❝አንተ አምላኬ ነህ አመሰግንህማለሁ። አንተ አምላኬ ነህ፥ ከፍ ከፍ አደርግሃለሁ፤ ሰምተኸኛልና፥ መድኃኒትም ሆነኸኛልና አመሰግንሃለሁ።❞ —መዝሙር 118: 28 ፨በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን 🙏 ፨መንግስተ ሰማያት ቀርባለች እና በቅዱስ ወንጌል አምናቹ ንስሐ ግቡ። ፨ ለማንኛውም ሀሣብ አስተያየት በዚህ ያናግሩን @Samuel06A