▫️ LILJANNAH - للجنة ▫️ በዋነኝነት ኢስላማዊ ስነ-ጥበብን ውብ በሆነ መልኩ ለማቅረብ የተመሰረተ ተቋም ሲሆን፤ ጎንለጎን ደግሞ ለተመልካቾቹ የትርጉም ስራዎችን፣ ወቅታዊ ጉዳዮችን የተመለከቱ ዘጋቢ ፊልሞችን እንዲሁም አጫጭር መልክቶችን እያዘጋጀ የሚያቀርብ ፕላትፎርም ነው። 🔸 የአላህ ፈቃድ ከሆነ ደግሞ ሌሎችንም ድንቅ ስራዎች ይዘን እንመጣለን...