አዝናኙ ክስተት!
በምሽቱ ጨዋታ አንድ ደጋፊ ሜዳውን ጥሶ በመግባት ከክለባችን አማካይ ካርሎስ ካሴሚሮ ጋር selfie መነሳት ችሏል።
@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
ብሩኖ ፈርናንዴዝ በትናንቱ ጨዋታ:
92 የኳስ ንክኪዎች
7 የመሬት ላይ ግንኙነቶችን አሸነፈ
6 የተሳኩ ረጅም ኳሶችን አቀበለ
5 የተሳኩ ታክሎችን ፈፀመ
4 ቁልፍ ኳሶችን አቀበለ
2 የአየር ላይ ግንኙነቶችን አሸነፈ
2 ኳሶችን ከግል ክልል አፀዳ
2 ትላልቅ የግብ እድሎችን ፈጠረ
1 ጎል
Magnifico!
@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
Win, lose or draw, your support is always heard, Reds!
See you on Sunday! 💪
@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
ከአራቶች አንዱ ነው!
ብሩኖ ፈርናንዴዝ ከሞ ሳላህ፣ሃሪ ኬን እና ሶን ሂዩንግ ሚን በመቀጠል ከፈረንጆቹ የካቲት 2020 በኋላ ክለባችን በፕሪሚየር ሊጉ በሜዳውም ሆነ ከሜዳው ውጭ በተጫወተባቸው ግጥሚያዎች ከ20 በላይ ግቦችን ያስቆጠረ ተጨዋች መሆን ችሏል።
@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
አሮን ዋን ቢሳካ በትናንቱ ጨዋታ በመጀመርያው አጋማሽ ብቻ:
100% የተሳኩ ታክሎችን ፈፀመ
86% ኳስ የማቀበል ስኬት
49 የኳስ ንክኪዎች
24 የተሳኩ ኳሶችን አቀበለ
3 ኳሶችን ነጠቀ
2 የተሳኩ ክሮሶች
1 ቁልፍ ኳስ
1 ኳስ ከግብ ክልል አፀዳ
Looking revitalised!
@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
ዋን ቢሳካ:
- በፕሪሲዝኑ ወቅት ጠንክሮ ሰራ
- ቴክኒካል ብቃቱን አሻሻለ
- በታክቲካል ጉዳዮች ላይም በደንብ ሰራ
- አሁን ላይ እጅግ ጥሩ ብቃቱን እያስመለከተን ይገኛል!
@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
እንኳን አደረሳችሁ!
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለእየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በአል በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ!
መልካም በአል ❤️
Photo credit : wina pictures
(ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ)
@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
እናቴ ትሙት እምታምኑ ብቻ ተቀላቀሉ አታፍሩበትም ግብና ጉድ እዩ👇👇👇👇
/channel/habeshabetting11
/channel/habeshabetting11
/channel/habeshabetting11
/channel/habeshabetting11
ማስጠንቀቂያ !
ከዚህ በኋላ ክለባችንንም ሆነ የክለባችን ደጋፊዎችን ክብር የሚነካ ማንኛውም አይነት ንግግሮች የምታረጉ የሌላ ክለብ ደጋፊዎች በሙሉ በምንም አይነት ሁኔታ ትዕግስት የማናደርግ መሆኑን እናሳውቃለን ።
መረጃ ለመመልከት እና በሰላማዊ መንገድም ሀሳብ መለዋወጥ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅንላችሁ ከላይ ለመጥቀስ በሞከርነው ድርጊት ላይ ተሳታፊ ሆናችሁ የምትገኙ ከሆነ አስተያየት ከመስጠት የምናግዳችሁ ነው የሚሆነው ።
አለፍ ሲል ከራሳችሁ ቻናል በላይ ከምትንሰፈሰፉለት ከዚሁ ተወዳጅ ቻናል ሙሉበሙሉ የምናስወግዳችሁ ይሆናል ።
ከራስ በላይ ነፋስ !
© ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
#status
ብሩኖ ፈርናንዴዝ አሁን ላይ ለክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ አጠቃላይ 100 የግብ ተሳትፎዎችን ያደረገ ሲሆን ይህም በአማካይ በጨዋታ 0.65 የግብ ተሳትፎ እንደማለት ነው።
Magnifico!
@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
#የቀጠለ… ድህረ ትንተና
👉 በሁለተኛው አጋማሽ ተሻሽለው የቀረቡት ክርስታል ፓላሶች በኳስ ቁጥጥር ሆነ የግብ ሙከራ ከዩናይትድ ተሽለው ተገኝተዋል።
👉 በጫወታው ዴቪድ ዴሀ ያለቀላቸውን ሙከራዎች ማክሸፍ የቻለ ሲሆን ኳሶችን በማቀበል ረገድም ከሲቲው ጫወታ እራሱን አሻሽሎ ቀርቧል።
👉 በተለይሜ ከ75ኛው ደቂቃ በኋላ እጅጉን ጫና ፈጥረው መጫወት የጀመሩት ፓላሶች ዩናይትድን በእጅጉን ማስጨነቅ ጀምረው ነበር። ቴንሀግም መከላከሉን ይረዳ ዘንድ ዌግ ሆረስትን በ ማክ ቀይሮ በማስወጣት የ 4-3-1-2 አሰላለፍን ተከትለዋል።
👉 በጫወታው ካዝሜሮ ዛሀ ላይ በሰራው ጥፍት ቢጫ ካርድ መመለልከት የቻለ ሲሆን የአርሴናሉ ጫወታም የሚያመልጠው ይሆናል።
👉 በጫወታው መጠናቀቂያ ደቂቃ ላይ ኦሊሴ ያስቆጠረው ድንቅ የቅጣት ምት ጎል ማንችስተር ዩናይትድ ሙሉ 3 ነጥብ ከ ሴልሀረስት ፓርክ ይዞ እንዳይወጣ እንቅፍት ሆኖበታል።
👉 ነገር ግን በጫወታው ሁሉም የማንችስተር ዩናይትድ ተጫዋቾች ያላቸውን ሁሉ ሰተው ተጫዉተዋል ቢባል ማጋነን አይሆንም።
Next stop Emirates 🔥
መልካም የጥምቀት በዓል ይሁንላችሁ።
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ተመስገን ቢያንስ በአሁኑ የልምምድ ምስሎች እንዳይወጡ አልከለከለም¡ 😂
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
🔖እናስተዋውቆ
መኪና መግዛት እና መሸጥ ለምትፈልጉ የተከፈተ ቻናል ነው! ማንኛውንም አይነት መኪና መግዛትና መሸጥ ከፈለጋቹ ከስር ያለዉን ሊንክ በመጫን ይቀላቀሉን
👇ETHIO ADDIS CAR MARKET👇
/channel/+Q4WOxbWalUo54elR
ብሩኖ ፈርናንዴዝ 🗣
"እዚህ መጫወት ከባድ እንደሆነ እናውቃለን። እንዲያውም ልንሸነፍም እንችል ነበር በአቻ ውጤቱ ደስተኛ አይደለንም እና ጨዋታውን በአሸናፊነት ለማጠናቀቅ እድላችንን መጠቀም ነበረብን።"
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ዴቪድ ዴህያ ስለ ዌግሆረስት ፦
🗣"ጥሩ እንቅስቃሴ ነው ያደረገው። ቡድኑን ሁሉም ቦታዎች ላይ ያግዛል። እንደ መጀመሪያ ጨዋታው ምርጥ እንቅስቃሴ ነበር።"
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ሬቲንግ!
ስለ ክለባችን ሰፋ ያሉ ዘገባዎችን የሚያወጣው ሜን ጋዜጣ በትናንቱ ጨዋታ መሰረት ተጨዋቾቻችን ይገባቸዋል ያላቸውን ሬቲንግ ሰጥቷቸዋል።
ዴቪድ ዴህያ (7)፣ ዋን ቢሳካ (8)🥇፣ራፋ ቫራን(8) ፣ ሉክ ሾው(6)፣ ማርቲኔዝ(7)፣ ኤሪክሰን(7)፣ ካሴሚሮ (7)፣አንቶኒ(5)፣ብሩኖ(7)፣ራሽ (5)፣ዌግሆርስት(6)፣ጋርናቾ(5)፣ፍሬድ(6)፣ እና ማክቶሚኔ (5) ተሰጥቷቸዋል።
ትስማማላችሁ ቤተሰብ?
@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ዉድ የቻናላችን ቤተሰቦች ዛሬ ምናስቃኛችሁ የቡሩኖ ፈርናዴዝ ቻናል በኢትዮጵያ የመጀመሪያዉ ቻናላችንን ነው Join በማለት ለ ቡሩኖ ፈርናዴዝ በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ቻናል ሁላችሁም Join በሉ 👇👇👇👇
/channel/+7UYryJT6Q3g4YzVk
/channel/+7UYryJT6Q3g4YzVk
/channel/+7UYryJT6Q3g4YzVk
በቀጣይ በአንፃሩ ቀለል ያሉ ተጋጣሚዎችን የሚያገኘው ክለባችን!
ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ በመጭው እሁድ በኤምሬትስ ስቴዲየም ከሊጉ መሪ አርሰናል ከሚያደርገው ጨዋታ በኋላ በፕሪሚየር ሊጉ ከተፎካካሪዎቹ ማን ሲቲ ፣አርሰናል እና ኒውካስትል የተሻለ በአንፃሩ ቀለል ያሉ ቡድኖችን የሚገጥም ይሆናል!
ማን ዩናይትድ:
vs አርሰናል(✈️)
vs ክሪስታል ፓላስ (🏘)
vs ሊድስ ዩናይትድ (✈️)
vs ሌሲስተር ሲቲ (🏘)
vs ብሬንትፎርድ (🏘)
አርሰናል :
vs ማን ዩናይትድ (🏘)
vs ኤቨርተን (✈️)
vs ብሬንትፎርድ (🏘)
vs ማን ሲቲ (🏘)
vs አስቶን ቪላ (✈️)
ማን ሲቲ:
vs ቶተንሃም (🏘)
vs ዎልቭስ (🏘)
vs ቶተንሃም (✈️)
vs አስቶን ቪላ (🏘)
vs አርሰናል (✈️)
ኒውካስትል:
vs ክሪስታል ፓላስ (✈️)
vs ዌስትሃም (🏘)
vs በርንማውዝ (✈️)
vs ሊቨርፑል (🏘)
vs ብራይተን (🏘)
@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
በዴብሩይን ብቻ ይበለጣል!
ዴኒሻዊው የክለባችን አማካይ ክርስቲያን ኤሪክሰን ትናንት ምሽት ለግብ የሚሆን ኳስ አመቻችቶ ማቀበሉን ተከትሎ በዚህ ሲዝን በሊጉ
አሲስት ያደረጋቸውን ኳሶች ወደ ሰባት ከፍ ማድረግ የቻለ ሲሆን በዚህም መሰረት በሊጉ ከእርሱ በላይ ብዙ አሲስቶችን ማድረግ የቻለውም የማንችስተር ሲቲው አማካይ ኬቭን ዴብሩይን(10) ብቻ ነው።
@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
ዴህያ 🗣
"በመጀመሪያው አጋማሽ ባዳንኩት ኳስ ተደስቻለው። ኳሱ ከእኔ ላይ ነው ብዬ ስለገመትኩ በጣቶቼ ነካሁት ከዚያም ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ጎል አስቆጥረን ጥሩ እየሄድን ነበር ነገር ግን መጨረሻ ላይ የነበረው ስሜት ጥሩ አልነበረም ምክንያቱም ጨዋታውን ማሸነፍ አልቻልንም።"
@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
#Repost
The team is still in the laboratory! The day he discovered the formula ,no one can stop him!
አንድ መገንዘብ ያለባችሁ ነገር ቡድኑ አሁንም ገና በመገንባት ላይ ነው!🙌
#10hag ❤️
@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
#status
ካሴሚሮ ትናንት ምሽት ብቻ 8 ታክሎችን እና 3 ኢንተርሴፕሽኖችን ሲፈፅም እንዲሁም 5 ኳሶችንም ከግብ ክልል ማፅዳት ችሏል።
Big miss for Man Utd this weekend!
@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
#status
የትኛውም የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ክለብ በዚህ ሲዝን እንደ ማንችስተር ዩናይትድ ብዙ ግቦችን ከቀጥተኛ ቅጣት ምት (2) አላስተናገደም!
@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
እቺ አሰላለፍ በመጀመሪያው ዙር ጨዋታ እነዛን 3-1 ስናሸንፍ የተጠቀምናት ናት።
ለማንኛውም ደስታችሁን ድንገት አቻ ከወጣን እንኳን እንድትደሰቱበት ቆጥቡት በሏቸው!
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
🏴|| የ7ተኛ ሳምንት ተስተካካይ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐግብር
📄 በጫወታ ድህረ ዳሰሳ
🔵 ክሪስታል ፓላስ 1⃣-1⃣ ማን ዩናይትድ 🔴
#ኦሊሴ #ብሩኖ
🏟 || ሴልኸርስት ፓርክ
👉 ማንችስተር ዩናይትድ ከሜዳውና ከደጋፊው እርቆ ባደረገው የ 7ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተስተካካይ ጫወታ የክርስታል ፓላስ አቻውን አስተናግዶ 1-1 በሆነ ውጤት ነጥብ ነጋርቶ መውጣት ችሏል።
👉 በጫወታው ከባለፈው ድል በኋላ ለውጦችን አርጎ የገባው ማንችስተር ዩናይትድ ማርቲኔዝን እንዲሁም አዲሱ ፈራሚያችን ዌግ ሆረስትን በቋሚ አሰላለፍ ውስጥ አካቶ ጫወታውን ጀምሮታል።
👉 በመጀመሪያው አጋማሽ ጥሩ መንቀሳቀስ የቻለው ማንችስተር ዩናይትድ የግብ እድሎችን በተደጋጋሚ ሲፈጥር ተመልክተናል።
👉 ነገር ግን በጫወታው ጠንካራ የነበሩት ክርስታል ፓላሶች በመከላከሉ እረገድ ድንቅ ነበሩ። ፓላሶች ጫወታውን ጉልበት በቀላቀለ መንገድ የተጫወቱ ሲሆን በጫወታውም ብዙ ፍትጊያዎች ነበሩበት።
👉 በዩናይትድ በኩል እንደተለመደው ድንቅ ብቃቱን ያሳየን ካዝሜሮ በጫወታው ለዩናይትድ የጀርባ አጥንት ነበር ቢባል ማጋነን አይሆንም።
👉 በ42 ኛው ደቂቃ ከኤሪክሰን የተሻገረለትን ኳስ ብሩኖ በድንቅ አጨራረስ ወደ ግብ ለውጦታል። ዩናይትድም እረፍቱን እየመራ ወደ መልበሻ ክፍል አምርቷል።
👉 በጫወታው ዩናይትድ የፈጠራቸውን እድሎች ወደ ግብ የመቀየር ችግር በግልፅ የታየበት ሲሆን አንቶኒም ደካማ ሚባል እንቅቃሴን አሳይቶናል።
#ይቀጥላል……
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ዊልፍሬድ ዛሃ ስለ አሮን-ዋን-ቢሳካ ታክል፡
🗣"በዚህ ግንኙነት መጨረሻ ላይ ማሸነፍ እችል ነበር፤ ነገርግን ስሮጥ ትንሽ ወደ ኋላ ተመለከትኩኝ እና አሮን እንደሆነ አየሁ እና እንደሚያስቆመኝ አውቄው ነበር።"
🗣"ምክንያቱም እነዚያን ታክሎች ከኋላህ ሆኖ ማድረግ የሚችለው ብቸኛው ተጫዋች ቢሳካ ነው።"
ሲል የቀድሞ የቡድን አጋሩ አሮን ዋን ቢሳካን አሞካሽቶታል!
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ኤሪክ ቴን ሃግ ስለ ተከለከልነው ፔናሊቲ ፡-
🗣"በእኔ እይታ ይህ ግልፅ ፍፁም ቅጣት የሚያሰጥ ነው፤ ነገር ግን VAR እና ዋና ዳኛው ውሳኔያቸውን ወስደዋል እና ከእነሱ ውሳኔ ጋር መስማማት አለብን።"
🗣"በጨዋታ ወቅት የ VAR ውሳኔዎችን እና የዳኞችን ውሳኔ ማክበር አለብን። ምክንያቱም ይሄ የፕርሚየር ሊጉ ህግ አንድ አካል ነው።"
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ዴሂያ ስለ ካሴሚሮ ቢጫ ካርድ🗣
"እኛ አሁን ላይ እርሱን ለትልቁ ጨዋታ የምናጣው ይሆናል እናም ይህ ለእኛ ትልቅ ኪሳራ ነው።"
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans