"ውድስት አንቲ በአፈ ነቢያት ወስብሕት በሐዋርያት አክሊለ በረከቱ ለያዕቆብ ወትምክህተ ቤቱ ለእስራኤል፡፡" "በነቢያት በሐዋርያት አንደበት የተመሰገንሽ የያዕቆብ የበረከቱ ዘውድ የእስራኤል ወገን መመኪያ አንቺ ነሽ" መጽሐፈ ሰዓታት የፌስቡክ ፔጃችን www.fb.me/meazhaimanot ይቀላቀሉን
ስንክሳር ዘወርሃ ግንቦት አሥራ ስምንት(፲፰)
+++ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
በዓቢይ ኃይል ወሥልጣን
አሠሮ ለሰይጣን
አግዐዞ ለአዳም
ሰላም
እምይዕዜሰ
ኮነ
ፍስሐ ወሰላም+++++
/channel/meazahaymanot
🔔ታላቅ የንግስ ጉዞ #ግንቦት 21 ወደ🔔
#ጻድቃኔ_ማርያም
ግንቦት 21ቀን በታላቅ ድምቀት የሚከበረውን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያምን በደብረ ምጥማቅ የተገለጠችበትን በዓለ ንግስ ለማክበር እና ከረጅም አመታት የግንባታ ቆይታ በኋላ በምትመረቀው
✝የምዕመናን ተስፋ
✝የድውያን ፈውስ
✝ለተቸገሩ ሁሉ ረዳት
✝የዘርዓያዕቆብ እመቤት ወደሆነች እናታችን
ጻድቃኔ ማርያም የበዓለ ንግሱ እና የሕንጻ ምርቃቱ በዓል ተካፋይ እንሁን።
በእለቱም ቅዱስ ፓትሪያርኩን ጨምሮ በርካታ አበው ብጹአን ሊቃነ ጳጳሳት ጥሪ የተደረገላቸው እንዶች ይገኛሉ እና ሁላችሁም ተጋብዛችኋል።
🎪 መዓዛ ሃይማኖት መንፈሳዊ ጉዞ ማኅበር በ21 የደርሶ መልስ ጉዞ አዘጋጅቷል
💵 ደርሶ መልስ 700ብር
➛ ከአዲስ አበባ 👉 ፒያሳ ጊዮርጊስ
👉 መገናኛ
☎️ # 0989680703 ደውለው ይመዝገቡ
💒 መዓዛ ሃይማኖትመንፈሳዊ ጉዞ ማኅበር ⛪️
ስንክሳር ዘወርሃ ግንቦት አሥራ ሰባት(፲፯)
+++ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
በዓቢይ ኃይል ወሥልጣን
አሠሮ ለሰይጣን
አግዐዞ ለአዳም
ሰላም
እምይዕዜሰ
ኮነ
ፍስሐ ወሰላም+++++
/channel/meazahaymanot
https://docs.google.com/forms/d/1LnRCOLLvC80rbdC-GjYgyEBVnYcUYJBcdFoBKu5ho7Q/edit
የማህበሩ አባል መሆን የሚፈልግ ይኸን ፎርም ይሙላ
ስንክሳር ዘወርሃ ግንቦት አሥራ ስድስት(፲፮)
+++ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
በዓቢይ ኃይል ወሥልጣን
አሠሮ ለሰይጣን
አግዐዞ ለአዳም
ሰላም
እምይዕዜሰ
ኮነ
ፍስሐ ወሰላም+++++
/channel/meazahaymanot
ምክረ አበው ዘቅዱስ ጎርጎርዮስ ዘኑሲስ
=> ሰው በመንፈሳዊ ሕይወቱ የራሱን ፍቃድ እየተወ በመጣ መጠን ወደ ስኬት ይወጣል። ነገር ግን የራሱን ፍቃድ እየፈፀመ በሔደ ቁጥር በራሱ ላይ ጉዳት ያመጣል።
=> ንጹሕ ልብ የእግዚአብሔር እውነተኛ መልክ የታተመበት ነው።
=> እግዚአብሔር ማየት ማለት እንደማይታይ /በባሕርይ መለኮቱ/ ማወቅ ማለት ነው። እግዚአብሔርን ማወቅ ማለት ባሕርይው በሙላ እንደማይታወቅ ማወቅ ማለት ነው።
መልካም ቀን
#ሰበር_ዜና
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አገልጋይ የሆኑት መምህር ብርሃኑ አድማስ ዛሬ ግንቦት 14 ቀን 2015 ዓም በፀጥታ ኀይሎች ከቢሯቸው ተወስደዋል። መምህር ብርሃኑ ለጥያቄ እንፈልግሃለን ተብለው በፌደራል ፖሊስ የወንጀል ምርመራ ቢሮ ውስጥ እንደሚገኙ የዝግጅት ክፍላችን አረጋግጧል
ምንጭ : ማኅበረ ቅዱሳን
ስላልሆነው ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
ስለሆነው ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
እየሆነ ስላለው ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ደስ የሚል ጉዞ አድርገን በሰላም ገብተናል ደብረ ሊባኖስ አብነ ተክለሃይማኖት ገዳም አብራችሁን ስለሄዳችሁ እናመሰግናችኃለን
ደስ ብሎናል
መንፈሳዊ የንግስ ጉዞ ወደ
✝ግንቦት 12 ፃድቁ አቡነ ተክለሃይማኖት
ግንቦት አሥራ ሁለት ቀን ኢትዮጵያዊው ቅዱስ የአቡነ ተክለ ሃይማኖት ዐጽም ከጌታ በተገባላቸው ቃል መሠረት የፈለሰበት በዓል ቤተ ክርቲያናችን ታስባለች፡፡ በዚህ መሠረት ከጻድቃን መካከል የሆኑትን የቅዱስ ተክለሃይማኖት ፍልሰተ ዐጽም መታሰቢያ ምክንያት በማድረግ ዜና ሕይወታቸውን ከዚህ እንደሚከተለው በአጭሩ እናቀርባለን፡፡
✝ደብረ ሊባኖስ አቡነ ተክለሃይማኖት
✝አንድነት ገዳም አብረን እናሳልፍ ሲል ማህበሩ ደርሶ መልስ ጉዞ አዘጋጅቶ የእናንተን እህቶችና ወንድሞችን መመዝገብ እየጠበቀነው
ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሂድ ባሉኝ ጊዜ ደስም አለኝ መዝ፦ 122፥1
መስተንግዶንና ትራንስፖርትን ጭምር #500
<የጉዞ ሂሳብ ያካተተው>
🚎 ትራንስፖርት
🍲 ምሳ
🥤ውሃ
#መነሻ ቦታ
ፒያሣ ጊዮርጊስ
መገናኛ
ለጉዞ ሲመጡ ኦርቶዶክሳዊ ተዋህዶ
አለባበስ እንዳይለዮ !!➠
ቦታ ሳይሞላ ቀድመው ወንበር ያስይዙ🥰🙏
አዘጋጅ፦መዓዛ ሃይማኖት መንፈሳዊ ጉዞ ማኅበር
ለመመዝገብ
0960029538
በአብ ስም አምኜ አብን ወላዲ ብዬ በወልድ ስም አምኜ ወልድን ተወላዲ ብዬ መንፈስ ቅዱስን አምኜ መንፈስ ቅዱስን ሠራፂ ብዬ በባህርይ ህልውና በመለኮት አንድአምላክ ብዬ አምኜ ዝክረ ቅዱስ ያሬድን እንጀምራለን
ጸሎቱ በረከቱ ከሕዝበ ክርስቲያን ጋር ይሁን ዛሬም ዘወትርም ለዘለዓለሙ አሜን ።
#ዝክረ_ቅዱስ_ያሬድ
ቅዱስ ያሬድ የስሙ ትርጉም
ያሬድ ማለት ርደት፣ ወሪድ፣ ማለትም መውረድ ማለት ነው፡፡ ከአዳም ስድስተኛ በሆነው በመላልኤል ልጅ በያሬድ ጊዜ ደቂቀ ሴት ከደብር ቅዱስ ወደ ደቂቀ ቃየን ወደ ምድረ ፍዳ ስለወረዱ ያንን ለማስታወስ አባቱ መላልኤል ያሬድ ብሎታል፡፡ “ወጸውዐ ስሞ ያሬድሃ እስመ በመዋዕሊሁ ወረዱ መላእክተ እግዚአብሔር ውስተ ምድር እለ ተሰይሙ ትጉሃነ፣ ስሙን ያሬድ ብሎ ጠራው በእርሱ ዘመን ትጉሃን ተብለው የሚጠሩ የእግዚአብሔር መላእክት (ደቂቀ ሴት) ከደብር ቅዱስ ወደ ምድረ ፍዳ ወርደዋልና ማለት ነው፡፡ መጽ ኩፋሌ 5፥፳1-፳2 በኢትዮጵያም ዳግማዊ ያሬድ በስድስተኛው መቶ ክፍለ ዘመን ተነሥቶ ሰማያዊውን ልዩ ጣዕመ ዜማ ወደ ኢትዮጵያ የሚያወርድ ነውና ይህንን ለመግለጽ እግዚአብሔር አምላክ በእናቱ እና በአባቱ ላይ አድሮ ያሬድ እንዲባል አድርጓል፡፡ ምስጢሩ ልዩ ጣዕመ ዜማን ከሰማይ የሚያወርድ መሆኑን ያሳያል፡፡
2. ያሬድ ማለት ንብ ማለት ነው፡፡ ንብ የማይቀስመው አበባ እንደሌለ ሁሉ ቅዱስ ያሬድም ከቅዱሳት መጻሕፍት የማይጠቅሰው የለም፡፡ ከንብ የተገኘ ማር ጣፋጭ ከመኾኑም በላይ ሰሙ መብራት ኾኖ ጨለማን አርቆ ብርሃን በማሳየት ደስ እንደሚያሰኝ የቅዱስ ያሬድም ዜማ ንባቡ ከምስጢሩ ጋር ተዋሕዶ ምእመናንን ደስ ከማሰኘቱም በላይ ለምእመናን ደስታን የሚያበስር፣ ኀይለ ቃሉ ጨለማ ክሕደትን የሚያርቅ ነው፡፡
@meazahaymanot
መንፈሳዊ ጉዞ
ወደ ደብረ ሊባኖስ
ደርሶ መልስ ግንቦት 12
አባቴ ተክለሀይማኖት እሚለኝ ለፍልሰቴ እቤቴ እንዳይቀር እንዳሉት ፍልሰታቸውን በገዳማቸው እናክብር ።
ማህበረ መአዛ ሀይማኖት
0989680703
ስንክሳር ዘወርሃ ግንቦት ዘጠኝ(፱)
+++ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
በዓቢይ ኃይል ወሥልጣን
አሠሮ ለሰይጣን
አግዐዞ ለአዳም
ሰላም
እምይዕዜሰ
ኮነ
ፍስሐ ወሰላም+++++
/channel/meazahaymanot
በሐኪ ማርያም ማርያም ዘገነት ኮል (፪)
ዕፀ ጳጦስ ዕፀ ጳጦስ መዝገቡ ለቃል (፪)
ስንክሳር ዘወርሃ ግንቦት ስምንት(፰)
+++ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
በዓቢይ ኃይል ወሥልጣን
አሠሮ ለሰይጣን
አግዐዞ ለአዳም
ሰላም
እምይዕዜሰ
ኮነ
ፍስሐ ወሰላም+++++
/channel/meazahaymanot
#ዐረገ_በስብሐት
ዐረገ በስብሐት ዐረገ በእልልታ
በስብሐት በእልልታ
ዐረገ በስብሐት በእልልታ/2/
ሞትን ድል አድርጎ የሠራዊት ጌታ
ዐረገ በስብሐት በእልልታ/2/
እንኳን ለብርሃነ ዕርገቱ በሰላም አደረሳችሁ
መልካም በዓል
ምክረ አበው ዘቅዱስ መቃርዮስ
ሆዱን በመብልና በመጠጥ ብቻ የሚሞላ ሰው የቤቱን ቁልፍ ለሌቦች አስረክቧል።
መልካም ቀን
🔔ታላቅ የንግስ ጉዞ #ግንቦት 21 ወደ🔔
#ጻድቃኔ_ማርያም
ግንቦት 21ቀን በታላቅ ድምቀት የሚከበረውን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያምን በደብረ ምጥማቅ የተገለጠችበትን በአለ ንግስ ለማክበር እና ከረጅም አመታት የግንባታ ቆይታ በኋላ በምትመረቀው
✝የምዕመናን ተስፋ
✝የድውያን ፈውስ
✝ለተቸገሩ ሁሉ ረዳት
✝የዘርዓያዕቆብ እመቤት ወደሆነች እናታችን
ጻድቃኔ ማርያም የበአለ ንግሱ እና የሕንጻ ምርቃቱ በአል ተካፋይ እንሁን።
በእለቱም ቅዱስ ፓትሪያርኩን ጨምሮ በርካታ አበው ብጹአን ሊቃነ ጳጳሳት ጥሪ የተደረገላቸው እንዶች ይገኛሉ እና ሁላችሁም ተጋብዛችኋል።
🎪 መዓዛ ሃይማኖት መንፈሳዊ ጉዞ ማኅበር በ21 የደርሶ መልስ ጉዞ አዘጋጅቷል
💵 ደርሶ መልስ 700ብር
➛ ከአዲስ አበባ 👉 ፒያሳ ጊዮርጊስ
👉 መገናኛ
☎️ # 0989680703 ደውለው ይመዝገቡ
💒 መዓዛ ሃይማኖትመንፈሳዊ ጉዞ ማኅበር ⛪️
ምክረ አበው ዘቅዱስ ጎርጎርዮስ ዘእንዚናዙ
=> በሃይማኖት ጥንቃቄ እንጂ ምናለበት አይሰራም ።ጥንቃቄ ፍጻሜው ሕይወት ምናለበት መድረሻው ሞት ነው።
=> በእግዚአብሔር ሕያው ሆነህ እንድትኖር በእግዚአብሔር ፍቃድ ኑር።
=> የምላስ ቀስት የራቀውን አቅርበው ፣ የረቀቀውን አግዝፎ የማይመታው ነገር የለምና ለአንደበቴ ጠባቂ አኑር ብለህ ጸልይ።
መልካም ቀን
https://docs.google.com/forms/d/1LnRCOLLvC80rbdC-GjYgyEBVnYcUYJBcdFoBKu5ho7Q/edit
Читать полностью…ስንክሳር ዘወርሃ ግንቦት አሥራ አምስት(፲፭)
+++ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
በዓቢይ ኃይል ወሥልጣን
አሠሮ ለሰይጣን
አግዐዞ ለአዳም
ሰላም
እምይዕዜሰ
ኮነ
ፍስሐ ወሰላም+++++
/channel/meazahaymanot
ስንክሳር ዘወርሃ ግንቦት አሥራ አራት(፲፬)
+++ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
በዓቢይ ኃይል ወሥልጣን
አሠሮ ለሰይጣን
አግዐዞ ለአዳም
ሰላም
እምይዕዜሰ
ኮነ
ፍስሐ ወሰላም+++++
/channel/meazahaymanot
ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን የ እግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ የዕለቱን ማኅሌትና ምልጣን ባለመልቀቃችን በ እግዚአብሔር ስም ይቅርታ እንጠየቃለን !!!🙏
Читать полностью…#ያሬድ_ፈልፈለ_ማሕሌት
ያሬድ ፈልፈለ ማሕሌት
ወቅኔያት ወባህረጥበባት/፪/
እስመኮንከ መራሔመዘምራን
ለኢትዮጵያ ያሬድ ካህን ጥዑመልሳን/፪/
እንኳን ለቅዱስ ያሬድ ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳቹ ።
💚 @meazhaimanot💚
💛 @meazhaimanot 💛
❤️ @meazhaimanot ❤️
መንፈሳዊ የንግስ ጉዞ ወደ
✝ግንቦት 12 ፃድቁ አቡነ ተክለሃይማኖት
ግንቦት አሥራ ሁለት ቀን ኢትዮጵያዊው ቅዱስ የአቡነ ተክለ ሃይማኖት ዐጽም ከጌታ በተገባላቸው ቃል መሠረት የፈለሰበት በዓል ቤተ ክርቲያናችን ታስባለች፡፡ በዚህ መሠረት ከጻድቃን መካከል የሆኑትን የቅዱስ ተክለሃይማኖት ፍልሰተ ዐጽም መታሰቢያ ምክንያት በማድረግ ዜና ሕይወታቸውን ከዚህ እንደሚከተለው በአጭሩ እናቀርባለን፡፡
✝ደብረ ሊባኖስ አቡነ ተክለሃይማኖት
✝አንድነት ገዳም አብረን እናሳልፍ ሲል ማህበሩ ደርሶ መልስ ጉዞ አዘጋጅቶ የእናንተን እህቶችና ወንድሞችን መመዝገብ እየጠበቀነው
ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሂድ ባሉኝ ጊዜ ደስም አለኝ መዝ፦ 122፥1
መስተንግዶንና ትራንስፖርትን ጭምር #500
<የጉዞ ሂሳብ ያካተተው>
🚎 ትራንስፖርት
🍲 ምሳ
🥤ውሃ
#መነሻ ቦታ
ፒያሣ ጊዮርጊስ
መገናኛ
ለጉዞ ሲመጡ ኦርቶዶክሳዊ ተዋህዶ
አለባበስ እንዳይለዮ !!➠
ቦታ ሳይሞላ ቀድመው ወንበር ያስይዙ🥰🙏
አዘጋጅ፦መዓዛ ሃይማኖት መንፈሳዊ ጉዞ ማኅበር
ለመመዝገብ
0989680703
0960029538
ስንክሳር ዘወርሃ ግንቦት አስር(፲)
+++ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
በዓቢይ ኃይል ወሥልጣን
አሠሮ ለሰይጣን
አግዐዞ ለአዳም
ሰላም
እምይዕዜሰ
ኮነ
ፍስሐ ወሰላም+++++
@meazahaymanot
መንፈሳዊ የንግስ ጉዞ ወደ
✝ግንቦት 12 ፃድቁ አቡነ ተክለሃይማኖት
ግንቦት አሥራ ሁለት ቀን ኢትዮጵያዊው ቅዱስ የአቡነ ተክለ ሃይማኖት ዐጽም ከጌታ በተገባላቸው ቃል መሠረት የፈለሰበት በዓል ቤተ ክርቲያናችን ታስባለች፡፡ በዚህ መሠረት ከጻድቃን መካከል የሆኑትን የቅዱስ ተክለሃይማኖት ፍልሰተ ዐጽም መታሰቢያ ምክንያት በማድረግ ዜና ሕይወታቸውን ከዚህ እንደሚከተለው በአጭሩ እናቀርባለን፡፡
✝ደብረ ሊባኖስ አቡነ ተክለሃይማኖት
✝አንድነት ገዳም አብረን እናሳልፍ ሲል ማህበሩ ደርሶ መልስ ጉዞ አዘጋጅቶ የእናንተን እህቶችና ወንድሞችን መመዝገብ እየጠበቀነው
ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሂድ ባሉኝ ጊዜ ደስም አለኝ መዝ፦ 122፥1
መስተንግዶንና ትራንስፖርትን ጭምር #500
<የጉዞ ሂሳብ ያካተተው>
🚎 ትራንስፖርት
🍲 ምሳ
🥤ውሃ
#መነሻ ቦታ
ፒያሣ ጊዮርጊስ
መገናኛ
ለጉዞ ሲመጡ ኦርቶዶክሳዊ ተዋህዶ
አለባበስ እንዳይለዮ !!➠
ቦታ ሳይሞላ ቀድመው ወንበር ያስይዙ🥰🙏
አዘጋጅ፦መዓዛ ሃይማኖት መንፈሳዊ ጉዞ ማኅበር
ለመመዝገብ
0989680703
0960029538
መንፈሳዊ የንግስ ጉዞ ወደ
✝ግንቦት 12 ፃድቁ አቡነ ተክለሃይማኖት
ግንቦት አሥራ ሁለት ቀን ኢትዮጵያዊው ቅዱስ የአቡነ ተክለ ሃይማኖት ዐጽም ከጌታ በተገባላቸው ቃል መሠረት የፈለሰበት በዓል ቤተ ክርቲያናችን ታስባለች፡፡ በዚህ መሠረት ከጻድቃን መካከል የሆኑትን የቅዱስ ተክለሃይማኖት ፍልሰተ ዐጽም መታሰቢያ ምክንያት በማድረግ ዜና ሕይወታቸውን ከዚህ እንደሚከተለው በአጭሩ እናቀርባለን፡፡
✝ደብረ ሊባኖስ አቡነ ተክለሃይማኖት
✝አንድነት ገዳም አብረን እናሳልፍ ሲል ማህበሩ ደርሶ መልስ ጉዞ አዘጋጅቶ የእናንተን እህቶችና ወንድሞችን መመዝገብ እየጠበቀነው
ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሂድ ባሉኝ ጊዜ ደስም አለኝ መዝ፦ 122፥1
መስተንግዶንና ትራንስፖርትን ጭምር #500
<የጉዞ ሂሳብ ያካተተው>
🚎 ትራንስፖርት
🍲 ምሳ
🥤ውሃ
#መነሻ ቦታ
ፒያሣ ጊዮርጊስ 12:00
ለጉዞ ሲመጡ ኦርቶዶክሳዊ ተዋህዶ
አለባበስ እንዳይለዮ !!➠
ቦታ ሳይሞላ ቀድመው ወንበር ያስይዙ🥰🙏
አዘጋጅ፦መዓዛ ሃይማኖት መንፈሳዊ ጉዞ ማኅበር
ለመመዝገብ
0989680703
0960029538
ብሒለ አበው
አምላኬ ሆይ፣ አንተን እወድህ ዘንድ ፍቅርህም በልቤ ይኖር ዘንድ እሻለሁ፤ መልካምነትና ቅድስናን፣ እውነትንና ትሩፋትን እወድ ዘንድ እሻለሁ። ነገር ግን እነዚህን ሁሉ እንደትእዛዝ ሳይሆን በፍቅር ህግ መተግበር እፈልጋለሁ። መልካምነትን በሕግ ትእዛዝ ሳይሆን ልቤና ነፍሴ እየወደዱ እንዲያደርጉት እመኛለሁ። ነፍሴ ሕግህን ወዳና ፈቅዳ ታደርገው ዘንድ፣ ቅዱስ ዳዊት "በአንተ ስም እጆቼ አነሳለሁ፣ ነፍሴም በቅቤና በስብ እንደሚጠግቡ ትጠግባለች" እንዳለው በሕግጋትህ ከጥሜ መርካትን ስጠኝ።
ብጹእ አቡነ ሽኖዳ ሳልሳዊ
በ ተ.ሚ.ማ ዘገባ መሰረት መምህር ኃይለ ማርያም ዘውዱ አዲስ አበባ በፌዴራል ወንጀል ምርመራ ቢሮ እንደሚገኙ ተገልጿል።
የተያዙበት ምክንያት ያልታወቀ ሲሆን እስከ አሁን ፍርድ ቤት አለመቅረባቸውም ታውቋል።
መምህር ኃይለ ማርያም ዘውዱ በቦሩ ሜዳ ጉባኤ ቤት ጉባኤ በመዘርጋት በርካታ ሊቃውንት ያፈሩ በአሁኑ ሰዓትም ከአገልግሎታቸው በተጨማሪ በወሎ ዩኒቨርስቲ የግእዝ መምህር ናቸው።
† † †
▬▬▬▬▬ ▬▬▬ ▬▬▬▬▬