meazahaymanot | Unsorted

Telegram-канал meazahaymanot - መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

3925

"ውድስት አንቲ በአፈ ነቢያት ወስብሕት በሐዋርያት አክሊለ በረከቱ ለያዕቆብ ወትምክህተ ቤቱ ለእስራኤል፡፡" "በነቢያት በሐዋርያት አንደበት የተመሰገንሽ የያዕቆብ የበረከቱ ዘውድ የእስራኤል ወገን መመኪያ አንቺ ነሽ"                  መጽሐፈ ሰዓታት የፌስቡክ ፔጃችን www.fb.me/meazhaimanot ይቀላቀሉን

Subscribe to a channel

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ማኅደረ ጥያቄ

1. ነገር ማለት ምን ማለት ነው
2. ቤተ ክርስቲያን የሚለውንም ቃል ስንተረጉመው ስንት ትርጓሜ ይሰጠናል

3. ኤክሌሲያ ማለት ምን ማለት ነው.

መልሱን እስከ ነገ ማታ 3:00 ሰዓት በ @Astimherobot ያድርሱን

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ሰላም ለኪ ማርያም እመ አምላክ፤ ወልድኪ ይጼውዓኪ፤
ውስተ ሕይወት ወመንግሥተ ክብር።

እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የትንሣኤ እና የዕርገት በዓል በሰላምና በጤና አደረሰን አደረሳችሁ።

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ሥርዓተ ማኅሌት ነሐሴ ፲፮ ኪዳነ ምሕረት

ዋይዜማ፦
እግዝእትየ እብለኪ ወእሙ ለእግዚእየ እብለኪ ወተወልደ እምኔኪ ቃለጽድቁ ለአብ ማርያምሰ ተሐቱ ውስተ ከርሡ ለአዳም ከመ ባሕርይ ፀዓዳ ፆረቶ እግዝእቱ ለአዳም ማርያምሰ ተሐቱ ውስተ ከርሡ ለአዳም ከመ ባሕርይ ፀዓዳ ፆረቶ ድንግል ተሐቱ በከርሠ አዳም።
@meazahaymanot
ምልጣን፦
ማርያም ሰተሐቱ ውስተ ከርሡ ለአዳም ከመ ባሕርይ ፀዓዳ ፆረቶ ድንግል ተሐቱ በከርሠ አዳም።
@meazahaymanot
አመላለስ፦
ድንግል ተሐቱ በከርሠ አዳም (፪)
ድንግል ተሐቱ በከርሠ አዳም (፪) 
@meazahaymanot

በ፭ ለእግዚአብሔር ምድር በምልዓ፦
ሰአሊ ለነ ማርያም እንተ እግዚእ ኀረያ
ሰአሊለነ ማርያም።

እግዚአብሔር ነግሠ፦
ደብተራ ፍጽምት ዘጳውሊ፥ ወማኅደሩ በጽድቅ ዘገብራ ከሃሊ ፥ፈለሰት እንዘ ይበሊ ኃበ ኢይበሊ በመሰንቆሁ እንዘ የኃሊ ፥ዳዊት አቡሃ ዘወልዳ ወዓሊ።
@meazahaymanot

እግዚኦ ፀራዕኩ ላይ....በል
በ፭፦
ዕፀ ጳጦስ ይእቲ እንተ በአማን ይብልዋ ቅድስተ ቅዱሳን ዕፀ ጳጦስ ይእቲ እንተ በአማን።

ይትባረክ፦
እግዝእትየ እብለኪ ወእሙ ለእግዚእየ እብለኪ ቃል ቅዱስ ኀደረ ላዕሌኪ፡፡
@meazahaymanot

ሠለሥት፦
ስምዓኒ እግዚኦ ፀሎት የሃሌሉያ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓርየ ሃሌሉያ ወኢትሚጥ ገፀከ እምኔዬ በዕለተ ምንዳቤዬ አጽምዕ ዕዝነከ ሃቤዬ
ሃሌሉያ አመ ዕለተ እጼው አከ ፍጡነ ስምአኒ ሃሌ ሉያ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም ማርያም ጽርሕ ንጽ ሕት ማኅደረ መለኮት እህቶሙ ለመላእክት ሠመያ ሠማያዊት እንተ በምድር ታንሶሱ።
@meazahaymanot
ሰላም፦
ተሣሀልከ እግዚኦ ምድረከ ሃሌሉያ(፫) ፃዒ እም ሊባኖስ ሥነ ሕይወት ርቱዕ አፍቅሮትኪ፤ ቡርክት አንቲ እምአንስት ማኅደረ መለኮት ፃዒ እም ሊባኖስ ሥነሕይወትሰላም ለኪ ማርያም እመ አምላክ፤ ወልድኪ ይጼውዓኪ፤ ውስተ ሕይወት ወመንግሥተ ክብር፡፡ 


   አዘጋጅ: ዲያቆን ሱራፊ

@meazahaymanot

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ከአሁን ጀምሮ እንደተለመደው ለቻናላችን ያላችሁን ሀሳብ አስተያየት ማቅረብ ትችላላችሁ። ቢኖሩ፣ ቢስተካከሉ የምትሏቸው ጉዳዮች ላይ አተኩራችሁ ስማችሁንና ከየት ሀገር እንደሆናችሁ እየገለጻችሁ በድምጽ ሆነ በጽሑፍ ላኩልን። ቤተሰቦቻችን የት የት እንዳሉም እንድናውቅና እንድንተዋወቅ ይረዳናል     ላይ @misiwani_Bot እንጠብቃችኋለን

ሐሳብ አስተያየታቸውን ጻፉልን

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ስንክሳር ዘወርሃ ነሐሴ አሥራ አራት(፲፬)
/channel/meazahaymanot

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

✅ የቃልህ ፍቺ ያበራል፥ ሕፃናትንም አስተዋዮች ያደርጋል።”
— መዝሙር 118(119)፥130
🕎ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ምንነት እንዲሁም በመጽሐፍ ቅዱስ ላሉት ምንባባት አንድምታቸው ትንታኔና ማብራርያ የሚያገኙበት ቻናል ይቀላቀሉ።

👉“መጽሐፍ” ለሚለው ምንጭ በግሪክ ቋንቋ ቢብሎስ (byblos) ከደንገል በተሠራ ወረቀት ወይም በብራና ከተጻፈ በኋላ በሁለት በትሮች...read more

👉መጽሐፍ ቅዱስ መቼ በአንድ ጥራዝ ተጠቀለለ? ከክ.ል.በ ይሁን በኋላ የተጻፉት ሁሉንም መጻሕፍቶች ለየብቻቸው ነበሩ፡፡ከ500ዎቹ ዓ.ዓ....read more

👉ኦሪት "ኦራይታ" ከሚል የሶርያ(አራማይክ) ቃል የተገኘ ሲሆን ትርጓሜውም "ሕግ" ወይም "ትምህርት" ማለት ነው።የመጠሪያ ምንጩም....read more



ወቅታዊ የቤተ ክርስቲያናችንን ጉዳይ እና መንፈሳዊ ጥንካሬያችንን እንድናበረታ የሚያግዙን መንፈሳዊ ቻናሎችን ይዘን ቀርበናል።እርስዎም ከእነዚህ መንፈሳዊ ቻናሎች የነፍስ ምግብ የሆነውን የእግዚአብሔርን ቃል እየተመገቡ መንፈሳዊ ሕይወትዎትን እንዲያጠናክሩ በእግዚአብሔር ስም ጥሪያችንን እናቀርባለን🙏
🙏ፈጣሪ ይባርከን🙏

ከነዚህ መፀሀፍት የተወጣጡበት
ትምህርትን መማር ይፈልጋሉ❔
እነሆ ብለናል :-
📚የባሕታውያን አባቶች ሕይወትና የመዝሙራት ተመስጦ
📖▓⇨ትምህርት በአባ ሺኖዳ ⇨ክፈት
📚የድያቢሎስ ውግያዎች
📖▓⇨ትምህርት ⇨ክፈት
📚አምደ ሀይማኖት
📖▓⇨በአባታችን ቅዱስ ሺኖዳ ⇨ክፈት
📚መንፈሳዊ ሕይወት
📖▓⇨በአቡነ ሺኖዳ ⇨ክፈት
📚መንፈሳዊ ሰው
📖▓⇨በአቡነ ሺኖዳ ⇨ክፈት
📚የአባቶች ሕይወት ንሮ እና ተመስጦ
📖▓⇨በአቡነ ሺኖዳ ⇨ክፈት
የመኖኮሳት ታሪክ እና ተመስጦ በብጽእ አቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ ይቀርብበታል።

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ጌታችን ምሥጢረ መለኮቱን ለገለጠበት ለበዓለ ደብረ ታቦር እንኳን በሰላም አደረሰን!

ጌታችን አምላካችንና መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በደብረ ታቦር ብርሃነ መለኮቱን፣ ክብረ መንግሥቱን መግለጡን በማሰብ በየዓመቱ ነሐሴ ፲፫ ቀን በዓሉ በድምቀት ይከበራል፡፡ ይህ በዓል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ምእመናን ዘንድ ‹ቡሄ› በመባል ይታወቃል፡፡ ቡሄ ማለት ‹መላጣ፣ ገላጣ› ማለት ነው፡፡ በአገራችን ክረምቱ፣ ጭጋጉ፣ ደመናው ተወግዶ የብርሃን ወገግታ የሚታይበት በዚሁ በዓል አካባቢ ስለ ኾነ በዓሉ ‹ቡሄ› ተብሎ ይጠራል፡፡ በዓለ ደብረ ታቦር ጌታችን ምሥጢረ መለኮቱን የገለጠበት፤ ብርሃን የታየበትና ድምፀ መለኮቱ የተሰማበ  ዕለት ስለ ኾነ ‹የብርሃን› ወይም ‹የቡሄ› በዓል ይባላል፡፡

ቡሄ ሲመጣ የክረምቱ ጨለማነት አልፎ ወደ ብርሃን፣ ወደ ጥቢ የሚያመራበት፤ ወደ መፀው የሚገባበት፤ ወገግታ የሚታይበት፤ ሰማይ ከጭጋጋማነት ወደ ብሩህነት የሚሸጋገርበት ወቅት በመኾኑ ከቡሄ በኋላ የጠነከረ ክረምት አይኖርም፡፡ ‹‹ቡሄ ከዋለ የለም ክረምት፤ ዶሮ ከጮኸ የለም ሌሊት›› እንዲሉ፡፡ በአንዳንድ የአገራችን አካባቢዎች የቡሄ ዕለት ማታ ምእመናን ችቦ ያበራሉ፡፡ ይህም በደብረ ታቦር ለታየው ብርሃነ መለኮት ምሳሌ ነው፡፡ ሕፃናቱ ይህ በዓል ከመድረሱ በፊት ቀደም ብለው ጅራፍ ሲገምዱና ሲያጮኹ (ሲያኖጉ) ይሰነብታሉ፡፡ እናቶችም ለዚህ በዓል የሚኾን ዳቦ ለመጋገር ስንዴያቸውን ሲያጥቡ፣ ሲፈትጉ ይሰነብታሉ፡፡ በበዓሉ ዋዜማ (ነሐሴ ፲፪ ቀን) ሕፃናት በየቤቱ እየዞሩ ‹‹ቡሄ ና በሉ፤ ቡሄ በሉ፡፡ ቡሄ መጣ፤ ያ መላጣ፤ ቅቤ ቀቡት እንዳይነጣ …›› እያሉ ይጫወታሉ፡፡ በዚህ ጊዜ እናቶች ካዘጋጁት ዳቦ እያነሡ ይሰጧቸዋል፡፡ ሕፃናቱ ‹ቡሄ› የሚሉትም ዳቦውን ነው፡፡

ጌታችን ብርሃነ መለኮቱን በገለጠበት ዕለት እረኞች ከብርሃኑ የተነሣ እየተገረሙና እየተደነቁ ወደ ቤት አልተመለሱም ነበር፡፡ የልጆቹን መዘግየት ያዩ ወላጆች ችቦ አብርተውና ዳቦ ይዘው ፍለጋ ወጥተዋል፡፡ ‹ቡሄ› ለሚሉ ልጆች ሙልሙል ዳቦ የሚሰጠውና በበዓሉ ችቦ የሚበራውም ከዚህ ታሪክ በመነሣት ነው፡፡ ለክርስትና ልጅ፣ ለአማች፣ ለምራት፣ ለዘመድ አዝማድ ዅሉ የቡሄ ዳቦ ይሰጣል፡፡ ልጆችም ዳቧቸውን እየገመጡ ጅራፍ ሲገርፉ ይውላሉ፡፡ የጅራፉ መጮኽ የድምፀ መለኮት ምሳሌ ሲኾን፣ ጅራፉ ሲጮኽ ማስደንገጡም ነቢያትና ሐዋርያት በድምፀ መለኮት መደንገጣቸውንና መውደቃቸውን ያስታውሳል፡፡

መምህረ ሐዋርያት ኢየሱስ ክርስቶስ ሦስቱን ተማሪዎቹን ጴጥሮስን፣ ያዕቆብንና ዮሐንስን ይዞ በደብረ ታቦር ምሥጢር መግለጡን በማስታዎስ የአብነት ተማሪዎች ከመምህራቸው ጋር በመኾን በዓለ ደብረ ታቦርን (ቡሄን) ያከብራሉ፤ ስሙን ይጠራሉ፡፡ የአብነት ተማሪዎች ‹‹ስለ ደብረ ታቦር››እያሉ እኽል ከምእመናን በመለመንና ገንዘብ በማዋጣት ጠላውን ጠምቀው፣ ዳቦውን ጋግረው፣ ቆሎውን ቆልተው ለደብረ ታቦር ዕለት ሊያስቀድሱ የመጡትን ምእመናን በመጋበዝና እርስበርስ በመገባበዝ፣ እንደዚሁም ቅኔ በማበርከት በዓለ ደብረ ታቦርን በታላቅ ድምቀት ያከብራሉ፡፡ ይህም እስከ አሁን ድረስ በአብነት ትምህርት ቤቶች የሚሠራበት ነባር ትውፊት ነው፡፡

ነገር ግን በአንድ አካባቢዎች በተለይ በከተማ ዙሪያ በዓለ ደብረ ታቦር (ቡሄ) ሃይማኖታዊ ትውፊቱን የለቀቀ ይመስላል፡፡ ለዚህም ልጆች የሚጫወቱበት መዝሙር ግጥሙና ዜማው ዓለማዊ መልእክት የሚበዛበት መኾኑ፤ በወቅቱ ችቦ ከማብራት ይልቅ ርችት መተኮሱና በየመጠጥ ቤቱ እየሰከሩ መጮኹ፤ ወዘተ. የበዓሉን መንፈሳዊ ትውፊት ከሚያደበዝዙ ተግባራት መካከል የሚጠቀሱ ናቸው፡፡ ከዚሁ ዅሉ ጋርም በዚህ በዓል ገንዘብ ለመሰብሰብ ብቻ የሚሽቀዳደሙ ነገር ግን የበዓሉን ታሪካዊ አመጣጥ የማያዉቁ ልጆችም ጥቂቶች አይደሉም፡፡

ስለዚህ ወላጆች ለልጆቻቸው የበዓለ ደብረ ታቦርን መንፈሳዊነት፣ የመዝሙሮቹን ያሬዳዊነትና አከባበሩን ከቤተ ክርስቲያን መምህራን በመጠየቅ ማስተማር፤ ልጆችም ከወላጆች ወይም ከመምህራን በመጠየቅ የበዓሉን አከባበር መረዳትና የዚህን በዓል መንፈሳዊ ትውፊት ሳይበረዝ ለትውልድ ማስተላለፍ ይገባቸዋል፡፡ ‹‹ድምፅህን ሰማና በብሩህ ደመና፤ የቡሄው ብርሃን ለእኛ በራልን …›› የሚለውንና ይህን የሚመስሉ መንፈሳውያን መዝሙራትን እየዘመሩ በየቤቱ በመዘዋወር የሚያገኙትን ዳቦና ገንዘብ ለነዳያንና ለቤተ ክርስቲያን የሚሰጡ ልጆችንም ማበረታታትና አርአያነታቸውን መከተል ይኖርብናል፡፡

መልካም በዓል ይኹንልን!

ወስብሐት ለእግዚአብሔር፡፡

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ስንክሳር ዘወርሃ ነሐሴ አሥራ ሦስት(፲፫)
/channel/meazahaymanot

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ቅዳሴ ማርያም አንድምታ ክፍል 12

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ስንክሳር ዘወርሃ ነሐሴ አሥራ ሁለት(፲፪)
/channel/meazahaymanot

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

✅ የቃልህ ፍቺ ያበራል፥ ሕፃናትንም አስተዋዮች ያደርጋል።”
— መዝሙር 118(119)፥130
🕎ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ምንነት እንዲሁም በመጽሐፍ ቅዱስ ላሉት ምንባባት አንድምታቸው ትንታኔና ማብራርያ የሚያገኙበት ቻናል ይቀላቀሉ።

👉“መጽሐፍ” ለሚለው ምንጭ በግሪክ ቋንቋ ቢብሎስ (byblos) ከደንገል በተሠራ ወረቀት ወይም በብራና ከተጻፈ በኋላ በሁለት በትሮች...read more

👉መጽሐፍ ቅዱስ መቼ በአንድ ጥራዝ ተጠቀለለ? ከክ.ል.በ ይሁን በኋላ የተጻፉት ሁሉንም መጻሕፍቶች ለየብቻቸው ነበሩ፡፡ከ500ዎቹ ዓ.ዓ....read more

👉ኦሪት "ኦራይታ" ከሚል የሶርያ(አራማይክ) ቃል የተገኘ ሲሆን ትርጓሜውም "ሕግ" ወይም "ትምህርት" ማለት ነው።የመጠሪያ ምንጩም....read more



ወቅታዊ የቤተ ክርስቲያናችንን ጉዳይ እና መንፈሳዊ ጥንካሬያችንን እንድናበረታ የሚያግዙን መንፈሳዊ ቻናሎችን ይዘን ቀርበናል።እርስዎም ከእነዚህ መንፈሳዊ ቻናሎች የነፍስ ምግብ የሆነውን የእግዚአብሔርን ቃል እየተመገቡ መንፈሳዊ ሕይወትዎትን እንዲያጠናክሩ በእግዚአብሔር ስም ጥሪያችንን እናቀርባለን🙏
🙏ፈጣሪ ይባርከን🙏

ከነዚህ መፀሀፍት የተወጣጡበት
ትምህርትን መማር ይፈልጋሉ❔
እነሆ ብለናል :-
📚የባሕታውያን አባቶች ሕይወትና የመዝሙራት ተመስጦ
📖▓⇨ትምህርት በአባ ሺኖዳ ⇨ክፈት
📚የድያቢሎስ ውግያዎች
📖▓⇨ትምህርት ⇨ክፈት
📚አምደ ሀይማኖት
📖▓⇨በአባታችን ቅዱስ ሺኖዳ ⇨ክፈት
📚መንፈሳዊ ሕይወት
📖▓⇨በአቡነ ሺኖዳ ⇨ክፈት
📚መንፈሳዊ ሰው
📖▓⇨በአቡነ ሺኖዳ ⇨ክፈት
📚የአባቶች ሕይወት ንሮ እና ተመስጦ
📖▓⇨በአቡነ ሺኖዳ ⇨ክፈት
የመኖኮሳት ታሪክ እና ተመስጦ በብጽእ አቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ ይቀርብበታል።

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

የሐሙስ ውዳሴ ማርያም አንድምታ ትርጓሜ

ውዳሴ ማርያም ትርጓሜ የማክሰኞ ክፍል ሁለት ፪

✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥

 

              |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:
           💚
@meazahaymnot 💚   
           💛
@meazahaymanot 💛   
           ❤
@meazahaymanot ❤   
              |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:

        ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ሃሌሉያ አንተ ሰው ሆይ | ዘማሪ ይገረም ደጀኔ እና ዘማሪ አዱኛ ፍቃዱ


@meazahaymanot

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ማኅደረ ጥያቄ

1. ከሚከተሉት የቅዱሳት ሥዕላት ጥቅም የትኛው ነው?

ሀ/ለትምህርት
ለ/ለጸሎት
ሐ/ለተግሣጽ
መ/ሁሉም መልስ ይሆናል

2. ስለ ቤተ ክርስቲያን ትክክል ያልሆነው አባባል የትኛው ነው?

ሀ/ቤተ ክርስቲያን አንዲት፣ቅድስት፣ዓለም አቀፋዊትና ሐዋርያዊት ናት።
ለ/የቤተ ክርስቲያን መሪ መንፈስ ቅዱስ ነው
ሐ/የክርስቲያኖች ህብረት ቤተ ክርስቲያን ይባላል
መ/መልስ አልተሰጠም

3. የቤተ ክርስቲያን የታሪክ ምንጮች የሆኑት የትኞቹ ናቸው??

ሀ/የብሉይ ኪዳንና የሐዲስክ ኪዳን መጽሐፍት
ለ/በየጊዜው የተደረጉ የቤተክርስቲያን ጉባኤዎችና ውሳኔዎች
ሐ/የቤተ ክርስቲያን አባቶች የጻፏቸው የታሪክ መጽሐፍት
መ/ሁሉም መልስ ይሆናል

4. መዳንና ጽድቅ የሚገኘው .?

ሀ/በእምነት ብቻ ነው
ለ/በበጎ ተግባር ብቻ ነው
ሐ/በእምነትና በበጎ ተግባር ነው
መ/መልስ የለም

5. የዐብይ ጾም የመጀመሪያው እሁድ ምን በመባል ይታወቃል?
  ሀ.ቅድስት
  ለ. ብርሃን
  ሐ. ዘወረደ
  መ.ምኩራብ

6. የቤተክርስቲያን ዶግማ ስንል፡
  ሀ. የሚሻሻል የሚለወጥ ሥርዓት ማለት ነው።
  ለ. የማይሻሻል የማይለወጥ ትምህርተ ሃይማኖት ማለታችን ነው።
  ሐ. ቀኖና ማለታችን ነው።
  መ. ትውፊት ማለታችን ነው።

7.የሥርዓተ ቅዳሴ ዋነኛው ዓላማ፣
ሀ/ በኅብረት መጸለይ
ለ/ ወንጌል  መማር
ሐ/ ቅዱስ ቁርባን
መ/ ሁሉም

   መልሱን እስከ ነገ ማታ 3፡00 በ @Asitmeherobot አድርሱን

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

የረቡዕ ውዳሴ ማርያም ትርጋሜ ውዳሴ ማርያም ዘረቡዕ ትርጓሜ

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ዐረገች በስብሐት ✞

ዐረገች በስብሐት ዐረገች በእልልታ
በስብሐት በእልልታ
ዐረገች ዐረገች በእልልታ
      የጻድቃን እመቤት የሀጥዐን ተስፋ
      ዐረገች ዐረገች በእልልታ

የማይታበለው እንዲፈጸም ቃሉ
ብታርፍም እመአምላክ ብዛዊተ ኩሉ
ዐረገች ተነስታ ድንግል የእኛ እናት
እልል በሉላት እልል በሉላት
      የጻድቃን እመቤት የሀጥዐን ተስፋ
      ዐረገች ዐረገች በእልልታ

            /አዝ=====

ሰማያት ተደንቀው በአዲሲቷ ሰማይ
ያልቻሉትን ጌታ ወስናው ብትታይ
ሊቀበሏት ወጡ በሐሴት በሙሉ
ንዒ ንዒ እያሉ ንዒ ንዒ እያሉ
      የጻድቃን እመቤት የሀጥዐን ተስፋ
      ዐረገች ዐረገች በእልልታ

            /አዝ=====

ዘመኗን በሙሉ ስለ ልጇ አልቅሳ
የመከራ ሰይፍን አሳልፋ ነፍሷ
በቀኙ ልትቆም ንግስት እየተባለች
ይኸው ዐርጋለች ይኸው ዐርጋለች
      የጻድቃን እመቤት የሀጥዐን ተስፋ
      ዐረገች ዐረገች በእልልታ

            /አዝ=====

በሐዋርያት አበው ትምህርት የጸናችው
የልጇ ምስክር ከዘሯ የቀራችው
ከሞት ተነስታለች ቅድስት እናታችሁ
እንኳን ደስ ያላችሁ እንኳን ደስ ያላችሁ
      የጻድቃን እመቤት የሀጥዐን ተስፋ
      ዐረገች ዐረገች በእልልታ

            /አዝ=====

ልጅሽ በዳሰሰው በነካው ሰበን
እንደባረክሻቸው ሐዋርያቱን
ማርያም ማርያም ስንል ደጅሽ ላይ ቆመን
እኛንም ባርኪን እኛንም ባርኪን
      የጻድቃን እመቤት የሀጥዐን ተስፋ
      ዐረገች ዐረገች በእልልታ


#Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።


        ✞
@meazahaymanot

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ስንክሳር ዘወርሃ ነሐሴ አሥራ ስድስት(፲፮) /channel/meazahaymanot

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሥርዓት፣ ትውፊት እና አስተምህሮ  የጠበቁ ትምህርቶች እና መዝሙሮች እንዲሁም ወረቦችን እንዲሁም መንፈሳዊ ቦታዎችን መጎብኘት    የምትፈልጉ join በማለት ይቀላቀሉን ማኅበሩ ለሚያከናውናቸው አገልግሎቶች አጋዥ እንድትሆኑ በአክብሮት እንጋብዛለን።

/channel/meazahaymanot


Share

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ደብረ ታቦር ተሞላ በግርማው
ብርሃን ከበበው
አሸብርቋል ረጅሙ ተራራ
ክብሩ ሲያበራ

ክብሩ ሲያበራ.....

ጴጥሮስና ያዕቆብ ደግሞ ዮሐንስን
ዩዟቸው ተጓዘ የወረጣቸውን
በፊታቸው ሳለ ድንገት ተለወጠ
ኢየሱስ ሲያበረ ልባቸው ቀለጠ

ክብሩ ሲያበራ....

ሙሴና ኤልያስ ከእርሱ ጋር ታዯቸው
ጴጥሮስ በተመስጦ ዳስ እንስራ አላቸው
ፍቅሩን የቀመሰ አይመኝም ሌላ
ክርስቶስ ነውና እውነተኛ ተድላ

ክብሩ ሲያበራ....

በእርሱ ደስ የሚለኝ ልጄ ይህ ነውና
ስለመዳናችሁ ስሙት በጽሞና
ብሎ ሲመሰክር የሰማይ ንጉሱ
ከኢየሱስ በቀር አላዩም ሲነሱ

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ማኅደረ ጥያቄ

1. ከሚከተሉት  የእመቤታችን ምሳሌ የሆነው የትኛው ነው❓
ሀ// የታተመ ፈሳሽ
ለ// ዕፀ ሳቤቅ
ሐ// ታቦት
መ// ሁሉም መልስ ይሆናሉ



2. የቤተ ክርስቲያን የጸሎት መፅሐፍ በመባል የሚታወቀው የትኛው የመፅሐፍ ቅዱስ ክፍል ነው❓
ሀ// ትንቢተ ኢሳያስ
ለ// መዝሙረ ዳዊት
ሐ// የሉቃስ ወንጌል
መ// የዮሐንስ ራእይ


3. አንድ ሰው ሞቶ  የሚቀበርበት ጊዜ ፊቱን ወዴት አዙሮ ነው❓

ሀ// ወደ ምስራቅ
ለ// ወደ ምዕራብ
ሐ// ወደ ሰሜን
// ወደ ደቡብ



4. ከሚከተሉት የመንፈስእስትንፋስ ቅዱስ መጠሪያ ያልሆነው የትኛው ነው ❓
ሀ// ጰራቅሊጦስ
ለ// አፅናኝ
ሐ// እግዚአብሔር
መ//ጰንጤ ቆስጤ



5.ምስጢረ ሥጋዌ ምንየሆነበት ❓
ሀ// የእግዚአብሔርን አንድነት እና ሦስትነት የምናይበት ምስጢር ነው
ለ// አምላክ ሰው የሆነበት ምስጢር ነው
ሐ// የቁርባን ምስጢር ነው
መ// ሁሉም መልስ ይሆናሉ


6. ከጌታችን ዐበይት በአላት የማይመደበው የትኛው ነው ❓
ሀ// ቃና ዘገሊላ
ለ// ብስራት
ሐ// ልደት
መ// ጥምቀት


7 የመንግስተ ሰማያት ምሳሌ የሆነው የትኛው ነው ❓
ሀ// በእርሻው መካከል ዘር የዘራው ሰው
ለ// እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም
ሐ// መልካምን ዕንቁ የሚሻ ነጋዴ
መ// ሁሉም መልስ ይሆናሉ

መልስ

1.መ
2. ለ
3.ሀ
4 ቦነስ
5.ለ
6.ሀ
7.መ

የተሣተፉ

1. ዘላለም 7/7
2. ወለተሰማዕት 7/7
3. ፳፬ 7/7
4. tig. 7/7
5.ቅድስት 5/7
6. እያየን እንዳላየን 7/7
7. ፈለቀ 6/7
8. Tomi. 7/7
9.ዲ/ን ፍሬው 7/7
10.ብሌን 6/7
11.G Eyesus. 7/7
12. ይኖራል 6/7
13.Grumita. 6/7
14. S.N 4/7
15. ኪዳነምህረት እናቴ 7/7

ለተሣተፉት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በቤቱ ያጽናልን

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ማኅደረ ጥያቄ

1. ከሚከተሉት  የእመቤታችን ምሳሌ የሆነው የትኛው ነው❓
ሀ// የታተመ ፈሳሽ
ለ// ዕፀ ሳቤቅ
ሐ// ታቦት
መ// ሁሉም መልስ ይሆናሉ



2. የቤተ ክርስቲያን የጸሎት መፅሐፍ በመባል የሚታወቀው የትኛው የመፅሐፍ ቅዱስ ክፍል ነው❓
ሀ// ትንቢተ ኢሳያስ
ለ// መዝሙረ ዳዊት
ሐ// የሉቃስ ወንጌል
መ// የዮሐንስ ራእይ


3. አንድ ሰው ሞቶ  የሚቀበርበት ጊዜ ፊቱን ወዴት አዙሮ ነው❓

ሀ// ወደ ምስራቅ
ለ// ወደ ምዕራብ
ሐ// ወደ ሰሜን
// ወደ ደቡብ



4. ከሚከተሉት የመንፈስእስትንፋስ ቅዱስ መጠሪያ ያልሆነው የትኛው ነው ❓
ሀ// ጰራቅሊጦስ
ለ// አፅናኝ
ሐ// የእግዚአብሔር
መ//ጰንጤ ቆስጤ



5.ምስጢረ ሥጋዌ ምንድን ነው ❓
ሀ// የእግዚአብሔርን አንድነት እና ሦስትነት የምናይበት ምስጢር ነው
ለ// አምላክ ሰው የሆነበት ምስጢር ነው
ሐ// የቁርባን ምስጢር ነው
መ// ሁሉም መልስ ይሆናሉ


6. ከጌታችን ዐበይት በአላት የማይመደበው የትኛው ነው ❓
ሀ// ቃና ዘገሊላ
ለ// ብስራት
ሐ// ልደት
መ// ጥምቀት


7 የመንግስተ ሰማያት ምሳሌ የሆነው የትኛው ነው ❓
ሀ// በእርሻው መካከል ዘር የዘራው ሰው
ለ// እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም
ሐ// መልካምን ዕንቁ የሚሻ ነጋዴ
መ// ሁሉም መልስ ይሆናሉ

መልሱን እስከ ማታ 3:00 በ @Asitmeherobot አድርሱን

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

⚪ ⚪ ⚪

° ሃሌ ሉያ °

🔊 ዘማሪ ይገረም ደጀኔ 🔊

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ማኅደረ ጥያቄ

1. ከሚከተሉት  የእመቤታችን ምሳሌ የሆነው የትኛው ነው❓
ሀ// የታተመ ፈሳሽ
ለ// ዕፀ ሳቤቅ
ሐ// ታቦት
መ// ሁሉም መልስ ይሆናሉ



2. የቤተ ክርስቲያን የጸሎት መፅሐፍ በመባል የሚታወቀው የትኛው የመፅሐፍ ቅዱስ ክፍል ነው❓
ሀ// ትንቢተ ኢሳያስ
ለ// መዝሙረ ዳዊት
ሐ// የሉቃስ ወንጌል
መ// የዮሐንስ ራእይ


3. አንድ ሰው ሞቶ  የሚቀበርበት ጊዜ ፊቱን ወዴት አዙሮ ነው❓

ሀ// ወደ ምስራቅ
ለ// ወደ ምዕራብ
ሐ// ወደ ሰሜን
// ወደ ደቡብ



4. ከሚከተሉት የመንፈስእስትንፋስ ቅዱስ መጠሪያ ያልሆነው የትኛው ነው ❓
ሀ// ጰራቅሊጦስ
ለ// አፅናኝ
ሐ// የእግዚአብሔር
መ//ጰንጤ ቆስጤ



5.ምስጢረ ሥጋዌ ምንድን ነው ❓
ሀ// የእግዚአብሔርን አንድነት እና ሦስትነት የምናይበት ምስጢር ነው
ለ// አምላክ ሰው የሆነበት ምስጢር ነው
ሐ// የቁርባን ምስጢር ነው
መ// ሁሉም መልስ ይሆናሉ


6. ከጌታችን ዐበይት በአላት የማይመደበው የትኛው ነው ❓
ሀ// ቃና ዘገሊላ
ለ// ብስራት
ሐ// ልደት
መ// ጥምቀት


7 የመንግስተ ሰማያት ምሳሌ የሆነው የትኛው ነው ❓
ሀ// በእርሻው መካከል ዘር የዘራው ሰው
ለ// እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም
ሐ// መልካምን ዕንቁ የሚሻ ነጋዴ
መ// ሁሉም መልስ ይሆናሉ

መልሱን እስከ ነገ ማታ 3:00 በ @Asitmeherobot አድርሱን

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

👉 የአርብ ውዳሴ ማርያም አንድምታ

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ማኅደረ ጥያቄ

1. ከሚከተሉት የቅዱሳት ሥዕላት ጥቅም የትኛው ነው?

ሀ/ለትምህርት
ለ/ለጸሎት
ሐ/ለተግሣጽ
መ/ሁሉም መልስ ይሆናል

2. ስለ ቤተ ክርስቲያን ትክክል ያልሆነው አባባል የትኛው ነው?

ሀ/ቤተ ክርስቲያን አንዲት፣ቅድስት፣ዓለም አቀፋዊትና ሐዋርያዊት ናት።
ለ/የቤተ ክርስቲያን መሪ መንፈስ ቅዱስ ነው
ሐ/የክርስቲያኖች ህብረት ቤተ ክርስቲያን ይባላል
መ/መልስ አልተሰጠም

3. የቤተ ክርስቲያን የታሪክ ምንጮች የሆኑት የትኞቹ ናቸው??

ሀ/የብሉይ ኪዳንና የሐዲስክ ኪዳን መጽሐፍት
ለ/በየጊዜው የተደረጉ የቤተክርስቲያን ጉባኤዎችና ውሳኔዎች
ሐ/የቤተ ክርስቲያን አባቶች የጻፏቸው የታሪክ መጽሐፍት
መ/ሁሉም መልስ ይሆናል

4. መዳንና ጽድቅ የሚገኘው .?

ሀ/በእምነት ብቻ ነው
ለ/በበጎ ተግባር ብቻ ነው
ሐ/በእምነትና በበጎ ተግባር ነው
መ/መልስ የለም

5. የዐብይ ጾም የመጀመሪያው እሁድ ምን በመባል ይታወቃል?
  ሀ.ቅድስት
  ለ. ብርሃን
  ሐ. ዘወረደ
  መ.ምኩራብ

6. የቤተክርስቲያን ዶግማ ስንል፡
  ሀ. የሚሻሻል የሚለወጥ ሥርዓት ማለት ነው።
  ለ. የማይሻሻል የማይለወጥ ትምህርተ ሃይማኖት ማለታችን ነው።
  ሐ. ቀኖና ማለታችን ነው።
  መ. ትውፊት ማለታችን ነው።

7.የሥርዓተ ቅዳሴ ዋነኛው ዓላማ፣
ሀ/ በኅብረት መጸለይ
ለ/ ወንጌል  መማር
ሐ/ ቅዱስ ቁርባን
መ/ ሁሉም

   መልስ

1.  መ/ ሁሉም መልስ ናቸው

2. መ/ መልስ አልተሰጠም

3. መ/ ሁሉም መልስ ናቸው

4.  ሐ/ በእምነት እና በጎ ሥራ

5. ሐ/ ዘወረደ

6. ለ/ የማይሻሻል የማይለወጥ  ትምህርተ ሃይማኖት

7. መ/ ሁሉም መልስ ናቸው

የተሣተፉ

1. ዘላለም 7/7
2. Tig 7/7
3. ኤፍሬም 5/7
4. ፳፬    4/7
5. Pabelo 5/7
6. ኪዳነምህረት እናቴ 6/7
7. ቤተልሔም 7/7
8. እያየሁ እንዳላየሁ 5/7
9. ቅድስት 7/7
10. ወለተ ሰማዕት 7/7
11. ስኒ 6/7
12. የኔነህ 7/7
13. ዮናስ 7/7
14.  ¿      6/7
15. S.G.   7/7
16. ፈንታ   7/7
17. ብሌን  7/7
18. ይኖራል 6/7

እግዚአብሔር ይመስገን

ለተሣተፉት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን በቤቱ ያጽናልን

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ማኅደረ ጥያቄ

1. ከሚከተሉት የቅዱሳት ሥዕላት ጥቅም የትኛው ነው?

ሀ/ለትምህርት
ለ/ለጸሎት
ሐ/ለተግሣጽ
መ/ሁሉም መልስ ይሆናል

2. ስለ ቤተ ክርስቲያን ትክክል ያልሆነው አባባል የትኛው ነው?

ሀ/ቤተ ክርስቲያን አንዲት፣ቅድስት፣ዓለም አቀፋዊትና ሐዋርያዊት ናት።
ለ/የቤተ ክርስቲያን መሪ መንፈስ ቅዱስ ነው
ሐ/የክርስቲያኖች ህብረት ቤተ ክርስቲያን ይባላል
መ/መልስ አልተሰጠም

3. የቤተ ክርስቲያን የታሪክ ምንጮች የሆኑት የትኞቹ ናቸው??

ሀ/የብሉይ ኪዳንና የሐዲስክ ኪዳን መጽሐፍት
ለ/በየጊዜው የተደረጉ የቤተክርስቲያን ጉባኤዎችና ውሳኔዎች
ሐ/የቤተ ክርስቲያን አባቶች የጻፏቸው የታሪክ መጽሐፍት
መ/ሁሉም መልስ ይሆናል

4. መዳንና ጽድቅ የሚገኘው .?

ሀ/በእምነት ብቻ ነው
ለ/በበጎ ተግባር ብቻ ነው
ሐ/በእምነትና በበጎ ተግባር ነው
መ/መልስ የለም

5. የዐብይ ጾም የመጀመሪያው እሁድ ምን በመባል ይታወቃል?
  ሀ.ቅድስት
  ለ. ብርሃን
  ሐ. ዘወረደ
  መ.ምኩራብ

6. የቤተክርስቲያን ዶግማ ስንል፡
  ሀ. የሚሻሻል የሚለወጥ ሥርዓት ማለት ነው።
  ለ. የማይሻሻል የማይለወጥ ትምህርተ ሃይማኖት ማለታችን ነው።
  ሐ. ቀኖና ማለታችን ነው።
  መ. ትውፊት ማለታችን ነው።

7.የሥርዓተ ቅዳሴ ዋነኛው ዓላማ፣
ሀ/ በኅብረት መጸለይ
ለ/ ወንጌል  መማር
ሐ/ ቅዱስ ቁርባን
መ/ ሁሉም

   መልሱን እስከ ማታ 3፡00 በ @Asitmeherobot አድርሱን

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

አምላካችን ናና | Amlakachn Nana (ደብረ ታቦር )

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ስንክሳር ዘወርሃ ነሐሴ አሥራ አንድ(፲፩)
/channel/meazahaymanot

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ቅዳሴ ማርያም አንድምታ ክፍል 10

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ስንክሳር ዘወርሃ ነሐሴ አሥር(፲)
@meazahaymanot

Читать полностью…
Subscribe to a channel