ከቆዩት ስራዎቼ መሀል ይሄንን በ
አዲሱ YouTube channel ለቅቄዋለው
👇በዚ👇 ገብታቹ አዩልኝ አመሰግናለሁ።
https://youtu.be/gr8uS5w0Wn4
Anyone can make you smile, many people can make you cry, but it takes someone really special to make you smile with tears in your eyes.
#thoughts
When you feel like giving up because the world seems false, full of agendas, corrupt, brainwashed…remind yourself that you can be the change that inspires others to live more in line with truth and love.
#tips
Everyone has to start somewhere. And this start always begins with optimism. Negative attitude is not going to take you anywhere.
#motivation
ዓይኔን ጨፍኜ - እስከምከፍተው
ስንቱ ታሪክ ነው- የተከሰተው
አፌ ላይ ሳይደርስ -ያፈስኩት ቆሎ
ስንቱ ተተክሏል- ስንቱ ተነቅሎ
በፊት በር ሲዘልቅ -ብስራት አብሳሪ
በጓሮ ገብቷል -መርዶ ነጋሪ ።
እባብ በረረ- ያለ ልማዱ
እርግብ መሬት ላይ- ሲሳብ በሆዱ
ተአምር ምልቷል- በየ ሰከንዱ
ተአምር ፈልቋል -በየመንገዱ
አንዴ ከመላክ- አንዴ ከሴጣን
ለመደነቂያ -ጊዜ ነው ያጣን።
#በእውቀቱ_ስዩም
✍ @Lucky_lifez
#UPDATE
"ቴሌግራም በቀጣይ ወር መጨረሻ ወይም በፈረንጆቹ አዲስ አመት መጀመሪያ ክፍያ ሊጀምር መሆኑን በድጋሜ አረጋገጠ ክፍያውም ቴሌግራም ላይ በምንጠቀምባቸው ሰርጦች ( የቴሌግራም ቻናሎች) ሲሆን የቻናሎቹ ባለቤቶች እንደ ተከታይ ብዛታቸውና ዘውጋቸው ማስታወቂያ እየሰራ ለቻናሎቹ ባለቤቶች( Owners) ክፍያ ይፈፅማልም ነው ያለው
በአሁኑ ሰዓት ይህን ስራ ለማስጀመርና ለማሻሻል ሲባልም #Update እንዲደረግ የተጠየቀው
የቴሌግራም መተግበሪያችሁን #Update አድርጉት !
👇👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=org.telegram.messenger
https://apps.apple.com/ke/app/telegram-messenger/id686449807
#ሼር ይደረግ
@Lucky_lifez
The internet is great because it gives everyone a voice. It also sucks because it gives everyone a voice.
#thoughts
During a human biology exam, your brain knows the answers but it won’t tell you.
#thoughts
-
💡💡#ብልግና💡💡
በጣራራ ፀሀይ ሰው እየሰቀሉ
ጨለማ ሲያደርጉት ንጋቱን በሙሉ
ልክ እንደቢላጦስ
ከደሙ ንፁህ ነኝ ብሎ ሲደሰኩር
ሽህ ገዳይ ሸልሞ ንፁሀንን ሲያስር
እህቶች ለትምህርት በጫካ ሲቀሩ
እንዳልሰሙ ሁነው ያኔ እንዳልነበሩ
ዛሬ ግን ይሉናል
መበልፀግ ካማረህ ብልፅግናን ደግፍ
ሀገር ይቀጥላል ሬሳም ቢረግፍ
እኔ ደግሞ እላለሁ
ሀገር ማለት ሰው ነው እውነቱን ልንገርህ
ሰው በሞተ ቁጥር ሞታለች ሀገርህ
እና ሀገር ሳይኖር
የት ላይ ሁናችሁ ነው የምትበለፅጉት
በምንስ መብራት ነው አምፖል ምታበሩት
ይልቅ አስተካክሉት ስሙን እንደገና
ብልግና ይሻላል ሙቷል ብልፅግና
✍ @Lucky_lifez
"ምነው ቻናሉ ቀዘቀዘ ቀልድ ልቀቅ እንጂ" ለምትሉኝ በሙሉ... ቀልድ መፃፍ የምችለው ውስጤ ደስታ ሲኖር ነው !
ሀገሬ ሰላሟን አጥታ እኔ አልቀልድም !
-
#ስወድሽ 🌹
፡
የውልሽ ውዴ ሆይ ከዚ ሁሉ ፍጡር፣
እኔና አንቺ ብቻ በምድር ላይ ብንቀር፣
በራሳችን አለም በራሳችን ቅጥር፣
ብዬ ተመኘሁኝ በዝቶ የኔ ፍቅር፣
፡
ከምድር ጥግ ጫፍ ከሰማይ አፍላጋት፣
ለማንም ያልታየ ደግሞም ለነብያት፣
እኔ ልብ ውስጥ አለ እጅግ እልፍ ናፍቆት፣
፡
ቴዎድሮስ ገብርዬን ሚያምነውን ያህል፣
እኔ አምንሻለው ለስትንፋሴ ጣዖት የሆንሻት ይመስል፣
፡
ቃሎቼ ቢያወሩሽ አንቺ ማለት ለኔ፣
የናርዶስ ሽቱ ነሽ የመስዋዕት ከርቤ፣
፡
እኔ አንቺን ስወድሽ እልፍ ነው መዘዙ፣
አመዳም ተራሮች አብረቅርቀው ወዙ፣
፣
እኔ ነኝ የማውቀው ይብስ አንዳንዴማ፣
ናፍቆትሽ ሲያዞረኝ እንደ ክፉ ገልማ፣
እንኳን ሌላ ቀርቶ ራሴንም አልሰማ፣
፡
ብቻ የምነግርሽ እኔ አንቺን ስወድሽ፣
አለም ትቀናለች ምን ብዬ ልንገርሽ፣
፡
የፏፏቴ ድምፀት ይሁን ላንቺ ሆታ፣
ከአንደበት አልባው ከአለት እልልታ፣
ከተመረጡቱ ከፃድቃን ተርታ፣
ነፍሴ ታጥንልሽ ለፍቅርሽ ተገዝታ፣
፡
ፀሃይ ነሽ ለኔ አለም ሁልጊዜም አንዳንዴ፣
ቃል አይገልፀው ፍቅሬን እልፍ ነው መውደዴ፣
፡
ማህሌቱን ሲደግም ከአትሮኖስ ቆሞ፣
ስምሽን ቢያነሳው ቅር አይለኝ ደግሞ፣
፡
እንደ በተስኪያን ደጅ ግንባርሽን ስሜ፣
እንደ ቀሲስ መስቀል አንቺን ተሳልሜ፣
ብኖር እመኛለሁ አርጌሽ አለሜ፡፡
✍ @Lucky_lifez
@Lucky_lifez
Some people continue to invite blessings into their lives by simply choosing not to inflict pain on others – including those who have hurt them.
#thoughts