loveyuolema | Unsorted

Telegram-канал loveyuolema - ISLAMIC SCHOOL 2

8667

✍ ጅልከሆንክ ጅል ተከታይ ጀንትል ከሆንክ አስከታይ ትሆናለህ..! ጅልም ጀንትልም ካልሆንክ ደግሞ አርፈህ በራስህ ዓለም ትኖራለህ..! አንባቢ እንሁን፡፡ለውጥ ከራስ ቢጀመር ...የቸገረን ጥሩ መካሪ ሳይሆን፤ የሰማነውን መተግበር ነው ያቃተን!ጅህልና በሽታ ነዉ፡፡ 🎖For any comment T.me/Anws_bot

Subscribe to a channel

ISLAMIC SCHOOL 2

/channel/arebgendamesjid?livestream=93f16f7c3f304382bb

Читать полностью…

ISLAMIC SCHOOL 2

https://youtu.be/oxNZotSSRwY

Читать полностью…

ISLAMIC SCHOOL 2

" መሸጥህን እወቅ!"
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ..!

ሁሌ በነጋ እና በመሸ ቁጥር ሁላችንም በጥሩ አልያም በመጥፎ አጨራረስ ቀናችንን እንሰናበተዋለን ላይመለስ ማለቴ ነው! ይህ ሲሆን ደግሞ ቀኑ ራሱ በመጨረሻው ቀን የራሱን ፋይል ይዞ ዛሬ ጥሩ ከሰራንበት በመረጃ ሊያሞግሰን አልያም ዛሬ በመጥፎ ካሳለፍነው በኛ ላይ ሊያዋርደን ብቅ ማለቱ በሙስሊሙ ላይ ማመኑ አይከብድም። ለዚያም ወደድንም ጠላንም እኛ ራሳችንን እንሸጣለን! ..ለማን ከተባለ..! አላህ ጥሩ ላላቸው ነገሮች አልያም አላህ መጥፎ ናቸው ተጠንቀቋቸው ላላቸው ነገሮች የሚል ምላሽ እናገኛለን። ለዚህም ነው ነብዩ ሰ.ዐ.ወ በሀዲሳቸው (ሁሉም ሰው ይማልዳል, ራሱን ከአላህ ቅጣት ነፃ ያወጣታል አልያም በአላህ ቅጣት ውስጥ ያጠፋታል!...)ብለው ያስተላለፉልን
እኛስ በእያንዳንዱ ቀናችን ለምንድን እየተሸጥን ነው...?
::::::::::::::::ወሰላሙአለይኩም::::::::::::::::::::::

t.me/@mind_islam
Instagram.com/@islamic_mindset_official
Youtube.com/@islamic_mindset1
tiktok.com/@islamic_mindset1
Fb.com/@huseros

Читать полностью…

ISLAMIC SCHOOL 2

"ከዬት እንጀምር!"

አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ!..
ብዙ ግዜ መለወጥን እናሰላስል ይሆናል,ነገር ግን አንለወጥም..ማለቴ በዉስጣችን የሆን ሰው በአዕምሯችን እንስላለን።ምን አይነት ሰው መሰላችሁ..አብዝቶ ኢባዳ የሚያደርግ፤ አብዝቶ ቁርአን የሚቀራ፣ አብዝቶ ሱና ሶላቶችን የሚሰግድ እናም ፈርድ ሶላቶችን የሚከታተል፤ ከዚያ በዱንያ ህይወቱ የተረጋጋ እና ሰላም የሆነ ሰዉ ..እያለ ይቀጥላል ሀሳባችን! ...ግን አሁን እኛ ለምን አልሆንም!? ..ይሄንን ጥያቄ ከመመለሳችን በፊት ግን አንድን ሀዲስ እንጥቀስ! ወደ ነብዩ ሰ.ዐ.ወ ዘመን ልመልሳችሁ።በአንድ ቀን አንድ ሰው መጣና ወደ ረሱል ሰ.ዐ.ወ እንዲህ አላቸው:-(አንቱ የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! የኢስላም ትዕዛዛቶች በዙብኝ አንድ ነገር ንገሩኝ ሌላን ሰው የማልጠይቅበት የሆን ነገር!) አላቸው። ረሱል ሰ.ዐ.ወ እንዲህ አሉት፦[በአላህ አምኛለሁ በልና ከዚያም ቀጥ በል!] አሉት። አሁን ወደራሳችን እንመለስ ልክ እንደዚህ ሰው እኛም የኢስላም ድንጋጌዎች በዝተውብን ይሆናል። በአዕምሯችን ሌላን ሰው አስቀምጠን በዉጩ አለም ግን በሌላ ሰው ተሰርተናል። ነገሩ ምን መሰላችሁ ..ሁሉም ነገር ከአዕምሮ ስለሚመነጭ ነው። አዕምሯችን ያመነበትን ነገር ብቻ ነው በዉጩ አለም የሚያሳየን ለዚህም ነው ረሱል ሰ.ዐ.ወ ለዚህ ሰውዬ አምኛለሁ በል ያሉት! እኛም በመደጋገም"አመንቱ ቢላህ!" እንበል። ከዚያም በዉስጣችን የምናስበውን ሰው ለመሆን አንድ መስፈርት ብቻ ማሟላት ነው።እሱም ቀጥ ማለት ነው። ቀጥ ማለት በኛ አረዳድ መወሰን ማለት ነው። ለመወሰን ደግሞ ከአንድ ነገር ብቻ ሲቀር የሚጎልብን ነገር የለም የእውነት በውስጣችን የምናስበውን ሰው ለመሆን! እሱንም በምላሳችን አምነናል በማለት ጀምረነዋል።..ጀዛኩሙሏህ ኸይረን!

t.me/@mind_islam
tiktok.com/@islamic_mindset1
Youtube.com/@islamic_mindset1
instagram.com/@islamic_mindset_official

Читать полностью…

ISLAMIC SCHOOL 2

በዚህ አለም ላይ ስንኖር በየትኛውም የህይወታችን ክፍል መሪ አልያም ተመሪ ነን። ስንመራም ሆነ ስንመራ ባወቅነው የኢስላም ዕውቀት ልክ መራመድ መቻል ብቻ ነው ሙስሊም የሚያስብለን! ታዲያ ያኔ ስናስብ ስለማያልቀው ህይወታችን አኪራ ይሆናል፤ስንተገብር ምላሽ የምንፈልገው በአኪራ ይሆናል፤ ስንበደል የበደላችንን ክፍያ የምንፈልገው በአኪራ ይሆናል፤ ያኔ ከሰዎች ሁሉ የበላይ እንሆናለን።ይህ የሚሆነው ግን ምንግዜም ኢስላም የኛ መሪያችን ብቻ ስናደርገው ነው።ለዚያ ነው ኢስላም ዕውቀታችንን ሳይሆን ተግባራችችን የሚፈልገው.
።።።።።።።።አሰላሙአለይኩም..!።።።።።።።።።።።
የተለያዩ ማስታወሻዎቻችንን በተለያዩ የማህበረሰብ ሚዲያዎቻችን ይከታተሉ፣ለሚያከብሩት እና ለሚወዱት ሰው ያጋሩ!
t.me/@mind_islam
tiktok.com/@islamic_mindset1
Youtube.com/@islamic_mindset1
instagram.com/@islamic_mindset_official
🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗

Читать полностью…

ISLAMIC SCHOOL 2

https://youtu.be/D5L1YxQe5zE

Читать полностью…

ISLAMIC SCHOOL 2

ውድ የአረብ ገንዳ መስጂድ ወጣቶች ሚድያ ቤተሰቦቻችን


ከጊዜ ወደ ጊዜ የተመልካቾቹን ፍላጎት  ለማሟላት እየተጋ ፥ በጥራት እየጨመረ ፥ በይዘታቸው የተመረጡ እስላማዊ እሴቶችን ያከበሩ ዝግጅቶችንም በብዛት ወደ እናንተ እያደረሰ መሆኑ ይታወቃል። አሁንም በእናንተን የቤተሰቦቻችን ጥያቄ መሰረት  የአረብ ገንዳ መስጂድ ወጣቶች  በተሻለ ጥራት ለመቅረብ ዕየተጋ ይገኝል።
አሁንም የአረብገንዳመስጂድ ወጣቶች ተደራሽነት ለማስፋት የሚድያ አውታሮቻችን ሸር በማድረግ የበኩሎወን ያድርጉ።
arebgendamesjid" rel="nofollow">http://t.me//@arebgendamesjid
https://youtu.be/u2T0zJBkRAs

Читать полностью…

ISLAMIC SCHOOL 2

https://youtu.be/u2T0zJBkRAs

Читать полностью…

ISLAMIC SCHOOL 2

💎ጀነት የምያስገባን ስራ ምን ነዉ❓

የሁላችንም አላማ ና ክጃሎት ጀነት ማግኘት እስከሆነ ልናቀዉ ይገባል ምናልባት ጀነት ምያስገባን ከይር ስራ በጣም ብዙ ነዉ ዋናዉና ቁንጮዉ
#ተዉሂድ ነዉ ሽርኽን መራቅ ነዉ ስለዚህ ነዉ የነቢያቶች ሁሉ ጥሪ ከሶላት ከፆም ከሀጃ ከተለያዩ ኢባዳዎች በፊት  ወደ ተዉሂድ ነበር‼️
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

📌⚠️ {{{ተዉሂድ}}} ና {{{ሽርኽ}}} ትልቅ ተቃራኒ ናቸዉ ልክ
#ተዉሂድ ወደ አለህ ኢንደ ሚያቃሪብ ና ጀነት ለመግባት መሰረት እንደሆነ ሁላ #ሽርኽ ደግሞ ከአለህ ለመራቅ ና የኢሳት ማገዶ ለመሆነ መሰረት ነዉ‼️
🔺🔺~

💎⚠️ ቅድሚያ ለተዉሂድ ኢኒስጥ ተዉሂድ ማለት ሩሱሎች عليهم السلام የተላኩበት መለኮታዊ መፅሓፍቶች የወረዱበት ከልቆች ሁሉ የተፈጠሩለት ና ሰማይ ምድር በስርዓት የቆሙበት ነዉ‼️
#ይህ ከሆነ ቅድሚያ ሩሱሎች ለሰጡት ተዉሂድ ኢኒስጥ ኢኛ ዛሬ ለዚህ ነዉ #ተዉሂድን በደርሶች በሙሓደራዎች በኹጥባዎች ምናነሳዉ‼️
~🔺🔺~~~~

ስለዝህ ነዉ ነቢዩ ﷺ ለሰሃቦቻቸዉ ቅድሚያ ያስተማሩዋቸዉ ተዉሂድን ነበር የከለከሉዋቸዉ ደግሞ ሽርኽን ነበር‼️
➡️{{{ተዉሂድ}}} የፍትህ ፍትህ ነዉ።
➡️{{{ሽርኽ}}} ደግሞ የበደል በደል ነዉ።
~💎💎~~~~
📜عن أبي أيوب الأنصاري "رضي الله عنه" أن رجلا قال يارسول الله أخبرني بعمل يدخلني الجنة، فقال القوم: ما له ما له؟ فقال رسول الله ﷺ أرب ما له» فقال النبي ﷺ تعبد الله لا تشرك به شيئا، وتقيم الصلاة، وتؤتي الزكاة، وتصل الرحم، ذرها»  📖 "متفق عليه"
📌⚠️አቡ-አዩብ አል-አንሳሪይ "رضي الله عنه" እንዳስተላለፉት ኣንድ ሰዉዬ አንተ የአለህ መልዓክተኛ ሆይ ጀነት ምያስገባኝ ስራ ንገረኝ ኣላቸዉ ያኔ ሰዎች ለሱ ምን ኣለዉ ምን ሆኖ ነዉ? ኣሉ, ነቢዩ ﷺ ሃጃ ኣለዉ ኣሉ ከዛም እንዲህ ኣሉት አለህን በብቸኛነት ትገዛለህ በሱ ቅንጣትም አታጋራበትም, ሶላትን ግዜዋን ጠብቀህ ትሰግዳለህ, ዘካንም በአግባቡ ትሰጣለህ, ዝምድናን ትቀጥላለህ, ኣሉት ከዛም
#ግመላቸዉን ኢዞባቸዉ ነበርና ሃጃህን ከጨረስክ ልቀቃት ኣሉት ወይም ሰዉዬዉ በግመል ነበር ና ጥያቂህን ከጨረስክ ግመሉዋን ልቀቃት ቤት ታደርስህ ዘንድ ኣሉት!!
📖{{ "ቡኻር ና ሙስሊም ተስማምተዉበታሉ"}}

👉ተመልከት ነቢዩ ﷺ መጀመሪያ ጀነት ምያስገባዉ ነገር ስነግሩት ተዉሂድን አስቀመጡለት
~🔺🔺~~~~

💎ይህ ማለት ደግሞ ጀነት ምያስገባ ነገር ይህ ብቻ ነዉ ማለት አይደለም ነቢዩ ﷺ ብዙም ግዜ ጠያቂ ከመጣ ከሱ በህሪ ሚገጥመዉን ነበር ምያስተሚሩት‼️
~💎💎~~~~
📜عن أبي هريرة "رضي الله عنه" أن أعرابيا أتى النبي ﷺ فقال دلني على عمل إذا عملته دخلت الجنة، قال تعبد الله لا تشرك به شيئا، وتقيم الصلاة المكتوبة، وتؤدي الزكاة المفروضة، وتصوم رمضان» قال والذي نفسي بيده لا أزيد على هذا فلما ولي قال النبي ﷺ من سره أن ينظر إلى رجل من أهل الجنة فلينظر إلى هذا»
📖 "متفق عليه"
📌⚠️ አቡ-ሁረይራ "رضي الله عنه" እንዳስተላለፉት ኣንድ ገጠሬ ሰዉዬ ነቢዩ ﷺ ዘንድ መጣ ና በሰራሁት ግዜ ጀነት ምገባበትን ስራ አመላክተኝ ኣላቸዉ ኢሳቸዉም እንዲ ኣሉት አለህን በብቸኛነት ትገዛለህ በሱ ምንም አታጋራ, የአምስት ወቅት ሶላት ግዜዉን ጠብቀህ ትሰግዳለህ, ግድ የሆነዉ የንብረት ሀቅ ዘካን በአግባቡ ታወጣለህ, ረመዷንን በትክክል ትፆማለህ, ኣሉት ሰዉዬዉም በዛ ነፍሴ በጁ ባለዉ አለህ ኢሚላለሁ በዚህ ምንም አልጨምርም ኣለ ወደ ቤት ሊሄድ በዞረም ግዜ ነቢዩ ﷺ ከጀነት ሰዎች የሆነ ሰዉ ሊያይ ያስደሰተዉ ይህን ሰዉዬ ይመልከት ኣሉ!!
📖 {{"ቡኻር ና ሙስሊም ተስማምተዉበታል"}}

👉ልብ በል ነቢዩ ﷺ ካስቀመጡለት ከይር ስራ ቅድሚያ ተዉሂድን ነዉ‼️
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

💎⚠️ተዉሂድ ተዉሂድ ስባል ቀስ በሉ ተረጋጉ ኡመትን አትበትኑ ይላሉ ምናልባት ተዉሂድን ማስተማር ኡመትን መበተን መስሎ ከታያቹህ ስህተት ነዉ ምክንያቱም ተዉሂድ ኣንድ ያደርጋል እንጂ አይበትንም
#ተዉሂድ አልቀበልም ያለ ሰዉ መገኘቱን ከሆነ በባጠል ላይ ነዉ ባጥል ና ሀቅ መቼም ኣንድ አይሆኑም ና ተዉሂድን ማስተማር ባጥል ና ሀቅን መለየት ነዉ ኢንጂ ኡመትን መበተን አይደለም።
#ኡመት መበተን ከሆነ ነቢዩ ﷺ ተዉሂድን በቅድሚያ በማስተማራቸዉ ኡመትን በትነዋሉን⁉️
ወላሂ አልበተኑም ይልቁንም በተዉሂድ ኣንድ አደረጉዋቸዉ {{{አዉስ}}} ና {{{ከዝረጅን}}} ሳይቀር በተዉሂድ ኣንድ አደረጒቸዉ‼️

🔺ቅድሚያ ለአኽላቅ ምትሉን ከሆነ አኽላቅን አልተረዳቹም እንጂ የአኽላቅ ቁንጮ ና መሰረት
#ተዉሂድ ነዉ ተዉሂድ ሳይስተካከል የአኽላቅ መስተካከል ዬለም‼️

⚠️📌ኢናንተ ኡማዉን ጎዳቹ እንጂ አልጠቀማቹም ቀስ በሉ አኽላቅ ይቅደም ባጥልን አታፊርሱ ኢያላቹህ ባላቹበት ኡማዉን ወላሂ ምንም አልጠቀማቹም ለኡማዉ አላዘናቹም ይልቁን ጨከናቹ ኢንጂ የኡማዉ አዛኝ ነቢዩ ﷺ ስላዘኑ ነበር ቅድሚያ ተዉሂድ ምያስተሚሩ የነበረዉ ከሁል ነገር‼️
በፊት ቅድሚያ ለተዉሂድ ስጡ አልያም ለኡማዉ አላዘናቹም ሽርኽ ቢድዓ ኢየሰራ ኖሮ ነገ ጀሀነም መግባቱ አያሳዝናቹም❓ ታዳ ከጀሀነም መንገድ ዉጣ ተዉሂድ ያዝ ሽርኽ ተዉ ማለት ጭካኒ ነዉ ወይስ ኢዝነት⁉️
#ሙሉጭ ያለ ጭካኒ ቀስ በሉ ሰዎችን አትንኩ ማለት ነዉ እንጂ ተዉሂድን ማስተማር ጥርት ያለ እዝነት ነዉ‼️

⚠️ቀስ በል ኢያላቹህ ሰዎችን ባሉበት ከተዋቹህ ለሰዎች አላዘናቹም ለሆዳቹህ ለጥቅማቹህ ነዉ ሰዎች በሽርኽ ባሉበት ቀስ በሉ ኢንረጋጋ ማለት ይህ ለሰዎች ማዘናቹህ አስመሰላቹ አቀረባቹት እንጂ ኢዝነት አይደለም ይልቁንም ማታለል ነዉ ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል
"من غشنا فليس منا" رواه مسلم
ኢኛን ያታለለ ያጭበረበረ ከኛ አይደለም‼️
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

📌⚠️ያለ ተዉሂድ መቼም ጥሩ ኖሮ ዬለም ዱንያም አኼራም ስቃይ ይሆናል ይህ ከሆነ ካላቹበት ኡማዉን ማምታታት ተመለሱ ና ተዉሂድን በኡነት አስተሚሩ‼️
✍أبو يحيى ابن عبدالله السلفي حفظه الله
〰///〰〰///〰〰//〰〰


💎💎💎💎💎💎💎💎💎〰〰〰〰///〰〰〰

ወደቻናላችን  ➦ "ጆይን ብለው ይቀላቀሉ

arebgendamesjid" rel="nofollow">http://t.me//@arebgendamesjid

⚠️الدال على الخير كفاعله كما قاله النبي ﷺ

Читать полностью…

ISLAMIC SCHOOL 2

https://youtu.be/dlx3FOTajz4

Читать полностью…

ISLAMIC SCHOOL 2

https://youtu.be/o7fhfI8JRs8

Читать полностью…

ISLAMIC SCHOOL 2

https://youtu.be/4bUMiEuJkpU

Читать полностью…

ISLAMIC SCHOOL 2

‏قال أنس رضي الله عنه :

ما نظرنا منظرًا كان أعجبُ إلينا من وجهِ النَّبي ﷺ

صحيح البخاري
#شباب_عرب_غندى_مسجد

Читать полностью…

ISLAMIC SCHOOL 2

https://youtu.be/4rgpi3FukOE

Читать полностью…

ISLAMIC SCHOOL 2

https://youtu.be/cFuVOZ0hM2w

Читать полностью…

ISLAMIC SCHOOL 2

አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ!?

አላህ ላላቀው እና ለተከበረው የረመዳን ወር በህይወት አደረሰን አደረሳችሁ..! እያልን ወሩን የቁርአን ቲላዋ የዚክር እንዲሁም ኢባዳዎች በአጠቃላይ ትኩረት ተሰጥቶባቸው አብዘሀኛውን ግዜያችንን ከሚያሳልፉ ሰዎች አላህ ያድርገን። በዚሁ የረመዳን ወር አስመልክቶ በአረብ ገንዳ መስጂድ ዘወትር ከ 11:15 እስከ መግሪብ አዛን የሚቆይ የቁርአን ሀለቃ ይኖራል። በዚሁም ሀለቃ ላይ እርሶዎም ተጋብዘዋል። ብትገኙ ተጠቃሚ ይሆናሉ!

የአረብ ገንዳ መስጂድ ወጣቶች የቂርአት ዘርፍ የስራ ሂደት

Читать полностью…

ISLAMIC SCHOOL 2

ነገ ሰኞ ምሽት በዩትዩብ ቻናላችን ይጠብቁን!
Youtube.com/@Islamic_mindset1

Читать полностью…

ISLAMIC SCHOOL 2

ሁሌም ቢሆን ከሁለት ሚዛኖች ዉጪ ልንሆን አንችልም። ጧት ነግቶ መልሶ እስኪነጋ ድረስ ለራሳችን ፍፁም ታማኞች ነን አልያም ለራሳችን ፍፁም ውሸታሞች ነን! ፍፁም እውነተኛ ከሆን ልክ እንደ ሞት መሆናችን አይቀሬ ነው። እንዴት መሰላችሁ ሞት የቀመሰው እንጂ አያውቀውም, ሲነገር ቢሆን እንጂ...! እሱም ቢሆን አይገባንም! ስለሞት አንድ ሶሀባ የተናገረውን ነገር ላካፍላችሁ በዚሁ አጋጣሚ ...ሶሀባው ለልጁ በሞት ላይ ሳለ ሲገልፅለት" ልጄ ሞት አይገለፅም ግን እኔ ልግለፅልህ... በአንገቴ ላይ ተራራው የተጠለቀልኝ ያህል ይሰማኛል፤ ከውስጤ እሳት የተቀጣጠለ እንደሆነ ይታወቀኛል፤ በግድ እየጎተቱ በመርፌ ቀዳዳ ላይ እንድሾልክ ሲያስገድዱኝ ያክል ሊያሾልኩ ይታገላሉ..እመነኝ ልጄ ከሞት በላይ መራር ነገር የለም!"ነበር የተባለው!..ወደ አጀንዳችን ስንመለስ እውነትም ልክ እንደ ሞት መራር ናት።የቀመሳት እንጂ ስለ እውነት ያልኖረላት አያውቃትም! ስትከሰትም በዱንያ ላይ ብልጭልጭ አይደለችም፤ግን ትከብዳለች ልክ እንደ ሞት...እውነተኛ ሰውም ለውሸታም ሰዎች ከባድ ነው! እንደዚህ ካልሆን እኛ ውሸታሞች ነን ልክ እንደምንኖርባት ህይወታችን..! ዛሬ ኖርን ስንባል ነገ ሞተ ተብሎ ወደ ባዕድ እንደምንቀየረው..ሁሌ በህይወት ያለን ይመስለናል ህይወት ኖሮን ስንኖር! ለዚህ ነው "የሰው ልጆች በዚህ አለም ሲኖሩ ልክ እንደ ህይወት ውሸታም ናቸው፤አልያም ልክ እንደ ሞት ፍፁም እውነተኛ ናቸው!" ያልኩት....

...........ጀዛኩሙሏህኸይረን!............
t.me/@mind_islam
Instagram.com/@islamic_mindset_official
Youtube.com/@islamic_mindset1
tiktok.com/@islamic_mindset1
Fb.com/@huseros

Читать полностью…

ISLAMIC SCHOOL 2

በአዕምሯችን ማዕከል ውስጥ የሆነን ሰው ፍፁም ከእንከን የጠራ የሰውነትን ጥግ የተላበሰ እናም የሱን ህይወት በአዕምሯችን የምንቀርፀው ሰው አለ።ይህ ሲሆን ብናውቅም ባናውቅም ማለት ነው! ይህ የህይወት ተምሳሌት ይባላል። ይህ ተምሳሌታችን ብልሹ ሲሆን የህይወት ምሳሌያችን ሙሉ በሙሉ የተበከለ ይሆናል። ታዲያ ያኔ ራሳችንን ከምሁርነት ደረጃ ሳንወርድ ስራችን ተቃራኒ እውነት ይሆናል።በዚህ ሚዛን መሰረት ሙስሊሞችም ነብዩ ሙሀመድን የህይወት ተምሳሌት ሲያደርጉ በቅፅበት ተንቀሳቃሽ ቁርአን መሆናቸው አንቀሬ ይሆናል..ልክ አኢሻ ረ.ዐ ነብዩን ሰ.ዐ.ወ እንደገለፀቻቸው!..
የህይወት ተምሳሌታችን ማን ይሆን!🤔



t.me/@mind_mind
tiktok.com/@islamic_mindset1
Youtube.com/@islamic_mindset1
instagram.com/@islamic_mindset_official

Читать полностью…

ISLAMIC SCHOOL 2

https://youtu.be/xcBfGqFI1g4

Читать полностью…

ISLAMIC SCHOOL 2

✍ እስልምና በአራት አይነት ሰወች ጉዳት እየደረሰበት ነው

1 ባወቁት በማይሰሩት

2 ባላወቁት ነገረ በሚሰሩት

3 የማያውቁትን ነገር በማይማሩት እና

4 ሰወችን እንዳይማሩ በሚከለክሉት
          
♡ㅤ     ❍ㅤ         ⎙ㅤ       ⌲ 
ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ      ˢᵃᵛᵉ      ˢʰᵃʳᵉ
arebgendamesjid" rel="nofollow">http://t.me//@arebgendamesjid

Читать полностью…

ISLAMIC SCHOOL 2

◉የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል◉

➩◉ጥርጣሬን ➷ተጠንቀቁ ➷ምክንያቱም ➷ጥርጣሬ ከውሸት ➷ከቅጥፈቶች ሁሉ ➷የላቀው ነውና‼️
👉

Читать полностью…

ISLAMIC SCHOOL 2

የረሳነውን የሚያስታውሰን...ካለንበት እንቅልፍ የሚቀሰቅሰን...ልዩ ዳዕዋ እንደሚሆን ጥርጥር የለውም...!
በኡስታዝ ሰኢድ(ውርጌሳ)
ቻናላችንን #share በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ..
ቻናላችንንም subscribe በማድረግ የበኩሎዎን ድርሻ ይወጡ!
t.me//@arebgendamesjid

Читать полностью…

ISLAMIC SCHOOL 2

➾➾ኡበይ ኢብኑ ከዕብ አላህ መልካም ስራውን ይውደድለት

➡️ያ ረሱለላህ እኔ በእርሶ ላይ ሰላዋትን
      በጣም አበዛለሁኝ ከሰለዋት ምን
      ያህሉን በእርሶ ላይ ላድርግ ብዬ
     ጠየኳቸው
👉መልክተኛውም የፈለከውን ያህል አሉኝ"

➡️አንድ አራተኛውን ላድርገው እንዴ
    ብዬ አልኳቸው?

👉መልክተኛውም የፈለከውን ያህል
     ብትጨምርበት ግን የተሻለ ይሆናል
     አሉኝ"
   "

➡️እሺ ግማሹን ላድርገው አልኳቸው?

👉"መልክተኛውም የፈለከውን ያህል
     ብትጨምርበት ግን የተሻለ ይሆናል

➡️እሺ ሁለት ሶስተኛውን ላደርገው

👉 "መልክተኛውም የፈለከውን ያህል
      ብትጨምርበት ግን የተሻለ ይሆናል

➡️በቃ ሰለዋቴን ሁሉ ለእርሶ አደርጋለሁኝ
      አልኳቸው

👉መልክተኛውም ያኔማ ጭንቀትህን
.   ትገላገላለህ የሰራሀቸውንም ወንጀልህ
    ይማርልሀል ብለው አሉት።  .

📚 رواه الترمذي وأحمد.👉ምንጭ

‏اللَّهُم صَلِّ وسَـلِّم علَى نَبِينَا םבםב ﷺ

ሼር አድርጉ👇👇👇
arebgendamesjid" rel="nofollow">http://t.me//@arebgendamesjid
https://youtu.be/hHFSfgbGFfk
ቴሌግራም ቻናሉን ተቀላቀሉ👆

Читать полностью…

ISLAMIC SCHOOL 2

https://youtu.be/Z-ceOaAi_h4

Читать полностью…

ISLAMIC SCHOOL 2

https://youtu.be/av58hlyf5XM

Читать полностью…

ISLAMIC SCHOOL 2

عن عمرو بن العاص عن النبي ﷺ :

« من قَام بعشرِ آيات لم يُكتَبْ من الغافلين، ومن قَامَ بمائة آيةٍ كُتِب من القانِتين، ومن قام بألفِ آيةٍ كُتِبَ من المقنطرين ».

📜 سنن أبي داود

القانتين : أي اﻟﻤﻄﻴﻌﻴﻦ ﺃﻭ اﻟﺨﺎﺷﻌﻴﻦ.

المقنطَرين : ﺃﻱ: ﻣﻦ اﻟﺬﻳﻦ ﺃﻋﻄﻮا قِنطار ﻣﻦ اﻷﺟﺮ. ( هذا كناية عن عظيم الأجر ).

#شباب_عرب_غندى_مسجد
@arebgendamesjid

Читать полностью…

ISLAMIC SCHOOL 2

عن أبي ذر عن النبي ﷺ :

« أن ناسا من أصحاب النبي ﷺ قالوا للنبي ﷺ : يا رسول الله، ذهب أهل الدُّثُورِ بالأجور، يصلون كما نصلي، ويصومون كما نصوم، ويتصدقون بفضول أموالهم، قال : أوليس قد جعل الله لكم ما تصدقون؛ إن بكل تسبيحة صدقة، وكل تكبيرة صدقة، وكل تحميدة صدقة، وكل تهليلة صدقة، وأمر بالمعروف صدقة، ونهي عن منكر صدقة... ».

📜 صحيح مسلم
#شباب_عرب_غندى_مسجد

Читать полностью…

ISLAMIC SCHOOL 2

https://youtu.be/OX2CUfJk7xY

Читать полностью…

ISLAMIC SCHOOL 2

ድንቅ አባባል

ከመልካም ስራ የመጀመሪያው
   ክፉነትን መተው ነው።🍂

➲ ከአዋቂዎችም ከሞኝም ጋር አትከራከር። አዋቂ   
     ያሸንፍሃል፤ ሞኝ ደግሞ ያበሳጭሃል።

➲ የበታቹን የናቀ ግርማ ሞገሱን (ክብሩን) ያጣል።

➲ የእውቀት መጀመሪያ ዝም ማለት፤ ከዚያም መስማት፤
     የሰማውን መያዝ፤ ከዚያም መስራት፤ በመቀጠል
      ማሰራጨት ነው።
___


*መልካም ቀን*🌺
arebgendamesjid" rel="nofollow">http://t.me//@arebgendamesjid
🔗SHARE 🔗SHARE
https://youtu.be/hHFSfgbGFfk

Читать полностью…
Subscribe to a channel