ዳቦ እና ጨውን አብሮህ የበላ ሁሉ ወዳጅህ አይደለም… !
#ምን አልባት ተርቦ ይሆናል‼️‼️
─━━━━❤️⊱✿⊰❤️━━━━━─
4 any comment👇
@diyuu668
Join plus share👇
@makdaget
ጥንካሬ ያገኘሁት ክብደት በማንሳት ሳይሆን ገፍተው ሲጥሉኝ እራሴን በማንሳት ነው። ብዙ ጊዜ ጥሩ ስትሆን ሰዎች ገፍተው ይጥሉሀል! ቢሆንም ተነስ በነሱ መንገድ አትሂድ! መልካም ሁን በፍቅር አሸንፋቸው! በፍቅር ሲመጡ ደግሞ በተራህ ተሸነፍላቸው።❤❤
@diyuu668
🌺ሁሉም ሊሆን በጊዜ⏰ ደሞ የምን ትካዜ 😔
ልደረ እንጂ ዉዬው ይመስገነው 🙏ብዬው
part ~2
Čover ~By @makdaget
👇👇👇 👇👇👇
@diyuu668 @diyuu668
💜 ጨረቃ ላይም ሆነ ኮከቦቹ ላይ
መድረስ ባልችልም‥ ነገር ግን
ወደነሱ በመመልከት መደሰት እችላለሁ
๏ አንድ አንድ ውብ የሆነን ነገር ወድጄ
ለማግኘት የሚከብዱኝ ነገሮችም
እንዲሁ ናቸው‥ ወደነሱ መመልከቱ
ያስደስተኛል ።
─━━━━❤️⊱✿⊰❤️━━━━━─
4 any comment👇
💌 @diyuu668
Join plus share👇
@makdaget
kalye yne fkr Betam Yekrta am being late😍😍😍
Idk where to start ....my cutie my sakita❤❤❤i love you so so much 🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭Happy Womb escaping day🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂Thank you for being by my side🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰HAPPY BIRTHDAY TO YOU
💧'በህይወት ውስጥ ከባዱ ነገር የሚፈልጉትን ማጣት ነው፤ ከሁሉም ነገር በላይ እጅግ ከባዱ ነገር ግን የሚፈልጉትን አግኝቶ ማጣት ነው' ይለናል በርናርድ ሾው የተባለ ደራሲ። እጃችንን ላይ የሌሉን ነገሮች ወይም የጎደሉንን ጉድለቶች በማሰብ ጊዜ የምናጠፋ ከሆነ ያገኘናቸውንም ልናጣ እንችላለን። የቆጡን አወርድ ብላ የብብቷን ጣለች ይባል የለ፤ በዚህ አለም በነፃ ያገኘናቸው ነገሮች ብዙ ናቸው እነሱን አስበን ተመስገን ማለት አንርሳ::
አፑስቶ ቀን ተመኘውላቹ ✌️🔥
@makdaget 👍
👤 ሰዎች ጠንካራ ጎንህን ቀለል አርገው ይነግሩህና ስለ ደካማ ጎንህ ግን ጫን አርገው ሰፊ ጊዜ ወስደው ይነግሩሀል። እህቴ ሰዎች የሚሉሽን ሁሉ ከሰማሽ መቼም ደስተኛ አትሆኚም፤ የሚጠቅምሽን ብቻ መርጠሽ ስሚያቸው። እነሱ የሚነግሩሽ ስለሚያስቡልሽ ወይም በቅንነት ይሆናል ሳያውቁት ግን ህልምሽን ወደ ጥልቅ ጉድጓድ ቆፍረው እየቀበሩት ነው።
ስለዚህ ሁሌም አንድ ነገር ማስታወስ አለብን 'ታላቅነት የሚፀነሰው ሌሎችን በመስማት ነው፤ የሚወለደው ግን ራስን በማድመጥ ነው።'
ራስህን አድምጥ! ራስሽን አድምጪ።
ማራኪ #ሰኞ ተመኘውላቹ🤙🔥
@makdaget
እንደ ራሴ አርጌ እኔ እነዲህ ስወድሽ😘 አትራቂ ካይኔ👀 ስፈልግ አልጣሽ😇
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@makdaget 🦋
══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══
@diyuu668 @diyuu668
በዝምታችን ውስጥ
ኡኡታ አስቀምጠን
መተንፈሻ ቃላት
መግለጫ ሆሄ አ'ተን
ዝምታችሁ ያምራል
የሚለን ሰው ካለ
በዝምታችን ውስጥ
ሌላም ዝምታ አለ።
✍ #ማኪ
@makdaget / @makdaget
JOIN AND SHARE ┄┄┄┄┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄┄
📝📝✍ወዳጄ ......
ሰዉ ከሆንክ ሰዎችን አትናቅ። ሰው የፈጣሪ የእጅ ጥበብ ነውና። መውደድ ካልቻልክ አትጥላ ያለሰው ሰው አትሆንምና። ሁሉም ሰው መክሊት አለው። ልዩነቱ ግን የራሱን ዝንባሌ አለማወቁ ነው። ብዙ ሰዎች እየዳከሩ የማይሻሻሉት ቆም ብለው ዝንባሌያቸው ምን ላይ እንደሆነ ስለማያስቡ ይመስለኛል። ስለዚህ ሁሉም ሰው ነገሮችን የማከናወን አቅም አለውና አንናቅ።
"#የጊዜ_እንጂ_የሰው_ትልቅ_የለም" ማን ነህና ሰው ትንቃለህ። ከአፈር መፈጠርህን እረሳኸው። ብትንቅስ የት ልትደርስ የጊዜ ነገር አይታወቅም ጊዜ ተለዋዋጭ ነው። ከሰው ልጅ ይልቅ ጊዜ እጅግ ይበረታል። ጊዜ ይጥላል፣ጊዜ ያነሳል። የናከው ሰው በጊዜ ሂደት በልጦህ ሊገኝ ይችላል። ያወክ መስሎክ ሰዎችን ከናክ አንተ የምታውቃቸውን ባያውቁም የሚያውቁትን የማታውቃቸው ብዙ ነገሮች ስለሚኖሩ ራስህን ፍፁም አዋቂ አድርገህ አታስብ ሰው ከሰው ይማራልና ሌሎችንም ስማቸው
┄┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄
@diyuu668
ስትስቅ ዓለም አብሮህ ይስቃል!።
ስታዝን ግን ሀዙኑ የብቻህ ነው!።
የዚህ ዘመን ሰዎች ውበትህን እንጂ ሀሳብህን ለማድነቅ ጊዜ የላቸውም፤ እና የነብስህን ሰላም፣ የውስጥህን እረፍት በደመቀ ሳቅ አሙቀው እንጂ ለትካዜ እጅ አትስጥ።
እንደነገርኩህ "ስትስቅ ዓለም አብሮህ ነው የሚስቀው!
🌹❣🌹❣🌹❣🌹❣🌹❣🌹❣
@diyuu668
# ዝም ያለሁላ መናገር አቅቶት አይደለም!
#አንዳንዱ ዝም የሚለው እንዳይጎዳ ፈርቶ ነው!
#አንዳንዱ ደሞ መናገር መፍትሄ የለውም ብሎ ስለሚያስብ ነው!
#አንዳንዱ ደሞ በንዴት ግዜ ዝም ይላል ቢናገር ያን ሰው አጣለሁ ብሎ ስለሚያስብ!
- ከሁሉም ምርጥ ዝምታ የመረጠ ሰው ነው !
ግን
አንዳንዴ ዝምታ ያስንቃል
─━━━━❤️⊱✿⊰❤️━━━━━─
4 any comment👇
💌 @diyuu668
Join plus share👇
@makdaget
🌹ፍቅር ብቻ🌹
🎤አትማል🤦♀
የእኔ ፍቅር አትማል በክንቱ
ተደብቆ ለማይቀር እውነቱ
የምትምለው በገና ለገና
ጥርጣሬ ከእኔ መች መጣ ና
ልቤ አምኖሀል
አንዴ ልቤ አምኖሀል
ባገኘኸኝ ቁጥር ተው አትማል
🪴🌹ከወደዱት አጋሩ🌹🪴
⚡️ @makdaget ⚡️
💔የምታጣው ያገኘኸውን ነው። የምታገኘው የሚሆነውን ነው። ሆኖ ካልተገኘ፣ ሳታገኘው አታጣውም! ትርፉ ሳታገኘው ያጣኸው ላይ ተስፋ መቁረጥ ነው።🥀
━━━━━♥️✦🌹✿🌹✦♥️━━━━━
♥️•═••• •••═•♥️
༒︎༆ @makdaget ༆༒︎
,,,,,🌹❣🌹❣🌹❣🌹,,,,,
💌─━━━━💓⊱✿⊰💗━━━━─ t.me/makdaget
ቢያስቁኝ አልስቅም 😔 ብጠይቅ መልስ የለኝ 🤷♀ከአንተ ሌላ ወሬ ቀልድም ቢነግረኝ 😉❤️
@diyuu668 🦋 ══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══
@makdaget @makdaget
🍃🌹🍃🌹🍃
🌞ጥዋት ስትነሳ ብሩህ
ቀን ይጠብቅሀል 💓. . . አዲስ
ብርሀን ከትናንት💞 ወደ
ዛሬ ሲያሻግረን አዲስ
ተስፋን ሰንቀን . . . 💐በትናንት
ትዝታ በነገ ተስፋ ዛሬን እንኖራለን🌹 . . .
🥰❤️
Join 👇&share
✨✨✨✨✨✨✨
💽 JOIN US @makdaget
😍ማነው ያስተማረህ እንዲ ያለ ጥበብ
🙌በእጅ እየነኩ በጤና መሰብሰብ💋
Makiye❤️❤️❤️
@makdaget join 4 more covers🔶🔶🔶🙏🙏🔮🔮
ያልተዘመረለት💔መለያየት
እኔ ና አንተን ያዘለ እዉነት
💔ግን ማንም ያልሰማት
የመለያየት አባዜ ዉሸት💔
አለ ከኔ ና ካንተ የልብ አንደበት💔
በመለያየት ዉስጥ የተቀኝናት❤️
.........ታይታ አልባ ትይንት❤️
@makdaget / @makdaget
JOIN AND SHARE ┄┄┄┄┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄┄
💙ጓደኝነት ዋጋ የሚኖረው ስትውደው ብቻ የሚውድህ ሳይሆን 😂ስትደስት ብቻ አብሮህ የሚሆን 😏ስትጠላውም ከጥላቻ ስሜት አልፎ ይቅር🙏የሚልህ ሲከፈህም😟 አብሮህ የሚሆን ነው፡ 😒ግን ምን ያደርጋል ሁሉም የራሱን ስሜት ብቻ የዳምጣል 😂ስትደስት አብሮህ ይሆናል ሲከፋህ ትቶህ ላሽ ይላል... ግን ምንም ቢሆን ሁልጊዜም አንት ለስዎች 👨👨👧👦መልካም ሁን 😉ፈገግታህን አትንፈጋቸው፡፡ ምናልባት አምላክ ከነሱ የተሻለ ስላንተ የሚጨነቅና የሚያስብልህን 👍ጓደኛ👫 ይስጥህ ይሆናል😍፡፡
@diyuu668
ግዜ ስጠኝ....የምር አፍቅረኝ.....ተንከባከበኝ.....ሁሌ ለኔ ያለህን ፍቅር በቃል ብቻ ሳይሆን በተግባርም ጭምር አሳየኝ.....ከሚያስጠሉኝ ነገሮች ራቅ......ያኔ አለም ላይ አንተ ብቻ እንደቀረክ ያህል አድርጌ እወድሀለው😍ከማንም ጋርም አላወዳድርህ.....
Читать полностью…