meazahaymanot | Unsorted

Telegram-канал meazahaymanot - መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

3925

"ውድስት አንቲ በአፈ ነቢያት ወስብሕት በሐዋርያት አክሊለ በረከቱ ለያዕቆብ ወትምክህተ ቤቱ ለእስራኤል፡፡" "በነቢያት በሐዋርያት አንደበት የተመሰገንሽ የያዕቆብ የበረከቱ ዘውድ የእስራኤል ወገን መመኪያ አንቺ ነሽ"                  መጽሐፈ ሰዓታት የፌስቡክ ፔጃችን www.fb.me/meazhaimanot ይቀላቀሉን

Subscribe to a channel

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

#ተስኢነነ
ተስኢነነ ዘወንጌል ቃለ {፪}
ኅቡረ ተመርኩዘነ መስቀለ {፪}
#ትርጉም
የወንጌሉን ቃል ተጫምተን
በመስቀሉ ተመርኩዘን
#ድምፅ
ወልደአማኑኤል

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ስንክሳር ዘወርሃ መስክረም አሥራ ሁለት(፲፪)
@meazahaymanot

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ከመትባርከነ በመስቀልከ ዘወርቅ/2/
ተዋነይ በፅድቅ/4/ እስጢፋኖስ ሐመልማለ ወርቅ/2/

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

#መድኃኒት_ዕፀ_ሕይወት
መድኃኒት ዕፀ ሕይወት
ዝንቱ ውእቱ መስቀል /2/
#ትርጉም፡- ይህ መስቀል መድኃኒት ነው፡፡ ዕፀ ሕይወት ነው፡፡

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

መልሱ መ . ግእዝ ዕዝል አራራይ

በግእዝ፣ በዕዝል በዓራራይ ዜማ

የቅዱስ ያሬድ የድርስት ድርሰቶች

ድጓ፡- ድጓ ማለት ሲሆን  ስያሜውን ያገኘበት ምክንያት የዓመቱ በዓላትና የሳምንታት መዝሙራት ተሰብሰበውና ተከማችተው ስለሚገኙ ነው፡፡ ድጓ ከብሉይ፣ ከሐዲስና ከአዋልድ መጻሕፍት ስለሚጠቅስ የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስን፣ የእመቤታችን ድንግል ማርያምን፣ የመላእክትን፣ የነቢያትንና ሐዋርያትን፣ የጻድቃን የሰማዕታትን ክብር ይናገራልና፡፡

ጾመ ድጓ፡- በዐቢይ ጾም ወቅት በነግህ፣ በሠለስት፣ በቅትርና ሠርክ እንዲሁም በሌሊት የሚዘመር መዝሙር ነው፡፡ አጠቃላይ መጽሐፉ ነገረ እግዚአብሔርን፣ ነገረ ማርያምን፣ ነገረ ቅዱሳንን፣ ነገረ መላእክት፣ ነገረ ቤተ ክርስቲያን የሚዘከር እንዲሁም የጾምን፣ የጸሎትንና የምጽዋትን ጠቃሚነት የሚስተምር ነው፡፡

ምዕራፍ፡- ምዕራፍ ማረፊያ ማለት ነው፤ የተደረሰውም በጠለምት ነው፡፡ የምዕራፍ መጽሐፍ ይዘት የዘወትርና የጾም ምዕራፍ ተብሎ በሁለት ክፍል የተከፈለ ሲሆን የዘወትር ምዕራፍ ዓመቱ ሳይጠብቅ በዓመቱ ውስጥ ባሉት ሳምንታትና በዓላት ወቅቱን እየጠበቀ በአገልግሎት ላይ የሚውል ነው፡፡ የጾም ምዕራፍ የሚባለው ደግሞ በጾመ ዐርባና በአንዳንድ የምሕላ ቀኖች የሚዘመር ነው፡፡

ዝማሬ፡- ዝማሬ ማለት ምስጋና ማለት ነው፡፡ ዝማሬንና መዋሥዕትን በደቡብ ጎንደር ዙር አባ በሚባል ቦታ ደርሶታል፡፡ የዝማሬ አገልግሎት በቅዳሴ ጊዜ ከድርገት በኋላ የሚቃኝ፣ የሚዜም፣ የሚዘመር፣ የጸሎተ ቅዳሴውን ዓላማ ተከትሎ የሚሄድ የአገልግሎት መጽሐፍ ነው፡፡

መዋሥዕት፡- አውሥአ መለሰ ከሚለው የግእዝ ቃል የተገኘ ሲሆን ትርጓሜውም ‹‹ምልልስ፣ ሰዋስወ ነፍስ›› ማለት ነው፡፡ ለአዕርጎ ነፍስ በፍትሐት ጊዜ የሚደርስ ነውና ያስ ይሁን ለሙት ድርሰት ደርሶ ማዘንን ከማን አግኝቶታል ቢሉ መልሱ ከዳዊት የሚል ይሆናል፡፡

ለተሣተፉት ሁሉ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መንግሥተ ሰማያት ያውስልን

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ስንክሳር ዘወርሃ መስከረም አሥራ አንድ (፲፩)
/channel/meazahaymanot

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ቸር ነውና፥ ምህረቱም ለዘላለም ነውና እግዚአብሔርን አመስግኑ።

መጽሐፈ ዜና መዋዕል ቀዳማዊ 16:34

የመስቀል ዝማሬዎችን

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ስንክሳር ዘወርሃ መስከረም አሥር---
/channel/meazahaymanot

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

🔒
ውድ የመዓዛ ሃይማኖት ቻናል ቤተሰቦች ቻናላችን መርዳት የምትፈልጉ ከታች ያለዉን ሊንክ ለጓደኞቻችሁ Copy አድርጋቹ በመላክ ወይም ይህንን መልዕክት በቀጥታ forward በማድረግ አበረታቱን።
🔒
ለምትወዷቸዉ ሰዎች የምትወዱትን ቻናላችንን ላኩላቸዉ።
🔏
ዉድ ወንድሞቼና እህቶች አንድ ቅን ሰዉ ቢያንስ ለ5 ሰዎች ሼር ቢያደርግ በ30 ደቂቃ ዉስጥ በ1,000 ቅን ሰዎች 5,000 አዳዲስ ቤተሰቦችን ማግኘት እንችላለን!!
#ለትብብራቹ_ከልብ_እናመሰግናለን
🔒
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
Share share
@meazahaymanot
@meazahaymanot
@meazahaymanot
ማንኛውንም ሀሳብ አስተያየት
👉   @misiwani_Bot ላይ አድርሱን። ይህ የናንተው ቻናል ነው።√
🙏 እናመሰግናለን 🙏

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

የዕለቱ መልእክት

አቤቱ፥ መንገድህን አመልክተኝ፥ ፍለጋህንም አስተምረኝ። አንተ የመድኃኒቴ አምላክ ነህና በእውነትህ ምራኝ፥ አስተምረኝም፤ ቀኑን ሁሉ አንተን ተስፋ አድርጌአለሁ።

መዝሙረ ዳዊት ፳፭÷፬-፭

Shew me thy ways, O LORD; teach me thy paths. Lead me in thy truth, and teach me: for thou art the God of my salvation; on thee do I wait all the day.

Psalms 25÷4-5

መልካም ቀን

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

መልሱ መ) መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ

እርሱ ሊልቅ እኔ ግን ላንስ ያስፈልጋል።

የዮሐንስ ወንጌል ፫÷፳፪-፴

ለተሣተፋችሁ ሁሉ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ስንክሳር ዘወርሃ መስከረም ሰባት(፯)
/channel/meazahaymanot

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

የዕለቱ መልእክት

እኔ ከአንተ ጋር ነኝና አትፍራ፤ እኔ አምላክህ ነኝና አትደንግጥ፤ አበረታሃለሁ፥ እረዳህማለሁ፥ በጽድቄም ቀኝ ደግፌ እይዝሃለሁ።

ትንቢተ ኢሳይያስ ፵፩÷፲


Fear thou not; for I am with thee: be not dismayed; for I am thy God: I will strengthen thee; yea, I will help thee; yea, I will uphold thee with the right hand of my righteousness.

Isaiah 41÷10

መልካም ቀን

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

❤️በቻናላችን በመዓዛ ሃይማኖት" ላይ ላላችሁ ማንኛውም አስተያየት ሐሳብ ጥያቄ በዚህም ያድርሱን👇

ሐሳብችሁን ስጡን

✥ጉድለታችንን ይሞላልናል

✥ የሰላም የፍቅር የአንድነት ወደ አምላካችን የምንቀርብበት በአገልግሎት የምንተጋበት ያድርግልን ቤተከርስቲያን ይጠብቅልን ለሀገራችን ሰላም ፍቅር ያድልልን

❤️ መልካም በዓል ❤️

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

የዕለቱ መልእክት

ከክፉ ሽሽ መልካምንም አድርግ፤ ሰላምን እሻ ተከተላትም።
መዝሙረ ዳዊት ፴፬÷፲፬

Depart from evil, and do good; seek peace, and pursue it.

Psalm 34:14

መልካም ቀን

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

የዕለቱ መልእክት

እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ኃይላቸውን ያድሳሉ፤ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ፤ ይሮጣሉ፥ አይታክቱም፤ ይሄዳሉ፥ አይደክሙም።

ትንቢተ ኢሳያስ ፵÷፴፩

But they that wait upon the LORD shall renew their strength; they shall mount up with wings as eagles; they shall run, and not be weary; and they shall walk, and not faint.

Isaiah 40÷31


መልካም ቀን

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ደሥ ይበለን  እልልበሉ(2)
አልቀረም ተቀብሮ/ተገኘ መሥቀሉ/(2)
በብረሃን መላት አለምን በሙሉ/(2)

                 አዝማች
ምን ቢተባበሩ/ምቀኞች ቢጥሩ/(2)
ቅዱሥ መሥቀሉን ሸሽገዉ/ቢሰወሩ/(2)
አልቻሉም ሊያጠፉት ምን ቢተባበሩ/(2)
                     አዝማች
በተራራ ተሠዉሮ/ ለዘመናት/(2)
ተጥሎ በተንኮል/ ተደብቆ ከኖረበት/(2)
ተገለጠ እነሆ በደመራት እሳት(2)
                 አዝማች
ኢሌኒ ናት ይሕን መስቀል ያሥገኘችዉ/(2)
ደመራን በጥበብ በቦታዉ/
ያሥቆመችዉ/(2)
የተንኮልን ተራራ ያሥቆፈረችዉ/(2)
                አዝማች
ታሪካዊ የክርስቶሥ/ሕያዉ መሥቀል/(2)
ይኸዉ ተገለጠ በክብር/ በግሩም/ኃይል/(2)
ምንግዜም ሲያበራ እዲህ ይኖራል/(2)

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

#መስቀልከ_ይኩነነ_ቤዛ

መስቀልከ ይኩነነ ቤዛ /2/ 
ይኩነነ ቤዛ /4/ መስቀልከ ይኩነነ ቤዛ

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

#ይትቀደስ ስምከ

ይትቀደስ ስምከ በኃይለ መስቀልከ በዕፀ መስቀልከ ክቡር ዘአዕበይኮ ለስምከ
ስብሐት ለከ ለባሕቲትከ ልዑል

ለመቀላቀል_ሰማያዊውን_ይጫኑ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
     

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

የዕለቱ መልእክት

አምላካችን መጠጊያችንና ኃይላችን፥ ባገኘን በታላቅ መከራም ረዳታችን ነው።

መዝሙረ ዳዊት ፵፮÷፩

God is our refuge and strength, a very present help in trouble.

Psalms 46÷1

መልካም ቀን

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

​​✞ደስ ይበለን✞

ደስ ይበለን እልል በሉ(፪)
አልቀረም ተቀብሮ /ተገኘ መስቀሉ/(፪)
በብርሃን መላት ዓለምን በሙሉ(፪)

ምን ቢተባበሩ /ምቀኞች ቢጥሩ/(፪)
ቅዱስ መስቀሉንም ሸሽገው /ቢሰውሩ/(፪)
አልቻሉም ሊያጠፉት ምን ቢተባበሩ(፪)
አዝ= = = = =
በተራራ ተሠውሮ /ለዘመናት/(፪)
ተጥሎ በተንኮል ተደብቆ /ከኖረበት/(፪)
ተገለጠ እነሆ በደመራ እሳት(፪)
አዝ= = = = =
እሌኒ ናት ይህን ምስጢር /ያስገኘችው/(፪)
ደመራን በጥበብ በቦታው /ያስቆመችው/(፪)
የተንኮልን ተራራ ያስቆፈረችው(፪)
አዝ= = = = =
ታሪካዊ የክርስቶስ /ሕያው መስቀል/(፪)
ይኸው ተገለጠ በክብር /በግሩም ኃይል/(፪)
ምን ጊዜም ሲያበራ እንዲህ ይኖራል(፪)

መዝሙር
በማኅበረ ፊልጶስ

"ከቀስት ፊት ያመልጡ ዘንድ
ለሚፈሩህ ምልክትን ሰጠሃቸው።"
መዝ ፷፥፬

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

የዕለቱ መልእክት

እግዚአብሔር ቸር እንደሆነ ቅመሱ እዩም ፤በእርሱ የምታመን ሰዉ ምስጉን ነዉ።

መዝሙረ ዳዊት፴፬÷፰

መልካም ቀን

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ክቡራን የቻናላችን አባላት የመስቀል መዝሙር እና የ21 የእመቤታችን የድንግል ማርያም መዝሙር ጥናት ነገ እንጀምራለን

          ወስብሐት ለእግዚአብሔር

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

መልስ ሐ. ቅድስት ድንግል ማርያም

አንቺም ደግሞ በነፍስሽ ሰይፍ ያልፋል''
ሉቃ 2፥35
በማለት ነበር አረጋዊ ስምኦን የተነበየው። ሰይፍ የተባለ መራራው ሀዘን ሲሆን ነፍስ የተባለ ደሞ የእመቤታችን ልቦና ነው። ማለትም ውስጥሽን እንደ ሰይፍ የሚቆራርጥ ሀዘን ያገኝሻል ማለቱ ነው። 

ለተሣተፉት ሁሉ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ስንክሳር ዘወርሃ መስከረም ስምንት---
@meazahaymanot

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

የዕለቱ መልእክት

ሰላምን እተውላችኋለሁ፥ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ፤ እኔ የምሰጣችሁ ዓለም እንደሚሰጥ አይደለም። ልባችሁ አይታወክ አይፍራም።

ዮሐንስ ወንጌል ፲፬÷፳፯

Peace I leave with you, my peace I give unto you: not as the world giveth, give I unto you. Let not your heart be troubled, neither let it be afraid.

John 14÷27

መልካም ቀን

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

✞ እንወድሻለን ኪዳነ ምህረት ✞

ለእግዚአብሔር ታቦቱ መቅደሱ
ቀርበናል ባንቺ ወደ ንጉሱ
የክብራችን ጌጥ ሽልማት
እንወድሻለን ኪዳነምህት

በጨለማው ላለ ብርሃንን አየ
ለርስቱ ተካፋይ እንዲሆን ተለየ
ወደ ቀድሞ ክብሩ ሊመለስ ዳግመኛ
አንቺ ነበርሽ ተስፍው ለአዳም መዳኛ
        አዝ= = = = =
ያንን ሁሉ ዘመናት የፈሰሰው ደም
አለምን ከእስራት ሊፈታ አልቻለም
ወደ ሚሻል ኪዳን በደም ሊያሻግረን
ደምሽን ተዋህዶ መዳኃኒ አለም ዋጀን
        አዝ= = = = =
አለን ብዙ ምክንያት አንቺን ምንወድበት
ዓለም ያልተረዳው ያላወቀው እውነት
ያወቀ የተረዳ የመዳኑን ሚስጢር
አያፍርም ክብርሽን ቆሞ ለመናገር
        አዝ= = = = =
አውቃለሁ እግዚአብሔር የሰጠሽን ክብር
ላመስግንሽ እኔም  ሳልቀንስ ሳልጨምር
ሚባርክሽ ብሩክ ነውና እናቴ
ኪዳነ ምህረት ንገሽ እመቤቴ

                መዝሙር
        ዲያቆን አቤል መክብብ

╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
   @meazahaymanot
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ስንክሳር ዘወርሃ መስከረም አምስት(፭)
/channel/meazahaymanot

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

#ንፅህተ_ንፁሐን

ንፅህተ ንፁሐን ከዊና ከመታቦት ዘዶር ዘሲና
ውስተ ቤተ መቅደስ ነበረት በድንግልና ነበረት
ሲሳያ ህብስተ መና ወስቴ ሀኒ ስቴ ፅሙና

#አዝ.....

ስታድጊ በቤተመቅደስ
በቅዱስ በእግዚአብሔር መንፈስ
አጊጠሽ በትህትና
ተውበሽ በቅድስና
ምግብሽ የሰማይ መና
ከምድር አደለምና
አካላዊ ቃል መርጦሻል
ትውልዱ ብፅዕት ይሉሻል

#አዝ.......

መልዐኩ ፋኑኤል ወርዶ
በክንፉ ለብቻሽ ጋርዶ
መገበሽ ህብስተ መና
አቅርቦ ስግደት ምስጋና
ምግብሽ የሰማይ መና
ከምድር አደለምና
አካላዊ ቃል መርጦሻል
ትውልዱ ብፅዕት ይሉሻል

#አዝ.....

ሐርና ወርቁ ተስማምቶ
አጌጠ በእጅሽ ተሰርቶ
በመቅደስ ያለው ማህሌት
አስናቀሽ የአባትሽን ቤት
ምግብሽ የሰማይ መና
ከምድር አደለምና
አካላዊ ቃል መርጦሻል
ትውልዱ ብፅዕት ይሉሻል

@meazahaymanot

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ስንክሳር ዘውርሃ መስከረም አራት(፬)
/channel/meazahaymanot

Читать полностью…
Subscribe to a channel