ክፍል-1
አስተንትን! የተፈጠርከው ለማስተንተን እና የአላህን ተዓምር በጥልቅ የአዕምሮህ ባህር እንድትረዳ እና ብቸኛ ፈጣሪ መሆኑን እንድታምን ነው። ካላስተነተንክ ግን አላህ ትልቅ ሀብትህን ነጥቆሀል።ልታስብበት ይገባል..!
#አጫጭር_ማስታወሻዎች_እንዲደርሷችሁ_ቻናሉን_ጆይን_ያድርጉ።
#ቤተሰብ_እናብዛ
t.me/mind_islam
ጥሩ ነገሮች ሁሉ በህይወትህ ስታገኝ አላህ እንደሰጠህ አትርሳ።ነገር ግን እያንዳንዱ ችግር ሲፈጠርብህ ካንደ መሆኑን አስታወስ።ምክንያቱም አላህ ስለሚወድህ ከአኪራው ቅጣት ዱንያ ላይ ከወንጀልህ ነፅተህ መሄድን መርጦልሀል እና!
http:t.me/mind_islam
የእውነት ኢስላም ልብህ ላይ ሲቀመጥ አቋምህን ትለያለህ።ምክንያቱም ኢስላም መጀመሪያ የሚያስተምረው አንተን የእውነት የአላህ ባርያ መሆንህን እና በዚያው ላይ ፀንተህ እንድትቆይ የአቋም ሰው ማድረግ ነው። አቋምህን መርምር..!
http:/t.me/mind_islam
#ቤተሰብ_እናብዛ
#ሼር_በማድረግ
ማሰብ የሚችሉ ፍጥረታቶች ብዙ ናቸው። የሰዉን ልጅ የሚለየው ግን ባርነቱ ለአላህ መሆኑን በማወቁ እና በማሰቡ ነው። የአላህ ባርያ መሆንህ እየተሰማህ እና እያሳሰበህ ነው!?
http://t.me/mind_islam
#ሼር_በማድረግ
#ቤተሰብ_እናብዛ
ጥሩም ሆነ መጥፎ ነገር ሰራህ ሁለቱም ያልፋሉ።እስከዛሬ የሰራሀቸውን ስራዎች ዘወር ብለህ መመልከት ብቻ በቂ ነው። ልዩነቱ ግን ጥሩ ከሰራህ አላህ ዘንድ ምንዳህ ተቀምጦልሀል።መጥፎ ከሰራህ ግን እንደከሰርክ አምነህ ወደ አላህ ተፀፀት!..ብቸኛው አማራጭ ተውበት ነው።
http:t.me/@mind_islam
#ሼር_ይደረግ
#ቤተሰብ_እናብዛ!
አላህ በዚች ዱንያ ስትኖር ሙስሊም ካደረገህ እና በሂዳያ መንገድ ላይ ከሆንክ ከዱንያ ጥቅሞች ሁሉ በላጭ ጥቅም ሰጥቶሀል።የቀረው ያንተ ነው ራስህን በደንብ መርምር ..
የተሰጠህን በኢባዳ ማመስገን አልያም የተሰጠህን በክህደት ማጥፋት..!
mind_islam" rel="nofollow">http://t.me/@mind_islam
#ሼር_በማድረግ ሊንኩን ቤተሰብ እናብዛ!
አላህ ሰው አድርጎ ፈጠረን...ጤነኛ አደረገን..ከዚያም ሂዳያ ሰጠን እሱን ልንገዛ ዘንድ ከዚያም አልፎ ተርፎ የነብዩ ሰ.ዐ.ወ ህዝቦች አደረገን።ከዚህ በላይ አላህን አንድ ነገር ብቻ ነው መለመን የሚገባን..እሱም ልባችን ሳይቀየር ቀጥተኛውን መንገድ ይዘን ሞትን ማስተናገድ!
mind_islam" rel="nofollow">http://t.me/@mind_islam
ለዱንያ ባለን ጉጉት እና ፍላጎት መጠን ዱንያ ትከብድብናለች።ምክንያቱም አኪራን ስለማናስታውስ በዱንያ ከተጠመድን! አላህም የዱንያን ችግሮች ሁሉ አይናችን መሀል ያደርግብናል።ለዛ ነው ምንም ሳናጣ ችግረኞች የሆነው! ዱንያ ትቀል ዘንድ ብቸኛው አማራጭ አኪራን ማስታወስ ብቻ ነው።
http:t.me/@mind_islam
#ሼር_ይደረግ
"የጥፋት ተምሳሌት !" በሚል ርዕስ ወደናንተ የቀረበ ሲሆን በቁርአን ላይ የተጠቀሱ ጥፋቶችን በአጫጭሩ በመጥቀስ የኛ ዘመን ጥፋቶችን ለማሳየት ይጥራል።
http:t.me//@mind_islam
tiktok.com//@islam_mindset
instagram.com/@nura_husu
ሙሉ ቪዲዮውን በዩትዩብ ቻናላችን
።።።።።።።። እሁድ ቀን 8:00 ይጠብቁን! ።።።።።።።
ቀናቶች በነጎዱ እና ባለፉ ግዜ አላህ ላንተ የሰጠህ ቀነ ገደብ ወዳንተ እየመጣ መሆኑን ተረዳ! ብልጥ ከሆንክ ስንቅህን እንዴት ማዘጋጀት እንዳለህ ታውቃለህ!!!
/channel//mind_islam
#ሼር_ይደረግ
በዚች ህይወት ስትኖር ስኬትን ከፈለክ ተስፋ አትቁረጥ ይባላል። በዚሁ አስተሳሰብ መጪውን አኪራ የአላህን ፊት መመልከት እና ከጀነት ሰዎች መሆንን የምር ከመረጥክ በአላህ ራህመት ላይ ተስፋ መቼም ቢሆን እንዳትቆርጥ! ልክ መሽቶ ብርሀን መሬትን ሲያበራት ጨለማው እንደሚገፈፈው እርግጠኛ እንደሆንከው ሁሉ በአላህ ላይም እርግጠኛ ሁን እንደሚምርህ!..ነገር ግን አላህ ከሚያስቆጣው መራቅ ብቻ ፍላጎትህን ያረጋግጣል።
(ከሚምራቸው እና ከሚያዝንላቸው ባሮቹ እኔንም እናንተንም ያድርገን)
/channel//mind_islam
#ሼር_ይደረግ🤗
በጁሙዓ ለሊት እንዲሁም በጁሙዓ ቀን ይበልጥ ምላሳችሁ ሶለዋትን ከማውረድ እንዳትሰለች ..በህይወታችሁ ትለወጣላችሁ!
#ሶሉ_አላ_ሀቢብ
#አላሁመ_ሶሊ_አላ_ሙሐመድ
http:t.me/mind_islam
ለምን ተፈጠርኩ ብለህ ስትጠይቅ ምላሽ የምታገኘው በኢስላም ዉስጥ ብቻ ነው።ያ ግን የሚሆነው አንተ ትክክለኛ ሙስሊም ስትሆን ብቻ እና በሙስሊምነትህ ራስህን ስታምን መሆን ስትችል ብቻ ነው።
#አጫጭር_ማስታወሻዎች_እንዲደርሷችሁ_ቻናሉን_ጆይን ያድርጉ!
#ሼር_በማድረግ
#ቤተሰብ_እናብዛ
http;/t.me/mind_islam
ስለ ጥሩነት ብዙ ትርጉሞች ሲዘረዘሩ እንመለከታለን።ነገር ግን ጥሩነት ባጭሩ ረሱል(ሰ.ዐ.ወ) ያስቀመጡት ትርጉም ሁላችንንም ይገዛል።እርሱም ጥሩ ሰዉ ማለት ለቤተሰቦቹ ጥሩ የሆነ ነው።
http:/t.me/mind_islam
#ሼር_በማድረግ #ቤተሰብ_እናብዛ
ያንተ ደረጃ አላህ ዘንድ በአንድ ነገር ይወሰናል።እሱም አላህ የምተገብረውን ነገር እያየኝ ነው ብለህ ስታስብ አላህ ዘንድ ያለህን ደረጃ ራስህ መረዳት ትችላለህ። ከዚህ ነው አላህን መፍራት(ተቅዋ) የሚወለደዉ!
http://t.me/mind_islam
#ቤተሰብ_እናብዛ
#ሼር_በማድረግ
ሶላቶች አላህ እንደሚፈልገው ሳይሰገዱ ያልፋሉ..!
ሰኞ እና ሀሙስ ሳይፆምባቸው ያልፋሉ..!
ለሊቶች አላህን ሳንጠይቅባቸው ይነጋሉ..!
ቀናቶች ወደ አላህ ሳንመለስባቸው ይመሻሉ..!
ኢስላም ልባችን ሳይደርስ ሙስሊሞች ነን ማለታችንን ተያይዘነዋል..!
ነገር ግን አንድ እውነት አለ።..እሱም ረሱል(ሰ.0.ወ) አሁን እኛ እንደሆነው አልነበሩም! ራሳችንን መለስ ብለን ወደ ረሱል(ሰ.ዐ.ወ) ህይወት እናስገምግመዉ። ..ይጠቅመናል..አይጎዳንም!
http:t.me/@mind_islam
#ሼር_ይደረግ
አስታውስ...
አንድ ቀን አላህ ፊት ሆነህ ትጠየቃለህ አሁን የኔ ነው ብለህ በምትመፃደቀው ነገር። በምን እየተጠቀምክበት እንደሆነ አሁን ላይ በደንብ እርግጠኛ ሁን!
mind_islam" rel="nofollow">http://t.me/@mind_islam
ከታላቅ ሰዉ ንግግር መሀል ለማስተዋል ያህል እናድምጠው እስኪ..ሸይክ ሙሐመድ ወሌ አላህ ይዘንላቸው
http:t.me/@mind_islam
" የለሊት ሶላት ስድስት ወር ተከልክዬ ቆይቻለሁ። በአንዲት ወንጀል የተነሳ..!🥺
(
ሱፍያን አሰውርይ)
http:t.me//@mind_islam
የተፈጠርነው አሳቢ ተደርገን ነው። ማሰብ ስናቆም ለብዙ ሰዎች ለህይወታቸው ስጋት እንሆናለን ልክ አሁን እንደተፈጠረው በ#gaza #ፍልስጢን ..🥺
http:t.me//@mind_islam
ረሱልን ሰ.ዐ.ወ ከልቡ የሚወድ ሰለዋት ከማውረድ ወደኋላ አይልም።በተለይ በጁሙዓ ለሊት ጀምሮ የጁሙዓ ቀን እስኪያበቃ ምላሱ አታርፍም።
..ሶሉ አለ ነብይ..!
/channel//mind_islam
#ሼር_ይደረግ
በአላህ ላይ እርግጠኛ ሁን።ምክንያቱም አንተ በፍቃድህ ሳይሆን በርሱ ፍላጎቱ ነው የፈጠረህ! በዱንያ ላይ አላህ ፈጥሮህ ዝም ብሎ አይጥልህም! አንተ ግን እርግጠኛ ስለ አኺራህ የምታስብ ሁን ያኔ አላህ በብዛት እዝነቱን ይለግስሀል!
/channel//mind_islam