meazahaymanot | Unsorted

Telegram-канал meazahaymanot - መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

3925

"ውድስት አንቲ በአፈ ነቢያት ወስብሕት በሐዋርያት አክሊለ በረከቱ ለያዕቆብ ወትምክህተ ቤቱ ለእስራኤል፡፡" "በነቢያት በሐዋርያት አንደበት የተመሰገንሽ የያዕቆብ የበረከቱ ዘውድ የእስራኤል ወገን መመኪያ አንቺ ነሽ"                  መጽሐፈ ሰዓታት የፌስቡክ ፔጃችን www.fb.me/meazhaimanot ይቀላቀሉን

Subscribe to a channel

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ኧኸ ሀዲጎ ተስዐ ኧኸ ወተስዐተ ነገድ
ኧኸ ማእከለ ባሕር ቆመ ማእከለ ባሕር


👇👇👇👇👇👇👇👇👇
👉 @meazahaymanot 👈
👆👆👆👆👆👆👆👆👆

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ስንክሳር ዘወርሃ ታህሣሥ ሃያ(፳)
/channel/meazahaymanot

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ማኅደረ ጥያቄ

ኢትዮጵያውያን ቅዱሳን ከሚባሉት ምረጡና ስለ ቅዱሱ ታሪክ በpdf አዘጋጁ የሚቆየው ለሁለት ሳምንት ነው ተሳተፉ

አዘጋጅታችሁ ከጨረሳችሁ በኋላ በ @Asitmeherobot ላኩልን


ኢትዮጵያውያን ቅዱሳን እንዲታወቁ ምን አድርገናል?????

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

አንፈራፁ

@meazahaymanot

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

አንፈራፁ

@meazahaymanot

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

*ታኅሣሥ ፲፱ የዕለቱ ስንክሳር*
በመጋቤ ብሉይ መምህር መክብብ
ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን


@meazahaymanot

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ማኅደረ ጥያቄ

ኢትዮጵያውያን ቅዱሳን ከሚባሉት ምረጡና ስለ ቅዱሱ ታሪክ በpdf አዘጋጁ የሚቆየው ለሁለት ሳምንት ነው ተሳተፉ

አዘጋጅታችሁ ከጨረሳችሁ በኋላ በ @Asitmeherobot ላኩልን


የጻድቃን መታሰቢያቸው በረከት ነው፤ የክፉዎች ስም ግን እንደ ጠፋ ይቀራል። መጽሐፈ ምሳሌ ፲÷፯ (10÷7)

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ዮሐንስ አጥመቆ ለኢየሱስ
በፈለገ ዮርዳኖስ በፈለገ ፈለገ ዮርዳኖስ

ትርጉም፡ ዮሐንስ ኢየሱስን በዮርዳኖስ ወንዝ አጠመቀው
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
👉 @meazahaymanot 👈
👆👆👆👆👆👆👆👆👆

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ስንክሳር ዘወርሃ ታህሣሥ አሥራ ስምንት(፲፰)
/channel/meazahaymanot

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ማኅደረ ጥያቄ

ኢትዮጵያውያን ቅዱሳን ከሚባሉት ምረጡና ስለ ቅዱሱ ታሪክ በpdf አዘጋጁ የሚቆየው ለሁለት ሳምንት ነው ተሳተፉ

አዘጋጅታችሁ ከጨረሳችሁ በኋላ በ @Asitmeherobot ላኩልን


የጻድቃን መታሰቢያቸው በረከት ነው፤ የክፉዎች ስም ግን እንደ ጠፋ ይቀራል። መጽሐፈ ምሳሌ ፲÷፯ (10÷7)

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

በጎል በጎል
በጎል በጎል ሰብዐ ሰገል በጎል ሰብዐ ሰገል
በጎል ሰብዐ ሰገል ሰገዱ ሎቱ(፪)
ድንግል ማርያም ንጽሕት ቅድስት ማርያም ንጽሕት ቅድስት
የጌታዬ እናት ምስጋና ይገባሻል
ከሴቶች ሁሉ ባንቺ አድሮብሻል
ፀሐይ(፫)ሠረቀ ፀሐይ ፀሐይ ሠረቀ
ፀሐይ ሠረቀ ክርስቶስ ተጠምቀ(፪)
አንቺ ዮርዳኖስ ምነኛ ታደልሽ ዮርዳኖስ ምነኛ ታደልሽ
የእግዚአብሔር መንፈስ ከላይ ወርዶብሽ
የዓለም መድኃኒት ተጠመቀብሽ
በጎል በጎል አማኑኤል በጎል አማኑኤል
እግዚአብሔር ፍቅሩን ሲገልጽልን
አንድያ ልጁን ለእኛ ሰጠን
ሥጋንም ነስቶ ከእናታችን ነስቶ ከእናታችን
ሃጢአታችንን ሊያስወግድልን
ክርስቶስ ጌታ ተጠመቀልን
እልል(፪)ደስ ይበለን እልል ደስ ይበለን
ወልድ ተወልዶ ነፃ አወጣን
ዮሐንስ አጥምቆ ድል አገኘን


👇👇👇👇👇👇👇👇👇
👉 @meazahaymanot 👈
👆👆👆👆👆👆👆👆👆

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ማኅደረ ጥያቄ

ኢትዮጵያውያን ቅዱሳን ከሚባሉት ምረጡና ስለ ቅዱሱ ታሪክ በpdf አዘጋጁ የሚቆየው ለሁለት ሳምንት ነው ተሳተፉ

አዘጋጅታችሁ ከጨረሳችሁ በኋላ በ @Asitmeherobot ላኩልን

በርቱ   ከቅዱሳን በረከታቸውን እናገኝ ዘንድ እንበርታ

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ስንክሳር ዘወርሃ ታህሣሥ ስድስት(፮)

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ቤዛ ኲሉ

/channel/meazahaymanot

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ተወለደ ሩኅሩኅ ጌታ

ተወለደ ሩኅሩኀ ጌታ(፪)
መድኃኔዓለም የዓለም መከታ
አማኑኤል የኛ መከታ

ተወለደ - - - የዓለም ፈጣሪ
ተወለደ - - - ቸሩ አባት
ተወለደ - - - እኛን ሊያድነን
ተወለደ - - - ከኃጢያት ሞት
ተወለደ - - - እርሱም እንደኛ
ተወለደ - - - እንደ ህፃን
ተወለደ - - - ድንቅ ነው ፍቅሩ
ተወለደ - - - መድኃኔዓለም
አዝ= = = = =
ተወለደ - - - ፍቅር ቢስበው
ተወለደ - - - የሠው ልጆች
ተወለደ - - - መጣ ከሠማይ
ተወለደ - - - ወልደ እግዚአብሔር
ተወለደ - - - ከእመቤታችን
ተወለደ - - - ተወለደልን
ተወለደ - - - በቤተልሔም
ተወለደ - - - በከብቶች ግርግም
አዝ= = = = =
ተወለደ - - - የምስራቅ ሠዎች
ተወለደ - - - መጡ ሊሠግዱ
ተወለደ - - - ስጦታን ይዘው
ተወለደ - - - እንደ ሥርዓቱ
ተወለደ - - - ወርቅ አመጡለት
ተወለደ - - - ስለ መንግስቱ
ተወለደ - - - ዕጣን ለክብሩ
ተወለደ - - - ከርቤን ለሞቱ

መዝሙር
ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ
╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
/channel/meazahaymanot
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ተነሱ እንዘምር
ተነሱ እንዘምር ደስ ይበለን(፪)
የምስራች አምላካችን ተጠመቀልን
ጌታችን ሲጠመቅ በዮርዳኖስ
ሀዘን ተደምስሶ ሰፈነ ሰላም
እርሱን ለማመስገን ምን ያሳፍረናል
እንኳን አምላክና ሰው ይመሰገናል
እያፈራረቀ ክረምትና በጋ
ሁሉን የሚመግብ ያለምንም ዋጋ


👇👇👇👇👇👇👇👇👇
👉 @meazahaymanot 👈
👆👆👆👆👆👆👆👆👆

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ኢትዮጵያውያን ቅዱሳን ከ900 በላይ ቢሆኑም እኛ ገና መቶ የሚሆኑትን እንኳን በቅጡ አላወቅናቸውም።  ለምን???

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

በቦሌ አራብሳ ደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል እና ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን የሊቀ መላእክት የቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ በዓል አከባበር

ታኅሣሥ 19/2016 ዓ.ም

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

አንፈርዐጹ ሰበአ ሰገል/2x/
አምኃ ሆሙ አምጽኡ መድምመ
ትርጉም ፡ ሰብአ ሰገል በደስታ ዘለሉ በመደነቅ እጅ መንሻቸውን አቀረቡ አመጡ

👇👇👇👇👇👇👇👇👇
👉 @meazahaymanot 👈
👆👆👆👆👆👆👆👆👆

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

አንፈርዐጹ
አንፈርዐጹ ሰብአ ሰገል ረኪቦሙ ህፃነ/2x/
ዘተወልደ ለነ/2x/ ህፃነ ዘተወልደ ለነ
ትርጉም ፡ ሰብአ ሰገል ለኛ ሲል የተወለደውን ህፃን አግኝተው ዘለሉ


👇👇👇👇👇👇👇👇👇
👉 @meazahaymanot 👈
👆👆👆👆👆👆👆👆👆

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

የእግዚአብሔር መልአክ በሚፈሩት ሰዎች ዙሪያ ይሰፍራል፥ ያድናቸውማል።
መዝሙር 34፥7
🙏እንኳን ለሊቀ መላእኩ ቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ በዓል አደረሰህ/አደረሰን

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

በቤተልሔም ተወልደ/2x/ አማኑኤል
እምዘርአ ዳዊት/4x/ ተወልደ አማኑኤል
ትርጉም ፡ አማኑኤል ከዳዊት ዘር በቤተልሔም ተወለደ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
👉 @meazahaymanot 👈
👆👆👆👆👆👆👆👆👆

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ይትፌስሃ አድባረ ፅዮን ወይትኃስያ አዋልደ ኢትዮጵያ
እስመ ተወልደ ብኁተ ልደት መድኃኔዓለም በኢየሩሳሌም መድኃኔዓለም

ትርጉም ፡ የፅዮን ተራሮች ይደሰታሉ የኢትዮጵያም ቆነጃጅትም ይደሰታሉ በልደት የሰለጠነ መድኃኔዓለም በኢየሩሳሌም ተወልዷልና
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
👉 @meazahaymanot 👈
👆👆👆👆👆👆👆👆👆

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ተሳተፉ በማርያም ተብሎ እስከሚለመን አትጠብቁ

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

አዳምን ያልተወው
አዳምን ያልተወው እንደተሰደደ
እሰይ የምስራች ዛሬ ተወለደ/2x/
አምላካችን መድኃኒታችን
ተወለደ ለነፃነታችን/2x/
አዳምን ያልተወው እንደተጨነቀ
እሰይ የምስራች ዛሬ ተጠመቀ/2x/
አዳምን ሊጠራ የመጣው ሙሽራ
በገሊላ መንደር ለሰርግ ተጠራ/2x/
ሰርግ ቤት እንዳለ በክብር ተቀምጦ
የወይን ጠጅ ሆነ ውሃው ተለውጦ/2x/
እጅግ ያስደንቃል የጌታችን ሥራ
በገሊላ መንደር ይህን ተአምር ሠራ/2x/
ጌታችን አንድ ቀን ያደረገው ተአምር
ሲያስደንቅ ይኖራል ይህን ሁሉ ፍጡር/2x/

👇👇👇👇👇👇👇👇👇
👉 @mezahaymanot 👈
👆👆👆👆👆👆👆👆👆

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ስንክሳር ዘወርሃ ታህሣሥ አሥራ ሰባት

@meazahaymanot

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ኪዳነ ምህረት
ዘማሪት ፋሲካ መኮንን


@meazahaymanot

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ማኅደረ ጥያቄ

ኢትዮጵያውያን ቅዱሳን ከሚባሉት ምረጡና ስለ ቅዱሱ ታሪክ በpdf አዘጋጁ የሚቆየው ለሁለት ሳምንት ነው ተሳተፉ

አዘጋጅታችሁ ከጨረሳችሁ በኋላ በ @Asitmeherobot ላኩልን

በርቱ ከቅዱሳን በረከታቸውን እናገኝ ዘንድ እንበርታ

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ቤዛ ኲሉ ዓለም ዮም ተወልደ
ቤዛ ኲሉ ዓለም ዮም ተወልደ

ትርጉም፡ የዓለም ሁሉ መድኀኒት ዛሬ ተወለደ

👇👇👇👇👇👇👇👇👇
👉 @meazahaymanot 👈
👆👆👆👆👆👆👆👆👆

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ስንክሳር ዘወርሃ ታህሣሥ አሥራ አምስት----
/channel/meazahaymanot

Читать полностью…
Subscribe to a channel