አንድ የማላውቃት ልጅ በቴሌግራም GM ብላ ላከችልኝ
እኔም በጣም ተናድጄ Tinb ብዬ መለስኩላት
ከዛ ምን ሆነህ ነው Good Morning ለማለት በአጭሩ ፅፌ ነው አለችኝ
ከዛ ቅሌቴ ገብቶኝ....
እኔም እኮ 'Tinb' ያልኩሽ (Temesgen inkelfam neberku banenku) ለማለት በአጭሩ ፅፌው ነው😜
ቫላንታይንስ ደይ ነው ብላ ያዙኝ ልቀቁኝ አላለችም🙊 #ማነሽ_የኔ_እህት ቫላንታይንስ ደይ እድሜያቸው ከ18-25 ለሆኑ ሴቶች ብቻ ነው😜 ከዛ በላይ የሆናቹ የእናቶችን ቀን ጠብቁ😂
••●◉●••
የሴት ልጅን ፍላጎት ማሟላት በጣም ከባድ ነው። ባንክ ዘርፈህ ብታመጣላት ለምን ዳሸን ባንክ ዘረፍክ ንግድ ባንክ ነበር የምፈልገው ትልሃለች🙊🙈🙉
Читать полностью…#ደስታህን_ቅርብ_ቦታ_ላይ_አስቀምጥ...!
💞ወንድሜ ደስታህ #ብር 💵 💶 ላይ ከሆነ ኪስህ ባዶ ሲሆን ይከፋሃል 😢😢
💗ደስታህ #የጠበስካት_ቺክ🙍 ላይ ከሆነ ስትጣሉ ሰላም ታጣለህ....😪😰
💁♂No one is a result of your happiness except your self...
•|| ረመዳን ሙባረክ 🤩
ዛሬ ጨረቃ መታየቷን ተከትሎ ታላቁ የረመዳን ወር በነገው ዕለት ጅማሮውን ያደርጋል። ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች መልካም የፆም ወር እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።
ረመዳን ሙባረክ🌙 !
@LOVLY_PICS
@LOVLY_PICS
‹‹ ብርሃን ጨለማን ያሸንፋል እንጂ ጨለማ ጨለማን አይገፍም፡፡ ጥላቻም በጥላቻ አይሸነፍም፡፡ ያን ማድረግ የሚቻለው #ፍቅር ብቻ ነው፡፡ ››
#ፍቅርን_አብዝቶ_ይስጠን ❤️
እንኳን ለኢትዮጰያ ውያን ኩራት ብሎም የጥቁር ህዝቦች ድል ለሆነው 128ኛ አመት የአድዋ ድል በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
ኢትዮጵያ ታፍራና ተከብራ ለዘልዓለም ትኑር።
💚 💛 ❤️
@LOVLY_PICS
#ልጅ: አባዬ ጓደኛዬ እኮ አንድ ቀኝ እጅ ብቻ ነው ያለው
#አባት: ሲያሳዝን አንደኛው ተቆርጦ ነው?
#ልጅ: አይ አንዱ ግራ እጅ ነው😜😜😜
አንዱ አባቱ Wi-Fi ሊያስገባ በማሰቡ ደስ ብሎት እጁ ላይ "አባቴ" ብሎ እንደተነቀሰው አባቱ ተመልሶ ሀሳቡን ሲቀይር የነቀሰው ልጅ ጋር ሄዶ...
ከፊት ቅዱስ ሚካኤል ጨምርበት😕
ማስተዋል እያዩን አሁን አግኝቼው
እኔ:- "አልምልም የሚለው ዘፈንህ ሀሳቡ በጣም ደስ ይላል ግጥም እና ዜማው የማነው..?"
ማስተዋል:- "ዜማው የኔ ነው ግጥ..."
እኔ :- "የምርህን ነው?
ማስተዋል:- "እናቴ ትሙት" 😞
ጃክ ለሮዝ ሲል ሞተ፣
ሮሚዮ ለጁሌት ሲል ሞተ፣
በዛብህ ለሰብለወንጌል ሲል ሞተ፤
ስለዚህ በህይወት ለመኖር ከፈለክ ብቸኛ ሁን😂
😘Happy non-valentine's day😘