meazahaymanot | Unsorted

Telegram-канал meazahaymanot - መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

3925

"ውድስት አንቲ በአፈ ነቢያት ወስብሕት በሐዋርያት አክሊለ በረከቱ ለያዕቆብ ወትምክህተ ቤቱ ለእስራኤል፡፡" "በነቢያት በሐዋርያት አንደበት የተመሰገንሽ የያዕቆብ የበረከቱ ዘውድ የእስራኤል ወገን መመኪያ አንቺ ነሽ"                  መጽሐፈ ሰዓታት የፌስቡክ ፔጃችን www.fb.me/meazhaimanot ይቀላቀሉን

Subscribe to a channel

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ፅዮን ማርያም/የእመቤታችን በዓል/


❇️"ጽዮን" ማለት "ጸወን - አምባ - መጠጊያ" ማለት ነው። አንድም በምሥጢሩ "ማሕደረ አምላክ" ማለት ነው። ጽዮን የሚለው ስም በቁሙ ለቅዱስ ዳዊት ተራራና ለኪዳኑ ጽላት ሲያገለግል በትንቢታዊ ምሥጢሩ ግን ለድንግል ማርያም፣ ለቤተ ክርስቲያንና ለዘላለማዊት ርስት ያገለግላል። እግዚአብሔር ከዘመነ አበው በኋላ በጊዜው ለእስራኤላውያን ክብር፣ ሞገስ፣ አምባ የምትሆናቸውን ታቦተ ጽዮንን በቅዱስ ሙሴ አማካኝነት ሰጥቷቸዋል። (ዘጸ. ፴፩፥፲፰) ከዚያም ለአምስት መቶ ዓመታት ከእነርሱ ጋር በመሆኗ በፈጣሪና በእነርሱ መካከል ድልድይ ሆና ኖራለች። ከዚያም ባለቤቱ ሲፈቅድ በዘመነ ሳባ በቀዳማዊ ምኒልክ (እብነ መለክ - እብነ ሐኪም) አማካኝነት ወደ ኢትዮጵያ መጥታለች። 


❇️እነሆ በሃገራችን የሦስት ሺህ ዓመት ቆይታዋን ልትደፍን የቀራት ጥቂት ዓመታት ብቻ ናቸው። ጌታ እንደ ፈቀደ ቅዱስ መስቀሉንና ታቦተ ጽዮንን ይዘን ይሔው በቸርነቱ እንኖራለን። ያም ሆኖ ታቦተ ጽዮንን መስረቅ የሚፈልጉ ብዙ ቀሳጢዎች እንዳሉ እናውቃለን። ግን አንጨነቅም። ምክንያቱም የመጣችውም የምትጠበቀውም በፈቃደ እግዚአብሔር ነውና እንጸልያለን እንጂ አንጨነቅም። በተለያየ ወሬም ራሳችንን አናማጥንም። ባለቤቱ እንድትሔድ ከፈቀደ ደግሞ ማንም ጉልበተኛ አያስቀራትም። 


❇️ታቦተ ጽዮን ብዙ ጊዜ "ጽላተ ኪዳን፣ ታቦተ ሕጉ" እየተባለች ትጠራለች። "ጽሌ" ማለት "ሰሌዳ" እንደ ማለት ሲሆን "ጽላት" ደግሞ በብዙ ቁጥር ነው። "ኪዳን" ደግሞ በፈጣሪና በሰው ልጆች መካከል ያለ "ውል - ስምምነት" ነው። "ታቦት" ማለት "ማሕደር - ማደሪያ" እንደ ማለት ነው። ሕጉ የተጻፈባቸውን ሰላድው "ጽላት" ስንላቸው የጽላቱ ማደሪያ ደግሞ "ታቦት" ይባላል። ጽላት (ታቦትን) ያመጣ ፈጣሪ ነው። በሐዲስ ኪዳንም ምሥጢርና ሐተታ ቢኖረውም ሁለት ቦታ ላይ ስለ ታቦት ተጠቅሶ እናገኛለን። (፪ቆሮ. ፮፥፲፮ ፣ ራእይ. ፲፩፥፲፱) በመጨረሻም ኅዳር ፳፩ ቀን ጽዮን ማርያምን የምናከብርባቸውን ምክንያቶች እንመለከታለን። 

በዚህች ቀን፦ ፩.ታቦተ ጽዮን (ጽላተ ኪዳን) ለሊቀ ነቢያት ቅዱስ ሙሴ መሰጠቷን እናስባለን። ይህ ሲሆንም ቅዱስ ሙሴ አርባ መዓልት አርባ ሌሊት ጾሞ እንደ ተቀበለ ሳንዘነጋ ማለት ነው። (ዘጸ. ፴፩፥፲፰ ፣ ዘዳ. ፱፥፲፱) ፪.በዘመነ ኤሊ ሊቀ ካህናት ታቦተ ጽዮን በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ በአሕዛብ (ኢሎፍላውያን) እጅ ተማርካለች። ግን ደግሞ ዳጐንን ቀጥቅጣዋለች። (፩ሳሙ. ፭፥፩) ፫.በዘመነ ልበ አምላክ ቅዱስ ዳዊት በአሚናዳብ ሠረገላ ሁና ከአቢዳራ ቤት ስትመጣ ቅዱሱ ንጉሥ በታላቅ ሐሴት በፊቷ ዘመረ፤ አገለገለ። ምድራዊ ክብሩን እስኪረሳ ድረስ ለታቦተ አምላክ ተቀኘላት። በዚህም ሜልኮል ንቃው ማኅጸኗ ተዘግቷል። (፩ዜና. ፲፭፥፳፭) ሊቃውንትም "ድንግል እመቤታችን ማርያም በትንቢት መነጽር ተመልክቷል።" ብለውናል። "ሰላም ለኪ ማርያም እምነ ዘሰመይናኪ ጸወነ ሶበ እምርሑቅ ርእየ ዘጽላሎትኪ ስነ ለቢሶ ዳዊት ልብሰ ክብር ዘየኀይድ ዓይነ ቅድመ ታቦተ ሕግ ኀለየ ወዓዲ ዘፈነ።" እንዲል። (አርኬ ዘኅዳር ፳፩) ፬.በዘመነ ንጉሥ ሰሎሞን (መፍቀሬ ጥበብ) ግሩም የሆነ ቤተ መቅደስ ተሰርቶላት ስትገባ ታላቅ ሐሴት ተደርጓል። 
@meazahaymanot
❇️እግዚአብሔርም በደመና ወርዶ ንጉሡን አነጋግሯል። (፪ዜና. ፭፥፩ ፣ ፩ነገ. ፰፥፩) ፭.በዚያው ዘመንም በፈጣሪ ፈቃድ ንጉሥ ምኒልክ ቀዳማዊ (ዕብነ ሐኪም) ታቦተ ጽዮንን ይዞ ወደ ኢትዮጵያ ገብቷል። 
@meazahaymanot
፮.በዘመነ አፄ ባዜን (በ፬ ዓ/ም አካባቢ) አማናዊት ጽዮን ድንግል ማርያም ወደ አክሱም ጽዮን በስደት መጥታ ገብታለች። በዚህ ጊዜም ሁለቱ ጽዮኖች ሲገናኙ ታላቅ ብርሃን አክሱምን ውጧታል። 
@meazahaymanot
፯.በአራተኛው መቶ ክፍለ ዘመንም ነገሥት ጻድቃን አብርሐ ወአጽብሐ አሥራ ሁለት መቅደሶች ያሏትን ግሩም ቤተ ክርስቲያን ለእመ ብርሃን ሠርተው በዚሁ ቀን በጌታችን ተቀድሷል። 
@meazahaymanot
፰.በተጨማሪም በየጊዜው ማለትም በዮዲት ጉዲትና በግራኝ አማካኝነት ስትፈርስ ወደ ዝዋይ ትሰደድ ነበር። ተመልሳ ስትታነጽም ቅዳሴ ቤቷ የሚከበረው ኅዳር ፳፩ ቀን ነው። በእነዚህና በሌሎች ምክንያቶች ይህ በዓል ልዩ ነው። አማናዊት ጽዮን እመ ብርሃን ድንግል ማርያምን እንዲህ እንላታለን። "ቅድስት" የሚለው ቃል ለሁሉም ቅዱሳት እናቶች ቢሰጥም ቅሉ ለድንግል ማርያም ሲሰጥ ግን ትርጉሙ ይለያል። እርሷ "ቅድስተ ቅዱሳን፣ ንጽሕተ ንጹሐን፣ ቡርክት እምቡሩካን፣ ኅሪት እምኅሩያን" ናትና። ከሰው ልጆችም ሁሉ ትበልጣለች። ይቅርና የሰው ልጅን ንጹሐን መላእክትንም በንጽሕናና በቅድስና ትበልጣቸዋለች። እርሷ እመ ብርሃን፣ የአምላክ እናቱ፣ የሰውነታችን መመኪያ ናትና። እመቤታችንን "ቅድስት" ስንል "ጽንዕት፣ ንጽሕት፣ ክብርት፣ ልዩ" ማለታችን ነው። 
@meazahaymanot
፩."ንጽሕት" ትባላለች። ሌሎች ቅዱሳን ቢነጹ ከገቢር፣ ከነቢብ ኃጢአት ነው እንጂ ከኃልዮ ኃጢአት አይደለም። እርሷ ግን ከነቢብ፣ ከገቢር፣ ከኃልዮ ንጽሕት ናት። "ለመኑ ተውኅቦ ተደንግሎ ኅሊና ለመላእክትሂ ኢተክህሎሙ - ኃጢአትን ከማሰብ መጠበቅ ከሰው ልጆች ለማን ተሰጠው? ይህስ ለመላእክትም አልተቻላቸውም።" እንዲል። (ተአምረ ማርያም) 
@meazahaymanot
፪."ጽንዕት" እንላታለን። ሴቶች ቢጸኑ ለጊዜው ነው እንጂ በኋላ በጊዜው ተፈትሆ አለባቸው። እመቤታችን ግን ቅድመ ጸኒስ፣ ጊዜ ጸኒስ፣ ድኅረ ጸኒስ፤ ቅድመ ወሊድ፣ ጊዜ ወሊድ፣ ድኅረ ወሊድ ድንግል ናትና። "ጽንዕት በድንግልና አልባቲ ሙስና" እንዳላት። (ቅዱስ ያሬድ) ታላቁ ቅዱስ ባስልዮስም "ወትረ ድንግል ማርያም - ማርያም ዘላለማዊት ድንግል ናት።" እንዳለ። (መጽሐፈ ቅዳሴ) ፫.ድንግልን "ክብርት" እንላታለን። 
@meazahaymanot
ሌሎች ሴቶች ቢከብሩ ጻድቃን ሰማዕታትን፣ ነቢያት ሐዋርያትን ወልደው ነው። እመቤታችንን ግን የምናከብራት "ወላዲተ አምላክ - የአምላክ እናቱ" ብለን ነውና። 
@meazahaymanot
፬.እመቤታችንን "ልዩ" እንላታለን። ከእርሷ በቀር እናት ሁና ድንግል፣ እመቤት ሁና አገልጋይ የሆነች፣ በድንግልና ወልዳ ወተትን (ሐሊበ ድንግልናዋን) ያስገኘች ሌላ ሴት የለችምና። 


ወስብሐት ለእግዚአብሔር

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ክቡራን የቻናላችን ተከታታዮች የእምዬ ኦርቶዶክስ ልጆች የመጀመሪያ ዙር ጥያቄ እና መልስ (ማኅደረ ጥያቄ ) ሊያልቅ ሦስት ቀናት ብቻ ነው የሚቀረን

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ማኅደረ ጥያቄ

፩. ከጌታችን መድኃኂታችን ኢየሱስ ከርስቶስ ልደት አስቀድሞ የሚመጡ ሦስት እሑዶች ስያሜያቸው ምንድን ነው?
ሀ/  ስብከት ፡ኒቆዲሞስ ደብረ-ዘይት
ለ/  ቅድስት፡ ዘወረደ፡ መፃጉዕ
ሐ/ ስብከት፡ ብርሃን ፡ኖላዊ
መ/ ምኩራብ ፡ገብርሔር፡ ብርሃን

፪. የሥርዓተ ቅዳሴ ዋነኛው ዓላማ፣
ሀ/ በኅብረት መጸለይ
ለ/ ወንጌል  መማር
ሐ/ ቅዱስ ቁርባን
መ/ ሁሉም

፫. ከሚከተሉት በቅዳሴ ሰዓት የማይነበብ ምንባብ የትኛው ነው?
ሀ/ ወንጌል
ለ/ ትንቢተ ኢሳይያስ
ሐ/ ከሐዋርያት ሥራ
መ/ ከቅዱስ ጳውሎስ መልዕክታት

፬. ክርስቲያን ስንት ልደቶች አሉት❓
ሀ// አንድ
ለ// ሁለት
ሐ// ሦስት
መ// አራት

፭. ከመንፈስ ፍሬዎች መካከል ቀዳሚነትን የሚይዘው የትኛው ነው❓
ሀ// ትዕግስት
ለ// እምነት
ሐ// ደስታ
መ// ፍቅር


መልሱን  እስከ ማታ 3:00 ሰዓት በ @Asitmeherobot አድርሱን
  ☝️☝️☝️☝️☝️
መልሱን ከላይ ባለው ሊንክ ብቻ ይላኩ

   #መልካም_እድል

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ማኅደረ ጥያቄ

፩. ከጌታችን መድኃኂታችን ኢየሱስ ከርስቶስ ልደት አስቀድሞ የሚመጡ ሦስት እሑዶች ስያሜያቸው ምንድን ነው?
ሀ/  ስብከት ፡ኒቆዲሞስ ደብረ-ዘይት
ለ/  ቅድስት፡ ዘወረደ፡ መፃጉዕ
ሐ/ ስብከት፡ ብርሃን ፡ኖላዊ
መ/ ምኩራብ ፡ገብርሔር፡ ብርሃን

፪. የሥርዓተ ቅዳሴ ዋነኛው ዓላማ፣
ሀ/ በኅብረት መጸለይ
ለ/ ወንጌል  መማር
ሐ/ ቅዱስ ቁርባን
መ/ ሁሉም

፫. ከሚከተሉት በቅዳሴ ሰዓት የማይነበብ ምንባብ የትኛው ነው?
ሀ/ ወንጌል
ለ/ ትንቢተ ኢሳይያስ
ሐ/ ከሐዋርያት ሥራ
መ/ ከቅዱስ ጳውሎስ መልዕክታት

፬. ክርስቲያን ስንት ልደቶች አሉት❓
ሀ// አንድ
ለ// ሁለት
ሐ// ሦስት
መ// አራት

፭. ከመንፈስ ፍሬዎች መካከል ቀዳሚነትን የሚይዘው የትኛው ነው❓
ሀ// ትዕግስት
ለ// እምነት
ሐ// ደስታ
መ// ፍቅር


መልሱን እስከ ነገ 6:00 ሰዓት በ @Asitmeherobot አድርሱን
☝️☝️☝️☝️☝️
መልሱን ከላይ ባለው ሊንክ ብቻ ይላኩ

#መልካም_እድል

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ማኅደረ ጥያቄ

#መልስ

፩. መ

እርሱ ሊልቅ እኔ ግን ላንስ ያስፈልጋል።
ዮሐንስ ወንጌል 3÷30

፪. ሀ


ናትናኤልም፦ ከወዴት ታውቀኛለህ? አለው። ኢየሱስም መልሶ፦ ፊልጶስ ሳይጠራህ፥ ከበለስ በታች ሳለህ፥ አየሁህ አለው።

ዮሐንስ ወንጌል 1÷49

፫. መ

ሴቲቱ። ጌታ ሆይ፥ መቅጃ የለህም ጕድጓዱም ጥልቅ ነው፤ እንግዲህ የሕይወት ውኃ ከወዴት ታገኛለህ?

ዮሐንስ ወንጌል 4÷11

፬. ሐ

ስምዖንም ባረካቸው እናቱን ማርያምንም። እነሆ፥ የብዙዎች ልብ አሳብ ይገለጥ ዘንድ፥ ይህ በእስራኤል ላሉት ለብዙዎቹ ለመውደቃቸውና ለመነሣታቸው ለሚቃወሙትም ምልክት ተሾሞአል፥ በአንቺም ደግሞ በነፍስሽ ሰይፍ ያልፋል አላት።

ሉቃስ ወንጌል 2÷35

፭. ሐ

የተሣተፉ

1. መቅደሰ ማርያም 5/5

2. ናትናኤል 5/5

3. አለሙ 5/5

4. ስኒ 4/5

5. ሂሩት 4/5

6. ሰላም 4/5

7. Begize 5/5

8.yodit 5/5

9. Fiker yashnfal 4/5

10. ገብረ ማርያም 5/5

11. buze 5/5

12. ኤልያብ 5/5

13. selam 5/5

14. Radiet 5/5

15. የድንግል ልጅ 4/5

16. ሰምሀል 5/5

17. tomi 5/5

18. Melaku 5/5

19. Addisu 5/5

20. Tig 5/5

21. Yalemsew 5/5

22. A.G 3/5

23. እግዚአብሔር እረኛዬ ነው 4/5

24. fanta 4/5

25. Lij Beni 5/5

26. Sinte 5/5

27. ታሪክአየሁ 5/5

28. በጸሎት 5/5

29. tamiru 5/5

30. ሰርክአለም5/5

31. Girumit@ 5/5

32. Fasika 4/5

33. ኃይለማርያም 5/5

34. senta 5/5

35. ሊያ 4/5

እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ በዝተናል

ለተሣተፈ ሁሉ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ስንክሳር ዘወርሃ ህዳር አሥራ ስምንት

@meazahaymanot

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ከአሁን ጀምሮ እንደተለመደው ለቻናላችን ያላችሁን ሀሳብ አስተያየት ማቅረብ ትችላላችሁ። ቢኖሩ፣ ቢስተካከሉ የምትሏቸው ጉዳዮች ላይ አተኩራችሁ ስማችሁንና ከየት ሀገር እንደሆናችሁ እየገለጻችሁ በድምጽ ሆነ በጽሑፍ ላኩልን። ቤተሰቦቻችን የት የት እንዳሉም እንድናውቅና እንድንተዋወቅ ይረዳናል     ላይ @misiwani_Bot እንጠብቃችኋለን

ሐሳብ አስተያየታቸውን ጻፉልን

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ማኅደረ ጥያቄ

፩- በገሊላ ባሕር አጠገብ አሳ በማጥመድ ላይ ሳለ የተጠራው፦  

ለ) ቅዱስ ጴጥሮስ     

፪- ጌታችን ስለ ምን ታሳድደኛለህ በማለት ከክፉ ሥራው ላይ ለአገልግሎት የመረጠው ሐዋርያ ማነው?

ሀ) ቅዱስ ጳውሎስ 
                                      
፫. ከናዝሬት መልካም ነገር ሊወጣ ይችላልን?" ያለው ሐዋርያ ማን ነው?

መ.ናትናኤል
                                                  
፬.ሙሴ ዐሠርቱን ትዕዛዛትን የተቀበለው በየትኛው ተራራ ነው,??

ለ/ በሲና ተራራ

 ፭.ዐበይት ነቢያት የሚባሉት ማን ማን ናቸው?
ነቢዩ ኢሳይያሰ
ነቢዩ ኤርሚያስ
ነቢዩ ህዝቅኤል
ነቢዩ ዳንኤል


የተሣተፉ

1. መቅደሰ ማርያም 5/5

2. ሜሮን 5/5

3. ታምሩ5/5

4. fanta 4/5

5. ወለተ ሚካኤል 4/5

6. yodit 5/5

7. Buze 5/5

8. Fiker yashenfal 3/5

9. ኤልያብ 5/5

10. ወይኩን ፈቃድከ 5/5

11. ነፃነት 5/5

12. ናትናኤል 3/5

13. Tig 5/5

14. የድንግል ልጅ 5/5

15. selam 4/5

16. Begize 5/5

17. ገብረ ማርያም 4/5

18. tomi 5/5

19. Addisu 5/5

20 semhal 3/5

21. Hirut 4/5

ለተሣተፉት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ስንክሳር ዘወርኃ ህዳር አሥራ አምስት

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

✞አቡነ አረጋዊ✞

አቡነ አረጋዊ ጻድቁ መነኩሴ
በኃጢአት አንዳትሞት ሕያዊቷ ነፍሴ
ጻድቁ አማልደኝ በቅድመ ሥላሴ(፪)


ከእናት ከአባት ፍቅር - - አቡነ አረጋዊ
አምላክን መርጠሀል - - አቡነ አረጋዊ
መከራ መስቀልን በእውነት ታግሰሀል
የእግዚአብሔር ቸርነት ከሞት ሰውሮሃል

ምስጢረ መለኮት - - አቡነ አረጋዊ
በልብ ቢመላ - - አቡነ አረጋዊ
አረጋዊ ተባልክ ሣለህ ታናሽ ጨቅላ
ጸጋህ ትደርብን ትሁንልን ጥላ

ከዳሞት ተራራ - - አቡነ አረጋዊ
ከማህሌት ከተማ - - አቡነ አረጋዊ
በጽዮን ዝማሬ ነፍስህ ብትጠማ
በዘንዶ ተጉዘህ ሰማህ ያንን ዜማ

የህግ መምህር - - አቡነ አረጋዊ
በረከት አድለን - - አቡነ አረጋዊ
ከድካም ወደ ኃይል በእምነት አሻግረን
ወደ ጌታ ደስታ በምልጃህ አቅርበን

/channel/meazahaymanot

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ማኅደረ ጥያቄ

፩//ለ


ሰባትም ወንዶች ሦስትም ሴቶች ልጆች ተወልደውለት ነበር።

መጽሐፈ ኢዮብ 1÷2



፪.ሐ

አለውም፦ከእንግዲህ፡ወዲህ፡ስምኽ፡እስራኤል፡ይባል፡እንጂ፡ያዕቆብ፡አይባል፤ከእግዚአብሔር ፡ከሰውም፡ጋራ፡ታግለኽ፡አሸንፈኻልና።

ኦሪት ዘፍጥረት 32÷28

፫. ለ

ለሳኦልም ልጅ ለዮናታን አንድ ሽባ የሆነ ልጅ ነበረው። የሳኦልና የዮናታን ወሬ ከኢይዝራኤል በመጣ ጊዜ የአምስት ዓመት ልጅ ነበረ፥ ሞግዚቱም አዝላው ሸሸች፤ ፈጥናም ስትሸሽ ወድቆ ሽባ ሆነ። ስሙም ሜምፊቦስቴ ነበር።

መጽሐፈ ሳሙኤል ካልዕ 4÷4


፬.ሐ

፤ ዳዊትም ለሳኦል መናገሩን በፈጸመ ጊዜ የዮናታን ነፍስ በዳዊት ነፍስ ታሰረች፥ ዮናታንም እንደ ነፍሱ ወደደው።

መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 1÷1


፭. ኤርምያስ” ማለት “እግዚአብሔር ከፍ ከፍ ያደርጋል” ማለት ነው፡፡

የተሣተፉ

1. መቅደሰ ማርያም 5/5

2. Tig 4/5

3. Selam 5/5

4. Girumita 4/5

5. ናትናኤል 3/5

6. የድንግል ልጅ 2/5

7. ዮዲት 5/5

8. ስኒ 3/5

9. መቅደስ 4/5

10. ታምሩ 5/5

11. ገብረ ማርያም 5/5

ለተሣተፉት ቃለሕይወትን ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያውርስል

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

እንኳን ለአምላካችን አባታችን ለቅዱስ እግዚአብሔር አብ ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ማኅደረ ጥያቄ

1. በመጀመሪያ ኢዮብ ስንት ልጆች ነበሩት

ሀ. 7

ለ. 10

ሐ.13

መ.12

2. እግዚአብሔር ለያዕቆብ ያወጣለት አዲስ ስም ማነው

ሀ. ስምኦን

ለ. ኤሳው

ሐ. እሥራኤል

መ. ላባ

3. የዮናታን ሽባ የነበረው ወንድ ልጅ ስሙ ማን ይባላል

ሀ. ናባል

ለ. ሜምፊቦስቴ

ሐ. ናቡቴ

መ.ኢያቡስቴ

4. የሳኦል ልጅ የነበረው የዳዊት ጓደኛ ማነው

ሀ. ናታን

ለ. አቤሜሌክ

ሐ. ዮናታን

መ. ካሌብ

5.ኤርሚያስ ማለት ምን ማለት ነው

መልሱን እስከ ነገ 6:00 ሰዓት በ @Asitmeherobot አድርሱን
👆👆👆👆👆
መልሱን ከላይ ባለው ሊንክ ብቻ ይላኩ
#መልካም_እድል

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

እንኳን  ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ በዓል በሠላም አደረሳችሁ
የአባታችን አማላጅነቱ አይለየን

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ስንክሳር ዘወርሃ ህዳር አሥራ ሁለት(፲፪)
@meazahaymanot

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ስንክሳር ዘወርሃ ህዳር ሃያ አንድ(፳፩)

@meazahaymanot

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ማኅደረ ጥያቄ

1. ሐ

ስብከት ፣ ብርሃን ፣ ኖላዊ

2. መ


3. ለ

ትንቢተ ኢሳይያስ

4. ለ

5. መ

1ዮሐ. 4:16 ፍቅር የሕግ ሁሉ ፍጻሜ ስለሆነ ነው ሮሜ. 13.8  ማር. 12:28

የተሣተፉ

1. ልጅ ቢኒ 5/5

2. Tomi 4/5

3. Buze 5/5

4. G.eyesus

5. Fanta 4/5

6. መቅደሰ ማርያም 5/5

7. ሰላም 5/5

8. radiet 4/5

9. Tig 5/5

10. Hirut 4/5

11. Eliab 5/5

12. Senta 4/5

13. Tamiru 5/5

14. Zemen 5/5

15. የድንግል ልጅ 3/5

16.ሰላሜ በአንተ ነው 4/5

17. ገብረ ማርያም 5/5

18. ስኒ 4/5

19.ብሌን 5/5

20. አዲሱ 5/5

21. ሰምሀል 4/5

22.እግዚአብሔር እረኛዬ ነው 4/5

23. ታሪክአየሁ 4/5

24. ዘላለም 5/5

25. ዮዲት 5/5

26. አማኑኤል 3/5

27. ቃል 3/5

28. Girumit@ 4/5

29. Abilo 4/5
ለተሣተፉት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ስንክሳር ዘወርሃ ህዳር ሃያ (፳)
/channel/meazahaymanot

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ስንክሳር ዘወርሃ ህዳር አሥራ ዘጠኝ(፲፱)

@meazahaymanot

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ማኅደረ ጥያቄ

፩)  “እርሱ ሊልቅ እኔ ግን ላንስ ያስፈልጋል።” በማለት ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ የተናገረው ማነው?

ሀ) ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ                     

ለ) ወንጌላዊው ዮሐንስ

ሐ) ሐዋርያው ቅዱስ ጴጥሮስ                     

መ) መጥምቀ መለኮት ዮሐንስ

፪) “ፊልጶስ ሳይጠራህ ከበለስ በታች ሳለህ አየሁህ” በማለት ጌታ ያናገረው ማንን ነው?

ሀ) ናትናኤል

ለ) ዘብዴዎስን

ሐ) ያዕቆብን

መ) እንድርያስን


፫)  ጌታ ሆይ መቅጃ የለህም ጕድጓዱም ጥልቅ ነው፤ እንግዲህ የሕይወት ውኃ ከወዴት ታገኛለህ? በማለት ጌታን ያነጋገረችው ሴት ማን ነች?

ሀ) ራሔል

ለ) የማርቆስ እናት ማርያም

ሐ) መግደላዊት ማርያም

መ) ሳምራዊቷ

፬) “አሁን እንደ ቃልህ ባሪያህን በሰላም ታሰናብተዋለህ” ያለው አረጋዊው ስምዖን “በነፍስሽ ሰይፍ ያልፋል” ብሎ የተናገራት ማንን ነው?

ሀ) ቅድስት ኤልሳቤጥን

ለ) ቅድስት ሐናን

ሐ) ቅድስት ድንግል ማርያምን

መ) መግደላዊት ማርያምን

 
፭- የሰማዕትነትን አክሊል የተቀዳጀና ክብረ በዓሉም በሐምሌ ፭ ቀን የሚከበርለት ሐዋርያ ማን ይባላል?

ሀ) ቅዱስ ጳውሎስ

ለ) ቅዱስ ጴጥሮስ

ሐ) ሁለቱም 


መልሱን እስከ ማታ 3:00 ሰዓት በ @Asitmeherobot አድርሱን

      ☝️☝️☝️☝️
መልሱን ከላይ ባለው ሊንክ ብቻ ላኩ
  #መልካም_እድል

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ማኅደረ ጥያቄ

፩)  “እርሱ ሊልቅ እኔ ግን ላንስ ያስፈልጋል።” በማለት ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ የተናገረው ማነው?

ሀ) ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ                     

ለ) ወንጌላዊው ዮሐንስ

ሐ) ሐዋርያው ቅዱስ ጴጥሮስ                     

መ) መጥምቀ መለኮት ዮሐንስ

፪) “ፊልጶስ ሳይጠራህ ከበለስ በታች ሳለህ አየሁህ” በማለት ጌታ ያናገረው ማንን ነው?

ሀ) ናትናኤል

ለ) ዘብዴዎስን

ሐ) ያዕቆብን

መ) እንድርያስን


፫)  ጌታ ሆይ መቅጃ የለህም ጕድጓዱም ጥልቅ ነው፤ እንግዲህ የሕይወት ውኃ ከወዴት ታገኛለህ? በማለት ጌታን ያነጋገረችው ሴት ማን ነች?

ሀ) ራሔል

ለ) የማርቆስ እናት ማርያም

ሐ) መግደላዊት ማርያም

መ) ሳምራዊቷ

፬) “አሁን እንደ ቃልህ ባሪያህን በሰላም ታሰናብተዋለህ” ያለው አረጋዊው ስምዖን “በነፍስሽ ሰይፍ ያልፋል” ብሎ የተናገራት ማንን ነው?

ሀ) ቅድስት ኤልሳቤጥን

ለ) ቅድስት ሐናን

ሐ) ቅድስት ድንግል ማርያምን

መ) መግደላዊት ማርያምን

 
፭- የሰማዕትነትን አክሊል የተቀዳጀና ክብረ በዓሉም በሐምሌ ፭ ቀን የሚከበርለት ሐዋርያ ማን ይባላል?

ሀ) ቅዱስ ጳውሎስ

ለ) ቅዱስ ጴጥሮስ

ሐ) ሁለቱም 


መልሱን እስከ ነገ 6:00 ሰዓት በ @Asitmeherobot አድርሱን

☝️☝️☝️☝️
መልሱን ከላይ ባለው ሊንክ ብቻ ላኩ
#መልካም_እድል

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ስንክሳር ዘወርሃ ህዳር አሥራ ስድስት(፲፮)
@meazahaymanot

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ማኅደረ ጥያቄ

፩- በገሊላ ባሕር አጠገብ አሳ በማጥመድ ላይ ሳለ የተጠራው፦

ሀ) ቅዱስ ጳውሎስ 

ለ) ቅዱስ ጴጥሮስ     

ሐ) ሁለቱም

፪- ጌታችን ስለ ምን ታሳድደኛለህ በማለት ከክፉ ሥራው ላይ ለአገልግሎት የመረጠው ሐዋርያ ማነው?

ሀ) ቅዱስ ጳውሎስ 

ለ) ቅዱስ ጴጥሮስ     

ሐ)ሁለቱም                                      

፫. ከናዝሬት መልካም ነገር ሊወጣ ይችላልን?" ያለው ሐዋርያ ማን ነው?

ሀ.ፊሊጶስ
ለ.ታዴዎስ
ሐ.ቶማስ
መ.ናትናኤል
                                                  
፬.ሙሴ ዐሠርቱን ትዕዛዛትን የተቀበለው በየትኛው ተራራ ነው,??

ሀ/ በታቦር ተራራ
ለ/ በሲና ተራራ
ሐ/በአራራት ተራራ
መ/ በናባው ምድር

 ፭.ዐበይት ነቢያት የሚባሉት ማን ማን ናቸው?

መልሱን እስከ ማታ3:00 ሰዓት በ @Asitmeherobot አድርሱን

መልሱን ከላይ ባለው ሊንክ ብቻ ይላኩ
   #መልካም_እድል

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ማኅደረ ጥያቄ

፩- በገሊላ ባሕር አጠገብ አሳ በማጥመድ ላይ ሳለ የተጠራው፦

ሀ) ቅዱስ ጳውሎስ 

ለ) ቅዱስ ጴጥሮስ     

ሐ) ሁለቱም

፪- ጌታችን ስለ ምን ታሳድደኛለህ በማለት ከክፉ ሥራው ላይ ለአገልግሎት የመረጠው ሐዋርያ ማነው?

ሀ) ቅዱስ ጳውሎስ 

ለ) ቅዱስ ጴጥሮስ     

ሐ)ሁለቱም                                      

፫. ከናዝሬት መልካም ነገር ሊወጣ ይችላልን?" ያለው ሐዋርያ ማን ነው?

ሀ.ፊሊጶስ
ለ.ታዴዎስ
ሐ.ቶማስ
መ.ናትናኤል
                                                  
፬.ሙሴ ዐሠርቱን ትዕዛዛትን የተቀበለው በየትኛው ተራራ ነው,??

ሀ/ በታቦር ተራራ
ለ/ በሲና ተራራ
ሐ/በአራራት ተራራ
መ/ በናባው ምድር

 ፭.ዐበይት ነቢያት የሚባሉት ማን ማን ናቸው?

መልሱን እስከ ነገ 6:00 ሰዓት በ @Asitmeherobot አድርሱን

መልሱን ከላይ ባለው ሊንክ ብቻ ይላኩ
#መልካም_እድል

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ስንክሳር ዘወርሃ ህዳር አሥራ አራት(፲፬)
@meazahaymanot

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ማኅደረ ጥያቄ

1. በመጀመሪያ ኢዮብ ስንት ልጆች ነበሩት

ሀ. 7

ለ. 10

ሐ.13

መ.12

2. እግዚአብሔር ለያዕቆብ ያወጣለት አዲስ ስም ማነው

ሀ. ስምኦን

ለ. ኤሳው

ሐ. እሥራኤል

መ. ላባ

3.    የዮናታን ሽባ የነበረው ወንድ ልጅ ስሙ ማን ይባላል

ሀ. ናባል

ለ. ሜምፊቦስቴ

ሐ. ናቡቴ

መ.ኢያቡስቴ

4. የሳኦል ልጅ የነበረው የዳዊት ጓደኛ ማነው

ሀ. ናታን

ለ. አቤሜሌክ

ሐ. ዮናታን

መ. ካሌብ

5.ኤርሚያስ ማለት ምን ማለት ነው

መልሱን እስከ ማታ 3:00 ሰዓት በ @Asitmeherobot አድርሱን
        👆👆👆👆👆
መልሱን ከላይ ባለው ሊንክ ብቻ ይላኩ
     #መልካም_እድል

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ስንክሳር ዘወርኃ ህዳር አሥራ ሦስት

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ወረብ
ቀዊምየ ቅድመ ስዕልከ ሶበ አወትር ስዒለ/፪/
"በብሂለ ኦሆ"/፪/ ፍጡነ አስምዓኒ ቃለ/፪/

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

https://youtu.be/7fi_AG3d580

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ማኅደረ ጥያቄ

#መልስ

1. ሀ.

ማቱሳላም የኖረበት ዘመን ሁሉ ዘጠኝ መቶ ስድሳ ዘጠኝ ዓመት ሆነ፤ ሞተም።

ኦሪት ዘፍጥረት 5÷27

2. መ


፤ ከዛሬም ጀምሮ እንግዲህ ስምህ አብራም ተብሎ አይጠራ፥ ነገር ግን ስምህ አብርሃም ይሆናል፤ ለብዙ አሕዛብ አባት አድርጌሃለሁና።

ኦሪት ዘፍጥረት 17÷5

3. ሐ

መልአኩም እንዲህ አለው: - ዘካርያስ ሆይ: ጸሎትህ ተሰምቶልሃልና አትፍራ ሚስትህ ኤልሳቤጥም ወንድ ልጅ ትወልድልሃለች: ስሙንም ዮሐንስ ትለዋለህ. በጌታ ፊት ታላቅ ይሆናልና: የወይን ጠጅና የሚያሰክር መጠጥ አይጠጣም; ገናም በእናቱ ማኅፀን ሳለ

ሉቃስ 1: 13-16

4. ሀ

እርስዋም ይናገራት የነበረውን የእግዚአብሔርን ስም ኤልሮኢ ብላ ጠራች፤ የሚያየኝን በውኑ እዚህ ደግሞ አየሁትን? ብላለችና።

ኦሪት ዘፍጥረት 16÷13

5. ለ

፤ ደግሞም በነቢዩ በናታን እጅ ልኮ ስሙን ስለ እግዚአብሔር ይዲድያ ብሎ ጠራው።

መጽሐፈ ሳሙኤል ካልዕ 12÷25

የተሣተፉ

1. ሜሮን 5/5

2. ስኒ 5/5

3. hirut 5/5

4. ረድኤት 5/5

5. የድንግል ልጅ ነኝ 5/5

6. መላኩ 4/5

7. ገብረ ማርያም 4/5

8. ሰላም 5/5

9. እግዚአብሔር እረኛዬ ነው 3/5

10. Natnael 4/5

11. Fanta 5/5

12. Tig 5/5

13. መቅደሰ ማርያም 5/5

14. yodit 5/5

15. Tomi 4/5

16. ታሪክአየሁ 5/5

17. ዮሐንስ 5/5

18. አማኑኤል 5/5

19. ኪዳነ ምህረት እናቴ4/5

20. ብሌን 5/5

21. Grumita 5/5

22. የዝምታ ቀን የለኝም 4/5

23. ትንሳኤ 5/5

24. ታምሩ 5/5

ለተሣተፉት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን

Читать полностью…
Subscribe to a channel