loveyuolema | Unsorted

Telegram-канал loveyuolema - ISLAMIC SCHOOL 2

8667

✍ ጅልከሆንክ ጅል ተከታይ ጀንትል ከሆንክ አስከታይ ትሆናለህ..! ጅልም ጀንትልም ካልሆንክ ደግሞ አርፈህ በራስህ ዓለም ትኖራለህ..! አንባቢ እንሁን፡፡ለውጥ ከራስ ቢጀመር ...የቸገረን ጥሩ መካሪ ሳይሆን፤ የሰማነውን መተግበር ነው ያቃተን!ጅህልና በሽታ ነዉ፡፡ 🎖For any comment T.me/Anws_bot

Subscribe to a channel

ISLAMIC SCHOOL 2

https://youtu.be/iFCFzYhK5Hk

Читать полностью…

ISLAMIC SCHOOL 2

✍አንዲት አባቷ የመስጅድ ኢማም የሆነች ልጅ ነበረች። ልጁ በቁንጅናዋ ተማርኮ ዚና እንዲሰሩ ይጠይቃታል፤ ቆንጆይቱም "እሺ ነገር ግን ሁለት መስፈርቶች አሉኝ እነርሱን ካሟላህ " ትለዋለች። መስፈርቷንም በዚህ መልኩ ትነግረዋለች።
1ኛ) ትንሽ ጊዜ ስጠኝ።
2ኛ) እንደምታቀው አባቴ የመስጅድ ኢማም ነው እና ስጠኝ እስካልኩህ ግዜ ድረስ መስጅድ እየሄድክ በጀመዐ ሶላትህን ስገድ" ትለዋለች።
:
ልጁም እሺ ብሎ ተስማማ።
ቃሉንና መስፈርቱን ለመጠበቅ ሲል መስጅድ መሄድን አዘወተረ።

በመጨረሻም የሰጣት ግዜም አለቀ።
"ያንን የሰሳጠሁህን መስፈርት ተገበርከው ቃልህንስ በትክክል እያከበርክ ነው" የሚል ጥያቄ አነሳችለት።
እርሱም "አወ! እየተገበርኩ ነው ነገር ግን ቃል ያስገባሁሽን ነገር አላህ ይቅር ይበለኝ። ሁሉም ነገር ተቀይሯል። መስጅድ በምመላለስበት ሰዓት ወደ አላህ ተመልሻለሁ" አላት።

አርሷም "ማሻ አላህ! እኔም እሺ ያልኩህ ዝሙት ለመስራት ሳይሆን "ሶላት ከመጥፎና ከሚጠላ ነገር ሁሉ ትከለክላለች" በሚለው በዚህ በአላህ ቃል እርግጠኝነት ተሞልቼ ነው።

اتْلُ مَا أُوحِيَ إِلَيْكَ مِنَ الْكِتَابِ وَأَقِمِ الصَّلَاةَ ۖ إِنَّ الصَّلَاةَ تَنْهَىٰ عَنِ الْفَحْشَاءِ وَالْمُنكَرِ ۗ وَلَذِكْرُ اللَّهِ أَكْبَرُ ۗ وَاللَّهُ يَعْلَمُ مَا تَصْنَعُونَ
ከመጽሐፍ ወደ አንተ የተወረደውን አንብብ፡፡ ሶላትንም ደንቡን ጠብቀህ ስገድ፡፡ ሶላት ከመጥፎና ከሚጠላ ነገር ሁሉ ትከለክላለችና፡፡ አላህንም ማውሳት ከሁሉ ነገር በላጭ ነው፤ አላህም የምትሠሩትን ሁሉ ያውቃል፡፡
📒ሱረቱል አንከቡት (45)
arebgendamesjid" rel="nofollow">http://t.me//@arebgendamesjid
🔗SHARE 🔗SHARE  

Читать полностью…

ISLAMIC SCHOOL 2

🔰ኢማንን የሚጨምሩ ነገሮች🔰
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ኢማንን የሚጨምሩ ነገሮች በርካታ ሲሆኑ ከነዚህ መካከል የሚከተሉት ይገኛሉ፡-
ጠቃሚ የሆነ እውቀት መማር፤ የተከበረውን ቁርኣን በማስተንተን መቅራት፤ የአላህን መልካም ስሞችና ከፍተኛ የሆነውን መገለጫ ማወቅ፤ የኢስላምን ሓይማኖት ውበትና መልካምነት መገንዘብ፤ የነብያችን ﷺ እና የተከበሩትን ሶሃቦች ታሪክ
መማር፤ በዚህ ሰፊ የሆነ አለም ውስጥ ያለውን የአላህ ተዓምር ማስተንተን ናቸው፡፡
አላህ በተከበረው ቁርኣን የሚከተለውን ተናግሯል፡-

رَبَّنَا مَا خَلَقْتَ هَٰذَا بَاطِلًا سُبْحَانَكَ فَقِنَا عَذَابَ النَّارِ
«ጌታችን ሆይ! ይኸን በከንቱ አልፈጠርከውም፤ ጥራት ይገባህ፤ ከእሳትም ቅጣት ጠብቀን» የሚሉ ናቸው፡፡አል ኢምራን፡ 191

የአላህን ትእዛዝ አጥብቆ መያዝ፤ ወደአላህ መቃረብን አላማ በማድረግ ዒባዳዎችን በጥንክርና ተፈጻሚ ማድረግ ኢማንን ይጨምራል፡፡ አላህ በተከበረው ቁርኣን የሚከተለውን ተናግሯል፡-

‟وَالَّذِينَ جَاهَدُوا فِينَا لَنَهْدِيَنَّهُمْ سُبُلَنَا ۚ وَإِنَّ اللَّهَ لَمَعَ الْمُحْسِنِينَ

‟እነዚያም በእኛ መንገድ የታገሉ መንገዳችንን በእርግጥ እንመራቸዋለን፡፡ አላህም በእርግጥ ከበጎ ሠሪዎች ጋር ነው፡፡
አንከቡት፡ 69

ኢማንን የሚያጓድሉና የሚቀንሱ ነገሮች፡-
በአላህ ዲን ላይ ማህይም (ጃሂል) መሆን፤ አኼራን መርሳት ወይም መዘንጋት፤ ከአላህ ህግ ማፈንገጥ፤ ወንጀል መስራት፤ በመጥፎ ለምትጎተጉት ነፍስ ታዛዥ መሆን፤ ከአመጸኞች ጋር መቀላቀል፤ ስሜትን እና ሰይጣንን መከተል፤ በዱንያ መሸንገል፤ ዱንያን የመጨረሻ ትልቁ ዓላማና ግብ ማድረግ ናቸው፡፡

⬅️ ‟روى الحاكم في"المستدرك"من حديث عبد الله بن عمرو بن العاص رضي الله عنه أن النبي صلى الله عليه وسلم قال":إن الإيمان ليخلق في جوف أحدكم كما يخلق الثوب الخلق ، فاسألوا الله أن يجدد اإليمان في قلوبكم"
➡️‟ የአላህ መልክተኛ ﷺ የሚከተለውን ተናግረዋል፡-
“ልክ ልብስ እንደሚያልቀው ኢማን በአንዳችሁ ውስጥ ያልቃል ፤ በልቦቻችሁ ውስጥ ኢማንን እንዲያድስላችሁ አላህን ለምኑት፡፡”
ሃኪም ፊልሙስተድረክ፡ 5
ሐዲሱን አልባኒ ሶሂህ ብለውታል ሶሂሁ አልጃሚዕ፡ 1590

ኢማንን ለማደስ ነብዩ ﷺ የሚከተለውን አቅጣጫ ሰጠዋል፡-
"فاسألوا الله أن يجدد اإليمان في قلوبكم"
“ኢማንን በልቦቻችሁ ውስጥ እንዲያድስ አላህን ጠይቁ፡፡

ኢማናችንን እንዲያድስልን፣ እንዲያጠነክርልንና እንዲያመቻችልን አላህን ችክ ብሎ መለመን ያስፈልጋል፡፡ አላህ በተከበረው ቁርኣን የሚከተለውን ተናግሯል፡-

يُثَبِّتُ اللَّهُ الَّذِينَ آمَنُوا بِالْقَوْلِ الثَّابِتِ فِي الْحَيَاةِ الدُّنْيَا وَفِي الْآخِرَةِ

‟አላህ እነዚያን ያመኑትን በቅርቢቱም ሕይወት በመጨረሻይቱም (በመቃብር) በተረጋገጠው ቃል ላይ ያረጋቸዋል፡፡
ኢብራሒም፡ 27

ኢማንን በልቦና ውስጥ ለማረጋገጥ ወይም ለማሟላት እያንዳንዱ ሰው የራሱን ጥረት ማድረግና መታገል አለበት፡፡ የዚህ ማህበረሰብ ቀደምቶች ለዚህ ትልቅ አብነት ናቸው፡፡ ኢማንን ወደራሳቸው ለማምጣት ከፍተኛ ትግል አደረጉ፤ ኢማን ከምግብ፣ ከመጠጥ እና ከአየር ቅድሚያ ሊሰጠው የሚገባ መሆኑን ተገነዘቡ፡፡ እምነታቸውን በየጊዜው አደሱ፤ ኢማን የሚጨምሩ ነገሮችን ሰሩ፤ በዚህም ትክክለኛ የሆነውን ኢማን አረጋገጡ፡፡

◾️ዑመር  ለጓደኞቹ “ኑ ወደዚህ እምነታችንን እንጨምር” ይላቸው ነበር፡፡

◾️ዓብደላህ ብን መስዑድ ደግሞ  “ኑ ከእኛ ጋር ተቀመጡ ኢማናችንን እናድስ” ይል ነበር፡፡ የሚከተለውን ዱዓም ያደርግ ነበር ፡- “አላህ ሆይ! ኢማንን ጨምርልን፤ እርግጠኝነትን ስጠን”
ዓብደላህ ብን አህመድ ፊ አስሱንና፡ 797

◾️ዓብደላህ ብን ረዋሃ 4 የጓደኞቹን እጅ ይዞ “እርሱን በመታዘዝ በምህረቱ እንዲያስታውሰን ኑ! የተወሰነ ሰዓት እንመን፤ አላህን እናስታውስ፤ ኢማናችንን እንጨምር” ይል ነበር፡፡
ኢብኑ አቢ ሸይባህ፡ 30426

◾️አቡደርዳእ ደግሞ “እምነታቸው ከሚጨምርላቸው ሰዎች ነኝ? ወይስ ከሚጎድልባቸው? የሚል ጥያቄ ለነፍሱ የሚጠይቅ ከሆነ ይህ ሰው የእውቀት ባለቤት ለመሆኑ አመላካች ነው” ይል ነበር፡፡ ይህ ማለት አንድ ሰው ሰይጣን በየት በኩል መጦ እንደሚጎተጉተው ካወቀ ይህ ሰው የእውቀት ባለቤት ለመሆኑ አመላካች ነው ማለት ነው፡፡ አልኸላል ፊ አስሱናህ፡ 1585
ኢብኑ በጣህ ፊ አልኢባነቲ አልኩብራ፡ 1140

◾️ዑመይር ብን ሀቢብ  የሚከለተለውን ይናገር ነበር “ኢማን ይጨምራል ይቀንሳል”፤ “ምንድን ነው መጨመር መቀነስ” የሚል ጥያቄ ቀረበለት፤ “አላህን ስናስታውስ፤ ስናመሰግነው፤ ስናጠራው ይህ ነው የኢማን መጨመሩ፤ ስንዘነጋ፤ (ፈርዶችን) ስንተው ስንረሳ ደግሞ ይህ ነው የኢማን መጉደል” የሚል ምላሽ ሰጠ፡፡
ኢብኑ አቢ ሸይባህ
ዓብደላህ ብን አህመድ ፊ አስሱንናህ ፡ 624

"የኢማን ትሩፋት ኢማን ይጨምራል ይቀንሳል" ከሚለው ሪሳላህ የተወሰዴ!!

┄┄┉┉✽‌»‌🌹✿🌹»‌✽‌┉┉┄┄
   ሼር 👇JoiN👇 & Share
arebgendamesjid" rel="nofollow">http://t.me//@arebgendamesjid
    ።።።።።።።።።።።።🍡🍡።።።።።።።።።

شباب عرب غندي مسجد

Читать полностью…

ISLAMIC SCHOOL 2

Watch "Great Reacitation of Quran || Muhammed Yusuf|| Arebgenda mesjid" on YouTube
https://youtu.be/cUWKVTGiwXU

Читать полностью…

ISLAMIC SCHOOL 2

‏قال الإمام الشافعي رحمه الله:

"▪️طلبنا ترك الذنوب، فوجدناه بصلاة الضحى.
▪️وطلبنا ضياء القبور، فوجدناه في قرآءة القران.
▪️وطلبنا عبور الصراط، فوجدناه في الصوم والصدقة.
▪️ وطلبنا ظلَّ العرش، فوجدناه في صحبة الصالحين."

Читать полностью…

ISLAMIC SCHOOL 2

ተደራሽነቱ እንዲሰፋ ዘንድ በቲዊተር ገፃችንም አጋር ይሁኑ!

Читать полностью…

ISLAMIC SCHOOL 2

https://vm.tiktok.com/ZMLPVk29H/

Читать полностью…

ISLAMIC SCHOOL 2

https://youtu.be/7O376WVy2d0

Читать полностью…

ISLAMIC SCHOOL 2

https://youtu.be/LGbBzXG9vtI

Читать полностью…

ISLAMIC SCHOOL 2

https://youtu.be/VykjJmVFutM

Читать полностью…

ISLAMIC SCHOOL 2

በቅርብ ቀን በዩትዩብ ቻናላችን ይጠብቁን!

Читать полностью…

ISLAMIC SCHOOL 2

https://youtu.be/HX-UayW1ieQ

Читать полностью…

ISLAMIC SCHOOL 2

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
ዛሬ በደሴ አረብ ገንዳ መስጂድ እሁድ ማለትም የካቲት 27-2014 ከመግሪብ-ኢሻ ሶላት የደመቀ የዳዕዋ ፕሮግራም በሸይክ ሙሀመድ ዘይን ዘህረዲን ኢንሻአሏህ ይኖራል። አላህ ከሚታደሙት ያድርገን...ላልሰሙ ያሰሙ ግዜው አጭር ስለሆነ!

Читать полностью…

ISLAMIC SCHOOL 2

‏قال الإمام الشافعي:
(من تعلم القرآن عظمت قيمته
ومن نظر في الفقه نبل مقداره
ومن تعلم اللغة رق طبعه
ومن تعلم الحساب جزل رأيه
ومن كتب الحديث قويت حجته
ومن لم يصن نفسه لم ينفعه علمه).

📕صفة الصفوة لابن الجوزي

Читать полностью…

ISLAMIC SCHOOL 2

يا سالكًا طريق الجاهلين
راضيًا بلعب الغافلين
‏متى نرى هذا القلب القاسي يلين
متى تبيع ‏الدُّنْيا وتشترى الدين؟!.. ‏

أفِقْ من سكرتك أيُّها الغافل
وتحقق أنك عن ‏قريب راحل
فإنما هي أيام قلائل!

📖 ابن الجوزي | ‏التبصرة (٢٠٢/١)

😖شباب عرب غندى مسجد🥺

Читать полностью…

ISLAMIC SCHOOL 2

https://youtu.be/hHFSfgbGFfk

Читать полностью…

ISLAMIC SCHOOL 2

የሽርክ  አይነቶች ሁለት ናቸው ፡-

➖ሽርኩል አክበር
➖ሽርኩል አሰስገር ይባላሉ


➖ሽርኩል አክበር (ትልቁ ሽርክ) ፡

ይህ ትልቁ ሽርክ የተባለው ከእስልምና የሚያስወጣ ነው ፡ተውበት ሳያደርግ የሞተም ከሆነ
እሳት ዘውታሪ የሚያደርገው የሆነ ትልቅ ወንጀል ነው፡
ይህ ሽርከል አክበር የተባለው ከአምልኮ ዘርፎችን ከአሏህ ሌላ ለሆነ ፍጡር መስጠት ነው ከነዚህም መካከል

ከአሏህ ሌላን መለመን , ቀብሮች ላይ ማረድ , የሞቱ ሰዎችንም እንዲሁም ጂኖችን መፍራት ይጎዳሉ , ይገላሉ ,ያሳምማሉ በማለት ማመን, እንዲሁም ከአሏህ ሌላ በሆነ አካል እርዳታን መፈለግ  አቅም (ችሎታ) በሌለው ነገር እና የመሳሰሉት የሽርክ አክበር ሁኔታዎች አሉት

➖ሽርኩል አስገር (ትንሹ ሽርክ):-
ይህ ትንሹ ሽርክ የተባለው ከእስልምና የማያስወጣ ሲሆን ነገር ግን ተውሂድን ያጎድላል ወደ ትልቁ ሽርክም አዳራሽ ነው ፡፡
  
➖ይህም ሁለት ሁኔታዎች ሲኖሩት

➖አንደኛው፡- በአካል ወይም በግልፅ የሚደርግ ሽርክ

ከነሱም ውስጥ በንግግር ከሚደረጉት የሺርክ አይነቶች

➖ከ አሏህ ሌላ በሆነ አካል መማል የአሏህ መልእክተኛ صلى الله عليه وسلم እንዲህ አሉ

  《من حلف بغير الله فقد كفر او أشرك 》.

[ ከአሏህ ሌላ የማለ በእርግጥም ከፍሯል(ከሀይማኖቱ ወጥቷል) ወይም አጋርቷል].

እንዲሁም (አሏህ እና አንተ ከፈለጋችሁ) የሚለው ንግግር መጠቀም
የአሏህ መልእክተኛ صلى الله عليه وسلم አንድን ሰው አሏህ እና አንተ ከፈለጋችሁ ባለ ሰአት እንዲህ አሉት


《 اجعلتني لله ندا !؟!  قل: ماشاء الله وحده》.
[የአሏህ አጋዥ(ረዳት)አደረከኝን፡  አሏህ ብቻውን ከፈለገ በል].

ከተግባር ከሚፈፀሙ የሽርክ አይነቶች  ደግሞ ፡

ልክ እርዝን ማንጠልጠል የሚመጡ አደጋዎችን ይከላከላሉ በማለት ይህ ሰብብ ናቸው ብሎ ካመነ ነው ነገር ግን እነዚህን ነገሮች ራሳቸው ጉዳት ያመጣሉ ብሎ ካመነ ግን ይህ ሽርከል አክበር ይሆናል ፡፡

➖ሁለተኛው አይነት ከትንሹ ሽርክ

ቀላሉ ሽርክ የሚባለው ነው እሱም ምንድነው ይዩልኝ ይስሙልኝ ወይም በኒያ(በሀሳብ) የሚገኝ የሽርክ አይነት ነው ፡

➖ይዩልኝ ይስሙልኝ ማለት ምን ማለት ነው ፡ አንድን ስራ ይሰራል ወደ አሏህ የሚያቃርበውን በዚህ ስራው ይፈልጋል የሰዎችን ውዳሴ እና ሙገሳ ፡ ልክ ሶላቱን እንደ ማሳመር ወይም ሶዶቃን(ምፀዋት) ያደርጋል የሰዎችን ውዳሴ ፈልጓ ወይም ድምፁን ያሳምራል ቁርአንን በሚቀራበት ሰአት ሰዎች እንዲያሞግሱት

ይዪልኝ ይስሙልኝ ማለት ከስራ ጋር ከመጣ ሰራውን ውድቅ ያደርገዋል
አሏህ سبحنه وتعالى እንዲህ ይላል

《فمن كان يرجوا لقاء ربه فليعمل عمﻻ صالحا ولا يشرك بعبادة ربه احدا》[الكهف :١١٠ ]

[ ከጌታው ጋር መገናኘትን የሚመኝ ጥሩ ስራን ይስራ በጌታው አምልኮም ላይ አንድንም እንዳያጋራ] {ከሕፍ :110}

እንዲሁም የአሏህ መልእክተኛ صلى الله عليه وسلم እንዲህ አሉ

☆ أخوف ما أخاف عليكم الشرك اﻷصغر ، قالوا يارسول الله ، وما الشرك اﻷصغر؟ فقال : (الرياء ).

ለእናንተ ከምፈራላችሁ ፍራቻ ትንሹን ሽርክ ነው አሉ ,ሶሀቦች ምንድነው ትንሹ ሽርክ ብለው ጠየቁ ? የአሏህ መልእክተኛ صلى الله عليه وسلم
(እዪልኝ ስሙልኝ) ማለት ነው አሏቸው ፡፡

ይህንንም ስራ የሚሰራው የዱንያ ኑሮውን ሊያመቻች ብሎ ሊሠራም ይችላል ልክ ሰዎችን በማሰገድ ላይ ያለ ወይም አዛን የሚልም ሊሆን ይችላል ገንዘብን ለመሰብሰብ  ብሎ እውቀትን መውሰድ  ይገኙበታል  ፡፡

📚 ኢብኑል ቀዮም እንዲህ ይላል ፡-

" ይህ የሽርክ አይነት በጣም ሰፊ እንደ ባህር ነው ማቆሚያ የለውም ፡ ከዚህ ነገር የሚድኑት ጥቂቶቹ ናቸው ፡ በስራው ከአሏህ ፊት ውጪ የፈለገበት ከሆነ ይህ በእርግጥም ሽርክን አሰገኝቷል::

   ሼር 👇JoiN👇 & Share

ሌሎችም የተለያዩ ትምህርቶች ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ
arebgendamesjid" rel="nofollow">http://t.me//@arebgendamesjid
┈┅𝑱𝑶𝑰𝑵 𝑨𝑵𝑫 𝑺𝑯𝑨𝑹𝑬⤴️⤴️⤴️

Читать полностью…

ISLAMIC SCHOOL 2

https://youtu.be/B_M9k3MFkSY

Читать полностью…

ISLAMIC SCHOOL 2

https://youtu.be/EP2d0A7OefM

Читать полностью…

ISLAMIC SCHOOL 2

عن أَبِي هُرَيْرَةَ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ قَالَ :
قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ :
" إِنَّ اللَّهَ تَجَاوَزَ لأُمَّتِي مَا حَدَّثَتْ بِهِ أَنْفُسَهَا
مَا لَمْ يَتَكَلَّمُوا أَوْ يَعْمَلُوا بِهِ."

تفَضَّلَ اللهُ سُبحانه على أُمَّةِ الإسلامِ بالفَضلِ العَظيمِ في شَرائعِ الدِّينِ، والتَّيسيرِ ومُضاعَفةِ الأَجْرِ، وغُفْرانِ الذُّنوبِ، والتَّجاوُزِ عن خطَأِ
المسلِمِ في مَواضِعَ كَثيرةٍ، وهذا مِن فَضْلِه
ورَحمتِه سُبحانَه.وفي هذا الحديثِ مَظهَرٌ
مِن مَظاهرِ رَحمةِ اللهِ تَعالى بهذه الأُمَّةِ،
حيثُ يُخبِرُ النَّبيُّ صلَّى اللهُ عليه وسلَّمَ
أنَّ اللهَ عزَّ وجلَّ رفَعَ الحِسابَ والعِقابَ،
فلم يُؤاخِذْ أفرادَ الأُمَّةِ بما حدَّثَ الواحدُ
منهم به نفْسَه مِنَ الشَّرِ، مِن غيرِ إرادةٍ منه،
فهذا مَعفوٌّ عنهُ، ولا يَترتَّبُ عليه إثمٌ ما دامَ
لمْ يَعمَلْ بجَوارحِه هذا الشَّرَّ، أو يَتكلَّمْ به
بلِسانِه، وهذا مِن فضْلِ اللهِ على أُمَّةِ الإسلامِ

[ رواه مُسْلِم 📚 ]

Читать полностью…

ISLAMIC SCHOOL 2

https://youtu.be/5rcDxeii7Sc
ሊያመልጥዎ የማይገባ...!

Читать полностью…

ISLAMIC SCHOOL 2

https://youtu.be/6h3TVpp5cj4

Читать полностью…

ISLAMIC SCHOOL 2

"መልዕክት"
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ!
በነገው እለት ማለትም ቅዳሜ - መጋቢት-3-2014 የሶላተል ኢስቲስቃ( ዝናብ የሚለመንበት ሶላት) በፉርቃን መስጂድ አልያም ኢድ የሚሰገድበት ሜዳ ላይ ከጧቱ 1:30 ስግደቱ ይፈፀማል።ስለሆነም ካሁን በፊት ፕሮግራሙ በአረብ ገንዳ መስጂድ ነው የተባለው ቦታ እንደተዘዋወረ አውቃችሁ ላልሰሙትም በማስተላለፍ ነገ ጧት ካራጉቱ ፉርቃን መስጂድ ተገናኝተን ወደ አላህ አብረን ዱዓ እናድርግ።
.
.
በዚህ ስግደት ግዜ አወጣጣችን በማንኛውም የስራ ልብስ መሆኑን እና ወደ መስገጃ ቦታ ስንሄድ በእርጋታ ብሎም በአላህን በማስታወስ ይገባል።ከዚህም ጋር ተያይዞ የተጣላን ካለን እንታረቅ፣ ወንጀል ላይ ያለን እንቶብት፣ ባለን ነገር ሶደቃ እንፈፅም...

የአረብ ገንዳ መስጂድ ወጣቶች የመረጃ ማዕከል

Читать полностью…

ISLAMIC SCHOOL 2

https://youtu.be/aa8G08DYaDY

Читать полностью…

ISLAMIC SCHOOL 2

https://youtu.be/VykjJmVFutM

Читать полностью…

ISLAMIC SCHOOL 2

https://youtu.be/DuI1dT9SIcc

Читать полностью…

ISLAMIC SCHOOL 2

https://vm.tiktok.com/ZMLUnk45k/

Читать полностью…

ISLAMIC SCHOOL 2

Watch "ስትመዘን ትልቅ ነህ ወይንስ ትንሽ || ኢስላሚክ ሳይኮሎጂ ዳዕዋ" on YouTube
https://youtu.be/segmkOznhew

Читать полностью…

ISLAMIC SCHOOL 2

ሱፍያነ ሰውሪይ አሉ፦( ምንም አልደረሰኝም ከረሱል ሰ.ዐ.ወ ንግግር ብቻ በንግግራቸው የሰራሁበት ቢሆን እንጂ,ቢያንስ ለአንድ ግዜ ቢሆን እንኳን!)
ቀደምት ሰለፎች አላህን ፈሪሀኖች እንደዚህ ነበሩ። በአሁንስ ግዜ ወንድሞቻችን እህቶቻችን አባት እናቶቻችን በሺ የሚቆጠሩ የረሱል ሀዲሶች ይደርሱናል ለመሆኑ አንድ ቀን ሰርተንባቸው እናውቅ ይሁን!? መልሱን ለናንተ እንተው..ይሄንን በተመለከተ ኢንሻአላህ በቀን አንድ ሀዲስ ከነመልዕክታቸው በዚሁ የቴሌግራም ቻናል የምናስተላልፍ ይሆናል። እናንተም በመሀፈዝ እና በመተግበር ትኩረት እንስጥ።

Читать полностью…

ISLAMIC SCHOOL 2

"ራስህን የመመልከት ጥበብ"

አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ!
እንደምን አላችሁ ውድ ወንድሞች እና እህቶች ፤ አባቶች እና እናቶች በዛሬው እለት የመረጥነው ርዕስ ሰፊ መሆኑ እርግጥ ነው። ነገር ግን በዛሬ የምክክር ፕሮግራማችን ልንወሳሳ የፈለግነው በኢስላም ደረጃ ላይ ራሳችንን መመልከት ነው። የቀን ከቀን ዉሏችን በጠቅላላ ራሳችንን የምንመለከትበት ቢሆንም በዘመናችን ራሳችንን ከመመልከት ይልቅ ራሳችንን ረስተን ሰውን የምንመለከትበት መንገዶች እንደ ፀጉራችን መብዛታቸው የማይካድ ነው። ይሄንን ለማስተካከል ዘንድ በመጀመሪያ ለራሳችንን ጠጣር በሆኑ ነገሮች ጠጠር ያሉ  ጥያቄዎችን ማንሳት ይኖርብናል ራሳችንን መመልከት ከፈለግን ! ይሄም ምንድን ነው ከተባለ ነብዩ ሙሀመድ ለምንድን ነገር ነበር ትኩረት ይሰጡ የነበረዉ በህይወታቸው ሲኖሩ? ብለን መጠየቅ ይጠበቅብናል። በተዘዋዋሪ ይሄንን ራስህን ጠየክ ማለት ተምሳሌት አድርገህ የያዝካቸውን  የመጨረሻ ነብይህን  ሙሀመድ(ሰ.ዐ.ወ)  መስታወትህ አድርገሀቸዋል ማለት ነው።ያኔ ራስህን የመመልከት ደረጃ ላይ ደርሰሀል። ረሱል ሰ.ዐ.ወ በህይወታቸው መጀመሪያ ላይ ለታላቅ ተልዕኮ ከመታጨታቸው በፊት በመጀመሪያ የከወኑት ራሳቸውን ከተበላሸ ማህበረሰብ ተገለው በስፋት ራሳቸውን መመልከት እና የዚህን አለም ሚስጥር ለመመርመር ብሎም የሰው ልጅ ለምን እንደተፈጠረ በእውነት ማወቅ ነበር። ከሰው ልጆች ዉስጥ ደግሞ ነብዩ ሙሀመድ ናቸው። የመነጠላቸው ሚስጥር የተበላሸ የመሀይማን እውነታ በርሳቸው ዘመን ሰለጎለበተ ነበር። ልክ አሁን እንዳለንበት ዘመን ማለቴ ነው። ግና ሲታሰብ አሁን ያለንበት ዘመን ሳይብስ አልቀረም ባይ ነኝ። በዚህ ከማህበረሰብ የመነጠል ሂደት በይበልጥ ራሳቸውን መመልከት እና ከብልሹ ማህበረሰብ የተበላሸ ሰው ላለመሆን ነው። ነገሩ እንደዚህ ከሆነ እኔ እና አንተ ስለራሳችን ብቸኛ ሆነን የምንመለከትበት ግዜና ቦታ ማመቻቸት ይጠበቅብናል። ራስን ለመመልከት ዘንድ ማለት ነው! በዚህ ራስን በመመልከት ሂደት የምታስበውን፣ የምትፈፅመውን፣ ለመፈፀም ያልቻልከውን ጥሩም ሆነ መጥፎ ነገር ምንም ሳይደበቅ ይታያል። ብልጥ እና ብልህ ከሆንክ ስለ መጥፎ የሰራሀቸውን ነገሮች እንዴት እንደምታስተካክላቸው አልያም እንደምትተዋቸው ትወስናለህ። አላህ ካዘነልህ ደግሞ ልትፀፀትም ችለህ አይንህ ሊያነባ  ይችላል። ይሄ ደግሞ ጥላ በሌለበት ጥላ ከሚጠለሉ ሰዎች መሀል መሆንህን ነብይህ ሙሀመድ ሰ.ዐ.ወ ነግረውሀል። ምክንያቱም ለብቻህ ሆነህ መጥፎ ወንጀሎችን አላህ የከለከላቸውን ነገሮች አስታውሶ ማልቀስ መፀፀት እንደዘመናችን በካልኩሌሽን የሚገኝ ሳይሆን የኢማን ነበልባል መኖሩ ቅርወት የሌለው ነገር ነው! ይሄ ሁሉ እንግዲህ ማለትም ራስህን ስትመለከት አንተነትህን ከአላህ ጋር ያለህን ግንኙነት የማስተካከል እና የማጥበቅ እድል ይኖራሀል፤ ራስህን ስትመለከት ከሰዎች ጋር በምን አይነት መልኩ ግንኙነት መፍጠር እና በምንስ አይነት ግንኙነትህ መቋረጥ እንዳለበት ታውቃለህ። ልብ በል ራስህን ስትመለከት በመጀመሪያ አላህ ግዴታ ያደረገብህን ነገር ከመመልከት ጀምር..ከዚያም ወደ ሱና ኢባዳዎች...ከዚያም ወደ ፀባይህ ተመልከት! ፀባይህን ስትመለከት ያንተን ፀባይ በሌሎች ሰዎች እንዳለ አስበህ መዝን!..እንደዚህ በየጀረጃው መመልከትህን ቀጥል...!
.....
ለበለጠ ተሳትፎ በቴሌግራማችን ቦት አስተያየቶን ያስቀምጡልን
/channel/ye_Arebgenda_mesgid_wetatoch_bot

ጀዛኩሙሏህ ከይረን!
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ.

Читать полностью…
Subscribe to a channel