በቀጣይ ባለው የጨዋታዎች ጊዜ ሰሌዳ እንጎዳለን!
ማንቸስተር ዩናይትድ ከአለም ዋንጫው በኋላ ባለፉት 27 ቀናት 8 ጨዋታዎችን አድርጓል ይህም ማለት በአማካኝ በ3.4 ቀናት ውስጥ አንድ ጨዋታ አድርገናል ማለት ነው።
ከዚህ በኋላም በሊጉ 10 ጨዋታዎችን በ32 ቀናት ውስጥ የሚያደርጉ ሲሆን ከጨዋታው በፊትም የ3 ቀናት እረፍት ብቻ ነው የሚኖረው። ይህም በአማካኝ በ 3.2 ቀናት አንድ ጨዋታ።
ስለዚህም ማንችስተር ዩናይትድ በአጠቃላይ ከአለም ዋንጫው በኋላ በ59 ቀናት ውስጥ 18 ጨዋታዎችን የሚያደርጉ ይሆናል። ይህም ማለት በየ 3 ቀናት አንድ ጨዋታ!
ይህ የመጨዋቻ ጊዜ ሰሌዳ በመገንባት ላይ ያለውን የኤሪክ ቴን ሀጉ ቡድን ማንቸስተር ዩናይትድን ሙሉ በሙሉ የሚጎዳ ነው።
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
በዘጠነኛ አሰልጣኙ ስር እየሰራ የሚገኘው ጆንስ!
ፊል ጆንስ ለክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ በፈረንጆቹ 2011 ከፈረመ በኋላ እስካሁን ድረስ ስምንት በሚደርሱ አሰልጣኞች ስር መስራት የቻለ ሲሆን ደግሞ በዘጠነኛው አለቃው ኤሪክ ቴንሃግ ስር መስራቱን ቀጥሏል።
- ሰር አሌክስ
- ዴቪድ ሞይስ
- ሉዊስ ቫንሃል
- ሪያን ጊግስ
- ጆዜ ሞሪንሆ
- ኦሌ ሶልሻየር
- ማይክል ካሪክ
- ራልፍ ራኝክ
- ኤሪክ ቴንሃግ ...
@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
በእጅጉ ተቃርቧል !
ቻርሊ ሳቬጅ ሁለቱም ክለቦች ስምምነት ላይ ከደረሱ በኋላ በአሁን ሰዓት በፎረስት ግሪን ተገኝቶ የህክምና ምርመራውን እያከናወነ ይገኛል ።
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
"አርሰናሎች ያስቆጠሩብን ግቦች ሁሉ መወገድ የሚችሉ ናቸው! ይህ ለወደፊቱ ትልቅ መማርያ ሊሆነን ይገባል።"
ከላይ የተፃፈው ቦስ ከሰሞኑ የኤሜሬትስ ሽንፈት በኋላ እና እንዲሁም ከዛሬው ጨዋታ በፊት በሰጡት መግለጫ በተደጋጋሚ ሲያነሱት የነበር ሃሳብ ነው።
ይህም አርሰናሎች ክለባችንን ባለፈው እሁድ 3ለ2 በሆነ ውጤት ሲያሸንፉ የተቆጠሩብን ሶስት ግቦች ተገቢ እንዳልሆኑ አፅንኦት ሰጥተው ሲናገሩ ተስተውሏል።
እኔም ይህ የኤሪክ ሃሳብ ስለተደጋገመብኝ በኤምሬትሱ ጨዋታ ላይ የተቆጠሩብንን ግቦች በድጋሚ ለብዙ ጊዜያት ደጋግሜ እንድመለከት ገፋፍቶኛል።
እናም ከምልከታየ ላይ በነዚህ ግቦች ላይ ያስተዋልኳቸውን ስህተቶች ለእናንተ ለማካፈል ወደድኩ።
እስኪ በመጀመርያ ማርከስ ክለባችንን መሪ ካደረገችዋ ድንቅ ግብ በኋላ አርሰናሎች አቻ የሆኑባትን የኤዲ ንኪታህን ግብ እንመልከት።
አርሰናሎች ከማርከስ ግብ በኋላ አቻ ለመሆን አብዛኛውን የኳስ ቁጥጥር ድርሻ በመውሰድ በተደጋጋሚ ወደ ክለባችን የግብ ክልል ሲደርሱ ነበር።
ይህም ተሳክቶላቸው በ24ተኛው ደቂቃ ግራኒት ዣካ ከግራ መስመር ላይ ኳሱን ወደ ዩናይትድ የግብ ሳጥን አሻምቷታል በወቅቱ በክለባችን የግብ ሳጥን መሃል አካባቢ የመድፈኞቹ ተከላካት ጋብሬል ማጋሌሽ የዩናይትድ ተጨዋቾችን ለመሳብ ሞክሮ ነበር ይህንም ያደረገው ከጀርባ ላለው ንኪታህ ምቹ ኳሱን የመግጫ ሁኔታ እንዲፈጠር ነው።
ከዚህም ነው ስህተቱን የምናገኘው ማጋሌሽ ተከላካዮቹን ለመሳብ ሲሞክር ተከላካዮቻችን ንቁ በመሆን እያንዳንዱን ቦክስ ውስጥ ያሉትን ተጨዋቾች ማርክ በማድረግ ላይ ትኩረት አድርገዋል ነገር ግን እዚህ ጋር የቢሳካ መዘናጋት የሚገርም ነበር።
ንኪታህ ከኋላው የቆመ ሲሆን በዚህ ጊዜም ልምድ ያላቸው ተከላካዮች በ shadow marking ነው ተጨዋቾችን የሚከታተሉት ነገር ግን ቢሳካ እዚ ላይ ይህን የመጠቀም ምንም አዝማሚያ አላሳየም ንኪታህም የቢሳካን መዘናጋት ተገንዝቦ ከኋላው ነጥሮ በመውጣት ኳሷን በጭንቅላቱ ከመረብ ላይ ማዋሃድ ችሏል።
በቀጣይ ደግሞ የአርሰናሎችን ማሸነፊያ ግብ ማለትም በድጋሚ በንኪታህ የተቆጠረችዋ ግብን እንመልከት።
እዚህ ላይም የሊቻን የአቻነት ግብ አስመልክቶ አርሰናሎች የማሸንፊያ ግቧን ለማግኘት በድጋሚ ጫና መፍጠር ችለዋል። በመቀጠል አርሰናሎች በድጋሚ በግራው ኮሪደር ለማጥቃት ሞክረዋል በዚህም ኦዴጋርድ ያገኛትን ኳስ ለዚንቼንኮ ያቀበለ ሲሆን በዚህ ጊዜም ቢሳካ ወደ ዚንቼንኮ አምርቶ ነበር ነገር ግን ዚንቼንኮ ኳሷን ከተቀበለ በኋላ በcut back መልሶ ወደ ኦዴጋርድ ሰጥቶታል።
በዚህ ጊዜም ልብ በሉ ዚንቼንኮ ኳሷን ወደ ኦዴጋርድ ሲመልስ የዩናይትድ ተከላካዮች አጥቂው ንኪታህን በ offside trap አስገብተውት ነበር ነገር ግን ቢሳካ ዚንቼንኮን ተከትሎ በመሄዱ እና ዚንቼንኮ ኳሷን ወደ ኦዴጋርድ ሲመልስም ነጥሮ በመውጣት (ማለትም ንኪታህን ኦፍ ለማስገባት) የዩናይትድ ተከላካዮች የሰሩትን offside trap ማገዝ ሲገባው ቆሞ ነበር የተመለከተው።
ቦስም በዚህ የቢሳካ ንቃተ ህሊና እና ውሳኔ ችግር እጅጉን የተበሳጩ ይመስላሉ ለዚህም ነው በተደጋጋሚ ከላይ በርእሱ የተገለፀውን ሃሳብ አፅንኦት ሰጥተው የገለፁት።
ውድ ቤተሰቦች እኔ እናንተን ወደ ረሳነው አስቀያሚው ሽንፈት ለመመለስ ፈልጌ ሳይሆን እንዲሁ የቦስን ሃሳብ ለማብራራት ካለኝ ፍላጎት የተነሳ ነው። እናም እንደ እኔ እይታ በጠንካራ ውሳኔዎቻቸው የምናውቃቸው ኤሪክ ቴንሃግ በዛሬው እለት ቢሳካ ከባለፈው ጨዋታ ስህተተቶቹ እንዲማር ሲሉ በዛሬው ጨዋታ ላይ በተጠባባቂ ወንበር እንደሚያስቀምጡት አስባለው።
መልካም ቀን!❤️
@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
ሌላ አጥቂ ማስፈረም ይፈልጋሉ !
እንደ ሜል ጋዜጠኛ ዘገባ ከሆነ ክለባችን አሁንም ድረስ በጥሩ የዝውውር መስኮት በውሰት የአጥቂ መስመር ተጨዋች ለማስፈረም እንደሚፈልጉ ገልጿል ።
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
እንደ ፋብሪዚዮ ገለፃ !
ክለባችን በርካታ የአጥቂ ተጨዋቾችን እየተከታተለ እንዳለ ነገር ግን ተጨባጭ ነገር ላይ እንዳልደረሰ ገልጿል ።
ፋብ አክሎም ክለባችን ጎንካሎ ራሞስን ለመከታተል በቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች ላይ መልማዮች እንደላከ ነገር ግን አሁንም ድረስ ንግግሮች እንዳልተካሄዱ ገልጿል ።
እናም እንደመረጃው እና እንደሁኔታዎች ከሆነ ክለባችን አጥቂ ሊያስፈርም የሚችለው በክረምቱ ነው እና ከወዲሁ የተለያዩ ተጨዋቾችን መልማዮች እየላከ እየተከታተለ ነው ።
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ኤሪክ ቴንሀግ ስለ ጃደን ሳንቾ እና አክሴል ቱአንዜቤ ሲጠየቅ ተከታዩን ምላሽ ሰጥቷል 🗣
"በአሁኑ ሰዓት አይገኙም። ነገር ግን ለውጥ በማሳየት ላይ ነው የሚገኙት።"
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ቴን ሀግ 🗣
" እኛ በመጀመሪያ በእንግሊዝ ከዚያም በአውሮፓ ከዚያ ደሞ በአለም ላይ ምርጡን ቡድን መገንባት እንፈልጋለን "
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
አንቶኒ ሳንቶስ...
🗣"ወሳኝ ጨዋታዎችን የምናከናውንባቸው ሳምንቶች ወደፊት ይጠብቁናል። እና እኔም ምርጥ ችሎታዬን በሜዳው ላይ ለማውጣት እየሞከርኩ ነው።"
🗣"የማንችስተር ዩናይትድን ማልያ አጥልቄ መጫወት ለእኔ ሁሌም ህልም ነው እና ለዚህ ክለብ የምችለውን ሁሉ አደርጋለሁ። ድጋፋችሁ አይለየኝ።"
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
በካራባኦ ካፕ በዚህ አመት ክለባችን ባደረጋቸው ሶስት ጨዋታዎች 9 ግቦችን አስቆጥሯል ።
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ዕለቱን በታሪክ !
ልክ በዚች ቀን በፈረንጆቹ 1995 ኤሪክ ካንቶና በቀይ ካርድ ከሜዳ ተሰናብቶ ሲወጣ ፤ ታዋቂውን የኩንግፉ ምት እሱን በሰደበው አንድ የክሪስታል ፓላስ ደጋፊ ላይ ማሳረፍ ቻለ ።
ታሪካዊ ምት ! 😁
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ኤሪክ ቴንሃግ ስለ አንቶኒ ማርሲያል አክለው 🗣
"እርሱ ዘላቂ ሆኖ ለመቀጠል መስራት አለበት። እርሱ አሁን ከሚሰጠው አገልግሎት የበለጠ ለጨዋታዎች ዝግጁ መሆን አለበት። ይህ ነገር አንዳንዴ መጥፎ እድልም ነው። ከጀርባ ያለውን ሁነኛ ምክንያት አታውቀውም።"
@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
ግምታዊ አሰላለፍ!
ታዋቂው የመረጃ ተቋም who scored ለዛሬው ጨዋታ ሁለቱ ክለቦች ይዘውት ሊገቡ ይችላሉ ያለውን አሰላለፍ ይፋ አድርጓል።
@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
አማድ በማህበራዊ ገፁ ያጋራው ምስል እንደሚታወቀው ባሳለፍነው እሁድ አማድ የካሪኩ ቡድን ቦሮ ላይ ግብ አስቆጥሮ ነበር ።
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
........✅ ይገምቱ ይሸለሙ ✅ ......
👉ማንችስተር ዩናይትድ ከ ኖቲንግሃም ፎረስት ጋር የሚያደርገውን ተጠባቂውን የሊግ ካፕ የግማሽ ፍፃሜ ፍልሚያ ውጤት በሰዓት ቀድመው ትክክለኛ ግምት ለሚገምቱ 3 ተከታዮቻችን የምንሸልም ይሆናል ግምቶቻቹን እስከ ምሽት 3:00 ብቻ ድረስ ማድረስ ትችላላችሁ።
👉ማሳሰቢያ፦የወጤት ግምታቹን ስፖንሰራችንን /channel/+mRLW3KzrYLk1MDdk ከተቀላቀላቹ በኃላ በቦታችን @Yigemtu_yshelemu7_bot ላይ ብቻ አደርሱን ከዚ ውጪ ሚመጡ ግምቶችን አንቀበልም።
👉ልብ ይበሉ ስፖንሰራችንን ካልተቀላቀሉ ውጤት የሚገምቱበት ቦት (bot) እኛ ጋር join ያለውን እየመረጠ ብቻ ነው የሚያመጣው ስለዚህ አሁኑኑ ይቀላቀላሉ እና ይገምቱ ።ስፖንሰራችንን ይቀላቀሉ /channel/+mRLW3KzrYLk1MDdk በመቀጠል ይገምቱ።
#SHARE
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
#Repost
ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ ከአመቱ መጀመርያ ጀምሮ እየተሳተፈባቸው በሚገኝባችው አራት ውድድሮች ላይ አሁንም ተሳትፎውን እያስቀጠለ የሚገኝ ብቸኛው ክለብ ነው።
✅ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ
✅ ኤፍ ኤ ዋንጫ
✅ ካራባኦ ዋንጫ
✅ ዩሮፓ ሊግ
@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
አለቃ ፍቃደኛ አይደለም !
ፋኩንዶ ፔሊስትሪና አንቶኒ ኤላንጋ ተጨማሪ የጨዋታ ጊዜ ለማግኘት ሲሉ ከማንችስተር ዩናይትድ ለመልቀቅ እየገፉ ቢሆንም ፤ ኤሪክ ቴንሀግ የትኛውንም ተጫዋች ለመልቀቅ ፍቃደኛ አይደለም ።
[Mail Sport]
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
🗣| ኤሪክ ቴንሀግ
"እርሱ [ማርሲያል] ሲኖር ለእኛ በጣም አስፈላጊ ነገር ነው። ምክንያቱም እሱ በሚገኝበት ጊዜ የእኛን ምርጥ እግር ኳስ እንጫወታለን።"
"ይሄንን እሱም ማወቅ አለበት። እኛ ስኬታማ መሆንን ከፈለግን እሱን እንፈልጋለን እናም የመጀመሪያው ነገር እሱ መገኘት መቻል አለበት።"
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
#Update
የክለባችን ወጣት ቡድን ተጫዋች ቻርሊ ሳቬጅ እስከ ውድድር አመቱ መጨረሻ ድረስ በውሰት ፤ የእንግሊዝ ሊግ 1 ቡድን የሆነውን የፎረስት ግሪን እግርኳስ ክለብ ለመቀላቀል በእጅጉ ተቃርቧል ።
[Simon Jones]
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ኤሪክ ቴንሀግ ስለ ዲያጎ ዳሎት እና አንቶኒ ማርሲያል ሲጠየቅ እንዲሁ "እነሱ እድገት እያሳዩ ነው!" በማለት ተመሳሳይ ምላሽን ሰጥቷል ።
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ቴን ሃግ የመጀመሪያው ዋንጫ ማንሳት ስለ አስፈላጊነቱ 🗣
" እኔ እንደማስበው የመጀመሪያ ዋንጫን ማሳካት በራስ መተማመን ይሰጥሃል ዋንጫዎችን አንዴ ካሸነፍክ በራስ መተማመን ይሰጥሃል እና እንዴት ማድረግ እንዳለብህ ታውቃለህ " ሲሉ ነው አለቃ የገለፁት ።
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ክለባችን በአውሮፓ .. !
በአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች በዚህ የውድድር አመት በሁሉም ውድድር ከክለባችን 14 ጊዜ በላይ ግቡን ሳያስደፍር የወጣው ኒውካስትል 16 ጊዜ ብቻ ነው ።
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ክለባችን ዛሬ በሲቲ ግራውንድ ስቴዲየም ከሚያደርገው የካራባኦ ካፕ የመጀመርያ ዙር የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ በፊት
በትናንትናው እለት በካሪንግንተን ካደረገው ልምምድ የተወሰደውን አጭር ምስል በቪዲዮ ቻነላችን በኩል ይመልከቱ!👇👇
@Man_united_ethio_fans_video
@Man_united_ethio_fans_video
ዕለቱን በታሪክ !
ልክ በዚች ቀን በፈረንጆቹ 2006 ሰርቢያዊው የመሀል ተከላካይ ኒማኒያ ቪዲች ክለባችን ብላክበርንን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት ድል ሲያደርግ የመጀመሪያ ጨዋታውን ማድረግ ቻለ ።
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ዕለቱን በታሪክ !
ከ 10 አመታት በፊት በዛሬዋ ቀን ክለባችን ለዊልፍሬድ ዛሀ ዝውውር ከክርይስታል ፓላስ ጋር ከስምምነት ላይ መድረሱን ይፋ አደረገ ።
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ቴንሀግ ስለ ማርሲያል በቋሚነት መጎዳት ሲጠየቅ ተከታዩን ምላሽ ሰጥቷል 🗣
"እርሱ በቋሚነት እየተጎዳ አይደለም። በጨዋታዎች ላይም እየተሳተፈ ነው።"
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
Sportico አገኘውት ባለው ዘገባ ማንቸስተር ዩናይትድ በ5.95 ቢሊዮን ዶላር በፕሪምየር ሊጉ እጅግ ውድ የሆነው ክለብ ነው።
በዚህም ከባለፉት 2 ዓመታት ጋር ሲነፃፀር የማንችስተር ዩናይትድ ዋጋ በ 28% ጨምሯል።
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ክለባችን ማንቸስተር ዩናይትድ በሰር አሌክስ ፈርጉሰን ስር በሰለጠነባቸው አመታት በፕሪምየር ሊጉ ይዞ ያጠናቀቀባቸው ደረጃዎች፦
▪️1992/93 : 1ኛ
▪️1993/94 : 1ኛ
▪️1994/95 : 2ኛ
▪️1995/96 : 1ኛ
▪️1996/97 : 1ኛ
▪️1997/98 : 2ኛ
▪️1998/99 :1ኛ
▪️1999/2000 : 1ኛ
▪️2000/01 : 1ኛ
▪️2001/02 : 3ኛ
▪️2002/03 : 1ኛ
▪️2003/04 : 3ኛ
▪️2004/05 : 3ኛ
▪️2005/06 : 2ኛ
▪️2006/07 : 1ኛ
▪️2007/08 : 1ኛ
▪️2008/09 : 1ኛ
▪️2009/10 : 2ኛ
▪️2010/11 : 1ኛ
▪️2011/12 : 2ኛ
▪️2012/13 : 1ኛ
ሰር አሌክስ ዩናይትድን ምን ያህል ሀያል እና ገናና ክለብ እንዳደረጉት ግልፅ ነው።
እናመሰግናለን Boss❤
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
በሊግ ካፕ የግማሽ ፍፃሜ መድረክ የሚጫወቱ ቡድኖች COMBINE XL ስብስብ የውድድሩ አዘጋጆች ይፋ አድርገዋል።
በዚህም የማንችስተር ዩናይትዶቹ ስኮት ማክቶሚናይ እና ማርከስ ራሽፎርድ መካተት ችለዋል።
@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans