አፋር ፖሊስ ጣቢያ እየሮጥክ ሄደህ ታናሽ እህቴ ከጠፋች 24 ሰአት ሆናት ስትላቸው
አመጣጥህ ግን ግመል የጠፋብህ ነው የሚመስለው 🙄
@loughplanet
ፋዘር የሌለ ቀጥቅጦህ ድንገት እንግዳ ቤት ሲመጣ
አባዬ ይሄን ሰውዬ ነው አይደል ለገና የገዛነውን በግ ይመስላል ያልከኝ🤔
@loughplanet
ድንጋጤ ማለት
.
ቤትህ ውስጥ በማታ እባብ አይተህ.
.
ልትገለው ከአጠገብህ የመጥረጊያ እንጨት አንስተህ
.
እባቡ እንዳያመልጥህ በሩን ዘግተህ
.
.
ወደ እባቡ እየቀረብክ እያለህ.
.
.
.
መብራት ሲጠፋ😳😳😳😳
@loughplanet
#ሞሮኮ_ባዝ እንግባ እላታለው ሞሮኮ ድረስ ሄደን ብላኝ እርፍ.... አንቺም ተቆጥረሽ ነው አይደል 100 ሚሊየን ህዝብ የሆነው😜
😂😂😂😂😂😂😂😂
@loughplanet
ቀኑን ሙሉ ጫት ስትቅም ውለክ እቤት ስትገባ እራት ጎመን ሲያቀርቡልክ
U be like ፡ እረ እናንተ ሰዎች እበት ልታስጥሉኝ ነው እንዴ😩😩
🤣😂🤣
@loughplanet
"እኔ የምልህ ለምንድነዉ ግን ሰዎች ሪሞት አልሰራ ሲላቸዉ በጥፊ የሚደበድቡት?" ይለኛል
"ወንድሜ እሱ ነዉንዴ ሚገርምህ? ይልቅ ለምንድነዉ በጥፊ ከመተኸዉ በኋላ ሪሞቱ የሚሰራዉ?🤔🤔🤷♂️🤷♂️🤷♂️🤣🤣🤣
@loughplanet
ባለፈው አንዱ ጀለሴ ጦዞ ሪሞቱን ተበላሽቶበት ቲቪውን ሽጦ ሪሞት ገስቶ መቶ አሁን ቲቬዬስ ብሎ እየቀወጠው ነው🙄🙄
🤣😂🤣
@loughplanet
⑉⑉⑉⑉⑉⑉⑉⑉⑉⑉༄༄༄⑉⑉⑉⑉⑉⑉⑉⑉⑉⑉
The secret of being happy is accepting where you are in life and making the most out of everyday.
⑉⑉⑉⑉⑉⑉⑉⑉⑉⑉༄༄༄⑉⑉⑉⑉⑉⑉⑉⑉⑉⑉
#tips
@Bombforlife 💫
@Bombforlife 💫
Share
አዙሮ አዙሮ አመጣኝ አንተውጋ
እኔ ናፍቄሀለው ብቅ በል እናውጋ
ፍቅርህ ስለጎዳኝ ሆኖብኝ አባዜ
እጠብቅሀለው ናልኝ ደሞዜ😜
@loughplanet
"ገና ለገና አብረን ስላደርን በአመቱ ደግሞ በመልክም በDNAም ከኔ ጋር የሚመሳሰል ጩጬ ይዛ ስለመጣች ልጅህ ነዉ ትለኛለች እንዴ?"
ባክሽ አልሰማሽም፤ የኔ ልጅ መሆኑን አሳማኝ መረጃ ይዘሽ ነይና የዛኔ አምንሻለሁ🙄😂😂
@loughplanet
ክላስ memes ™ 🇪🇹
Welcome To This Chanel CLASS MEME
If went to 👉 Funy school meme
👉 Best Tik Tok
👉 vine
👉 d/n Question
JOIN AND SHARE THIS LINKS @Classoffica
👉 FOR CROSS PROMOTION ፦ @biniboyka
/channel/classoffica
Teacher: before we come to our previous lesson ትላንት ምን ላይ ነበር የቆምነው?
Me and my bff: መሬት ላይ😂
@loughplanet
A Girl Searched On Google... "Am Pregnant How Can I Tell My Parents?"
Google Replied... "If You Can Open Your Legs Why Can't You Open Your Mouth"
😂😂 😂😂😂😂😂😂😂😂
Share 😝 @loughplanet
😁ፈታ:
ሚስት ጎረቤት እንዲሰማ ድምፇን ከፍ አድርጋ.....
"ዉዴ ጥብስ ላድርገዉ ቅቅል?" ትለዋለች ባልሆዬ ደግሞ ጮክ ብሎ
:
:
:
"ፈልፍለሽ ቁይዉ"🙈🙈🙈
@loughplanet