የተቃራኒ ጾታ ግንኙነትንና ህይወት ዙርያ በግልጽ እንወያይ።። ገጠመኛችሁን @mm12mali @Tgkassa @kkzinu1 @z12mali @Rahmoma @Fkr_Orthodox https://t.me/LoveFkrLove https://youtube.com/LoveFkrLove https://www.instagram.com/lovefkrlove/ https://facebook.com/LoveFkrLove
#ትንሣኤ
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው አደረሳችሁ !
" በዚህ የለም ፤ እርሱ እንደተናገረው ተነሥቷል "
በማቴዎስ ወንጌል ፥ " እነሆ ታላቅ የምድር መናወጥ ሆነ፤ የእግዚአብሔር መልአክ ከሰማይ ወርዶአልና ፤ ቀርቦም በመቃብሩ አፍ ላይ ድንጋይዋን አንከባሎ በላይዋ ተቀመጠ፡፡
መልኩም እንደ መብረቅ ፤ ልብሱም እንደ በረዶ ነጭ ነበር፡፡
እርሱንም ከመፍራት የተነሣ መቃብሩን የሚጠብቁ ታወኩ ፤ እንደ በድንም ሆኑ፡፡
መልአኩ መልሶ ሴቶቹን እንዲህ አላቸው፥ ' እናንተስ አትፍሩ ፤ የተሰቀለውን ኢየሱስን እንደምትሹ አውቃለሁና፡፡ በዚህ የለም ፤ እርሱ እንደ ተናገረው ተነሥቶአል ' " ተብሎ እንደተጻፈው መድኃኒዓለም ብርሃንን ተጎናጽፎ በታላቅ ኃይልና ሥልጣን በክብር ተነሥቶአል፡፡
መልካም የትንሣኤ በዓል !
በዓሉ የሰላምና የፍቅር ይሆን ዘንድ እንመኛለን !
ዕለተ ረቡዕ፣ ዕለተ ምክር፣ ዕለተ ዕፍረት ወዕለተ ዕንብ
ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በማግሰኞ ዕለት ትምህርቱ ጸሐፍት ፈሪሳውያንን ዝም ስላሰኛቸው ሌሊቱን ርሱን ለመግደል ሲመክሩና ሲያሴሩ ቆይተው በዕለተ ረቡዕ ምክራቸውን በአንድ ሐሳብ ቋጭተዋል። የአይሁድ ልቃነ ካህናትና ጸሐፍት በሊቀ ካህናቱ ቀያፋ ግቢ ተሰባስበው መድኅን ክርስቶስን እንዴት መያዝ እንደሚገባቸው የመከሩበት ቀን በመሆኑ “የምክር ዕለት” ይባላል። ነገር ግን የፋሲካ በዓል ቀርቦ ስለነበር ሁከት እንዳይፈጠር እንዴት መያዝ እንዳለበት ሲጨነቁ ከጌታችን ደቀ መዛሙርት መካከል ይሁዳ ከምክራቸው በመቀላቀሉ ጥያቄአቸውን አቀለለላቸው፡፡
(ማቴ.፳፯፥፫-፭፣ሉቃ.፳፪፥፩-፪፣ማር.፲፬፥፩-፪) እንዲሁም እንዲሞት የወሰኑበት ዕለት ነው፡፡ (ማቴ.፳፮፥፫-፭) በተጨማሪም ይህ “ዕለተ ኢዮብ” እና “የመልካም መዓዛ ቀን” ተብሎም ይጠራል። እንኳን አደረሳችሁ
ይመሰወገን እዴት ነው ሰሙነ ሕማማት ይሄን ዕንባ ለእኛ አልዓዛርዬ
➛ከእግሩ ስር ወድቅሽ ያነባሽው ባለሽቶዋ ማርያም ሆይ አንዴ አስቲ አድምጭን።ስለ ኃጢአታችን ማልቀስ ያቃተን እኛን ምከሪን።
የዕንባ ትርጉም ለጠፋብን ለእኛ ከልብ መጸጸትን አስተምሪን።ዛሬም የእኛን ኃጢአት ሸሽገን የሰውን ነውር ለምናወራ በኃጢአት ዋሻ ለተሸሸግን ለእኛ ማርያም ሆይ ኃጢአትን መናዘዝ አስተምሪን።
የዓለም ብልጭ ልጭ ነገሩ ገዝቶን ጌታን ለዘነጋነው የዓለም ደቀመዝሙር ለሆን ለእኛ ወደ እሱ የምንቀርብበት ይሄን ዕንባ ይሰጠን ዘንድ አሳስቢልን።
የስምዖን ንቀት የይሁዳ ትችት ሳይጎረብጥሽ የጌታሽን እግሮች በዕንባ ያጠብሽ ማርያም ሆይ ዛሬም ተናገሩን አንቆሸሹን ብለን ከደጁ ለራቅን ለእኛ የሚበልጠውን እንመለከት ዘንድ ማርያም ሆይ አበርችን።
ጌታን ወደቤታችን ጋብዘን እምናቀርበው ለተቸገርን ለእኛ ይሄን ድንቅ እንባሽን አውሺን።
"ማርያምስ የማይቀሟትን በጎ እድል መረጠች" የተባልሽ ማርያም ሆይ በመባከን በቤቱ ቁጭብለን በጎ እድል ያመለጠንን እኛን አስቢን
በተማርሽው ፍሬን ያፈራሽው እህት አላዛር ማርያም ሆይ በተማርነው መለወጥ ያቃተንን እኛን ምከሪን።
"እጅግ ወዳለችና፥ብዙ ያለው ኃጢአቷ ተሰርዮላታል"(ሉቃ7፥47) የተባልሽ *ማርያም ሆይ እባክሽን ይሄን ዕንባ ለኛ ይሰጠን ዘንድ አሳስቢልን አሜን
ሰላም እንዴት ነሽልኝ የኔ ውድ
🤔እንደው ከባሀር መዝገቡ ላይ ትዙ እምትባል ልጅ አለመሰረዟን እይልኝማ🤔🙄
I am a lady who loves traveling and playing golf. I am very happy to discuss with you in the group❤️
Читать полностью…