man_united_ethio_fans | Unsorted

Telegram-канал man_united_ethio_fans - MANCHESTER UNITED

204167

👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደእናንተ ያደርሳል። ለማንኛዉም አስተያየት @wizhasher @wiz_hasher Group 👉 @Man_United_ethio_fans_Group {ስልክ ቁጥር} 0912983847 0919337648

Subscribe to a channel

MANCHESTER UNITED

🇪🇺 6ተኛ ዙር ዩሮፓ ሊግ ጨዋታ መርሃ ግብር !

                 15'

🇨🇿 ቪክቶሪያ ፕለዘን 0-0 ማን ዩናይትድ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿

🏟. ዱሳን አሬና

ድል ያለ ድል ለታላቁ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ..!❤️

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans

Читать полностью…

MANCHESTER UNITED

ካውንተር ገብተው ነበር ሆኖም በፋወል ቆሙ

Читать полностью…

MANCHESTER UNITED

ዩናይትድ 3-5-2 የሚጫወት ይሆናል

Читать полностью…

MANCHESTER UNITED

PRE-MATCH INSIGHT !

ማንችሰተር ዩናይትድ በታሪኩ ከቼክ ሪፐርብሊክ ክለቦች ጋር ባደረገው ጨዋታ አሸንፎ አያውቅም።

2 አቻ፣ 1 ሽንፈት

ዛሬስ?

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans

Читать полностью…

MANCHESTER UNITED

TM

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans

Читать полностью…

MANCHESTER UNITED

ፈረንሳዊው ሌጀንዳችን ኤቭራ በig ገፁ በለቀቀው ምስል የሱን ተወዳጅ የኔትፍሊክስ አክተር ግልፆ አብሮትም ፎቶ ተነስቷል።😍

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans

Читать полностью…

MANCHESTER UNITED

ኤል ማታዶር'ን ማን ይረሳና....!❤️

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans

Читать полностью…

MANCHESTER UNITED

ከ 14 አመታት በፊት ሩበን አሞሪም የፍፃሜ ጨዋታ ላይ የኖቲንግሀም ፎረስት አሰልጣኝ የሆነው ኑኖ ስፕሪቶ ሳንቶ ላይ ግብ አስቆጥሮ ነበር ።

ነገ በአሰልጣኝነት በተቃራኒው የሚጋጠሙ ይሆናል !

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans

Читать полностью…

MANCHESTER UNITED

አሞሪም

" በጣም ፉክክር ያለበት ሊግ ነው ከአርሰናል ጨዋታ በፊት እናንተ ሰለ TOP 4 መጠየቅ ጀምራቹ ነበር ነገር ግን አሁን ወደነበርንበት ደረጃ ተመልሰናል ስለዛም በጣም መረጋጋት ይኖርብናል እና መስራታችንን መቀጠል አለብን "

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans

Читать полностью…

MANCHESTER UNITED

አሞሪም

" ብዙ የስልጠና ጊዜ የለንም በጣም ተደራራቢ ጨዋታ በመኖራቸው ምክንያት ነገር ግን ቡድኔን ስመለከተው በተወሰኑ ነገሮች ላይ መሻሻል አለው "

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans

Читать полностью…

MANCHESTER UNITED

አሞሪም ከአርሰናል ሽንፈት ምን እንደተማረ ሲጠየቅ

" ጊዜ ያስፈልገናል በጣም ብዙ ስህተቶች ኤቨርተንን ባሸነፍንበት ጨዋታ ተመልክቻለው እኔ ምመለከተው ፐርፎርማንሳችንን ነው እነዛን ስህተቶች በአርሰናል ጨዋታም ላይ አይቻቸዋል "

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans

Читать полностью…

MANCHESTER UNITED

ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ እና ኮቢ ማይኑ ቅጣታቸውን የጨረሱ ሲሆን ለነገውም ጨዋታ ዝግጁ ናቸው

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans

Читать полностью…

MANCHESTER UNITED

ቪክተር ሊንድሎፍ ወደ ልምምድ የተመለሰ ሲሆን ለነገው ጨዋታ ግን አይደርስም ሀሙስ ለምናደርገው ጨዋታ ዝግጁ እንደሚሆን ይጠበቃል ሲል ሩበን አሞሪም ተናግሯል

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans

Читать полностью…

MANCHESTER UNITED

የፌስቡክ ገፃችንን ይቀላቀሉ እና ሁሉንም ነገር በአንድላይ ያግኙ🔔

የስፖርት ዜና🗞️፣ የማስተዋወቂያ ኮዶች🎁፣ ነጻ ውርርድ🎲፣ ከሽልማት ጋር ጨዋታዎች💲፣ ፣ አነቃቂ ጥቅሶች እና ሌሎችም ብዙ አዳዲስ ነገሮች ያገኛሉ!

ምን እየጠበቁ ነው?
አሁኑኑ ይቀላቀሉን ✅
👉🏻አሁን ደንበኞቻችን ካሉበት ቦታ ሆነው ቻፓ💱💲💷 እና ሌሎች አማራጭ ባንኮችን ገንዘብ ለመውጣትና ተቀማጭ ለማድረግ ለመጫወት መጠቀም እንደሚችሉ ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው!

𝗪𝗘𝗕𝗦𝗜𝗧𝗘👉🏻 https://copartners.lalibet.et/visit/?bta=35062&brand=lalibet
𝗙𝗔𝗖𝗘𝗕𝗢𝗢𝗞👉🏻 https://www.facebook.com/LalibetET
𝗧𝗘𝗟𝗘𝗚𝗥𝗔𝗠👉🏻 /channel/lalibet_et

አሁኑኑ ይጫወቱ እና ብዙ ብር ያሸንፉ!
LALIBET- WE PAY MORE!!!
Contact Us on 👉- +251978051653

Читать полностью…

MANCHESTER UNITED

⚽️ለደማቅ የስፔን ጨዋታዎች ዝግጁ ኖት? ✨

⚡️በየትኛዉም የላሊጋ ጨዋታዎች በመወራረድ ፥ የድል እድሎን ይጨምሩ! 🌟🔥


🌐 https://www.utopbet.bet/

Читать полностью…

MANCHESTER UNITED

ልቡን ነው የተመታው ትንፋሽ አጥሮታል

Читать полностью…

MANCHESTER UNITED

ወደኋላ መልሰን እየተቀባበልን ነው

Читать полностью…

MANCHESTER UNITED

🇪🇺 6ተኛ ዙር ዩሮፓ ሊግ ጨዋታ መርሃ ግብር !

                 ተጀመረ !

🇨🇿 ቪክቶሪያ ፕለዘን 0-0 ማን ዩናይትድ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿

🏟. ዱሳን አሬና

ድል ያለ ድል ለታላቁ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ..!❤️

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans

Читать полностью…

MANCHESTER UNITED

አሞሪም ሁሉም ተጨዋቾቹ ለጨዋታ ዝግጁ ስለመሆናቸው ሲጠየቅ እንዲህ ሲል ምላሹን ሰጥቷል !

"ጉዳት ለቀድሞ አሰልጣኝ ችግር ሆኖቦት እንደነበር ተመልክተናል። እና እኛም ተጨዋቾች ከጉዳት ሲመለሱ በጣም ጥንቃቄ ማድረግ አለብን።"

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans

Читать полностью…

MANCHESTER UNITED

ደህና እደሩ የማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ ቤተሰቦች...!❤️

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans

Читать полностью…

MANCHESTER UNITED

ወኪሉ ደስተኛ አይደለም!

የጀርመኑ ሃያል ባየርን እና በተጨዋቹ አልፎንሶ ዴቪስ መካከል በኩንትራት ማራዘም ዙሪያ ድርድሩ በሚያካሂድበት መንገድ የተጨዋቹ ወኪል ደስተኛ አይደለም ሲል ክሪስታን ፋልክ ዘግቧል።

አሁን ላይ በሁለቱ ወገኖች ድርድር እየተካሄደ ነው፣ እና የክለቡ የስፖርት ዳይሬክተር ማክስ ኤበርል በድርድር ውስጥ አይሳተፍም።

የተጨዋቹ ተወካዮች አሁን ከማንቸስተር ዩናይትድ እና ሪያል ማድሪድ የሚመጣን የዝውውር ጥያቄ ለመስማት ይፈልጋሉ እናም ስብሰባዎች በጥር ወር ይደረጋሉ። [ BILD ]

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans

Читать полностью…

MANCHESTER UNITED

ማንችስተር ዩናይትዶች በጎ አድራጎቶች ላይ ንቁ ተሳትፎን ማድረጋቸውን ቀጥለውበታል!

ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ የበጎ አድራጎት ድርጅት በአለም አቀፍ የአካል ጉዳተኞች ቀን በአንድ ትምህርት ቤት ውስጥ ልዩ ቀን አሳልፏል።

በፕሮግራሙም ላይ ሃሪ ማጉዪር፣ ኑሴየር ማዝራዊ፣ አልታይ ባይንዲር እና ቶም ሄተን ከልጆች ጋር ቀኑን በጨዋታ አሳልፈዋል እንዲሁም የራሳቸው ፊርማ ያለበትን ትጥቅ አበርክተዋል።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans

Читать полностью…

MANCHESTER UNITED

አሞሪም ሰለ ኬቲ ፒፕስ ህልፈት

" መመልከት ትችላላቹ ዛሬ በጣም አሳዛኝ ቀን መሆኑን ኬቲን ከ7 አመት በፊት ነበር ያገኘዋቸው፤ የዚህ ክለብ ምልክት ነበሩ በጣም ስራ አክባሪ፣ በጣም ተገባቢ እንዲሁም ሁሉም ሰው ደና መሆኑን የሚያረጋግጡ ነበሩ "

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans

Читать полностью…

MANCHESTER UNITED

አሞሪም

" ደጋፊዎቻችን መረዳት አለብን እነሱ የሚፈልጉት መጀመሪያ የሚለፋ እና የሚጥር ቡድን ነው ከዛ በመቀጠል ጨዋታዎችን ማሸነፍ የሚችል ቡድን ነው በስተመጨረሻ ደግሞ በጣም ዶሚናንት የሆነ ቡድን ማየት ይፈልጋሉ "

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans

Читать полностью…

MANCHESTER UNITED

አሞሪም

" የእኔን ምርጥ ቡድን የተወሰነ ማወቅ ችያለው ነገር ግን ገና ከጉዳት የተመለሱ ተጫዋቾች አሉ እነሱን ላይ የሚፈጠር ጫና መቀነስ አለብኝ "

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans

Читать полностью…

MANCHESTER UNITED

አሞሪም

" እኔ እና የስታፍ አባላቶቼ አሁን ላይ የክለባችን ተጫዋቾች ምን ማድረግ እንደሚችሉ እና እንደማይችሉ እየተማርን ነው "

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans

Читать полностью…

MANCHESTER UNITED

🎉 ለእርስዎ ነጻ የስፒን ጨዋታ እየጠበቆት ነው፣ ዛሬውኑ ይጫወቱ! 🎁
🎉 በ VIVAGAME አስደናቂ ሽልማቶችን የማግኘት እድሉ አሁን ነዉ!!
🌟 ሲስተሙ የዛሬን ነጻ ስፒን ሽልማት ልኮሎታል ሽልማቶን ለመቀበል ይህ እድል እንዳያመልጥዎት!🌟
🌟በ VIVAGAME ለተመዘገቡ ደንበኞች ልዩ ሽልማቶችን!🌟
💵 የክፍያ አማራጮች : ቴሌ ብር ፣ አሪፍ ፔይ ፣ CBE ብር ፣ ሳንቲም ፔይ ፣ ቻፓ
🔹 በመጀመሪያ ዲፖዚት ላይ 100% የእንኳን ደህና መጡ
🔹 የእንኳን ደህና መጣችሁ ጉርሻ እስከ 360,000 ብር! 🎁
🔹 AVIATOR PLUSን ይጫወቱ እና ሚሊዮኖችን
✨አሁኑኑ ይመዝገቡ እና መጫወት ይጀምሩ! ✨
📌 ዌብሳይት : www.vivagame.et/#cid=brtg16
🎉 የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ !!
👉 ሊንኩን ይጫኑ:/channel/+1xNimVu183s0NTU1
📜 ፍቃድ ቁጥር : ሲል/ፎቶ/046/2016

Читать полностью…

MANCHESTER UNITED

#Leak

ክለባችን በሁለተኛው የሲዝን አጋማሽ ለልምምድ የሚጠቀመው ማልያ ከላይ በምስሉ ላይ የተቀመጠው ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል !!

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans

Читать полностью…

MANCHESTER UNITED

#Official

ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ በሶስተኛ ዙር የኤፍ ኤ ካፕ መርሐ ግብር ከአርሰናል ጋር ያለበትን ጨዋታ ጥር 4 አመሻሽ 12:30 በኤምሬትስ ስቴዲየም እንደሚካሄድ ይፋ ሆኗል።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans

Читать полностью…

MANCHESTER UNITED

"ጋርዲዮላ ስድስት የፕርሚየር ሊግ ዋንጫዎችን እንዳሳካ እና እኔ ሶስት ዋንጫዎችን እንዳሸነፍኩ መናገሩን ሰምቻለሁ !!"

"ነገር ግን እኔ ዋንጫዎችን ያሳካሁት ካለ ምንም ማጭበርበር እና ክስ ነው እኔ በ115 ክሶች ተከብቤ ዋንጫዎችን አላሸነፍኩም !!"

[ጆዜ ሞሪንሆ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans

Читать полностью…
Subscribe to a channel