📓🌓 ETHIOPIA 🌗📓
🔘ሕይወት ባለብዙ አቅጣጫ ስለሆነች በአንድ መንገድ ብቻ አይተህ ተስፋ አትቁረጥ።
🔘 ሕይወትና ፍላጎት እንደ ተቆራኙ ወፎች ናቸው፤ ተያይዘው ይበራሉ። አንዱ እስካለ ሌላው ይኖራል።
🔘ሕይወት ጣፋጭነትንም ሆነ ጎምዛዛነቷ የሚታወቀው ቀምሰን ስናጣጥመው ብቻ ነው፡፡
🔘ለአመንው ለአቀድነው ነገር ህወታችንን መስዋት ማድረግ አስቸጋሪ አይሆንም፡፡
🔘በሕይወታችን የአንድ ደቂቃ ትዕግስት ማጣት የዘላለም ጸጸት ያስከትላል።
ምንጭ: በዓሉ ግርማ, ከአድማስ ባሻገር
❣ THANK YOU ❣
#share #participate #comment👇
@lilalae
@lilalae
@lilalae
📗📒📕📘📗📒📕👇
@lilalae
📚📚📚📚📚📚📚📚
ሁሉም meme እየሰራ😈😈😈 ነው ለምን እኛም አንሰራም ብለን ጀምረናል አላማችን ለሰዎች ደስታን መፋጠር ነው።😇😇 እርስዎም ሼር በማድረግ ተባበሩን😁😁
ሰለ ትብብሮ እናመሰግናለን።🙏🙏
.
ሀሳብ አስተያየት ወይም ጥያቄ ካልዎት enkblaln
.
t.me/crazyyyi
𝒚𝒐𝒐 𝒈𝒖𝒚𝒔𝒛𝒛 𝒄𝒂𝒏 𝒖 𝒅𝒐 𝒎𝒆 𝒔𝒐𝒎𝒆 𝒇𝒆𝒗𝒆𝒓
𝑰 𝒃𝒆𝒈 𝒖 #𝒔𝒉𝒂𝒓𝒆 𝒕𝒉𝒊𝒔
@crazyyyi
𝑻𝒐 𝒚𝒐𝒖𝒓 𝒃𝒆𝒔𝒕 𝒇𝒓𝒊𝒆𝒏𝒅𝒔 𝒂𝒕 𝒍𝒆𝒂𝒔𝒕 2 𝒇𝒓𝒊𝒆𝒏𝒅𝒔
𝑨𝒏𝒅 𝒍𝒆𝒕𝒔 𝒘𝒆 𝒈𝒆𝒕 1k 𝒇𝒐𝒍𝒍𝒐𝒘𝒆𝒓𝒔
𝑭𝑰𝑽𝑬 𝒎𝒐𝒔𝒕 𝒊𝒎𝒑𝒐𝒓𝒕𝒂𝒏𝒕 𝑴 𝒐𝒇 𝒎𝒚 𝒍𝒊𝒇𝒆
□ Mom
□ Me
□ 𝑴𝒐𝒃𝒊𝒍𝒆
□ 𝑴𝒐𝒏𝒆𝒚
□ 𝑴𝒆𝒎𝒆𝒔
□ 𝑴𝒆𝒎𝒃𝒆𝒓𝒔 𝒐𝒇 𝒎𝒂 𝒄𝒉𝒂𝒏𝒏𝒆𝒍
𝑶𝒐𝒐𝒐 𝒊 𝒇𝒐𝒓𝒈𝒐𝒕 𝒐𝒏𝒆 𝒊𝒎𝒑𝒐𝒓𝒕𝒂𝒏𝒕 𝒕𝒉𝒊𝒏𝒈 𝒊𝒕𝒔 𝒚𝒐𝒖 ,𝒕𝒉𝒆 𝒐𝒏𝒆 𝒘𝒉𝒐 𝒂𝒓𝒆 𝒓𝒆𝒂𝒅𝒊𝒏𝒈 𝒕𝒉𝒊𝒔 .....𝒑𝒍𝒔 𝒋𝒐𝒊𝒏 , 𝒚𝒐𝒖 𝒘𝒊𝒍𝒍 𝒏𝒐𝒕 𝒓𝒆𝒈𝒓𝒆𝒕 𝒃𝒚 𝒋𝒐𝒊𝒏𝒊𝒏𝒈 𝒕𝒉𝒊𝒔 𝒄𝒉𝒂𝒏𝒏𝒆𝒍.🖤
@crazyyyi
In a state of oblivion
I guess this life is a simulation
An illusion where pain is a lesson
Scaling the vast cotton wool clouds
Maybe it's a blanket obscuring the truth
Somedays I want love
Some nights I want solitude
Sometimes I just want to feel the breeze
I need time to hatch the reality
I'm voyaging the depths of my life
Maybe that's the reality of my existence
-iOS-
English::Walk with the wise and become wise, for a companion of fools suffers harm.
Proverbs 13:20 NIV
Amharic::የሰነፎች ወዳጅ ጉዳት ይደርስበታልና ከጥበበኞች ጋር ሂድ ጠቢብም ሁን ፡፡
ምሳሌ 13 20 NIV
So crazy🤪
Any kinda Quotes ✍
Aesthetic pics for profile📸
All kinda music
Join 4all😉
Just join us u won't regret 🤪and so crazy ideas n life is short be happy🙃😄
For cross n comment 👉🏻 @armyyyi 👈🏻
U WILL GET UR FREEDOM ONLY WHEN U ARE CRAZY
/channel/crazyyyi
🔑Ethiopia 🔑
🦅 ክፍል አስራ ሰባት 🦅
የሶለን ማስታወሻ
.......... አብሮ ከመብላት ይልቅ አብሮ መሥራት መቻል ብስለትን ይጠይቃል። በሰው ሐዘን አብሮ ከማልቀስ ይልቅ በሰው ደስታና ስኬት አብሮ መደሰት የትልቅነት እና የቅንነት ምልክት ይመስለኛል። ምቀኝነት አብሮ መስራትን ሲከለክል ክፉ ቅናት ደግሞ ለሌላው እንዳንደሰት እንቅፋት ይሆንብናል።
* * *
ሰዎች በበታችነት ስሜት የሚያሳዩት ባሕሪይ ከትሕትና ጋር በቀላሉ ሊያምታታ ይችላል ። በትዕቢትም ተወጥረው የበላይነት ስሜታቸው የነፋፋቸውን ሰዎች በራሳቸው የሚተማመኑ ጠንካራ ሰዎች ሊመስሉ ይችላሉ። የበታችነት ስሜት ቆስሎ የተሰባበረ ትዕቢት ሲሆን ትዕቢት ደግሞ እንደተወጠረ ፊኛ ጥቂት ነገር ጠቅ ብታደርገው የሚፈነዳ በፍርሀትና በባዶነት የተሞላ ማንነት ነው። ትሕትና ራስንም ሰውንም በተገቢው ደረጃ ማየትና ለራስም ለሰውም ትክክለኛውን ክብር በመስጠት፣ ከሌሎች ጋር ራስን ከማነፃፀር ተላቆ፣ ሰው ከራሱ ችሎታና ራዕይ ጋር በመወዳደር የተረጋጋ ኑሮ መኖር ሲችል የሚያሳየው ባሕሪይ ነው።.........
* * *
~~~~ ተፈፀመ ~~~~
"የተቆለፈበት ቁልፍ 🗝"
ከሚለው መጽሐፍ በጥቂቱ የተወሰደ
ደራሲ :- ዶክተር ምህረት ደበበ
እስካሁን ይህን መፅሀፍ እንደ ቅምሻ ያክል ያስተምራሉ ያልናቸውን በ17 ክፍላት አይተናል፤ ቀሪውን ደግሞ ለእናንተ ትተናል። በጣም ስለቆየ ይቅርታ🙏 እንጠይቃለን ትንሽ ተጨናንቀን ነበር። ያመለጣቹን ክፍል ወደላይ በመሔድ ማየት ትችላላችሁ።
❣ እናመሰግናለን !!! ❣
#share #participate #comment👇
📗📒📕📘📗@lilalae
ask me ማንኛዉንም ጥያቄ
ጥያቄዉም መልሱም ቻናል ዉስጥ ይለቀቃል
in box me
@BETII_MEKUL
have a nice night 😊
AND SOME TIMES YOU NEED SOMEBODY FEELS THE SAME WAY
ANDHayu:SOME TIMES THE PPL WE LIKE DON'T LIKE US BACK.
Its PAINFUL BUT IT'S NOTHING WE CAN DO ABOUT IT
Hiku:YOU DON'T UNDERSTAND
HANAN: I DO I DO UNDERSTAND I KNOW WHAT It's LIKE WHEN SOME ONE DOESN'T FEEL ThE SAME WAY ABOUT YOU,SOMEBODY CAN'T STOP THINKING ABOUT IT HURTS BUT U CAN'T MAKE PPLS LIKE YOU
Hiku:I DON'T LIKE HIM I LOVE him
Hayu :I KNOW BUT LOVE ISN'T ABOUT GRAND GESTURES OR THE MOON AND THE STARS IT'S just DUMB LUCK THEN SOME TIMES U ARE UN LUCKY BUT ONE DAY YOU'RE GONNA NEED SOMEONE WHO APPRECIATES YOU FOR WHO U ARE i mean there are 7 billion ppl on z planet i know one of them is gonna climb upon the moon for u
Hayu: what do u think about this #ß?
#ß/me: i have no idea am i liking or lovi..
#idiotic bgm
j u s t d u m b l u c k
@lilalae
Plz don leave guys we 've started posting also share🙏
0ne💚💛❤️
እጅ ለእጅ 👫ተቆላልፎ መጓዝ ፍቅር ማለት ላይሆን ይችላል ።
💋መሳሳምም ከልብ የመነጨና እውነተኛ ላይሆን ይችላል ።
ቃልም በተገባ በሰአታት ዕድሜ ሊሰበር 💔ይችላል ።
#መለያየት_ግን_ሁሌም_እውነት_ነው🙇♀።
@lilalae
❤️❤️Valentines Day❤️❤️ is coming up! send this to all your contacts and see what colour they send you 😏
Blue💙: i want a second chance
Red❤️: You're cute
Green💚: You're a good friend
Purple💜:Better friendship
Pink💖: I really really like you
Yellow💛: let's hangout!
Orange🍁: I owe you an apology
Black🖤: I want a hug
White❄️: I'm crushing on you
Rainbow🌈: Will you be my Valentine ...
Join us for more Valentine week's photo nd video
👸@crazyyyi 💥@crazyyyi 🔥
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Hypothesis
Spear to our necks from depression like a pest.
Mirror echoing ugliness of our soul.
Lines-snaked in our palms portraying our destinies.
Bodies speaks of insatiable-inbalanced diet
With every thought;the spear thrusts us.
Anguish in our body;but clothed with a 32-tooth grin.
Lust endowed as love with sure future of pain but we embrace it,
With hope of marriage tomorrow.
A hamlet of dreams replicate zillions of hope.
Avalanche of breeze glide in our hearts.
Future uncertain? I think it's a hypothesis.
Words unborn yet but lingering in my mind.
Ideas effloresce .
Felt the breath of flamboyance.
Hope the sun glows tomorrow to give us hope
-iOS-
‿ 💞ጓደኝነት💞 ‿
ሁለት ተማሪ ጓደኛሞች የጠበቀ ወዳጅነት አላቸው፡፡ ወደ ትምህርት ቤትም ዘውትር አብረው ነው የሚሄድት፡፡ አንደኛው ታዲያ የጓደኛውን ቦርሳ ተደብቆ በመፈተሸ ቼኮሌቱን የመስረቅ መጥፎ አመል ነበረበት፡፡
አንድ ቀን በዚህ አመሉ ክፍኛ የጥፋተኛነት ስሜት ተሰማው እና ያደረገውን ሁሉ ለጓደኛው ሊናዘዝ ፈለገ፡፡ ነገር ግን በቀጥታ በጓደኛው ፊት ለመነገር ድፍረት አጣ፡፡ ስለዚህም ደብዳቤ ጻፈለት፡፡
‹‹እስከ ዛሬ ድረስ ከቦርሳህ ውስጥ ቼኮሌቶቹን ስሰርቅህ የነበርኩት እኔ ነኝ፡፡ ለዚህም ድርጊቴ በጣም ነው የማዝነው፡፡›› ጓደኛውም ደብዳቤውን ሲያነብ ሳቀ፡፡ መልሶ ሌላ ደብዳቤ ላከለት፡፡ ‹‹ብዙም አትጨነቅ፡፡ ቼኮሌቶቹን ከቦርሳዬ ውስጥ አንተ እንደምትወስድ አውቅ ነበር፡፡ ለዚያም ነው ቼኮሌቶቹን በተመሳሳይ ስፍራ ሁሌም የማስቀምጣቸው፡፡››
⚠️ ስንቶቻችን እንዲህ እንል ይሆን ስንቶቻችንስ ለመጣላት እንሮጥ ይሆን እስኪ እራሳችን እንይበት፡፡