የተቃራኒ ጾታ ግንኙነትንና ህይወት ዙርያ በግልጽ እንወያይ።። ገጠመኛችሁን @mm12mali @Tgkassa @kkzinu1 @z12mali @Rahmoma @Fkr_Orthodox https://t.me/LoveFkrLove https://youtube.com/LoveFkrLove https://www.instagram.com/lovefkrlove/ https://facebook.com/LoveFkrLove
ፍቅርን እደ ሙሴ
ቸርነት እደ አብርሐም
ጥበብን እደ ሰሎሞን
ጌታ ክረስቶስ ያድላችሁ ዜድ መልካም የትዳር ዘመን ምኝታው የነፃ የጥሩ ፍሬ ያማረ የተዋበ ዘር ከእናተ ይምጣ
https://h5.vshowapi.com/inviteNew/share?c=poppo&link_id=7671942&user_id=9113316
Читать полностью…@Abate_13 ዜዶ
ከረዥም ጊዜ በኋላ ተመልሼ የመጣሁት አንቺን በኖርንበት አደባባይ ደስታሽን ለመጋራትና መልካም ለመመኘት ነዉ።
ፈጣሪ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ! ለብዙዎች ምሳሌ የሚሆን ራስን ለረዥም ጊዜ በክብር የመጠበቅ ጥበብ ከአንቺ አየሁ። እንደጓደኛ በብዙ ደስ ብሎኛል። ፈጣሪ ትዳርሽን አብዝቶ ይባርክ!
✍️😷ወግ ይድረሰኝ😷✍️
ሚስት ፈልጉልኝ ቀበጥ - ቅብጥ ያለች፣
ለኑሮ ለፍቅር - ፍፁም የምትመች።
ሁሌ የማስብላት - እኔ ከ "እኔ" በላይ፣
ሳቅ ደስታዋን እንጂ - ክፋቷን የማላይ።
እኔም ልክ እንደ ሠው
መቼም ወጉ ደርሶኝ፣
እንደ ገጣሚዎች...
ፍቅርሽን አፍቅሬ - ሚዛን አሳንሶኝ፣
✍️
ላንቺ ያለኝን ፍቅር
ባለችኝ ወረቀት እንድሞነጫጭር
ቶሎ ነይ ሔዋኔ....
እስቲ ወግ ይድረሰኝ - ልግጠም ስለ ፍቅር።
አልአዛር
ኦርያሬስ ✍
፭ - ፲፪
፮:፳፪ ቀን...