man_united_ethio_fans | Unsorted

Telegram-канал man_united_ethio_fans - MANCHESTER UNITED

204167

👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደእናንተ ያደርሳል። ለማንኛዉም አስተያየት @wizhasher @wiz_hasher Group 👉 @Man_United_ethio_fans_Group {ስልክ ቁጥር} 0912983847 0919337648

Subscribe to a channel

MANCHESTER UNITED

"ተጨዋቾቹ ዝግጁ አልነበሩም !!"

የቀድሞ የክለባችን ረዳት አሰልጣኝ ሬኔ ሄክ የክለባችን ተጨዋቾች አሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ አስበውት በነበረው የጨዋታ ስልት የመጫወት ፍላጎት እንዳልነበራቸው ገልጿል።

"አንዳንድ ጊዜ ተጨዋቾቹ ይመጡ እና የአጨዋወት መንገዳችንን መቀየር አንችልም ይሉናል እኛም ምንም ማድረግ ስለማንችል የሚሉንን እንቀበላለን።"

"እናም ተጨዋቾቹ ዝግጁ አልነበሩም አቅደነው በነበረው የጨዋታ ስልት መጫወት ብንችል የተሻለ እንሆን ነበር ብየ አስባለሁ !!"

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans

Читать полностью…

MANCHESTER UNITED

𝐓𝐇𝐄 𝐌𝐀𝐍𝐂𝐇𝐄𝐒𝐓𝐄𝐑 𝐃𝐄𝐑𝐁𝐘 ! 🔴🍿

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans

Читать полностью…

MANCHESTER UNITED

ሰላም ለሁላችሁ! ለከፍተኛ ዕድሎች ጉርሻዎችን ጨምሮ በ EasyBet ላይ ምርጥ ውድድር እና ምርጥ ዕድሎች አለን። በ EasyBet ላይ ቢሸነፍም አሁንም የማሸነፍ እድል ይኖርዎታል! ይህንን አስደናቂ እድል እንዳያመልጥዎት!

ድህረ ገጻችንን አሁን ይጎብኙ፡ https://www.easybet.et ❤️

እድልዎን በቴሌግራም ቦት ይሞክሩት፡ @easybetet_bot

የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ /channel/+TqLwnoSofDVlNTY0 ❤️

ለልዩ ዝመናዎች በ Instagram ላይ ይከተሉን፡ https://www.instagram.com/easybet_et/

በ Facebook ላይ ከእኛ ጋር ይገናኙ: https://www.facebook.com/61559164654164.

እና በTikTok ላይ እኛን መመልከትዎን አይርሱ easybet_et" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@easybet_et

እርስዎን ለማየት በጉጉት እንጠባበቃለን!

Читать полностью…

MANCHESTER UNITED

አማድ ዲያሎ በኢንስታግራም ገፁ !

It Is All Love ! ❤

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans

Читать полностью…

MANCHESTER UNITED

አብዛኛዎቹ የዩናይትድ ደጋፊዎች እሁድ ዕለት ይህንን ቋሚ 11 መመልከት እንደሚፈልጉ ከወዲሁ እየገለጹ ይገኛሉ።

ኦናና ፣ ዮሮ ፣ ዴሊት ፣ ማርቲኔዝ ፣ አማድ ፣ ማይኖ ፣ ኡጋርቴ ፣ ማዝራዊ ፣ ብሩኖ ፣ ማውንት ፣ ራስመስ

በእኔ እምነት ይህ አሰላለፍ የዩናይትድ አሁናዊ ምርጡ ቋሚ 11 ሲሆን በዚህ አሰላለፍ በተወሰነ መልኩ አሞሪም በሚፈለገው መልኩ የተሻለ መጫወት እንችላለን።

በተለይም በዚህ ቋሚ 11 የምንገባ ከሆነ ሲቲን ለማሸነፍ ነገሮችን ቀላል ያደርግልናል ኦናና የሰሞኑን ስህተቶቹን የማይደግም ከሆነ ይበልጥ ነገሮችን ቀላል ያደርጋቸዋል።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans

Читать полностью…

MANCHESTER UNITED

የሳውዝሃምፕተን አሰልጣኝ ራስል ማርቲን ስለ ታይለር ዲቢሊንግ |🗣

"ዩናይትዶች ለእሱ 21 ሚሊየን ፓውንድ ለማቅረብ ፈልገው ነበር።

ግን በዚያ ገንዘብ የግራ እግሩን እንኳን የሚያገኙት አይመስለኝም።"

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans

Читать полностью…

MANCHESTER UNITED

ለደርቢው ጨዋታ ሩበን አሞሪም የትኛውን አሰላለፍ ይዘው ወደ ሜዳ ይገባሉ ብላችሁ ታስባላችሁ ?

- ዛሬ በስፋት በክለባችን ደጋፊዎች ዘንድ ሩበን በእሁዱ ጨዋታ ቢጠቀሙት ተብሎ የተመረጠው ምርጥ 11 በምስሉ ላይ ተያይዟል።

በአሰላለፉ ትስማማላችሁ ?

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans

Читать полностью…

MANCHESTER UNITED

ኦናና ከወሩ ምርጥ ሴቭ ሽልማቱ ጋር !!

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans

Читать полностью…

MANCHESTER UNITED

ሊቨርፑል ዝውውሩን ተቀላቅሏል !

የመርሲሳይዱ ቡድን ሊቨርፑል አልፎንሶ ዴቪስን ለማስፈረም የሚደረገውን ፉክክር እንደተቀላቀለ ከወደ ጀርመን እየወጡ ያሉ መረጃዎች ይጠቁማሉ ።

ግርግር የተሞላበት የዴቪስ ጉዳይ ላይ ማንቸስተር ዩናይትድ ተጨዋቹን ለማስፈረም ጥሩ እድል እንዳለው ሲነገር ቢቆይም ከቀናቶች በፊት ውሉን በባየርን ሙኒክ አራዝሞ እዛው ይቆያል ሲባል እንደነበር የሚታወስ ነው ።

ታዲያ አሁን ላይ እየወጡ ባሉ ሀተታዎች መሰረት ሊቨርፑል ሪያል ማድሪድን እና ማንቸስተር ዩናይትድን በማሸነፍ አልፎንሶ ዴቪስን ለማስፈረም እየተፎካከረ እንደሚገኝ ተገልጿል ።

@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans

Читать полностью…

MANCHESTER UNITED

ጂሚ ካራገር ስለ ካፒቴናችን ቡርኖ ፈርናንዴዝ |🗣

“ዩናይትዶች ብሩኖ ፈርናንዴዝን ለመሸጥ ማሰብ አለባቸው!

አዎ ብዙ የጎል እድሎችን ይፈጥራል ነገር ግን ከኳስ ጋርም ሆነ ከኳሱ ውጪ ስነ-ስርዓት የለውም።"

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans

Читать полностью…

MANCHESTER UNITED

First IG post since July 2023....!❤️

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans

Читать полностью…

MANCHESTER UNITED

😳 ሰበር ዜና !! "ጋርናቾ ምንድነው ያደረገው ?" ሁላችሁም በመግባት ቲክቶክ ላይ ተመልከቱ ላይክ እና ፎሎው ሳይረሳ 🙏👇
https://vm.tiktok.com/ZMkF2daP8/
https://vm.tiktok.com/ZMkF2daP8/

Читать полностью…

MANCHESTER UNITED

#Press_Conference

አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ከእሁዱ የማንቹኒያን ደርቢ ጨዋታ በፊት ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል።

ሙሉ ጋዜጣዊ መግለጫው እንደሚከተለው ቀርቧል ።

ጋዜጠኛ | 🗣 " ሩበን ወደ ዩናይትድ ከመምጣትህ በፊት ማንችስተር ሲቲ አንተን እና የስታፍ አባላቶችህን ለማነጋገር ሞክሮ ነበር ? ይሄ ተፈጥሮ ከሆነስ ምን አይነት ስሜት ተሰማህ ? የፔፕ ጋርዲዮላ ምትክ የመሆን ፍላጎት ነበረህ?"

አሞሪም | 🗣

"ማንችስተር ዩናይትድ ብቸኛው ምርጫየ ነበር ዩናይትድ እኔን ለማስኮብለል ሙከራ ሲጀምር እኔም ያለምንም ማመንታት ጥያቄውን ማጤን ጀምሬ ነበር ።"

"ስለዚህ ከማንችስተር ሲቲ ጋርም ሆነ ከስፖርቲንግ ዳይሬክተሩ ሁጎ ቪያና ጋር ወደ ሲቲ በምሄድበት እድል ዙርያ ምንም አይነት ንግግሮችን አላካሄድኩም ።"

ጋዜጠኛ | 🗣 "ማንችስተር ሲቲ ባለፉት አመታት በሊጉ ትልቅ ተፅእኖ ፈጥሮ ነበር አሁን ላይ ግን ትልቅ የውጤት ቀውስ ውስጥ እንደሆነ ይታያል ክለቡ አሁን ላይ ከዚህ አመት የሊጉ የዋንጫ ፉክክር ውጪ ሆኗል ብለህ ታስባለህ ?"

አሞሪም | 🗣

"አይ በጭራሽ !!! ...ትልቅ ቡድኖች ሁልጊዜም መልሰው ያንሰራራሉ ማንችስተር ሲቲ አሁንም ጥሩ ቡድን ነው ብየ አስባለሁ እነርሱ በየትኛውም ሰአት ምንም ማድረግ ይችላሉ የእኛ ትኩረት መሆን ያለበት ግን በራሳችን ቡድን ላይ ነው።"

ጋዜጠኛ | 🗣 "ሩበን ያን ያክል ውስጣዊ ጥያቄ አይሁንብኝ እና ለደርቢው የተለየ ጌም ፕላን ነድፈሀል?"

አሞሪም | 🗣

"አዎ እነርሱን ለማሸነፍ የሚሆን ስትራቴጂ አለን ይሄ ስትራቴጂያችን እንደሚሰራም እናምናለን ትልቅ ቡድን ነው የምንፋለመው ነገር ግን ብዙ ችግሮች አሉብን ስለዚህ ትኩረታችን በራሳችን ላይ ሊሆን ይገባል።"

ጋዜጠኛ | 🗣"የእሁዱ ማንችስተር ደርቢ የመጀመርያህ ነው ምን አይነት ስሜት እየተሰማህ ይገኛል ?"

አሞሪም | 🗣

"ትልቅ ጨዋታ እንደሆነ ግልፅ ነው እንደ ተራ ጨዋታ አንመለከተውም ሁለቱ ክለቦች በዚህ ሰአት የዋንጫ ተፎካካሪ ሆነው ይሄን ጨዋታ ማድረግ ነበረባቸው ነገር ግን ይሄ ሊሆን አልቻለም።"

"እኔ በግሌ የተለየ ስሜት አይሰማኝም ጫናዎችን አልሸሽም ሁልጊዜም ችግሮችን መጋፈጥ እወዳለሁ።"

ጋዜጠኛ | 🗣 "ሩበን አንድሬ ኦናና የውድድር አመቱን በጥሩ ሁኔታ ጀምሯል ቡድኑ መጥፎ ውጤት እያስመዘገበ እንኳ እርሱ ድንቅ ነበር ነገር ግን በሰሞነኛ ጨዋታዎች ጥሩ ሁኔታ ላይ አይደለም ስሀተቶችን ሲሰራ ይታያል ? የእርሱን ስህተቶች እንዴት ትቀበላቸዋለህ ?"

አሞሪም | 🗣

" እርሱ ከዚህ ቀደም እንደዚህ አይነት መጥፎ ጊዜን አሳልፏል ስለዚህ እኛ እርሱን ልናግዘው ይገባል ኦናና ድንቅ ግብ ጠባቂ መሆኑ ግልፅ ነው።"

"ጨዋታዎቻችንን ብተመለከቱ የእርሱን ጠቀሜታ ትረዳላችሁ ኳሱን ከእርሱ አስጀምረን በማትያስ ዴሊት በኩል ወደ አማካዩ ክፍል እንዲሳለጥ እናደርጋለን በእንደዚህ አይነት ሂደቶች የእርሱ ሚና ትልቅ ነው።"

"ነገር ግን አንዳንዴ ይሄ እቅድ ሲበላሽ እና ግቦች ሲቆጠሩብን ይስተዋላል ሆኖም ይሆን ለማሻሻል እና የተሻለ መፍትሄ ለማበጀት እንሰራለን ።"

ጋዜጠኛ | 🗣 "አዳዲስ የተመዘገቡ ጉዳቶች እንዳሉ ማወቅ ይቻላል ?"

አሞሪም | 🗣

"ሁሉም ተጨዋቾቻችን ለጨዋታው ዝግጁ ናቸው ሁሉም ይሄንን ትልቅ ጨዋታ ለማሸነፍ ተዘጋጅቷል።"

"ጆኒ ኢቫንስ ልምምድ መስራቱ ይታወቃል ስለዚህም ለጨዋታው ብቁ ነው !!"

ሙሉ ጋዜጣዊ መግለጫው እንዲህ ተሰናድቶ ቀረበ ... መልካም ጊዜ ። 🙌

ድል ለምድራችን ምርጡ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ! ❤

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans

Читать полностью…

MANCHESTER UNITED

ኦናና አሸንፏል !!

የፕሪሚየር ሊጉ የህዳር ወር ምርጡ ሴቭ ይፋ ተደርጓል።

በዚህም መሰረት የክለባችን ግብ ጠባቂ አንድሬ ኦናና የሽልማቱ አሸናፊ መሆን ችሏል።

ካሜሮናዊው ግብ ጠባቂ ከኢፕስዊች ጋር ባደርግነው የሊጉ መርሐ ግብር ባዳናት ድንቅ የግብ ሙከራ አማካኝነት ነው ሽልማቱን ማሸነፍ የቻለው።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans

Читать полностью…

MANCHESTER UNITED

ከርቀት ሞክረው ነበር ወደላይ ወጣባቸው

Читать полностью…

MANCHESTER UNITED

🎉 አሁኑኑ በ VIVAGAME ላይ ይመዝገቡ!
🎁 ነጻ ላኪ ስፒን ያግኙ እና በቀላሉ ሚሊዮኖችን ማሸነፍ ይችላሉ!
🌟 ለ VIVAGAME ተጠቃሚዎች ሁሉ የማካካሻ ነጻ እድሎች በየቀኑ! 🌟

✨ አትዘገዩ—እድሎቻቹ ዛሬም ይኑሩ!
📌 እዚህ ይመዝገቡ: www.vivagame.et/#cid=brtg16

🎁 አስደናቂ ሽልማቶች በመጠባበቅ ላይ ናቸው! 🎉
🔹 በመጀመሪያው ተቀማጭ ላይ 100% የቦነስ አበል!
🔹 እስከ 360,000 ብር ድረስ የቦነስ አበል! 🎁
🔹 እስከ 100% ድረስ ተመላሽ ገንዘብ በየቀኑ!

💵 የመክፈያ አማራጮች፡ Tele Birr, CBE Birr, ArifPay, SantimPay, Chapa
📜 ፈቃድ ቁጥር፡ SIL/FOTO/046/2016

🎉 በ Telegram ላይ ይከተሉን ለማደስ መረጃዎች እና ተጨማሪ ሽልማቶች!
👉 አሁኑኑ ይቀላቀሉ: /channel/+1xNimVu183s0NTU1

Читать полностью…

MANCHESTER UNITED

🆕አዲሱ ምርጡ ድርጅታችን እነሆ - ዊቤት⭐

ነፃ ውርርድዎን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ👇🏻 https://webet.et/register?affiliatorCampaignId=4

ኮዱ👉🏻 WEBET302 ብለው ያስገቡና እና በ WEBET ትልቅ ብር ማሸነፍ ይጀምሩ!
ውስን ቁጥር ስላለን ከማለቁ በፊት ይፍጠኑ !

WEBET - YOU WIN, WE PAY!

Читать полностью…

MANCHESTER UNITED

እንደ Espn ዘገባ ከሆነ ሩበን አሞሪሞ የቀየራቸው 3 ነገሮች

1 ጨዋታ ከተጠናቀቀ በኋላ ምንም አይነት የቡድን ውይይት አይኖርም

2 በመልበሻ ክፍል ውስጥ ምንም አይነት ምግብ አይኖርም

3 እንዲሁም በዳታ ድሪቭን ላይ የራሱን ቡድን መርጧል ( ቁጥራዊ መረጃዎች እንዲሁም ጥልቅ የሆነ Analysis የሚሰራ ቡድን ነው )

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans

Читать полностью…

MANCHESTER UNITED

ደህና እደሩ ቤተሰብ....!❤️

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans

Читать полностью…

MANCHESTER UNITED

ፖርቹጋላዊው አማካኝ ብሩኖ ፈርናንዴዝ ባለፉት 5 የውድድር ዘመናት ያስመዘገበው አሲስቶች:

2024/25 = እስካሁን 10 አሲስት
2023/24 = 13 አሲስት
2022/23 = 13 አሲስት
2021/22 = 13 አሲስት
2020/21 = 18 አሲስት

ብሩኖ ባለፉት አምስት አመታት 2 ዲጂት ቁጥር ያላቸውን አሲስት ማድረግ ችሏል። Magnifico's thing 🔥

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans

Читать полностью…

MANCHESTER UNITED

ራስሙስ በቴንሀግ ስር: 2 ጎል በ12 ጨዋታዎች

ራስሙስ በአሞሪም ስር: 5 ጎል በ5 ጨዋታዎች

Amorim Got him service 🔥

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans

Читать полностью…

MANCHESTER UNITED

This Sunday ! 🔥

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans

Читать полностью…

MANCHESTER UNITED

የፌስቡክ ገፃችንን ይቀላቀሉ እና ሁሉንም ነገር በአንድላይ ያግኙ🔔

የስፖርት ዜና🗞️፣ የማስተዋወቂያ ኮዶች🎁፣ ነጻ ውርርድ🎲፣ ከሽልማት ጋር ጨዋታዎች💲፣ ፣ አነቃቂ ጥቅሶች እና ሌሎችም ብዙ አዳዲስ ነገሮች ያገኛሉ!

ምን እየጠበቁ ነው?
አሁኑኑ ይቀላቀሉን ✅
👉🏻አሁን ደንበኞቻችን ካሉበት ቦታ ሆነው ቻፓ💱💲💷 እና ሌሎች አማራጭ ባንኮችን ገንዘብ ለመውጣትና ተቀማጭ ለማድረግ ለመጫወት መጠቀም እንደሚችሉ ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው!

𝗪𝗘𝗕𝗦𝗜𝗧𝗘👉🏻 https://copartners.lalibet.et/visit/?bta=35062&brand=lalibet
𝗙𝗔𝗖𝗘𝗕𝗢𝗢𝗞👉🏻 https://www.facebook.com/LalibetET
𝗧𝗘𝗟𝗘𝗚𝗥𝗔𝗠👉🏻 /channel/lalibet_et

አሁኑኑ ይጫወቱ እና ብዙ ብር ያሸንፉ!
LALIBET- WE PAY MORE!!!
Contact Us on 👉- +251978051653

Читать полностью…

MANCHESTER UNITED

ቫኔስትሮይ የሌንዴሎፍ አድናቂ ነው !

የሌስተር ዋና አሰልጣኝ የሆነው ሌጀንድ ሩድ ቫኔስትሮይ ከማንቸስተር ዩናይትድ አንድ ተጨዋች የማስፈረም ጉጉት እንዳለው ተሰምቷል ።

ከክለባችን ማንቸስተር ዩናይትድ ጋር ለመለያየት ከጫፍ የደረሰው ቬክተር ሌንዴሎፍ ደግሞ በቫኔስትሮይ የሚወደደው ተጨዋች እንደሆነ ታውቋል ።

ሌንዴሎፍ በክረምት የዝውውር መስኮት ከኦልድትራፎርድ ይለቃል ተብሎ የሚጠበቅ ሲሆን ከሌስተር ሲቲ በተጨማሪም ኢንተር ሚላን የስዊድናዊዉ ተከላካይ አድናቂ እንደሆነ ከዚህ በፊት ማጋራታችን ይታወሳል ።

@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans

Читать полностью…

MANCHESTER UNITED

ጄሚ ካራገር ስለ ራሽፎርድ ሽያጭ |🗣

"ዩናይትዶች ራሽፎርድን መሸጥ አለባቸው!

ለኮንትራቱ እየተጫወተ አይደለም። እሱ 27 አመቱ ነው እናም የብቃቱ ከፍተኛ ደረጃ ላይ መሆን ነበረበት።

እንደዚህ አይነት ተጫዋችን የቡድንህን የማጥቃት ዋነኛው ተዋናይ ካደረከው ፕሪሚየር ሊግንም ሆነ ሻምፒዮንስ ሊግን በጭራሽ አትወስድም።"

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans

Читать полностью…

MANCHESTER UNITED

አንድሬ ኦናና የፕሪምየር ሊግ የወሩ ምርጥ ሴቭ ሽልማት በ2022/23 መሰጠት ከተጀመረ በኋላ ይህን ሽልማት ብዙ ጊዜ (3) ያሸነፈ ግብ ጠባቂ ነው።

[PL]

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans

Читать полностью…

MANCHESTER UNITED

🎉 አሁኑኑ በ VIVAGAME ላይ ይመዝገቡ!
🎁 ነጻ ላኪ ስፒን ያግኙ እና በቀላሉ ሚሊዮኖችን ማሸነፍ ይችላሉ!
🌟 ለ VIVAGAME ተጠቃሚዎች ሁሉ የማካካሻ ነጻ እድሎች በየቀኑ! 🌟

✨ አትዘገዩ—እድሎቻቹ ዛሬም ይኑሩ!
📌 እዚህ ይመዝገቡ: www.vivagame.et/#cid=brtg16

🎁 አስደናቂ ሽልማቶች በመጠባበቅ ላይ ናቸው! 🎉
🔹 በመጀመሪያው ተቀማጭ ላይ 100% የቦነስ አበል!
🔹 እስከ 360,000 ብር ድረስ የቦነስ አበል! 🎁
🔹 እስከ 100% ድረስ ተመላሽ ገንዘብ በየቀኑ!

💵 የመክፈያ አማራጮች፡ Tele Birr, CBE Birr, ArifPay, SantimPay, Chapa
📜 ፈቃድ ቁጥር፡ SIL/FOTO/046/2016

🎉 በ Telegram ላይ ይከተሉን ለማደስ መረጃዎች እና ተጨማሪ ሽልማቶች!
👉 አሁኑኑ ይቀላቀሉ: /channel/+1xNimVu183s0NTU1

Читать полностью…

MANCHESTER UNITED

"ከማንችስተር ሲቲ ጋር አልተነጋገርኩም !!"

የክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ ዋና አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ከዚህ ቀደም የማንችስተር ሲቲ አሰልጣኝ ለመሆን ምንም አይነት ውይይቶችን እንዳላደረገ ገልጿል።

"ማንችስተር ዩናይትድ ብቸኛው ምርጫየ ነበር ዩናይትድ እኔን ለማስኮብለል ሙከራ ሲጀምር እኔም ያለምንም ማመንታት ጥያቄውን ማጤን ጀምሬ ነበር ።"

"ስለዚህ ከማንችስተር ሲቲ ጋርም ሆነ ከስፖርቲንግ ዳይሬክተሩ ሁጎ ቪያና ጋር ወደ ሲቲ በምሄድበት እድል ዙርያ ምንም አይነት ንግግሮችን አላካሄድኩም ።"

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans

Читать полностью…

MANCHESTER UNITED

እያስጨነቅን ነው ግን ሙከራ የለውም

Читать полностью…

MANCHESTER UNITED

ኳስ ይዘናል ግን ማስከፈት አልቻልንም

Читать полностью…
Subscribe to a channel