ሴት ልጅ ሴት መሆንዋ በራሱ ክብር ነው
ሴት ልጅ ካመነችህ ምኗንም አትሰስትም
ሴት ልጅ ካፈቀረችህ ካንተ ውጪ አይታያትም ሴት ልጅ ስትወድህ ትቆጣጠርሃለች ሴት ልጅ እምነት ስታጎልባት ቁጥጥሯን ትቀንስልሃለች
ሴት ልጅ ባንተ ተስፋ ከሌላት ከሀሳቧ አውጥታህ መቁረጥንም ታውቅበታለች !!!!
ስለዚህ ወንድ ሆይ ሴት አጋርህን
ልክ እንደ ህፃን ተንከባከባት
እንደ እናትህ ውደዳት
እንደ አባትህ አክብራት
ለሴት ልጅ ክብር ያለው ሼር
┏━━━••━━ ••━━ ••━━┓
👉 ይቀላቀሉን
@natutube
@natutube
┗━━━• ━━••• ━━ •━━┛
❣❣❣❣❣❣❣❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❣💔💔💔❣❣❣❤️❤️❤️❣❣💔💔❣❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❣❣❣❣❣❣💔💔💔❣❣❤️❤️❤️
👭👭
@Enuyo
@Enuyo
🌺🌺#ይቅርታ 🥀🥀
አብረው ሲኖሩ እንኳን ሰው እና ሰው እቃና እቃም ይጋጫል ይባላል።
በጥንዶች መካከልም ግጭት አይቀሬ ነገር ነው።
እንዲያውም ከጠብ በኋላ ያለው ፍቅር ይጣፍጣል። ፍቅርን ያድሰዋል።
ፍቅር ይታደሳል ብላቹ ግን እንዳትታለሉ ቶሎ ብላችሁ ይቅርታ መጠየቅን መለመድ ይኖርባችኋል አለበለዚያ ዉሻ በቀደደው ጅብ ይገባበታል..........ተረድታችሁኛል አይደል? አዎ ፍቅራችሁ ሳይነፍስበት በፊት ይቅርታ ጠይቁ። ይቅርታ መጠየቅ ደግሞ ፍቅርን ያድናል። ፍቅርን ማዳን ደግሞ የሁለታችሁም ሃላፊነት በመሆኑ ይቅርታ የሚጠይቀው የግድ ያጠፋው ሰው ብቻ መሆን የለበትም።ይቅርታ መጠየቅ ብቻ ሳይሆን ደግሞ ይቅርታ ማድረግም የጥበበኛነት መገለጫ መሆኑን ማወቅ አለብን።
🙏 ይቅርታ መጠየቅ ለሚፈልጉ ይቅርታቸውን የምናስተላልፍ መሆኑን እንገልጻለን።
#Join #Join #Join #join
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷
📱sʜᴀʀᴇ 📲
📱sʜᴀʀᴇ 📲
Join Us know 😍😌😘
╔══❖•◈•❖══╗
Chinal👉 @natutube
Channl👉 @natutube
╚══❖•◈•══╝
🌹Inbox👉 @Djjamse 🌹