Kana TV በEthiosat ስርጭቱን ጀምሯል።
11545 | H | 30000
በቀጣይ የIslamic ቻናሎች የሚገቡ ይሆናል።
@Alexodish
@Alexodish
For +251924332523
+251916366019
በኢትዮሳት አዲስ ቻናሎች ዛሬም ጀምረዋል።
•ተፈላጊዎቹ International የዜና ቻናሎች
1)BBCW
2)CNN
3)ALJAZZERA
Tp-10985/H/45000
Ethio sat maserat kaflgu shashamne ena akbabewa @Taelalex
📲+251924332523
📲+251916366019
አሌክሶ ዲሽ ሻሽመኔ
መረጃ ኢትዮሳት!!!
1 ቀን ቀረው😯ኢትዮ ሳት
የኢትዮጲያ ብሮድካስተሮች ዘርፍ ማህበር እንዳስታወቀው ታህሳስ 22 2012 ቀድመው ከናይልሳት ስርጭታቸውን የሚቆሙትን ቻናል ዝርዝሮች አሳውቀዋል፡፡
እነሱም፡-EBS TV
Fana TV
Walta TV
ARTS TV
Ahadu TV
AfriHealth TV
OBS TV
Asham TV
Hagere TV
ስለሆነም ከታህሳስ 23 2013 ጀምሮ በናይልሳት እነዚህ ቻናሎች አይኖሩም!!!
📡📡Be Shashemeneና አካባቢዋ ያላችሁ ኢትዮ ሳትን ማሰራት ለምትፈልጉ ሁሉ
አስተማማኝ ጥገና ከሙሉ 🛠ዋስትና ጋር የምንሰጥ መሆኑን እንገልፃለን !!
የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
🖥🖥🖥🖥🖥🖥🖥🖥🖥🖥
👉👉የዲሽ ገጠማ እና ጥገና
👉👉ኢትዮ ሳት
👉👉አሞስ ስፖርት
👉👉ነፃ ኳስ
👉👉የመዝናኛ
👉👉የፊልም
👉👉Nat Geo wild .
👉👉DSTV
👉👉ማንኛውም መንፈሳዊ የቻናል
👉👉ቲቪ ቫርዝሽን እና ኢትዮሳት ባንድ ላይ ማሰራት ሲፈልጉ ይደውሉልን ባሉበት ቦታ ከች ብለን 101% ፅድት አድርገን እንሰራሎታለን!
#ጥራት መለያችን ነው!
#ነፃ የ ስፓርት ቻናል ፅድት አርገን እሰራለን ይደውሉልን💪💪
📡📡📡ፕሮፌሽናል Nini dish shashemene
Call📲09-38-48-02-88
ማንኛውም HD ዲኮደር መግዛት ከፈለጉ አሌክሶ ዲሽን አማክረው አሪፍ እቃ ከ ተመጣጣኝ ዋጋ ጋር ከ አሌክሶ ዲሽ ማግኘት ይችላሉ FREE DELIVERY ያሉበት ድረስ እናመጣለን!
🚗🚗🚗🚗🚗🚗🚗🚗🚗🚗🚗
🗣 @Taelalex
📲 +251916366019
📲 +251924332523
የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት: የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን እና የኢትዮጵያ ብሮድካስተሮች ዘርፍ ማህበር ከSES ሳተላይት ጋር ባደረጉት ስምምነት መሰረት በልዩነት ለኢትዮጵያውያን የቀረበው ኢትዮሳት የሃገራችን ብሮድካስተሮች የሚያሰራጩበት የሳተላይት መድረክ እንዲሆን ስምምነት መደረሱን ትናንት ታህሳስ 6, 2013ዓም በተካሄደ ጋዜጣዊ መግለጫ ገልፀዋል::
በዚህም መሰረት የሃገራችን የቴሌቪዥን ጣቢያዎች ስርጭታቸውን በልዩነት ለኢትዮጵያውያን ብቻ በቀረበው በኢትዮሳት የማስተላለፍ ጉዞ ታህሳስ 23፣ 2013ዓ.ም እንደሚጀምሩ እያስታወቅን፤ ተመልካቾች ዲሻቸውን ወደ ኢትዮሳት በማዞር የሃገራችንን ቴሌቪዥን ጣቢያዎች እና አለማቀፍ ቻናሎችን በከፍተኛ ጥራት እንድትመለከቱ ጥሪያችንን እናቀርባለን። ለዚህም በኢትዮሳት ስልጠና ያገኙ ወይም ባቅራቢያዎ የሚገኙ ሁነኛ ቴክኒሻኖችን በመጥራት በተመጣጣኝ ዋጋ ዲሽዎን ወደ ኢትዮሳት አንዲያዞሩልዎ ይጠይቁ። 0987846035
0988097141
ዛሬ በአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች የሚደረጉ ጨዋታዎች
🏴በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ
09:30 | በርንሌይ ከ ኤቨርተን
12:00 | ማን ሲቲ ከ ፍልሀም
02:30 | ዌስትሀም ከ ማን ዩናይትድ
05:00 | ቼልሲ ከ ሊድስ
🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ
11:30 | ፍራንክፈርት ከ ዶርትመንድ
11:30 | ፍራይብርግ ከ ሞቼግላድባህ
11:30 | ኮለን ከ ዋልስበርግ
11:30 | አርሚና ቢልፊልድ ከ ሜንዝ
02:30 | ባየር ሙኒክ ከ ሌብዚንግ
🇪🇸በስፔን ላሊጋ
10:00 | ሌቫንቴ ከ ሄታፌ
12:15 | ሲቪያ ከ ሪያል ማድሪድ
02:30 | አትሌቲኮ ማድሪድ ከ ሪያል ቫላዶሊድ
05:00 | ካርዲዝ ከ ባርሴሎና
🇮🇹በጣሊያን ሴሪያ
11:00 | ስፔዚያ ከ ላዚዮ
02:00 | ጁቬንቱስ ከ ቶሪኖ
04:45 | ኢንተር ሚላን ከ ቦሎኛ
🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1
01:00 | ሬንስ ከ ሊንስ
05:00 | ሞንፔሌ ከ ፔኤስጂ
Ninidish Ninidish
☑️Orbit | orbit | orbit ||
orbit 32inch
☑️Double screen የሆነ smart tv
Wifi አገናኝተው መጠቀም የሚችሉበት
በጣም አሪፍ Tv
8500birr
0987846035
🔥🔥Amos 4°W 10970 V 30000 HD ቻናሎች ላይ ኳሊቲው ቀንሶ የነበረ ቢሆንም አሁን ወደ መጀመሪያ ተመልሷል ይመቻችሁ ።
contact: @Taelalex
🗓ዕለተ ማክሰኞ በነፃ በአሞስ ስፖርት የሚደረጉ ተጠባቂ የUEFA Champions League ጨዋታዎች @Alexodish
⏰2:55 ማታ
ሉኮሞቲቭ ሞስኮ ከ ሳልዝቡርግ
ሻካታር ዶኔስክ ከ ሪያል ማድሪድ
🔘🔘🔘SUPER (UCL)
LIVE COVERAGE
Yahsat1A@52°E
✅ Varzish HD
✅ Football HD
✅ Watan 2 HD
✅ Hewad 50%
✅ Arezo 50%
Azerspace 45.1°E
✅CBC Sport
🔺🔺YES SATELLITE
📺LIVE 5STAR
📺LIVE 5GOID
📺LIVE 5LIVE
📺LIVE 5PLUS HD
📺LIVE 5SPORT (4K)
⏰5:00 ማታ
ሊቨርፑል ከ አያክስ
አታላንታ ከ ሜትላንድ
ፓርቶ ከ ማንችስተር ሲቲ
ኦሎፒክ ማርሴ ከ ኦሎፒያኮስ
አትሌቲኮ ማድሪድ ከ ባየር ሙኒክ
ቦ.ሞቼግላድባህ ከ ኢንተር ሚላን
Yahsat1A@52°E
✅ Varzish HD
✅ Football HD
✅ Watan 2 HD
✅ Hewad 50%
✅ Arezo 50%
Azerspace 45.1°E
✅CBC Sport
🔺🔺YES SATELLITE
📺LIVE 5STAR
📺LIVE 5GOID
📺LIVE 5LIVE
📺LIVE 5PLUS HD
📺LIVE 5SPORT (4K)
📡📡በሻሽመኔ አካባቢዋ ያላችሁ ማንኛውንም ዲሽ ማሰራት ለምትፈልጉ ሁሉ
አስተማማኝ ጥገና ከሙሉ 🛠ዋስትና ጋር የምንሰጥ መሆኑን እንገልፃለን !!
የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
🖥🖥🖥🖥🖥🖥🖥🖥🖥🖥
👉👉የዲሽ ገጠማ እና ጥገና
👉👉አሞስ ስፖርት
👉👉ነፃ ኳስ
👉👉የመዝናኛ
👉👉የፊልም
👉👉Nat Geo wild .
👉👉DSTV
👉👉ማንኛውም መንፈሳዊ የቻናል
👉👉ቲቪ ቫርዝሽን እና ኢትዮሳት ባንድ ላይ ማሰራት ሲፈልጉ ይደውሉልን ባሉበት ቦታ ከች ብለን 101% ፅድት አድርገን እንሰራሎታለን!
#ጥራት መለያችን ነው!
#ነፃ የ ስፓርት ቻናል ፅድት አርገን እሰራለን ይደውሉልን💪💪
📡📡📡ረድኤት ዲሽ ሀዋሳ
Call📲0924332523
Call📲0916366019
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ ለወዳጅ ዘመዶም ያጋሩ እናመሰግናለን!
@Alexodish @Alexodish
@Alexodish @Alexodish
ከ December 1 ጀምሮ ሁሉም የ Nilesat 7°W የአማረኛ ቻናሎች ቀጥታ ወደ Nss12@57°E (Ethiosat) አቅጣጫ መቀየር ይጀምራሉ......
ስለዚህም የዲሽ ሠሃኖትን ወደ ኢትዮ ሳት ማዞር የግድ ይሆናል!
ሻሽመኔ ላይ ኢትዮ ሳት አና ቫርዚሽ ለማሰራት ከፈለጉ 101% ፅድት አድረገን እንሰራሎታለን ።
አሌክሶ ዲሽ ሻሽመኔ
📲 +251924332523
📲 +251916366019
@Taelex
👁ሰበር ዜና👁
ABS 2 75°E SkySport እና BT Sport ቻናሎች በ KU-Band LNB ኢትዮጲያ ውስጥ በ 90 CM ዲሽ ጀምሮ መክፈት ጀምረዋል አዲስ አበባ በ 180 cm የዲሽ ሰሀን ነው የሚሰራው እነዚህን ቻናሎች የሚከፍቱ ብቸኞቹ ኢትዮጲያ ውስጥ ከሚሸጡ የሲቨሮች ውስጥ
🔥 LIFESTAR 9595
🔥 LIFESTAR 9090
🔥 LIFESTAR 9090 mini
🔥 LIFESTAR 9090 Diamond ናቸው።
12726 H 23330
👁አስደሳች ዜና👁
ለ LIFESTAR 8585 ረሲቨር ተጠቃሚዎች ዛሬ በምንለቀው አዲስ ሶፍትዌር ላይ Super Bolt IPTV አካተናል ይመቻችሁ ከ LIFESTAR ጋር ጉዞ ወደፊት
✅የአብዛኛው ሠው ጥያቄ ስለሆነው BISSKEY /የተቆለፉ ቻናሎችን የምንከፍትበት መንገዶች እነግራችዋለው
🔴➊ SUPER MAX 9300 ባለ 2ፍላሽ መሠክያ
🔵☞ የምንፈልገውን ቻናል ከፍተን በመቀጠል MENUእንነካለን ከዛን 8ቁጥርን አራት ጊዜ ስንጫን የመሙያ ሳጥን ይመጣልናል ከዛን ለምሳሌ የ VARZISH የምንሞላ ከሆነ 12340046ABCD0078 እንሞላለን ማለት ነው፡፡
🔴➋ SM 2425 HD,SM2350 Power Tech and SM 2560 Brilliant ,FT 9700 Diamond እና SM 9700 Gold Plus
🔵☞ የምንፈልገውን ቻናል እንክፈት በመቀጠል OK ስንነካ የቻናል ዝርዝሮች ይመጣልናል ከዛን ሪሞቱ ላይ ሰማያዊ በተን ስንነካ የbiss menuይመጣልናል okየሚለውን በመንካት ኮዱን ካስገባን በዋላ ሠማያዊ በተንን 2ጊዜ ስንነካ save ያደርግናል ማለት ነው፡፡
🔴➌ SM 9700 GOLD + CA HD
የፈለገንን ቻናል ከፍተን ሪሞቱ ላይ 9339 በመንካት ከሚመጡልን አማራጮች SSSP(twin) የሚለውን እንምረጥ ከዛን ቀይ በተንን በመንካት የቻናሉን ኮድ እናስገባና saveእናደርጋለን ከዛን ቻናሉ ራሱ ይከፍታል፡፡
🔴➍ SM 2550 HD CA MINI
በመጀመርያ ቻናሉን እንከፍታለን በመቀጠል ይህንን እንከተል MENU>CONDITIONAL>ACCESS>CA SETTING> KEY EDIT> BISS> PRESS OK ከዛን የበፊቱን ቁጥር አጥፍተን ADD(አረንጓዴ )በተንን እንንካ በመቀጠል ቁጥሩን ካስገባን በዋላ save እናደርጋለን፡፡
🔴➎ SM 9200 CA HD,SM2425 power plus,SM 9700 + HD
🔵ቻናሉን እንከፍታለን በመቀጠል slow በተንን እና አንድ ቁጥርን 4ጊዜ በመንካት patch menu active እናድርግ፡፡በመቀጠል page - የሚለውን ስንነካ አዲስ window ይመጣልናል ከዛን ቁጥሩን ከሞላን በዋላ save አድርገን ሩሲቨሩን አጥፍተን ስናበራው ቻናሉን ይበረግድልናል፡፡
🔴➏ Eurostar EB 9600,9200,9300
እነኚህ ሪሲቨሮች ላይ BISS ለማስገባት MENU እንነካለን ከዛን ሠባትን 4ጊዜ (7777) እንነካለን ከዛ biss የሚል ይመጣልናል ok ብለን እናስገባና save እናደርጋለን
🔴➐ IBOX 3030 HD
ይህ ሪሲቨር ሁለት አይነት አገባብ አለው
🔵☞ የመጀመርያው መንገድ
በlatest software ሪሲቨሩን upgrade እናደርጋለን በመቀጠል ሪሞቱ ላይ የኢንተርኔት ምልክት ስንነካ patch menu open ሲለን yes እንለዋለን ከዛን ከዚህ እንወጣና AB- የሚለውን ስንነካ የBISS KEY box መሙያ ይመጣልናል ከዛን ቀይ በተን ስንነካ መሙላት እንችላለን ማለት ነው ፡፡ከዛን ቻናሉ ይከፈለ፡ታል ማለት ነው፡፡ በዚህ ካልሆነ
🔵🔵☞ ሁለተኛው መንገድ
ሪሞቱ ላይ የኢንተርኔት ምልክት ስንነካ patch menu open ሲለን yes እንለዋለን በመቀጠል manualy key የሚለውን አማራጭ እንነካለን፡፡በመቀጠል ከላይ በኩል ከተደረደሩት ኪዎች ትተን የጎን አቅጣጫ በመንካት bisskey የሚል እስኪያመጣልን ድረስ እንሔዳለን ከዛን Add የሚለውን ቀይ በተን እንነካለን ከዛ 3መደብ ላይ ቢጫ በመጫን መሙላት ከዛን save እናደርጋለን ከዛን በመመለስ ፍሪኩዌንሲ symbol rate አስገብተን ማየት እንችላለን፡፡
🔴➑ CORNOT HD RECIVERS
ቻናሉን እንከፍታለን በመቀጠል ሪሞታችን ላይ ሠማያዊ በተን እንነካና KEY እናስገባለን ማለት ነው ፡፡
🔴➒ LIFE STAR 6060 & 8080
መጀመርያ የሪሲቨሮቹን ሶፍትዌር ከጫንን በኋላ የምንፈልገው ቻናል ላይ በማድረግ በቅድሚያ ሪሞቱ ላይ “F1+000” በመንካት patch menu active እናደርጋለን ከዛ ሪሞቱ ላይ “F1+333” በመንካት Bisskey ማስገባት እንችላለን፡፡
🔴➓ HD WORLD RECIVERS
የተቆለፈዉ ቻናል $ ላይ ማድረግ
ቀጥሎ ሪሞቱ ላይ { 0000 } አራት መንካት ኮዱን ምንሞላበትን ያመጣልናል Biss Key ዉን መሙላት ነው ።
🔴➊➊ LIFE STAR 4040
መጀመሪያ ምንከፍተዉ ቻናል $ ላይ ማድረግ ቀጥሎ ሪሞቱ ላይ { 0000 } አራት ግዜ መንካት ኮዱን ምንሞላበትን ያመጣልናል Biss key ዉን መሙላት ነው።
🔴➊➋ SM F18 HD RECIVER
በመጀመርያ የሪሲቨሩን ሶፍትዌር መጫን በመቀጠል PAGE - በመንካት BISSKEY ማስገባት እንችላለን ፡፡
🔴➊➌ GSKY V6 RECIVERS
🔵☞ በመጀመርያ የPOWER VU SOFTWATE መጫኑን ማረጋገጥ በመቀጠል MENU ገብተን CONDITIONAL ACCESS የሚለውን እነጫናለን ከዛን KEY የሚለውን BISSKEY እናገኛለን፡፡በመቀጠል ADD እንነካለን PROVIDER ID የሚለውን 65D እናደርግና ENTER ከመጡት አማራጮች ላይ የምንከፍተውኝ የቻናል ኪይ በማስገባት SAVE ብለን ENTER እንለዋለን ከዛ ቻናሉ ይከፍታል፡፡
🔴➊➍ LEG N24 - LEG A25 LEG H14 NURSAT 23500+
የምንከፍተው ቻናል ላይ FULL SCREEN ስናደርግ $CRAMBLE ሲለን ቀጥታ MENU ላይ BISS የሚለውን ሠማያዊ በተን ስንነካ ያመጣልናል ፡፡ከዛን ቀዩን ተጭነን ካስገባን በዋላ SAVE አድርገን እነወጣለን ከዛን ቻናሉ ይከፍታል ማለት ነው ::
🔴➊➎ LEG N24 +
🔵☞ ሪሞታችን ላይ BISS የሚለውን በመጫን ማስገባት እንችላለን፡፡
🔴➊➏ LIFESTAR 1000 -LS 2000- LS V6 -LS V7
🔵☞ ሪሞት ኮንትሮሉ የኮከብ ሎጎ ያለበት ባለ 1 FLASH ( USB ) ከሆነ አረንጓዴ በተንን ሲጫኑ BISSKEY ይመጣል ከዛን በማስገባት መክፈት ይቻላል፡፡
🔵☞ ለባለ ሁለት FLASH መሠክያ ላላቸው ደግሞ GO TO ተጭነው BISSKEY ማስገባት ይችላሉ፡፡
🔴➊➐ LTIGER HIGH CLASS V2
ሪሞታችን ላይ F1 በመጫን ከዛን 333 በመጫን ማስገባት እነችላለን
🔴➊➑ STAR GOLD MINI
🔵☞ MENU በመንካት ከዛን 999 ስንነካ BISSKEY መሙያ ያመጣልናል፡፡ኪውን በማስገባት ቻናሉን መክፈት እንችላለን፡፡
🔴➊➒ ALL FREE SAT RECIVERS
🔵☞ BISS KEY መሙላት የፈለግነውን ቻናል ከከፈትን በዋላ በቅድምያ MENU ላይ እንገባለን ከዛ CONDITIONAL ACCESS የሚል አማራጭ በመፈለግ ስናገኝ 6666 አራት ጊዜ በመጫን ስንነካ KEY EDIT የሚለውንጋር በመሄድ ADD ካልነን በዋላ የቻናሉን KEY ሞልተን EXIT በማድረግ እንጨርሳለን ማለት ነው፡፡
🔴➋0 LIFESTAR DUAL FLAS
LS 2350-LS 2425- LS 2020,3030,4040,LS 18HD ,LS 9300-LS 9200( ባለ ሁለት ፍላሽ የሚሠኩ )
🔵☞ GOTO የሚለውን በመንካት BISSKEY ማስገባት እንችላለን፡፡
🔴➋➊ LIFESTAR 8585,9090,6060,8080
🔵☞ በመጀመርያ ሪሞታችን ላይ F1 እና 000 እንጫናለን አዛን ACTIVE ሲሆንልን ከዛን በድጋሜ F1 + 333 ስንነካ BISSKEY ማስገብያ እናገኛለን ፡፡
🔴➋➋ TIGER E12 HD ULTRA RF
ይህ ሪሲቨር ላይ BISS ለመሙላት F1 በመጫን ከዛን ኮዱን በመሙላት መጠቀም እንችላለን፡፡
በረከት ዲሽ ሀዋሳ
#Update አሁን በደረሰኝ መረጃ መሰረት ጥር 13 ከናይል ሳት የሚወጡ ቻናሎች ዝርዝር ውስጥ
👉FANA TV
👉WALTA TV
👉ETV
👉OBN
👉OBS
ጥር 8 ነገ ጀምሮ በሶስት ቲቪ ጣቢያዎች በ13 እንደሚወጡ የማስተዋወቅ መልክት ያስተላልፋሉ
---------------⇣Nini-dish⇣---------------
@Ninidish software
@Ninidish_info
📲0938480288
📲0915615825
EBS Tv nile sat ላይ ስርጭቱን አቁሟል! ጉዞ ወደ ኢትዮ ሳት!🏃♂🏃🏃♀🏃♂🏃🏃♂
ሻሽመኔ ላላችሁ ማሰራት ለምትፈልጉ ይደውሉልን አስተማማኝ ስራ እንሰራለን!
🗣 @Taelalex
📲 +251924332523
👁አስደሳች ዜና ለኳስ አፍቃሪያን👁
EthioSat ( Nss 57°E) ላይ አዲስ የገቡ Horn Sport 2 (Bein Sport 2), Horn Sport 3 (Bein Sport 3), Horn Sport 4 (Bein Sport 4) የኳስ ቻናሎች ናቸው ድሮ ኳስ ሲያሳዩ የነበሩ ናቸው በ HD ረሲቨር ነው የሚሰሩት 10985 H 45000
!!ልብ ይበሉ ናይል ሳት ላይ ያሉት ሁሉም የሀገራችን ቻናሎች ሊወጡ 6ቀን ብቻ የቀረው!
💚ፈጥነው ወደ ኢትዮ ሳት መቀየር አለቦት ቫርዚሽ የምትጠቀሙ ከሆነ አንድ LNB እና (pin ×2) በመጨመር ኢትዮ ሳትን መጠቀም ትችላላችሁ ።
💛Amos ወይም OSN የምትጠቀሙ ከሆነ የግድ አንድ ሰሀን , አንድ LNB እና (pin ×2) መጨመር ይጠበቅባችዋል ።
❤️ከዚህ በፊት ናይል ሳት ብቻ የምትጠቀሙ ከሆነ ምን አልባት ሪሲቨራችሁ SD ከሆነ ወደ HD ትቀይሯላችሁ ምክንያቱም በSD ሪሲቨር የሚሰራው ለ6ወር ብቻ ነው። ከዚህ ወጪ ምንም ማውጣት አይጠበቅባችሁም!
📡📡አሌክሶ ዲሽ ሻሽመኔ አካባቢዋ ያላችሁ ማንኛውንም ዲሽ ማሰራት ለምትፈልጉ ሁሉ
አስተማማኝ ጥገና ከሙሉ 🛠ዋስትና ጋር የምንሰጥ መሆኑን እንገልፃለን !!
የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
🖥🖥🖥🖥🖥🖥🖥🖥🖥🖥
👉👉የዲሽ ገጠማ እና ጥገና
👉👉የመስመር ዝርጋታ
👉👉አሞስ ስፖርት
👉👉ነፃ ኳስ
👉👉የመዝናኛ
👉👉የፊልም
👉👉Nat Geo wild
👉👉DSTV
👉👉Bein Sport
👉👉ማንኛውም መንፈሳዊ የቻናል
👉👉ቲቪ ቫርዝሽን እና ኢትዮሳት ባንድ ላይ ማሰራት ሲፈልጉ ይደውሉልን ባሉበት ቦታ ከች ብለን 101% ፅድት አድርገን እንሰራሎታለን!
#ጥራት መለያችን ነው!
#ነፃ የ ስፓርት ቻናል ፅድት አርገን እሰራለን ይደውሉልን💪💪
📡📡📡አሌክሶ ዲሽ ሻሽመኔ
Call📲09-16-36-60-19
📲09-24-33-25-23
@Alexodish
@Alexodish @Alexodish @Alexodish
☑️gallaxy | gallaxy | gallaxy ||
Gallaxy 65inch
Full Hd
☑️Double screen የሆነ
በጣም አሪፍ Tv
38000 birr ብቻ
📲0987846035
✅ብዛት ያላቸውን ቴሌቪዥኖች ከእኛ ዘንድ ያገኛሉ
• የተሻለ quality | የተሻለ ጥንካሬ | ።
አድራሻ
0987846035
0988097141
አሁን ሀገራችን ላይ Gshare plus server የሚሰሩ ሪሲቨሮች ሞዴል ዝርዝር
♦️LEG
LEG M18
LEG H14
LEG N24 New
LEG N24 PRO
LEG N24 PRO IRON
LEG N24 N24+ PLUS
-----
♦️VANSTAR & SUPERSTAR
VANSTAR V8
VANSTAR V8 PLUS
SUPERSTAR V8
SUPERSTAR V8 PLUS
♦️LIFE STAR
LS 9200 Single flash
LS 9300 Single flash
LS 1000 Single flash
LS 2000 Single flash
LS 3000 Single flash
LS 4000 Single flash
LS 9200 GOLD
LS 9300 GOLD
LS 1000 GOLD
LS 1000 ++
LS 1000 ++ platinum
♦️KINGSTAR
KINGSTAR 7700
KINGSTAR 8800
KINGSATR 9900
➡Join @Alexodish
📩Contact @Taelalex
📲0924332523
1 CCCAM ACCOUNT ከኔ መግዛት ለምትፈልጉ ደንበኞቻችን ከታች ባሉት በሚገኝ ባንክ በመጠቀም ማስገባት ትችላላችሁ!
👉ንግድ ባንክ
አላሙዲን በሪሶ
1000238975364
CBE BIRR 0924332523
2 ብር ያስገባችሁበትን ደረሰኝ ፎቶ📸 አንስታችሁ በ ቴሌግራም @Taelalex ላይ መላክ
3 ደረሰኙ እንደደረሰን ወድያው CCCAM ACCOUNT እንልክሎታለን
@Taelalex
📲 0924332523
📡📡📡📡may be ከሕዳር 24 አማረኛ ቻናሎችን ከNliesat ይወጣሉ እየተባለ ስለሆነ Ethiosat ለማሰራት
ዝግጅ የሆናችሁ
🔵🔵HD ዲኮደር
🔵🔵60.90.180
Call 0924332523
0916366019 ALEXO SHASHAMNE
Football Hd የእንግሊዝ ፕሬምሊግ ማሳየት እንደሚጀምር ዛሬ በፌስብክ ገጹ ላይ አስቀምጧል። ከዛሬ ጀምሮ የሚካሄዱ ጨዋታዎችን ያስተላልፋል።
📺TV_Varzish
📡Yahsat 11785 H/V 27500
🔐Biss-key 01A03BDC20C16D4E🔓
🖥SID: 0005
📺Football HD
📡Yahsat 11785 H/V 27500
🔐Biss-key 12340046abcd0078🔓
🖥SID: 0008
የሚገርም ምርጥ Digital HD ሳተላይት ፋይንደር SKYDREAM SK8900 ዋው 1ኛ ፋይንደር ከ Findsat VF8600 የሚበልጥበት ነገር አለው ልዩነቱን በቪዲዮ ይጠብቁን።
Читать полностью…አስደሳች ዜና ከ LIFESTAR
✅ በአሁን ሰአት የ LIFESTAR ረሲቨሮችን እየተጠቀሙ ነው? መልስዎ አዎ ከሆነ ብዙ እናንተን የሚጠቅም ብዙ አዳዲስ ነገሮችን እየሰራን ስለሆነ 2013 አሪፍ እንደሚሆን ቃል እንገባልዎታለን።
✅ በአሁን ሰአት ምን አይነት ረሲቨር መግዛት እንዳለብዎ እያሰቡ ነው? መልስዎ አዎ ከሆነ ትክክለኛ ለናንተ የሚመጥኑ SD, HD, UHD ረሲቨሮችን አዘጋጅተንልዎታል በአቅማችሁ የምትፈልጉትን መርጣችሁ መግዛት ትችላላችሁ ሌላውን ነገር ለኛ ተውት ከናንተ የሚጠበቀው ቻናላችንን መከታተል ብቻ ነው ።
✅ በአሁን ሰአት ከ LIFESTAR ረሲቨሮች ውጪ ገዝተው እየተሰቃዩ ነው እንግዲያውስ ጤንነቶ ይበልጥብዎታል ይገላገሉት እና ዘመናዊዎቹን የ LIFESTAR ምርቶች ገዝተው ይጠቀሙ።
ከ LIFESTAR ጋር ጉዞ ወደፊት..............
@Alexodish @Alexodish
@Alexodish @Alexodish