mamila_app | Unsorted

Telegram-канал mamila_app - MAMILA APP

1026

🏷 በጣም ጥሩ የሆኑ የpc & android app 🏷 ስለ social media Hacking 🏷 የኮምፒውተር ትምህርቶች 🏷 ተወዳጅ እና ምርጥ Web ጥቆማ 🏷 ጠቃሚና አዲስ TechINFØ መረጃ 🏷 ጠቃሚ የtelegram bot 🏷 በጣምጠቃሚ APP 🏷 አነዚህ ና ሌሎች ጠቃሚ ትምህርቶችን ያገኙበታል🇪🇹 cross promo @mamila74 📥GROUP @mamila_app_group

Subscribe to a channel

MAMILA APP

Hey! I've been using Cash App to send money and spend using the Cash Card. Try it using my code and we’ll each get $5. 11X8W8Z
https://cash.app/app/11X8W8Z

Читать полностью…

MAMILA APP

https://www.score808.com/



Live football የምታዩበት website

Читать полностью…

MAMILA APP

Dream by WOMBO
https://app.wombo.art/

Читать полностью…

MAMILA APP

https://play.google.com/store/apps/details?id=com.jeffprod.cubesolver

Читать полностью…

MAMILA APP

Youtube shorts $100,000,000 Fund እንደለቀቀ ይታወቃል ይሁን እንጂ እስካሁን ይህንን እድል መጠቀም የሚችሉት
Brazil, India, Indonesia, Nigeria, SA (South Africa), USA, UK, Japan, Mexico, Russia ብቻ ናቸው! YT TEAM እንዳሳወቀው ሌሎች ሀገሮችን በቅርቡ በማካተት update እንደሚያደርግ አሳውቋል!


JOIN | SHARE | S T A Y TUNED!❤

Читать полностью…

MAMILA APP

NINJA MOTER BY MAMILA
┈┈┈┈┈••●◉✮◉●••┈┈┈┈┈
ይህ app NINJA MOTER BY MAMILA ይሰኛል
┈┈┈┈┈••●◉✮◉●••┈┈┈┈┈
ይህ አፕ የሞተር ሳይክል ጌም ሲሆን በርካታ part ያለው ነው
┈┈┈┈┈••●◉✮◉●••┈┈┈┈┈
ይሄን game ለመጫወት online መሆን ይጠበቅቦታል online game ነው። Best online game ሰርተን እንለቃለን and inline ለመስራት በዝግጅት ላይ ነን😊
┈┈┈┈┈••●◉✮◉●••┈┈┈┈┈
መልካም ጨዋታ
Shear @mamila_app
Join @mamila_app
┈┈┈┈┈••●◉✮◉●••┈┈┈┈┈
Copyright app by for only @mamila_app admin
┈┈┈┈┈••●◉✮◉●••┈┈┈┈┈

Читать полностью…

MAMILA APP

ሰላም ሰላም ውድ የchannele ቤተሰቦች ለአንድ ወር ያክል acc delete ሆኖብኘ post ማድረግም ሆነ ጥያቄ መመለስ አልቻልኩም ነበር አሁን በሌላ account መጥቻለሁ



✳️ ብዙ ሰዎች የማያዉቋቸው የGSM ሞባይል ሚስጥራዊ ኮዶች!

1. ስልክዎ ሲደወልሎት ይህ ቁጥር አገልግሎት አልዋለም እንዲልላቹ ከፈለጋቹ! ወደ *21*900# ይደውሉ ወይም 1 ዲጂት በመቀነስ ወደ ራስዎ ስልክ ማድረግ! ለምሳሌ ስልክ ቁጥርዎ 0902****** ከሆነ ወደ *21*090215******# ይደውሉ ለማጥፋት ሲፈልጉ #21# ብለው ይደውሉ! ከላይ የተገለጸው በ900 ቦታ የፈለጉት ሌላ ትክክለኛ የስልክ ቁጥር ያልሆነም ማድረግ ይችላሉ!

➜ሁሉም ጥሪዎችና መልእክች ወደ ሌላ ቁጥር ዳይቨርት ለማድረግ ሲልጉ
*21*0144******# በ0144****** ቦታ የፈለጉትን የሞባይል ወይም መደበኛ
ስልክ ቁጥር ያስገቡ ቀድሞ ወደ ነበረበት ለመመለስ ከፈለጉ #21# ብለው ይደውሉ ማለትም ስልክዎ ዳይቨርት ከተደረገ #21# ሲደውሉ ወደ ኖርማል ይመለሳል ዳይቨርቱ ይጠፋል *#21#
ከሆነ ስልኩ ዳይቨርት ተደርገዋል ወይስ አልተደረገም የሚል መረጃ ይሰጠናል

2. ስልክዎ ቢዚ ብቻ ሲሆን ዳይቨርት ለማድረግ *67*የፈለጉትቁጥር# ብለው
ይደውሉ! ይህንን ዳይቨርት ለማጥፋት #67# ይደውሉ

3. ስልክዎ ካልተነሳ ብቻ ዳይቨርት ለማደረግ *61*የፈለጉትቁጥር# ይደውሉ! ይህንን ዳይቨርት ለማጥፋት #61# ይደውሉ

4. ስልክዎ ከኔትዎርክ ዉጪ ብቻ ሲሆን ዳይቨርት ለማድረግ *62*የፈለጉትቁጥር# ይደውሉ! ይህንን ለማጥፋት ሲፈልጉ #62# ብለው ይደውሉ!

5. ኮል ወይቲንግ አክቲቭ ለማደረግ ሲፈልጉ *43# ብለው ይደውሉ! ኮል ወይቲንግ ለማጥፋት ሲፈልጉ #43# ብለው ይደውሉ! ኮልወይቲንግ አክቲቬት መደረጉ ወይም አለመደረጉ ለማወቅ *#43# መደወል

6. ሲደውሉ ስልክ ቁጥርዎ እንዳይታይ ወይም በሌላ ቁጥር ተክተው ለመደወል
ሲፈልጉ #31#የሚደውሉት ቁጥር ከዛ መደወል
▫️አንዳንድ ስልኮች #31# ከተደወለ በኀላ የምንደውለውን ቁጥር እናስገባለን በእኛ አገር ኔትዎርክ ላይሰራ ይችላል

➥ሁላቹም ብትሞክሯቸው ጥሩ ነው

➲Forward , Like , Comment

#መረጃዎችን ለወዳጅዎ ያጋሩ።
@mamila_app

FAQ @mamila_app_group

Читать полностью…

MAMILA APP

📌 ለሳይበር ጥቃት የሚያጋልጡ የተሳሳቱ የሳይበር ደህንነት እሳቤዎች

ምንም እንኳን አሁን ባለንበት ወቅት ተቋማት ና ግለሰቦች ለሳይበር ደህንነት ከፍተኛ ትኩረት እየሰጡ ቢሆንም አንዳንድ ተቋማት ና ግለሰቦች ላይ አሁንም በሚስተዋሉ ቸልታዎች ከፍተኛ መጠን ያላቸው የ ሳይበር ጥቃቶች እየደረሱ ይገኛል።

📌 ከእነዚህ የተሳሳቱ የሳይበር ደህንነት አስተሳሰብ መካከል የሚከተሉት ዋነኞቹ ናቸው።

1⃣.ድርጅታችን አነስተኛ ስለሆነ የሳይበር ጥቃት ሊደርስበት አይችልም የሚል ዕሳቤ

2⃣.ድርጅታችን ምንም አይነት የሳይበር ጥቃት ስጋት የለበትም የሚል ዕሳቤ

3⃣.ፀረ-ቫይረስ ና ፀረ- ማልዌር ስለምንጠቀም ጥቃት ሊደርስብን አይችልም ፤የምንጠቀማቸው መከላከያዎች በራሳቸው በቂ ናቸው።የሚሉ ዕሳቤዎች

4⃣.የይለፍ-ቃላችን (password)በጣም ጠንካራ ስለሆነ ማንም ሊሰብረው ስለማይችል ለጥቃት አንጋለጥም።የሚሉ ዕሳቤዎች

5⃣.የተቋማችን የምንጠቀምበት የሳይበር ደህንነት ሲስተም ፍፁም ነው። የትኛውንም አይነት ጥቃት ይከላከላል ብሎ ማሰብ

6⃣.የሳይበር ጥቃት ሊመጣ የሚችለው ከተቋም ውጭ ብቻ እንደሆነ አድርጎ ማሰብ

7⃣.የሳይበር ደህንነት ስራ የኢንፎርሜሽን ኮሚዩኒኬሽን ክፍል ስራ ሰለሆነ እነሱ ይሰሩታል። ብሎ በማሰብ ጥንቃቄ አለማድረግ

8⃣.የሳይበር ደህንነት ስልጠናና ፍተሻ ለድርጅታችን ፣ለምንጠቀምበት ሲስተም አያስፈልገኝም ብሎ ማሰብ

#9.ለጥቃት ሊያጋልጡን የሚችሉ ነገሮችን በቀላሉ መለየት እንችላለን ብሎ ማሰብ

📝እርሶም ከመሰል የተሳሳቱ የሳይበር ደህንነት በመውጣት በራስዎ፣በተቋምዎ ና በሀገር ላይ ሊደርስ የሚችለውን የሳይበር ጥቃት ይከላከሉ።

ምንጭ :Information network security agency

Читать полностью…

MAMILA APP

ከ Instagram ላይ
ፎቶ እና ቪዲዮ Download
ማድረግያ Bot.
@InstaBot

Читать полностью…

MAMILA APP

#tech_life_hacks

👉Mathway.com ላይ ማንኛውንም የማትስ ጥያቄ ከነማብራሪያው ይመልሳሉ።

⚠️ ፈተና ላይ ብትያዙ እኛ የለንበትም ☠

Читать полностью…

MAMILA APP

Bilgates የሀይስኩል ተማሪ እያለ የኮምፒውተር ሲስተሙን በመስበር (Hack) በማድረግ ራሱን ብዙ ሴቶች ያሉበት ክላስ ለማስመዝገብ ሞክሮ ነበር። ምን ሊያደርጋቸው ነው ግን ???
🙊😁😁

Читать полностью…

MAMILA APP

#ነፃ_ኦንላይን_ትምህርቶችን_እንዴት_መፈለግ_እንችላለን

#ሼር_ይደረግ

የኦንላይን ትምህርት የሚሰጡ የተለያዩ ዌብሳይቶች ይገኛሉ። ከነዚህ ዌብሳይቶች መካከል coursera.org በጣም ታዋቂ ዌብሳይት ነው።

Читать полностью…

MAMILA APP

❓ቴሌግራም ማለት ምን ማለት ነው❓
📲ቴሌግራም ማለት ፈጣን መልእክት የመላላኪያ መተግበሪያ ሲሆን ከጫፍ እስከ ጫፍ ሚስጥራዊ በሆነ መንገድ ውይይት ማከናወን ነው የቴሌግራም ዋና አላማው! 🔗ቴሌግራም ለAndroid፣ለiOS፣ለWindows እና ለGNU (LINUX) የመሳሰሉ የቴክኖሎጂ ውጤቶች የተሰራ መተግበሪያ ነው! ይህ አፕሊኬሽን ለተጠቃሚዎች ይፋ የሆነው እንደ ፈረጆች በ2013 ዓ.ም ሲሆን የተሰራው በሩስያ ውስጥ ነው!
✔️የዚህን አፕ ተጠቃሚዎች መልዕክቶችን መላክ ፎቶዎችን፣ቪዲዮዎችን፣ኦዲዮን እና ማንኛውንም አይነት ፋይሎችን መለዋወጥ ይችላሉ!
✅እንደ ፈረንጆቹ አፕሪል በ2020 ዓ.ም ቴሌግራም ለአፍቃሪዎቹ ደስ የሚያሰኝ ነገር ይዞ መጥቷል! ሌላ መተግበሪያ ሳይጭኑ በቀላሉ በዚህ አፕሊኬሽን ብቻ በቪዲዮ ምስል መደዋወል እንዲችሉ ራሱን አድሶ መጥቷል! እንዲሁም ባለፉት ወራቶች ከ400++ ሚሊዮን በላይ ንቁ ተጠቃሚዎችን ማፍራት ችሏል!
Shear👉 MAMILA APP
$hear👉 MAMILA TECH

Читать полностью…

MAMILA APP

Call of duty -black ops past01

♻️type: pc

🔰Size :1.5 gb👇🏻

Читать полностью…

MAMILA APP

✳️Call of duty infinite warfare

♻️Type pc

🔰size : 1.5 gb

Читать полностью…

MAMILA APP

ቤት ቁጭ ብለው እስከ መቼ Tik-tok ያያሉ👊

በቀን እስከ 500 መስራት ከፈለጉ gamee app ን ያውሩዱ ና መስራት ይችላሉ


https://prizes.gamee.com/get/7joqvmwv

Читать полностью…

MAMILA APP

phone call waiting in ethiotele *43#

Читать полностью…

MAMILA APP

DreamStudio
https://beta.dreamstudio.ai/dream

Читать полностью…

MAMILA APP

.
Online ብር መስሪያ APP
.
አዲስ እና ፈጣን ስራ ነው በቀላሉ ሚከፍል ብቻ ሞክሩት እና ካልተመቻችሁ እኔ እቀጣለሁ ግን በርግጠኝ ነት ትዎዱታላችሁ በ 1 ሰው 2$ዶላር(110birr) ይከፍላል minimum 20$ ዶላር ነው ።
ተዎዱታላችሁ

በ paypal ነዉ ምከፍለዉ

በቤትዎ ሆነው ገንዘብ ማግኘት የሚችሉት clip claps ይጠቀሙ
የ tik tok ቪድዮ በማየት እና ጌም በመጫወት ብቻ ተከፋይ ይሁን

APPLICATION ለማግኘት👇👇👇👇

Let's play to win cash prizes! Join me on GAMEE.

https://www.gamee.com/get/48n32014

Читать полностью…

MAMILA APP

❇️ የሞባይል ስልክን #operating System አፕዴት የማድረግ ጠቀሜታው
===========================

✅ በፊት ከነበረው ሶፍትዌር በተጨማሪ #አዳዲስ ሶፍትዌሮችና መገልገያዋችን ያመጣል

✅ ሞባይሉ አንዳንድ የሶፍትዌር ችግሮች ካሉበት 'አፕዴት' አድርጎ ሲጨርስ የነበሩበትን ችግሮች #ያስተካክለዋል

✅ ሞባይሉ በፊት ከነበረው ይዘት በተለያዪ ነገሮች ለውጥን ያመጣል

⚠️ ማስጠንቀቂያ
▣ ሞባይል ስልክ 'አፕዴት' ከማድረጋችን በፊት ሊደረጉ የሚገባቸው ጥንቃቄዋች👇
➠ ሞባይሉ ትክክለኛ(Original ) መሆኑን ማረጋገጥ
➠ ሞባይሉ Root ያልተደረገ መሆን ይኖርበታል
➠ ሞባይሉ አፕዴት እያደረገ ባትሪ መነቀል የለበትም
➠ ባትሪ ከ50% በላይ ቻርጅ ሊኖረው ይገባል
በተጨማሪም ሞባይሉን እራሳችን አፕዴት ማድረግ ከፈለግን ጥሩ ፍጥነት ያለው
(WiFi internet ብንጠቀም ጥሩ ነው)

✳️ ሞባይሉ በ WiFi internet አፕዴት ለማድረግ👇👇
1. ከ WiFi internet ማገናኘት
2. Settings የሚለውን መክፈት
3. ወደ ታች በመውረድ About መንካት
4. Check for Updates መንካት
5. Update
በዳታ አፕዴት ማድረግ ብዙ ብር ይበላል።ስለዚህ በWiFi update አድርጉ።


◻️JOIN👉 @MAMILA_APP
#መረጃዎችን ላላወቁት እንዲደርሳቸው ሼር በማድረግ ተባበሩን↘️

Читать полностью…

MAMILA APP

#M_card_information
┈┈┈┈┈••●◉✮◉●••┈┈┈┈┈
ይህ app #M_Card_information ይባላል በማሚላ የተራው ይህ አፕ የተለያዩ ጥቅሞች ይሰጣል ከነዚህም ውስጥ የቴሌ ይሰጥ የነበረውን አገልግሎት በዚህ app ማገኘት ትችላለህ ለምሳሌ ወደ አፑ ስንገባ የተለያዩ buttons እናገኛለን የመጀመሪያው #button << ቀሪ ሂሳብ >> የሚል ሲሆን ጥቅሙም በስልኮ ላይ ያሉትን ቀሪ ሂሳብ እና package or mb ይነግረናል

📲Button 2 ደሞ ከቴሌ ብር ለመበደር የሚረዳን button ነው like 810 ማለት ነው

📲Button 3 <<805>>የሚል ሲሆን ጥቅሙም card ከነ አገልግሎት ወደ ሌላ ሰው ለማስተላለፍ የሚረዳ ነው

📲 Button 4 << 999 >>ይህ button ሜጋባይት package ለመግዛት የሚረዳን ነው። button ስትነኩት የተለያዩ አማራጭ ያመጣላቹሀል home page ላይ #ለጥቅል አገልግሎት
#አደይ አበባ ጥቅል
#መልካም ማለዳ ጥቅል
ከነዚህ በመጠቀም በአቅሞ የinternet and voice package መግዛት ያስችሎታል

📲Button 5 << 806 >>የሚለው ደሞ ብር ወደ ሌላ ሰው ለመላክ የሚጠቅም ነው button እንዲነካው ብር የምትልኩለት ሰው ስልክ ቁጥር ማስገባት ቀጥሎም የብር መጠን ከዛም ማረጋገጫ ይላኩት በመቀጠል ብሩን በትክከል ወደ ላኩለት ሰው ይገባል👍

📲Button 6 <<GIFT>> የሚለው ሲሆን ይህ button ለ developer 70Mb ማበረታቻ ለመስጠት ካሰቡ ብቻ ይንኩት❤️

📲የመጨረሻው button 7 <<About>> ነው ይህ button developer ለማናገር ለማገኘት ከፈለጉ ይጠቀሙበት።
app real ነው። መቶ% ይህን አፕ ሲጠቀሙ ከገንዘቦ ላይ ሰባራ ሳንቲም አይቆረጥም።
┈┈┈┈┈••●◉✮◉●••┈┈┈┈┈

Читать полностью…

MAMILA APP

~+ አዲስ ላፕቶፕ ሲገዙ ማገናዘብ ያለብዎ 6 ነገሮች. ~+
......ሼርርርርርር........
1, ምን ሊሰሩበት አስበዋል?
•ብዙ የሚፅፉ ከሆነ ኪቦርዱን ማየት ይገባል
•ጌም የሚያበዙ ከሆነ ግራፊክስ ካርዱንና ስፒከሩን ይመልከቱ
•ለቪዲዮ ቅንብር (editing or Engineering softwares) ከሆነ ከፍተኛ የፕሮሰሰር አቅም ፣ ትልቅ ሳይዝ ራም high. definition (HD) ስክሪን መኖሩን ያረጋግጡ

2, ለርሶ ትክክለኛዉን የስክሪን ሳይዝ ይምረጡ (13.3'' ,15.6'',17.3'')

3, የላፕቶፑን ስፔሲፊኬሽን በ ጥልቀት ይመርምሩ
•ፕሮሰሰር (intel core 2 dou, core i3, core i5, core i7 or AMD and others)
•ራም (ስንት እንደሆነ 1GB,2GB,3GB,4GB ..and above)
•ሀርድ ዲስክ (160 GB, 250GB, 320GB,500GB, 750GB and above)
•ዲቪዲ ወይም ብሉሬይ ድራይቭ (re-writable)

4, ባትሪ አስተማማኝ መሆኑን ያረጋግጡ።ይህ በጣም ወሳኝ ነው።ሊደራደሩበት አይገባም! 3 ሰአት እና ከዛ በላይ ቢሆን አሪፍ ነው።

5, የትኛው ኦፕሬቲንግ ሲስተም መሆኑን ያረጋግጡ። (windos7, windows8, windows10, mac, ubuntu, fedora and others)

6, አዲስ ከካምፓኒው እንደመጣ (brand new) ወይም በብልሽት ምክንያት ተመልሶ ካምፓኒው ገብቶ የተሰራ (Refurbished) መሆኑን ይጠይቁ!

Читать полностью…

MAMILA APP

✅ ጃክ ማ (Jack Ma)

➡️ Jack Ma ለሶስት ጊዜ ያክል ኮሌጅ ውስጥ ውጤት አልመጣለትም 30 ግዜ ለስራ አመልክቶ አልተሳካልለትም KFC ቻይና ለመጀመሪያ ግዜ ሲከፍት ከእሱ ጋር 24 ሰዎች ለስራ ተወዳድረው እሱ ብቻ እድሉን አጣ ለፖሊስነት አመልክቶ ከአመልካቾች ሁሉ እሱ ብቻ ተቀባይነት አጣ አሜሪካ ለሚገኘው ሃርቫርድ ዩኒቨርስቲ ትምህርቱን ለመቀጠል ጠይቆ ተከለከለ። በህይወቱ ውስጥ በጣም ብዙ ውድቀቶችን አስተናግዶዋል:: ግን ተስፋ ቆርጦ እጁን አጣጥፎ አልተቀመጠም።

➡️በ1994 ስለ ኢንተርኔት ሰማ። በ1995 ከትውልድ አገሩ ቻይና ወደ አሜሪካ ባጋጣሚ ያቀናል በዚህም ጊዜ በጓደኛው እርዳታ ስለ ኢንተርኔ ምንነት ማወቅ ቻለ። ከዚያም ኢንተርኔትን ላይ መጀመርያ የፈለገው ቃል "beer" የሚል ነበር። በዚህም ስለ ቢራ የተለያዩ መረጃዎችን ከተለያዩ አገሮች ያገኘ ቢሆንም ከአገሩ ቻይና ግን ምንም አይነት መረጃ ማግኝት አልቻለም። በዚህም ተበሳጨና ስለ ቻይና አጠቃላይ መረጃ መፈለግ ተያያዘ
አሁንም ውጤቱ 0 ነበር። በዚህም ቁጭት ከጓደኛው ጋር ሆኖ ሰለ ቻይና መረጃ የሚሰጥ ድህረ ገጽ ፈጠሩ፡፡

➡️ ድህረ ገጽ በተከፈተ በአምስት ሰዓት ውስጥ ከተለያዩ ቻይናዊያን የአብረን እንስራና እንተዋወቅ ጥያቄዎች ቀረቡለት። በዚህም ኢንተርኔት ላይ የተለያዩ አይነት ስራዎችን መስራት እንደሚቻል ተገነዘበ፡፡ እንደዚህ እያለ የአለማችንን ግዙፍ የE-Commerce ተቋም የሆነውን ALIBABA Group ለማቋቋም በቃ፡፡

➡️ አሁን በባንክ አካውንቱ ውስጥ 38.8 ቢሊየን ዶላር የተጣራ ተቀማጭ ያለው የአለማችን 33ተኛ ቱጃር

❤️SHARE AND SUPPORT❤️

Читать полностью…

MAMILA APP

#tech_life_hacks

💢የሆነ ሰው የተሳሳተ ስልክ ቁጥር እንደሰጠህ ከተሰማህ 🤔 መልሰህ በተሳሳተ መልኩ #ቁጥሩን አንብብላቸው ካስተካከሉህ ልክ ናቸው፤ ካላስተካከሉህ ግን 👊👊👊

Читать полностью…

MAMILA APP

#tech_life_hacks

💢Duolingo.com ላይ ገብታችሁ ኢታሊክ, ፍሬንች, ጀርመን, ስፓኒሽ ቋንቋዎችን መማር ትችላላችሁ።

Читать полностью…

MAMILA APP

Gmail #ሼር_ይደረግ

#Gmail ማለት ጎግል ከሚሰጣቸው ከ 50 በላይ አገልግሎቶች አንዱ የመልእክት ወይም የኢሜል መለዋወጫ አገልግሎት ነው፡፡

#Gmail ኢሜል በምትላላኩበት ግዜ ብዙ አማራጮችን ይሰጣል፡፡ በተለይ አፕዴት ካደረጋችሁት፡፡

#Gmail ከሚሰጣቸው የተለያዩ ጠቀሜታዎች መካከል የተወሰኑትን ላንሳላችሁ፦

1ኛ፦ Google Smart Compose Feature
አንዳንዴ ኢሜል እየፃፋችሁ ቀጥሎ የምትፅፉትን ዓ/ነገር ወይም ሃሳብ ሲጠፋባችሁ ጎግል ይረዳችሃል፡፡

Google Smart Compose Feature የሚል አገልግሎት እዛወ ጂሜል ላይ ታገኛላችሁ፡፡ ይህ አገልግሎት ዓ/ነገር ሲጠፋባችሁ ወይም ሃሳብ ሲጠፋባችሁ "እንዲህ ማለት ፈልገህ ነው " እያለ ቀጥሎ ሊመጣ የሚችለውን ዓ/ነገር ገምቶ ይሞላላችኃል፡፡

2ኛ፦ Schedule emails to be sent at a later date or time

ይሄ አገልግሎት ደሞ ለምሳሌ ከ 3 ቀናት በኃላ መላክ ያለባችሁ ኢሜል ካለና ነገር ግን በዛ ቀን ኢሜል ለመላክ የማይመቻቸሁ ከሆነ ለምሳሌ ሰርግ ቢኖርባችሁ ወይም ሌላ ነገር ቢኖርባችሁ ኢሜሉን ዛሬ ትፅፉትና ከሶስት ቀን በኃላ ለምሳሌ፡ቀኑ ሀሙስ በ12 ሰዓት ኢሜሉ ኢንዲላክ ስኬጁል ወይም ቀጠሮ ማስያዝ ይቻላል፡፡

3ኛ፦ ጂሜል ኢንተርኔት በማታገኙበት ጊዜ ወይም ኦፍ ላይን ስትሆኑም ጂሜልን መጠቀም ትችላላችሁ።

4ኛ፦ Confidential Mode: - ይህ በጣም ጠቃሚ የጂሜል አገልግሎት ነው፡፡
ለምሳሌ፡- የቢዝነስ ፕሮፖዛል፣ወይም የፊልም ድርሰት፣ወይም በአጠቃላይ ሚስጥራዊ መረጃዎች በኢሜል ልትልኩ ስትሉ ትሰጋላችሁ። ምክንያቱም የምትሉክት ሚስጥራዎ መረጃ የላካችሁለት ሰው ቢወስድብኝስ፣ወይም ፕሪንት አድርጎ ቢጠቀምበትስ፣ወይም ዶክመቱን ማየት ለሌለበት ሰው ቢሰጥብኝብስ..ወዘተ የሚል ስጋት ይኖራችኃል፡፡

ነገር ግን ጂሜል ላይ Confidential Mode ኦን ካረጋችሁ ሚስጥራዊ መረጃ የላካችሁለት ሰው ዶክምንቱን ፕሪንት ማድረግ አይችልም፤ ኮፒ ማድረግ አይችልም፣ወደሌላ ሰው ኢሜል አድራሻም ፎርዋርድ ማድረግ አይችልም፡፡

5ኛ፦የጎግል አካውንት ወይም የጂሜል አካውንት ስትከፍቱ ጎግል 15 GB Space ይሰጣችኃል፡፡

ምንማለት ነው፦ስልካችሁ ላይ የምትፈልጓቸው ፎቶዎች፤ቪዲዮዎች፤ዶክመንቶች ይኖራሉ፡፡እነዚህንና የመሳሰሉ ጠቃሚ ዶክምንቶችን የምታስቀምጡበት 15 GB የሚሆን መጋዘን ይሰጣችኃል፡፡ በነፃ እዚህ ማስቀመጥ ትችላላችሁ፡፡፤ ሰዎች ስልኬ ጠፋ…እኔ ስልኩ ይቅርብኝ ግን ስልኩ ውስጥ ያሉ ዶክመንቶች መጥፋታቸው ነው የሚያናድደኝ ይላሉ፡፡ ካሁን በኃላ ጂሜል አካውንት ከከፈታችሁ ከዚያ ዶክመንቶቻችሁን ወደ ጂሜል ሲንክ ማድረግ ነው፡፡ጂሜል አካውንት ካላችሁ ስልካችሁ ሲሰረቅ ሌላ ስልክ ስትገዙ ጂሜላችሁን ከፍታችሁ ሁሉም ዶክመንቶቻችሁን ማግኘት ትችላላችሁ።

ሌላው ሰዎች ስልክ ሲጠፋባቸው ስልካቸው ላይ ያሉት ኮንታክቶች አብሮ ይጠፋሉ፡፡ እና ብዙ ሰው ይቸገራል ።፡ ስልካችሁ ቢጠፋም ጂሜል አካውንት ካላችሁ እያንዳንዱ ኮንታክቶቻችሁ ጂሜል ላይ ማግኘት ትችላላችሁ።

ሁላችሁም የ Gmail አካውንት ዛሬውኑ ማውጣት አለባችሁ፡፡

#ሼር_ይደረግ

Читать полностью…

MAMILA APP

#ኦንላይን_ትምህርት_የሚሰጡ_ምርጥ_ዌብሳይቶች

#ሼር_ይደረግ

እድሜያችን 9 ይሁን 95 ኢንተርኔት ተዝቆ የማያልቅ ስፍር ቁጥር የሌለው እድሎችን ይሰጠናል፡፡ ከተጠቀምንበት፡፡

ትምህርትን በተመለከተ ኢንተርኔት ለተማሪዎች በጣም ብዙ የመማር እድሎችን ይዟል፡፡ከታሪክ እስከ ኮምፒውተር ሳይንስ የትምህርት ዘርፎች ላይ #ኦንላይን_ትምህርት የሚሰጡ #ዌብሳይቶች አብዛኛዎቹ ነፃ ናቸው፡፡

ከነዚህ #ኦንላይን_ትምህርት ከሚሰጡ #ዌብሳይቶች መካከል ታዋቂ የሁኑትን ላስተዋውቃችሁ፡፡

1ኛ፦Coursera.org

ይህ #Coursera ዌብሳይት ከ200 በላይ ዩኒቨርሲቲዎች ጋር በጋር የሚሰራ ምርጥ የኦንላይንተምህርት
ዌብሳይት ነው፡፡
ለምሳሌ፡፡ ILLINOIS university, Duke University, Google,University of Michigan,IBM, Imperial College London,Stanford,University of Pennslavania እና የመሳሰሉ ትልልቅ ዩኒቨርሲቲዎች ጋር በጥምረትና በጋራ የሚሰራ ዌብሳይትነው፡፡

o ከ3,900በላይ ኮርሶችና ስፕሺያላይዜሽኖች፤ከ13 በላይ ፕሮፌሽናል ሰርተፊኬቶች፤ ከ 20በላይ
የመጀመሪያ ድግሪዎች፤ ማስተር ትራክ ሰርተፊኬቶች ያሉት ነው፡፡

o በመጀመሪያ ድግሪ ከሚሰጣቸው የትምህርት ዘርፎች መካከል፡-

ComputerScience
Business
PublicHealth
DataScience
Management
Accounting

o በተመሳሳይ መልኩ በተለያዩ የትምህርት ሙያዎች በማስተርስ ድግሪና በፕሮፌሽናል ሰርቲፊኬት ያሰለጥናል፡፡

o በነፃ የሚሰጡ የትምህርት ዓይነቶች አሉ፡፡ የሚያስፈከፍሉ የትምህርት ዓይነቶችም አሉ

https://www.coursera.org/

2ኛ፦Open Culture Online COURSES

o ይህ ዌብሳይት ከ 1500 በላይ ኦንላይን ኮርሶችን ይሰጣል፡፡

o ከ Stanford,Yale,MIT,Harvard,Oxford እና የመሳሰሉ ትልልቅ ዩኒቨርሲቲዎች በጋራ የሚሰራ ዌብሳይት ነው፡፡

የሚሰጣቸው ኮርስ ዓይነቶች፡-
oህግ
oህክምናና ጤና ሳይንስ
oኢንጂነሪንግ
oኮምፒውተር ሳይንስ
oሂስትሪ
oፊሎዞፊ

http://www.openculture.com/freeonlinecourses

3ኛ፦ Udemy

https://www.udemy.com/
4ኛ፦ Lifehack Fast TrackClass

https://www.lifehack.org/free-classes

5ኛ፦ AcademicEarth

https://academicearth.org/

6ኛ፦ EdX
https://www.edx.org/

7ኛ፦Alison
o ይህ ዌብሳይት ከሌሎች ዌብሳይቶች የሚለየው
ሁሉም ትምህርቶች በነፃ ነው የሚሰጠው፡፡ ለአንድ አንድ ስልጠናዎች ሰርተፊኬትም ይሰጣል፡፡

http://alison.com/

8ኛ፦ITunesU FreeCourses
https://itunes.apple.com/ca/app/itunes-u/id490217893?mt=8&amp;at=1000lwqv
9ኛ፦ StanfordOnline

http://online.stanford.edu/courses

10ኛ፦ HarvardExtension
https://www.extension.harvard.edu/

Читать полностью…

MAMILA APP

#So/n MAMILA APPP

📱ስልካችንን ስንጠቀም ማድረግ የሌለብን ነገሮች🚫
:
📱በዝናብ ሰዓት #Networking የሆኑ ነገሮችን ማጥፋት (Airplane Mode ላይ ማድረግ) Off Wifi | Bluetooth & Main Network
:
📲FM (ኤፍ.ኤም) በEarphone አለማዳመጥ ምክንያቱም ብዙ ጊዜ ስማርት ስልኮች #FM_Antenna ስለሌላቸው ኢርፎኑን እንደ አንቴና ነው የሚጠቀሙት ስለዚህ በኢርፎን ስናዳማጥ Electromagnetic ራዲየሽኑ ጭንቅላታችን ላይ ጉዳት ያደርሳል!
:
📲ስልክን #Charge እያደረጉ ማንኛውንም ነገር አለመጠቀም በተለይም አለመደዋወል #Wifi አለመጠቀም Game አለመጫወት
:
📱በEarphone ሙዚቃ ስናዳምጥ #Equalizer በመጠቀም ድምፁን #Bass ላይ ማድረግ (ምክንያቱም በNormal ድምፅ ስንጠቀም ያለው ለጆሯችን ቀጭን ድምፅ ስለሚያወጣ ያሳምመናል - የHz አለመጣጣም!
:
📱ትልልቅ Magnet (Magnetic field) ያላቸው ነገሮች አቅራቢያ ስልካችሁን አታስቀምጡ
:
📱የስልክ ስክሪን #Blue_Light የሚባል አደገኛ ጨረር ይለቃል በተቻለ መጠን የስልካችንን #Brightness መቀነስ Blue Light Filter App መጠቀም!
:
📱የባትሪ ቻርጅ በጣም #Low ሲሆን ወይም ሲቀንስ ስልኩን ያለመጠቀም ልማድ ይኑርዎ ምክንያቱም ቻርጅ ሲቀንስ የሚረጨው የጨረር መጠን ይጨምራል!
:
📱ሞባይል ተጠቃሚ ከሆኑ ሲነጋገሩ ወደ ጆሮዎ እና ጭንቅላትዎ እጅግ በጣም አያስጠጉ ቢያንስ ከ5 Centimetre በላይ ራቅ ማድረግ #Electromagnetic_Radiation ከተባለው አደገኛ ጨረር ራስዎን ይጠብቃሉ!
:
📱የሞባይል ስልኮን ታቅፈው አይተኙ በእንቅልፍ ወቅት ባትሪውን ያጥፉ ወይም ከአልጋዎ 1.8 Metre በማራቅ ማታ ሲደወል ከሚለቀቀው #Electromagnetic ራስዎን በተቻለ መጠን አያጋልጡ!
:
📱ነፍሰጡር እናቶች ሞባይል ሲይዙና ሲጠቀሙ ይጠንቀቁ የጽንሱ ሕዋሳት ለElectromagnetic radiation እጅግ በጣም አለርጂክ ናቸው ስለዚህ አቀማመጡንም ሆነ አጠቃቀሙን ከጽንሱ ራቅ ባለ ሥፍራ ይሁን አላስፈላጊ አጠቃቀምን ለምሳሌ ረጅም ሰዓት ማውራት እና ቶሎ ቶሎ መደዋወል መቀነስ አለበዎት
:
📱ብረት ነክ ነገሮች ባሉበት ሥፍራ ሞባይል አይጠቀሙ ብረት የElecroMagnetic ራድየሽኑን ወይም የጨረሩን ጉልበት ያጠነክረዋል ስለዚህ መኪና ውስጥ፣አውሮፕላን ውስጥ፣ሊፍት ውስጥ፣ባቡር ውስጥ፣ብረት አጥር ወይም በር አካባቢ፣የብረታ ብረት ወርክ ሾፕ ውስጥ፣ጋራዥ ውስጥ ወዘተ.. አስቸኳይ ወይም አጣዳፊ ጉዳይ ካልሆነ በስተቀር በተቻለ መጠን ሞባይል አይጠቀሙ የሚጠቀሙም ከሆነ ለአጭር ደቂቃ ብቻ ይሁን!
:
📵በተለይ! በተለይ!📵
✍ዕድሜያቸው ከ15 ዓመት በታች የሆኑ ወጣት ልጆች ሞባይልን ባይጠቀሙ ወይም ባያዘወትሩ ይሻላል ጨረሩ የጭንቅላት ሴሎቻቸውን እጅግ በጣም ይጎዳዋል፤ለካንሰርም ያጋልጣቸዋል!
:
📱በበለጸጉት አገሮች ከ15 ዓመት በታች ባሉ ልጆች ውስጥ ለሚከሰተው ሞት በሁለተኛ ደረጃ የተቀመጠው ምክንያት የጭንቅላት እጢ ነው ወላጆች ይህንን እውነታ በመገንዘብ አልፎ አልፎ ካልሆነ በስተቀር ሞባይል መጠቀምን በመደበኛነት ልጆች አዘውትረው እንዳይለምዱት ማድረግ ይገባቸዋል!
:
📱አዲስ የተወለዱ ጨቅላ ሕፃናት ዕድሜያቸው ከ2 ዓመት በታች የሆኑት ሁሉ የጭንቅላታቸው ራስ ቅል በጣም ስስ ነው ስለዚህ ጨረሩ ሙሉ ለሙሉ በስሱ አጥንት በኩል ወደ አንጎላቸው ሰርፆ ስለሚገባ ጥንቃቄ አድርጉ!
:
📲ጨቅላ ሕፃናትና ትናንሽ ልጆች አጠገብ ሁነው ሞባይል አዘውትረው የሚነጋገሩ ከሆነ ለአደጋ ስለ ሚያጋልጣቸው አጠቃቀሙንና አቀማመጡ ከእነርሱ ራቅ ባለ ሁኔታ ላይ ያድርጉት!
📲Smartphone አብዝተን ስንጠቀም የሚመጣው በሽታ:-
-> Premature Death
-> Diabetes
-> Heart disease
-> የተለያዩ የCancer በሽታዎች
-> Discomfort
-> Musculoskeletal Symptoms
⚛ቴክኖሎጂ የራሱ የሆነ ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ እንዳለው ሁሉ የራሱም የሆነ ከፍተኛ ጉዳት አለው ስለዚህ በተቻለን መጠን የSmartphone አጠቃቀማችንን እንቀንስ!
Shaer👉 @ማሚላ አፕ
Shaer👉@Mamila App
Join👉@mamila-tech

Читать полностью…

MAMILA APP

Call of duty -black ops past01

♻️type: pc

🔰Size :1.5 gb👇🏻

Читать полностью…

MAMILA APP

✳️Call of duty infinite warfare

🔰size : 1.5 gb👇🏻

Читать полностью…
Subscribe to a channel