#Update
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆነ።
የ2016 የትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (12ኛ ክፍል) ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆኗል።
የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ሐምሌ 3 እስከ 5 ለማህበራዊ ሳይንስ ፤ ሐምሌ 9 እስከ 11/2016 ዓ/ም ለተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች በበይነ መረብ (Online) እና በዩኒቨርሲቲ ውስጥ በወረቀት ይሰጣል።
በወረቀት ላይ የሚፈተኑ የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ሰኔ 30-ሐምሌ 01/2016 ዓ/ም እንዲሁም የተፈጥሮ ሳይንስ ሐምሌ 6-7/2016 ዓ/ም ወደ ዩኒቨርስቲ የሚገቡ ይሆናል።
መረጃው የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ነው።
t.me/schoolofmarvel
#Update
የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በሰኔ ወር እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።
በዚህ ዓመት የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ለመውሰድ ከ670 ሺህ በላይ ተማሪዎች ምዝገባ ማድረጋቸውን የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ (ዶ/ር) በቅርቡ መግለፃቸው ይታወሳል፡፡
የፀጥታ ችግር ካለባቸው አካባቢዎች በስተቀር በአብዛኛው የአገሪቱ አካባቢዎች የተማሪዎች ምዝገባ መጠናቀቁም ተገልጿል።
የፈተናው ሕትመት በቀጣይ ቀናት እንደሚጀመር ለኢሳት የገለፁት ዋና ዳይሬክተሩ፤ የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በሰኔ ወር እንደሚሰጥም አረጋግጠዋል፡፡
ለ3ኛ ጊዜ በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ የሚሰጠው ብሔራዊ ፈተናው፤ ዘንድሮ ለተፈጥሮ ሳይንስ እና ማኅበራዊ ሳይንስ የትምህርት መስኮች ለእያንዳንዳቸው በስድስት የትምህርት አይነቶች እንዲሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር መወሰኑ አይዘነጋም፡፡
@tikvahuniversity
የዕርዳታ ጥሪ
ለትምህርት ቤታችን ማህበረሰብ በሙሉ
በትምህርት ቤታችን ባልደረባ የሆነው የመምህር ጋዲሳ በየነ ልጅ ሕፃን ብሌን ጋዲሳ ባጋጠማት የልብ ህመም ላለፉት ስድስት አመታት በጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ስትረዳ ብትቆይም ህፃኗ በሕይወት ትቆይ ዘንድ ወደ ህንድ ሀገር ሄዳ መታከም እንዳለባት የሆስፒታሉ ቦርድ ውስኗል:: ለዚህም የህክምና ወጪ ከ 1.2 ሚሊዮን ብር በላይ ያስፈልጋል:: አባት በመምህርነት በሚያገኘው ገቢ: እናት ደግሞ በሰው ሀገር ለፍታ የልጃቸውን ሀይወት ለማቆየት ዋጋ ከፍለዋል:: ነገር ግን አሁን የተጠየቁት ገንዝብ ከአቅማቸው በላይ ስለሆነ
የተከበራችሁ የትምህርት ቤታችን ተማሪዎች, መምህራን እና ወላጆች አነሰ ሳትሉ የአቅማችሁን ከቻላቹ በ ገንዘብ እንዲሁም በፀሎት ከጎኑ እንድትቆሙ በፈጣሪ ስም እንጠይቃለን::
የዕርዳታ ጥሪ
ለትምህርት ቤታችን ማህበረሰብ በሙሉ
በትምህርት ቤታችን ባልደረባ የሆነው የመምህር ጋዲሳ በየነ ልጅ ሕፃን ብሌን ጋዲሳ ባጋጠማት የልብ ህመም ላለፉት ስድስት አመታት በጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ስትረዳ ብትቆይም ህፃኗ በሕይወት ትቆይ ዘንድ ወደ ህንድ ሀገር ሄዳ መታከም እንዳለባት የሆስፒታሉ ቦርድ ውስኗል:: ለዚህም የህክምና ወጪ ከ 1.2 ሚሊዮን ብር በላይ ያስፈልጋል:: አባት በመምህርነት በሚያገኘው ገቢ: እናት ደግሞ በሰው ሀገር ለፍታ የልጃቸውን ሀይወት ለማቆየት ዋጋ ከፍለዋል:: ነገር ግን አሁን የተጠየቁት ገንዝብ ከአቅማቸው በላይ ስለሆነ
የተከበራችሁ የትምህርት ቤታችን ተማሪዎች, መምህራን እና ወላጆች አነሰ ሳትሉ የአቅማችሁን ከቻላቹ በ ገንዘብ እንዲሁም በፀሎት ከጎኑ እንድትቆሙ በፈጣሪ ስም እንጠይቃለን::
Updated
To all G12 students
Please review your full name, gender, age, and stream. If you notice any mistakes, please reach out to Mr. Bereket on Monday morning.
Barattoota hundaaf
Guraandhala 04-08 BBO'n leenjii barsiistootaaf waan keenamuuf barumsii seem2ffaa kan eegalu Guraandhaala 11 ta'uu isiin beeksiisnaa.
ለተማሪዎች በሙሉ
ከየካቲት 04-80 በኦሮሚያ ት/ቢሮ የተዘጋጀ የመምህራን ስልጠና ስላለ የ 2ኛ ሴሚስተር ትምህርት የሚጀምረው ሰኞ የካቲት 11 መሆኑን እናሳውቃልን::
#ማስታወቂያ ሒሳብ፣ እንግሊዘኛና የተፈጥሮ ሳይንስ የትምህርት ዓይነቶችን ለምታስተምሩ መምህራን
(ቀን የካቲት 1/2016 ዓ.ም) በትምህርት ሚኒስቴር የመምህራንና የትምህርት አመራሮች ልማት መሪ ስራ አስፈጻሚ በ2016 በጀት አመት የሁለተኛ ደረጃ መምህራንን አቅም ለማጎልበት የሚያግዝ ልዩ የስልጠና መረሃግብር ለማዘጋጀት እየሰራ ይገኛል።
በዚሁ መሰረት ስልጠናው የመምህራንን የስልጠና ፍላጎት ታሳቢ ያደረገ እንዲሆን ለማድረግ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍል ከሚገኙ መምህራን መርጃ ለመሰብስብ የሚያስችል የበይነ መረብ መጠይቅ ተዘጋጅቷል።
በመሆኑም በማንኛውም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የሒሳብ፣ እንግሊዘኛና የተፈጥሮ ሳይንስ የትምህርት ዓይነቶችን የምታስተምሩ መምህራን
https://forms.office.com/r/B8GAUYUg4H
ላይ በመግባት የተዘጋጀውን መጠይቅ እንድትሞሉና ለሚዘጋጀው ስልጠና ጥራት አስተዋፅኦ እንድታደርጉ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
የትምህርት ሚኒስቴር!
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!
What Sapp: - https://whatsapp.com/channel/0029VaHFiBpA2pLF0lLslK2D
You Tube: addisababaeducationbureau9728" rel="nofollow">https://www.youtube.com/@addisababaeducationbureau9728
TikTok፡- tiktok.com/@aaeducationbureau
Telegram ፡ /channel/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/
Barattoota qormaata marsaa 1ffaan qabxii ol'aanaa galmeessisan.
በመጀመሪያ ዙር ፈተና ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች
ለተከበራችሁ የማርቭል 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ወላጆች/አሳዳጊዎች
እንደሚታወቀው ሰኞ፥ መስከረም 7፥2016ዓም ትምህርት የሚጀምር ሲሆን ተማሪዎች ወደ ትምህርት ቤት ከመምጣታቸው በፊት ከወዲሁ ቅድመ ዝግጅት እንድያደርጉ እናሳስባለን፡፡ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ቤት በሚመጡበት ወቅት
👔 የደንብ ልብስ /uniform/ አሟልተው መልበስ ይኖርባቸዋል፡፡
🏫 🕰 ትምህርት ከጠዋቱ 2ሰአት ላይ ስለሚጀመር ቀደም ብለው መገኘት ይኖርባቸዋል፡፡
💇♂ ወንድ ተማሪዎች እግረ ጠባብ ሱሪ /በተለምዶ እስኪኒ/፣ በተጨማሪ ፀጉርን አሳድጎ ወይም በዲዛይን ተቆርጦ መምጣት፣ እንዲሁም ጥፍርን አሳድጎ ወደ ትምህርት ቤት መምጣት ፈፅሞ የተከለከለ ነው፡፡ ተማሪዎች በዚህ አይነት ሆነው ከመጡ ወዲያውኑ ወደ ቤት እንዲመለሱ ይደረጋል።
👩🦰 ሴት ተማሪዎች ፀጉርን መልቀቅ፤ አርቴፊሻል ፀጉር መቀጠል፤ ቀለም ወይም ሂና መቀባት፣ የጥፍር ቀለም መቀባት፤ ማንኛውም ጌጣጌጥ ማድረግ፣ የሰውነት ቅርፅ የሚያሳይ የደንብ ልብስ ማድረግ ፈፅሞ የተከለከለ ነው፡፡
📵ተማሪዎች ማንኛውንም ኤሌክትሮኒክስ ይዞ ወደ ትምህርት ቤት መምጣት ፈፅሞ የተከለከለ ነው፡፡
ትምህርት ቤቱ።
New Curriculum Grade 10 Student Text Books
የአዲሱ ስርዓተ ትምህርት የ10ኛ ክፍል መፅሐፍት
Please share.
Waldorgommii fakkii
Barattoota mana barumsaa keenyaa keessaa barattoonni 4 mata duree "Ganna" jedhuun fakkiiwwan armaan olii dhiyeessani jiru. Lakkoofsa aaddaa fakkii waqtii gannaa haala gaariin ibsu filadhaa. Barataan injifate boru sagantaa cufiinsa mana barnootaa irratti ni ifooma.
የስዕል የፍፃሜ ውድድር
ከትምህርት ቤታችን ተማሪዎች መካከል 4 ተማሪዎች "ክረምት" ሚል ርዕስ ከላይ ያሉትን ስዕሎች እርሳስ ብቻ በመጠቀም ስለው አቅርበዋል። ለናንተ የተሸለ ክረምትን ይገልጻል የምትሉትን ስዕል መለያ ቁጥር ይምረጡ። አሸናፊ ተማሪ ነገ በት/ቤት መዝጊያ ላይ እውቅና ያገኛል።
Barattoota kutaa 9ffaa fii 12ffaaf
Qormaatnii har'aa sa'aattii 03:00 irrattii eegalaa.
ለ 9ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች
የዛሬ ፈተና የሚጀመረው በ 03:00 ነው::
Application for the U.S. Embassy’s EducationUSA Scholars Program (ESP) 2024 is now open!
ESP is a four-week training program that helps academically strong high school students apply to U.S. colleges and universities, with the goal of producing skilled and well-educated leaders to build tomorrow’s Ethiopia.
Visit this link for more about ESP and to submit your application: https://sites.google.com/amspaceseth.net/educationusa-esp2024
Waamicha Gargaarsaa
Ilma Hojjataa Mana Barumsa Keenya Barsiisaa Gaaddisaa Bayyanaa kana taatee Bileen Gaaddisaa dhukkuba laphee daa'imummaan ishee mudateen Waggoota jahan darbaniif Hospitala Xiqur Anbassaattii yaalamaa turte. Garuu wal'aansa biyya keessaatiin fayyuu waan hin dandeenyeef Gara biya Hindii deemtee akka wallaanamtu Boordiin murteessee jira. Kanaafiis qarshiin Miliiyoona 1.2 ol barbaachisaa. Abbaan mindaa barsiisummaarra argatun Haatii immoo sababuma daa'ima ishee du'a irraa Baraaruuf biyya ormaa deemte hojjachuun aarsaa guddaa kafalani jiru. Haa ta'uun malee qarshiin amma Gaafataman humna isaanii ol waan ta'eef
Kabajamtoota barattoota, barsiistota fi maatii barataa mana barumsaa keenya xiqqaate osoo hinjedhiin hanga humna Keessani malaqaan Akkasumas waaqa akka kadhataniif kabajaan Isiin gaafanna.
International Women's Day is celebrated on 8th March every year around the world. It's the Day dedicated to celebrating Women's achievements in various social, political, and cultural fields. The history of why Women's Day is celebrated goes back to 109 years
Your strength, courage, and grace inspire us every day. Being a woman is a superpower, and I still don't know how you do it all with such grace. Happy Women's Day to all the superheroes in life! Happy Women's Day to all the phenomenal women who continue to break barriers and defy stereotypes
“Don’t think about making women fit the world — think about making the world fit women.
Barattoota hundaaf
Guraandhala 04-08 BBO'n leenjii barsiistootaaf waan keenamuuf barumsii seem2ffaa kan eegalu Guraandhaala 11 ta'uu isiin beeksiisnaa.
ለተማሪዎች በሙሉ
ከየካቲት 04-80 በኦሮሚያ ት/ቢሮ የተዘጋጀ የመምህራን ስልጠና ስላለ የ 2ኛ ሴሚስተር ትምህርት የሚጀምረው ሰኞ የካቲት 11 መሆኑን እናሳውቃልን::
Guyyaan sabaaf sablammootaa 18ffaa Haala hoo'aa ta'een mana barumsaa keenya keessatti kan kabajamee yoo ta'uu
Barattoonni keenyaas
🗣️ uffannaa sabaaf sablammootaan faayamanii sirba fi Shubbisa addaa addaa mul'isuun ayyaanicha bareechanii jiru.
18ኛው የብሔር ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ቀን በትምህርት ቤታችን በድምቀት ተከብሯል::
በበዓሉ ተማሪዎች
➡️ የተለያዩ ብሔረሰቦችን የሚወክሉ አልባሳት
👉ጭፈራዎች
👉ግጥም በማቅረብ በዓሉን አድምቀውታል::
🎉 Congratulations to all our teachers, students, families, and everyone who has supported us throughout this academic year! 🎓
This year, the results of our students in the national exam may not have met our expectations, but I want to take a moment to recognize the incredible effort and dedication that went into achieving these results. Each and every one of you played a crucial role in this journey, and I want to express my heartfelt appreciation.
I would also like to extend a special congratulations to Yonas Ayele, the only student from Asella who scored above 600 (609) in the national exam. Yonas, your exceptional achievement is a testament to your intelligence, dedication, and determination. You have set a remarkable example for your peers, and we are incredibly proud of you. Keep striving for greatness!
Let us remember that success is not solely defined by exam scores. It is about the knowledge gained, the skills developed, and the growth experienced by each and every student. We will continue to support and nurture our students, helping them thrive academically, emotionally, and socially. Despite the challenges and obstacles we faced, we persevered and worked tirelessly to help our students reach their full potential.
Once again, congratulations to everyone involved in this journey. Your hard work and unwavering support have made this result possible. Let's celebrate this milestone together and look forward to even greater achievements in the future! 🌟🎉
Congratulations to Our Successful Students!
We are thrilled to announce and extend our heartfelt congratulations to three exceptional students from our school who have achieved a significant milestone in their academic journey. Temesgen Alemu, Daniel Taye, and Geresu Biratu have successfully passed the entrance exam given by the United Arab Emirates, earning themselves prestigious scholarship.
Temesgen Alemu, Daniel Taye, and Geresu Biratu have not only made themselves and their families proud but have also brought immense pride and honor to our school.
Their achievements serve as an inspiration to all our students, encouraging them to strive for greatness and pursue their dreams.
We extend our warmest congratulations to Temesgen Alemu, Daniel Taye, and Geresu Biratu for their outstanding accomplishment. We are immensely proud of their achievements and wish them continued success in their future endeavors.
✉️ ART FINAL
Lakkoofsa fakkii armaan gadii keessaa tokkoo filadha.
ከሚከተሉት የስዕሎቹ መለያ ቁጥሮች መካከል አንዱን ምረጡ
Poll is anonymous!
Be aware: People might be able to guess your votes by tracking the percentage/vote count and your online status.
┌ 1 (One) (382 votes)
└ ▬▬▭▭▭▭▭▭▭▭ (26%)
┌ 2 (Two) (149 votes)
└ ▬▭▭▭▭▭▭▭▭▭ (10%)
┌ 3 (Three) (660 votes)
└ ▬▬▬▬▭▭▭▭▭▭ (45%)
┌ 4 (Four) (272 votes)
└ ▬▭▭▭▭▭▭▭▭▭ (19%)
Every user can vote 10 times
283 users voted so far (1463 votes)
⚠️ This poll is closed ⚠️
Congratulations to Naomi Solomon, our brilliant student ambassador from the School of Marvel Asella, for being selected as one of only 20 students for this prestigious program! We are incredibly proud of your hard work and dedication, and we know that you will represent our school and community with honor and excellence. Keep up the amazing work, Naomi!
Читать полностью…10A Stuns 11B to Win Marvel Cup as Yesuneh Puts on a Goalkeeping Masterclass
In an incredible final match, 10A emerged victorious, beating 11B by a scoreline of 3-1 to lift the coveted Marvel Cup. It was a thrilling encounter, with 11B scoring early on in the match, but 10A mounting an impressive comeback to claim the title.
The player of the year award went to Yesuneh, the goalkeeper of 10A, who was instrumental in securing the victory with his incredible saves throughout the tournament. His heroics in the final match, in particular, ensured that 10A lifted the trophy. "Yesuneh was outstanding throughout the tournament, and we couldn't have won the cup without him," said students of 10A.
While the overall performance of 10A as a team was good, it was Yesuneh's individual performance that made all the difference. From grade 11B, Naod Girma was recognized as a phenomenal player, showcasing his skills and passion for the game. Additionally, Lemmi Lemmecha was acknowledged for his skill, passion, and commitment, but unfortunately, his team couldn't pass the solid dam of 11B at the semifinals.
In the semifinals, 10A faced off against Galactico's 10B in a thrilling comeback win that ended the journey of the 10B team. The game was intense, with both teams fighting hard for a spot in the final.
The performance of all grade 9 teams was unforgettable, with Fikir Abebe from grade 9 being a particularly magnificent player. However, it is a true tragedy that their journey was ended at the knockout stage, despite their excellent performance.
Overall, the Marvel Cup was a fantastic tournament, with all teams demonstrating great sportsmanship, teamwork, and skill. Congratulations to 10A for their well-deserved victory and to Yesuneh for his outstanding performance as the player of the year.