#ተጨማሪ
ለክሀርስት አክሎም አሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሃግ በመጭው የክረምቱ የዝውውር መስኮት የፊት መስመር አጥቂ የማስፈረሙን ጉዳይ ቅድሚያ እንደሚሰጡት
እና ለግዥው የሚሆን ገንዘብ ለማግኘትም ከላይ እንደተገለፀው ተጨዋቾችን ለመሸጥ እቅድ መያዛቸውን ገልጿል።
@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
#Update
አክሴል ቱአንዜቤ የጥር ወር የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ሳይዘጋ በፊት ፤ በነፃ ማንችስተር ዩናይትድን ሊለቅ ይችላል ።
ተጫዋቹ ከረጅም ጊዜ ጉዳት መልስ ባለፈው ሳምንት ወደ ልምምድ መመለሱ ይታወቃል ።
[Mark Ogden]
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
🗣| ፖል ኢንስ
"እኔ እንደ ቀድሞ የማንችስተር ዩናይትድ ተጫዋችነቴ የክለቡን ብሩህ የሆነ የወደፊት ጊዜ በማየቴ በእጅጉ ደስተኛ ነኝ።"
"ዩናይትድ በትክክለኛው መንገድ ላይ መሆኑን ማየት በመቻሌ በጣም ደስተኛ ነኝ።"
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ጥሩ ላፕቶፕ ለመግዛት አሰበዋል?እንግዲያውስ🔆𝐖𝐄𝐋𝐋 COMPUTER 🔆አለሎት
👉እጅግ ዘመናዊ የሆኑ የ2021/2022 ሞዴል ላፕቶፖችን፣ ታብሌቶችን: ስልኮችን የተለያዩ ጌሚንግ እንዲሁም ዱባይ ዩዝድ ላፕቶፖች ከ አስተማማኝ ዋስትና እንዲሁም ከ በቂ መስተንግዶው ጋር ይዘን እንጠብቆታለን::
አድራሻ: መገናኛ ከ ዘፍመሽ ዝቅ ብሎ ስሪ ኤም ሲቲ ሞል / 3M city mall 1ኛ ፎቅ ቁጥር FL04 well computer
ይህን ሊንክ በ መጫን የሚፈልጉትን እቃ ይምረጡ
/channel/welllaptop
👉ለተለያዩ ጥያቄዎች @cr7_well
👉ስልክ 0943847549
አሁን ላይ እየወጡ እንደሚገኙ መረጃዎች ከሆነ በሬዲንጉ ጨዋታ ጉዳት ያስተናገደው ዴንማርካዊው አማካኝ ክርስቲያን ኤሪክሰን ከሶስት እስከ አራት ሳምንታት በጉዳት ምክንያት ከሜዳ ይርቃል።
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
እንደ ሜን ፀሀፊ ገለፃ ቴንሀግ በሚቀጥለው የውድድር ዘመን አንድ ወጣት አማካኝ በቡድኑ ውስጥ መጨመር እንደሚፈልግ ገልጿል ።
ያ ተጨዋች ማን ሊሆን ይችላል ?
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
#Update
በእንግሊዝ ሊግ ሁለት ላይ የሚሳተፉት ኒውፖርት ካውንቲዎች ቻርሊ ማክኒልን በውሰት ለማስፈረም ከክለባችን ጋር ንግግር ጀምረዋል ።
ወጣቱ የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች ተጨማሪ ልምድን እንዲያገኝ ሲባል በውሰት ውል ሊለቅ እንሚችል መዘገባችን አይዘነጋም ።
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
የ 90 Min ፀሀፊዎች በዘንድሮው የፕሪሚየር ሊግ የውድድር አመት አሁናዊ አቋማቸውን መሰረት አድርጎ ምርጥ 10 የአጥቂዎች የደረጃ ሰንጠረዥ ይፋ አድርጓል።
በዚህም ከክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ ድንቅ ብቃቱን እያስመለከተ የሚገኘው ዶክተር ማርከስ ራሽፎርድ ሁለተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል።
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
"ንገሯቸው ችግራቸውን እቀርፈዋለሁ!"
ካሴሚሮ ተሰልፎ መጫወት በቻለባቸው ፍልሚያዎች ላይ በሙሉ ፤ የክለባችን ድል የማድረግ ንፃሬ 58.3% ገደማ ነው ተብሏል ።
ታዲያ ይሄ ቁጥር ሊጉ ላይ ከሚሳተፉ ቡድኖች በሙሉ ሶስተኛው ከፍተኛ የማሸነፍ ንፃሬ ነው ።
ከላይ በመግቢያዬ ያሰፈርኩት ፅሁፍ የብሬንትፎርዱን ሽንፈት ከተመለከተ በኋላ ካርሎስ ካሴሚሮ ለወኪሎቹ ያስተላለፈው መልዕክት ነበር ።
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
በ2023 የውድድር አመት ከአውሮፓ አምስቱ ታላላቅ ሊጎች የተመዘገበው የተጨዋቾች ከፍተኛ ፍጥነት ላይ ተስፈኛው አሌሃንድሮ ጋርናቾ በ36.20 KM/H 11ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል።
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
#በተጨማሪም በእግርኳስ ህይወቱ የመጀመሪያውን የፕሮፌሽናል ኮንትራት የሚፈራረመው የ16 አመቱ ዌልሳዊው አጥቂ ጋብሬል ቢያንቼሪ
በዚህ የውድድር አመት ብቻ ያስመዘገበው ቁጥራዊ መረጃ ይህንን ይመስላል:
🏟 11 ጨዋታዎች
⚽️ 17 ጎሎች
🅰 5 አሲስቶች
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ጋብሪኤል ቢያንቼሪ ማነው?
ጋብሪኤል ቢያንቼሪ 16 አመቱ ሲሆን ለ ካርዲፍ ከ 21 አመት በታች ቡድን የሚጫወት 9 ቁጥር አጥቂ ነው ቼልሲ፣ ቤኔፊካ፣ ሞናኮ፣ ዶርትመንድ ተጨዋቹን ለማስፈረም ትልቅ ፍላጎት የነበራቸው ክለቦች ናቸው።በተለይም ቼልሲ ተጨዋቹን ለረጅም ጊዜ ተከታትሎት ነበር።
ተጨዋቹ አሁን ላይ ዩናይትድን የሚቀላቀል ይሆናል
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
እንደ አንድንድ ምንጮች ዘገባ አሁንም ዩናይትድ የኤሪክሰን ጉዳት የረጅም ጊዜ የሚሆን ከሆነ ትልቅ ተጨዋች ባይሆንም በውሰት አንድ የመሃል ተጨዋች የማስፈረም እድል እንዳላቸው ያምናሉ።
እኛም ክለቡ ሊያስፈርማቸው የሚችላቸውን ተጨዋቾች ካላቸው የኮንትራትና የክለብ ሁኔታ ጋር አያይዘን እንደዚህ አቅርበንላችኋል።
1. ራያን ግራቨንበርክ: ኔዘርላንዳዊው የ ባየርን ሙኒክ የ20 አመት ተጨዋች በኤሪክ ቴንሃግ ስር ያደገ የኤሪክ ቴንሃግን አጨዋወትና የጨዋታ ሚዛን ጠንቅቆ የሚያውቅ የአያክስ አካዳሚ ፍሬ ነው። ተጨዋቹ አሁን ላይ በሙኒክ ቤት እጅግ ዝቅተኛ የሆነ የጨዋታ ጊዜ እየተሰጠው በመሆኑ ምናልባትም ሙኒኮች ተጨዋቹን ለ 6 ወር በሚቆይ የውሰት ውል ለመልቀቅ ፈቃደኛ ሊሆኑ ይችላሉ።
2. ዩሪ ቲሌማንስ: በሌስተር ሲቲ ቤት ኮንትራቱን ላለማራዘም ከወሰነ በኋላ በመጪው ክረምት ተጨዋቹ በነፃ ሌስተርን እንደሚለቅ ይታወቃል። ሌስተሮቹም ተጨዋቹን በነፃ ከሚለቁት በዝቅተኛ የዝውውር ገንዘብ ሊሸጡት ይችላሉ ተብሎ ይጠበቃል።
3. ፍራንክ ኬሲ: አmከኤሲ ሚላን ባለፈው ክረምት በነፃ ዝውውር ባርሴሎናን ከተቀላቀለ በኋላ እጅግ በጣም አነስተኛ የጨዋታ እድል እየተሰጠው ያለ ተጨዋች ነው ተጨዋቹም ለጊዜውም ቢሆን በውሰት መልቀቅ ይፈልጋል። ባርሴሎናዎችም የተጨዋቹን ደሞዝ ለጊዜው ከራሳቸው ላይ ማውረድ ይፈልጋሉ።
ኮርናርድ ሌይመር: ይህንን ተጨዋች የምናውቀው በራልፍ ራግኒክ ዘመን ነበር። ተጨዋቹ እጅግ ድንቅ የሆነ የፕረሲንግ ችሎታ አለው። ጨዋታዎች ላይ የማይደክመው ተጨዋች ክረምት ላይ ባየርንን እንደሚቀላቀል ቢዘገብም ለቀረው 6 ወር ግን ዩናይትድ ጥሩ የውሰት ዝውውር ዋጋ ከከፈለ ተጨዋቹን ሊያገኘው ይችላል።
እናንተ ማንን ትመርጣላችሁ?
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
#update
ጁቬንቱስ ለሰርቢያዊው አጥቂ ዱሳን ቭላሆቪች ሽያጭ ከ80 እስከ 90 ሚሊየን ዩሮ ይጠያቃሉ እናም ወደዚህ ገንዘብ የሚጠጋ ጥያቄ ከቀረበላቸው ወደ ድርድር እንደሚገቡ አሳውቀዋል።
ክለባችን ማንቸስተር ዩናይትድን ጨምሮ የለንደኖቹ ቼልሲ እና አርሰናል በክረምቱ የዝውውር መስኮት የዚህ ሰርቢያዊ ተጨዋች ፈላጊ ክለቦች ናቸው።
[Corriere Dello Sport]
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
የተለያዩ የእግር ኳስ ምስሎችን የተጫዋቾች እና የክለብ አርማዎች አዝናኝ ቪዲዮዎች ለፕሮፋይል የሚሆኑ ምስሎችን በ HD በጥራት ከፈለጉ
Join ይበሉ👇👇👇
ዲሚትሪ ቤርባቶቭ :
🏟 229 የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች
⚽️ 94 ግቦች
🅰 40 አሲስቶች
🏆 (2x)- የፕሪሚየር ሊግ ዋንጫዎች
🏆 (2x)- የሊግ ካፕ
🏆 (1x)- የፊፍ የአለም ክለቦች ዋንጫ
@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
#Update
ኢንተር ሚላን በእንግሊዛዊው የመሀል ተከላካይ ሀሪ ማጓየር ላይ ያላቸውን ፍላጎት አሳይተዋል ።
ቢሆንም ግን ሀሪ ማጓየር በዩናይትድ ቤት የሚኖረውን ሁኔታ ለማየት እስከ ክረምት መጠበቅ ይፈልጋል ።
[Simon Jones]
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
አማራጮችን ይመለከታል !
አሁን በማንችስተር ዩናይትድ ያለበት ሁኔታ ማይቀየር ከሆነ በመጪው የክረምቱ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት እንግሊዛዊው የመሀል ተከላካይ ሀሪ ማጓየር ሌሎች አማራጮችን ማየት ይፈልጋል ።
ተጫዋቹ በጥር የዝውውር መስኮትም ፈላጊ ቡድኖች የነበሩት ቢሆንም ግን በሁለተኛው የውድድር አመቱ አጋማሽ ዩናይትዶች ያላቸውን የቡድን ጥልቀት ማስፋት በመፈለጋቸው ማጓየር እንዲለቅ አይፈቅዱም በማለት ሜል ስፖርት ዘግቧል ።
ከኤሪክ ቴን ሀግ መምጣት በኋላ ማጓየር የአሰልጣኙ ተመራጭ ተጫዋች መሆን እንዳልቻለ ይታወቃል ።
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ፍቃድ ላያገኝ ይችላል !
የጥሩ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ከተከፈተበት ጊዜ ጀምሮ በውሰት ክለባችን ጋር ይለያያሉ ተብለው ከታሰቡ ተጫዋቾች መካከል አንዱ ነው ።
በተለይም ክለባችን የጥር ወር የተጫዋቾች ዝውውር መስኮቱ ከመዘጋቱ በፊት ወጣት ተጫዋቾቹን በውሰት ውል ለመልቀቅ በንቃት እየተሳተፈ መሆኑን ተከትሎ...
ኢራቃዊው ወጣት የአማካይ መስመር ተጫዋች ዚዳን ኢቅባልም ከእነዚህ ተጫዋቾች መሀል አንደኛው ሊሆን ይችላል ተብሎ ሲነገር ቆይቷል ።
ታዲያ እንደ 'M.E.N' ገለፃ ከሆነ ዚዳን ከዋናው ቡድን ተጫዋቾች ጋር በቋሚነት ልምምድ እያከናወነ የሚገኝ ስለሆነ በውሰት ወደ ሌላ ቡድን ማቅናት ላይፈቀድለት ይችላል ተብሏል ።
ስለ ዚዳን ኢቅባል ምን ታስባላችሁ?
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
በማጠናቀቅ ላይ ናቸው !
እንደ ሜን ፀሀፊ ገለፃ ክለባችን ቡድኑን መልሶ ለመገንባት እቅዶችን በሚያወጣበት ጊዜ በክረምቱ የሚሸጡ እና
ከክለባችን ጋር የሚለያዩ የተጨዋቾችን ስም ዝርዝር ለማውጣት በማጠናቀቅ ላይ እንደሆነ ገልጿል ።
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ሊንደሎፍ በጥሩ አይለቅም !
ፋብሪዚዮ ሊንደሎፍ በጥር የዝውውር የሚለቅበት ምንም አይነት መንገድ እንደሌለ አረጋግጧል ።
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ካርሎስ ካሴሚሮ እና ቶማስ ፓርቴ በዚህ የውድድር አመት ካስመዘገቡት ቁጥራዊ መረጃ ያላቸው ንፅፅር ይህንን ይመስላል።
ካሴሚሮ በሁለት ቁጥሮች ብቻ የሚበለጥ ሲሆን ይኸውም አንደኛው ለታክል በሚጋልጥበት ቦታ ላይ ድሪብል ማሸነፍ እና በአማካኝ ስፍራ የኳስ ቁጥጥር ማሸነፍ ናቸው።
በሌሎቹ ካሴ ሙሉ በሙሉ ብልጫ አለው!
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ማርከስ ራሽፎርድ በባለፈው ሲዝን:
32 ጨዋታዎች
5 ጎሎች
ማርከስ ራሽፎርድ በዚህ የውድድር አመት:
29 ጨዋታዎች
18 ጎሎች
Erik Ten Hag's Effect 🔥
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
የቀድሞ ተጨዋቻችን ቤርባቶቭ ዛሬ 42 አመት ሞልቶታል መልካም ልደት ቤርባ 🥳
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ዕለቱን በታሪክ !
ልክ በዛሬዋ ቀን በፈረንጆቹ 2002 ነበር ዲያጎ ፎርላን ቦልተንን 4 ለ 0 ስናሸንፍ ለመጀመሪያ ጊዜ ለክለባችን ተሰልፎ መጫወት የቻለው ።
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
በክለባችን ተፈላጊ የአጥቂ ዝርዝር ውስጥ እንደሚገኝ ተደጋግሞ የተገለፀው ናይጄሪያዊው አጥቂ ቪክተር ኦሲምሄን ክለቡ ናፖሊ
በሴሪአ መርሃ ግብር ትናንት ምሽት የሮማ አቻውን በሜዳው አስተናግዶ 2ለ1 በሆነ ውጤት ሲያሸንፍ ያስቆጠራትን እጅግ ድንቅ ግብ በቪድዮ ቻነላችን በኩል መመልከት ትችላላችሁ 👇
@Man_united_ethio_fans_video
@Man_united_ethio_fans_video
ጋብሪኤሊ ቢያንቼሪ!
ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ ታዳጊውን የካርዲፍ ሲቲ የአጥቂ ስፍራ ተጨዋች ጋብሪኤሊ ቡያንቼሪን ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል ሲል ዴቪድ ኦርንስቴይን ዘግቧል።
ተጨዋቹ በክለባችን ቤት በተሳካ ሁኔታ የህክምና ምርመራውን እንዳጠናቀቀ እና በመጭው መስከረም ወር ላይም 17ተኛ አመቱን ሲይዝ በክለባችን ቤት የረጅም ጊዜ ውል እንደሚፈራረም ዘጋቢው አክሎ ገልጿል።
@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
አዲስ ፊርማ የሚኖር አይመስልም!
ታማኙ የ ዘ አትሌቲክ ዘጋቢ ዴቪድ ኦርንስቴይን እንደዘገበው ከሆነ የውት ዌግሆርስት ዝውውር ለማንችስተር ዩናይትድ የዚህ የጥር የዝውውር መስኮት የመጨረሻው ፊርማ እንደሆነ እና በክለቡ ቤት ከዚህ በኋላ በዚህ የዝውውር መስኮት ተጨማሪ ፊርማ የመኖሩ እድል አናሳ እንደሆነ ገልጿል።
@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
ክለባችን ማንቸስተር ዩናይትድ በኦልትራፎርድ ባደረገው ያለፉት 11 ተከታታይ ጨዋታዎቹን ያለምንም አቻ እና ሽንፈት ድል አድርገዋል።
በተጨማሪም የቀያይ ሰይጣኖቹ ቀጣይ 3 ጨዋታዎች በህልሞች ሁሉ እውን በሚሆኑባት ኦልድትራፎርድ ነው።
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans