meazahaymanot | Unsorted

Telegram-канал meazahaymanot - መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

4288

"ውድስት አንቲ በአፈ ነቢያት ወስብሕት በሐዋርያት አክሊለ በረከቱ ለያዕቆብ ወትምክህተ ቤቱ ለእስራኤል፡፡" "በነቢያት በሐዋርያት አንደበት የተመሰገንሽ የያዕቆብ የበረከቱ ዘውድ የእስራኤል ወገን መመኪያ አንቺ ነሽ"                  መጽሐፈ ሰዓታት የፌስቡክ ፔጃችን www.fb.me/meazhaimanot ይቀላቀሉን

Subscribe to a channel

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ማኅደረ ጥያቄ

አእማደ ምሥጢር

1. እግዚአብሔር ማለት ምን ማለት ነው?

2. እምነትና ሃይማኖት ልዩነታቸውን አስረዱ

3. ትምህርት ሃይማኖት (የሃይማኖት ትምህርት) በስንት ይከፈላል?

4. ቤተክርስቲያን ማለት ምን ማለት ነው?

5. ለምን ምስጢራት ተባሉ?

መልሱን እስከ  ማታ 3:00 ሰዓት በ @Astimeherobot አድርሱን

      ከበጎ ነገር ጋር ተባበሩ

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ማኅደረ ጥያቄ

አእማደ ምሥጢር

1. እግዚአብሔር ማለት ምን ማለት ነው?

2. እምነትና ሃይማኖት ልዩነታቸውን አስረዱ

3. ትምህርት ሃይማኖት (የሃይማኖት ትምህርት) በስንት ይከፈላል?

4. ቤተክርስቲያን ማለት ምን ማለት ነው?

5. ለምን ምስጢራት ተባሉ?

መልሱን እስከ  ነገ ማታ 3:00 ሰዓት በ @Astimeherobot አድርሱን

      ከበጎ ነገር ጋር ተባበሩ

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ጾመ ሐዋርያትን ምክንያት በማድረግ ምዕመናንን ከዚህ ታላቅ ገዳም ሄደው ደጁን ተሳልመው÷ፀበሉን ተጠምቀው በረከት እንዲያገኙ በማሰብ ማኅበረ መዓዛ ሃይማኖት ልዮ መንፈሳዊ ጉዞ አዘጋጅቷል ።

የጉዞ ቀን: ሰኔ 18/2015
የጉዞ አይነት : ደርሶ መልስ
የጉዞ ዋጋ : 550
መነሻ ሰዓት : 12:00 ሰዓት
ለበለጠ መረጃ: 0989680703
0960029538
አዘጋጅ : ማኅበረ መዓዛ ሃይማኖት

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ስንክሳር ዘወርሃ ሰኔ አስራ ሁለት(፲፪)
@meazahaymanot

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ማኅደረ ጥያቄ

አእማደ ምሥጢር

1. እግዚአብሔር ማለት ምን ማለት ነው?

2. እምነትና ሃይማኖት ልዩነታቸውን አስረዱ

3. ትምህርት ሃይማኖት (የሃይማኖት ትምህርት) በስንት ይከፈላል?

4. ቤተክርስቲያን ማለት ምን ማለት ነው?

5. ለምን ምስጢራት ተባሉ?

መልሱን እስከ ማታ 3:00 ሰዓት በ @Astimeherobot አድርሱን

      ከበጎ ነገር ጋር ተባበሩ

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ስንክሳር ዘወርሃ ሰኔ አሥር (፲)
/channel/meazahaymanot

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ሰላመ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን እያልን እግዚአብሔር ቢፈቅድ እና ብንደርስ ሰኔ 18/2015 ዓ.ም ወደ ጥንታዊው እና ተአምረኛው ገዳም ደብረ መንክራት ሚጣቅ አማኑኤል ገዳም ጉዞ አዘጋጅተናል ።
ኑ አብረን እንባረክ

0989680703
0960029538

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

1. በቁሙ ዋና ቀዋሚ ተሸካሚ ድጋፍ በላ ምሰሶ
2. ምሥጢር፡- ‹‹አመሥጠረ›› አራቀቀ ካለው የግእዝ ግሥ የወጣ ሲሆን ትርጉሙም ረቂቅ የማይታይ ፣ ኅቡዕ ፣ ሽሽግ ...

3. ምስጢረ ሥላሴ፡  “አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፡፡” ማቴ 28፡20
ምስጢረ ሥጋዌ፡  “ቃልም ሥጋ ሆነ፤ ጸጋንና እውነትንም ተመልቶ በእኛ አደረ፥ አንድ ልጅም ከአባቱ ዘንድ እንዳለው ክብር የሆነው ክብሩን አየን።” ዮሐ 1፡14
ምስጢረ ጥምቀት፡ “ያመነ የተጠመቀም ይድናል፥ ያላመነ ግን ይፈረድበታል።” ማር 16፡16
ምስጢረ ቁርባን፡ “ሥጋዬን የሚበላ ደሜንም የሚጠጣ የዘላለም ሕይወት አለው፡፡” ዮሐ 6፡54
ምስጢረ ትንሣኤ ሙታን፡  “ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፡፡” ዮሐ 11፡23


4. አምስቱ አዕማደ ምሥጢር በአፈጻጸማቸው በሦስት ይከፈላሉ ። 
፩) ምሥጢረ ሥላሴና ምሥጢረ ሥጋዌ አምነን የምንቀበላቸው፤
፪) ምሥጢረ ጥምቀትና ምሥጢረ ቁርባን አምነን የምንተገብረው፤
፫) ምሥጢረ ትንሣኤ ሙታን አምነን በተስፋ የምንጠብቀው።


5. ሥላሴ ማለት ሠለሰ ከሚል ቃል የመጣ ሲሆን ሦስትነት ማለት ነው፣ 
ቃሉም የግእዝ ነው። ይህ ቃል የአምላክን አንድነትና ሦስትነትን ያመለክታል

የተሣተፉ

1.ልጅ ቢኒ 5/5

2. ዲ/ን ብሥራት 4/5

3. መዓዛ 5/5

4. ወለተኪዳን 5/5

5. ዘላለም 5/5

6. አዳነች 5/5

ለተሳተፉት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ቬነስያ/እጅግ ድንቅ መንፈሳዊ ትረካ/ለወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ምክረ አበው ዘቅዱስ አውግስጢኖስ

"እንድናገር በርኅራኄህ አንደበቴን ዳስሰው ፥ እንዳፈቅርህ ግድ የምትለኝ ፥ ምላሽ ባልሰጥ ቁጣህ የሚነደውና ከለላ የሚያሳጣኝ ፥ እኔ ለአንተ ምንድነኝ? አንተን አለማፍቀር ራሱ ጉስቁልና አይደለምን? ኦ! አቤቱ ጌታዬ አምላኬ ፥ በርኅሩኅነትህ መልስልኝ ፥ አንተ ለእኔ ማን ነህ? እሰማህ ዘንድ ተናገረኝ ፥ እነሆ በፊትህ የልቦናዬ ጆሮዎች ተከፍተዋልና፥ አቤቱ ጌታዬ ክፈትና  "ለነፍሴ፥ እኔ ነኝ መድኃኒትሽ በላት" ይህን ድምፅ በሩጫ ተከትዬ በመጨረሻም አንተን ልይዝህ እፈልጋለሁ፤ ሰምቼህ ወደ አንተ ልሩጥ ፥ በአንተም ላይ ራሴን ልጣል ፥ እባክህ ፊትህን ከእኔ አትሰውር፤ ላለመሞት ልሙት ብቻ ፊትህን ልይ።"

መልካም ቀን

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ማኅደረ ጥያቄ

አእማደ ምስጢር

1. አምድ ማለት ምን ማለት ነው?
2.ምስጢር ማለት ምን ማለት ነው?
3.አምስቱ አእማደ ምሥጢር የምባሉት?
4.አምስቱ አዕማደ ምሥጢር በአፈጻጸማቸው በስንት ይከፈላል ?
5. ሥላሴ ማለት ምን ማለት ነው

  መልሱን እስከ ዛሬ ማታ 3:00 ሰዓት  በ @Astimeherobot አድርሱን

መልካም ዕድል

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ማኅደረ ጥያቄ

አእማደ ምስጢር

1. አምድ ማለት ምን ማለት ነው?
2.ምስጢር ማለት ምን ማለት ነው?
3.አምስቱ አእማደ ምሥጢር የምባሉት?
4.አምስቱ አዕማደ ምሥጢር በአፈጻጸማቸው በስንት ይከፈላል ?
5. ሥላሴ ማለት ምን ማለት ነው

መልሱን እስከ ነገ 9:00 ሰዓት በ @Astimeherobot አድርሱን

መልካም ዕድል

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ስንክሳር ዘወርሃ ሰኔ አምስት(፭)
/channel/meazahaymanot

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ጸበለ ማርያም #

ጸበለ ማርያም(4)
ምልጃሽ የጸና ነው ለዘለዓለም
          አዝ---
አምላክን አሰበች   ጸበለ ማርያም
በወጣትነቷ          ጸበለ ማርያም
ከደመቀ ሰርጓ       ጸበለ ማርያም
ከጫጉላ ቤት ወታ   ጸበለ ማርያም
በገድል በትሩፋት    ጸበለ ማርያም
በፆም ፀሎት ፀንታ   ጸበለ ማርያም
ኪዳን ተቀበለች       ጸበለ ማርያም
ከአምላኳ ስጦታ     ጸበለ ማርያም
     አዝ
የገነት ሙሽራ       ጸበለ ማርያም
የታጨች ለክብር    ጸበለ ማርያም
ለብዙ ዘመናት       ጸበለ ማርያም
ቆማለች በባህር   ጸበለ ማርያም
ስጋዋ ተቆርጦ     ጸበለ ማርያም
እስኪቀበር ድረስ   ጸበለ ማርያም
ተጋድሎን አበዛች   ጸበለ ማርያም
ስለጌታ ፍቅር      ጸበለ ማርያም
       አዝ
አለምን በመናቅ       ጸበለ ማርያም
ለእውነት  የታመነች   ጸበለ ማርያም
በአማላጅነቷ            ጸበለ ማርያም
ነፍሳት ታስምራለች    ጸበለ ማርያም
ቃልኪዳኗ ግሩም       ጸበለ ማርያም
ክብሯ የገነነ              ጸበለ ማርያም
ለአራዊት ስንቃቸው   ጸበለ ማርያም
የእግሯ ትቤያ ሆነ      ጸበለ ማርያም

@meazahaymanot

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ስንክሳር ዘወርሃ ሰኔ ሦስት(፫)
/channel/meazahaymanot

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ስንክሳር ዘወርሃ ሰኔ አሥራ ሦስት(፲፫)
/channel/meazahaymanot

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ሚካኤል ይለይብኛል

ጠብቆ አሳድጎ ከልጅነቴ
አባት እየሆነኝ ሚካኤል አባቴ
ይለ ' ይብኛል ሚካኤል ይለ ' ይብኛል
በክንፉ ሸፋኖ በቤቱ አሳድጎኛል (2)

አያምርብኝ ብዘነጋው ታሪኬን
ሚካኤል ነው ያስጌጠልኝ ሕይወቴን
አልረሳብኝ እርሱ አትርሳብኝ ያልኩትን
ለካስ ስምቶኝ ኖሯል የልጅነት ጸሎቴን
   ሚካኤል ያን ሁሉ ዘመን የታገስከኝ
   ሚካኤል ፍሬ ጠብቆ ያልቆረጠኝ
   ሚካኤል የከፍታዬ መሰላል
   ሚካኤል መነሻዬ ሆነሃል
#አዝ____

እንዳይከፋኝ እንዳልደፋ አንገቴን
እንዳላለቅስ እንዳላፈስ እንባዬን
እንዳይርቀኝ ደስታ በመንፈሴ እንዳልዝል
ከአጠገቤ አይርቅም ያሳደገኝ ሚካኤል
   ሚካኤል ቀኔም ቀን አይሆን ሳልጠራህ
   ሚካኤል ና ድረስልኝ ሳልልህ
   ሚካኤል እንዳስጀመርከኝ ጅማሬዬን
   ሚካኤል አሳምረው ፍጻሜዬን
#አዝ____

ውድቅ አረገው የጠላቴን ክፉ እቅድ
አራመደኝ በከፍታዬ መንገድ
ሊያስቀረኝ አልቻለም ሚጎትተኝ ባለጋራ
ተጥሎ ስላለ በእግዚአብሔር ድንቅ ሥራ
   ሚካኤል እሳታዊ ነህ ነበልባል
   ሚካኤል ጠላቴ ፊትህ ይቀልጣል
   ሚካኤል ለኔ ኃይሌ ነው መከታዬ
   ሚካኤል የዘለዓለም ጠባቂዬ
#አዝ____

እንይከፋኝ እንዳልደፋ አንገቴን
እንዳላለቅስ እንዳላፈስ እንባዬን
እንዳይርቀኝ ደስታ በመንፈሴ እንዳልዝል
ከአጠገቤ አይርቅም ያሳደገኝ ሚካኤል
   ሚካኤል ቀኔም ቀን አይሆን ሳልጠራህ
   ሚካኤል ና ድረስልኝ ሳልልህ
   ሚካኤል እንዳስጀመርከኝ ጅማሬዬን
   ሚካኤል አሳምረው ፍጻሜዬን

   በዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ
╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
  @meazahaymanot
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

በዓለ ቅዱስ ሚካኤል
                                    
እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል በዓል አደረሳችሁ!

ሚካኤል ማለት ‹‹መኑ ከመ አምላክ (እግዚአብሔር)፤ እንደ እግዚአብሔር ያለ ማነው›› ማለት ነው፡፡ ይህም የእግዚአብሔርን ገናንነትና እርሱን የሚመስል አምላክ እንደሌለ፣ እንደ እግዚአብሔር ያለ ቅዱስ፣ ርኀሩኅ፣ ኃያልና ረቂቅ ማንም እንደሌለ የሚያመለክት ነው፡፡ 

ቅዱስ ሚካኤል ሌሎች መጠሪያዎች አሉት፤ እነዚህም ከእግዚአብሔር ዘንድ የተሰጠውን የባለሟልነት ክብር የሚገልጹ ናቸው፡፡ እነርሱም ‹‹መልአከ ኃይል፣ መጋቤ ብሉይ፣ መልአከ ምክሩ፣…›› ናቸው፡፡ መልአከ ኃይል የተባለው እግዚአብሔር በእርሱ አማካይነት ታላላቅ ሥራዎችን በመሥራት ኃይሉን ስለገለጸና ዲያብሎስን ከነሠራዊቱ ስላሸነፈ ነው፡፡

መጋቤ ብሉይ የተባለበት ምክንያት በብሉይ ኪዳን ውስጥ ከእግዚአብሔር እየተላከ ብዙ ታላላቅ ሥራዎችን የሠራ በመሆኑ ነው፡፡ መልአከ ምክር ወይም የእግዚአብሔር የምክሩ አበጋዝ የተባለበት ምክንያት እግዚአብሔርን በምክሩ ይረዳዋል ለማለት ሳይሆን እግዚአብሔር የሚሠራውን ሥራ ለወዳጁ ለቅዱስ ሚካኤል ይገልጽለታልና በእርሱ አማካኝነት ይሠራል ለማለት ነው፡፡

ቅዱስ ሚካኤል በዚህ ሁሉ ልዕልና ላይ ትሕትናን ደርቦ የያዘ፣ በጸሎቱ ተማጽኖና በተራዳኢነት አምኖ ለሚለምነው ሁሉ ፈጥኖ በመድረስ ከሠራዊተ አጋንንት ተንኰል የሚያድን መልአክ እንደሆነ በቅዱስ መጽሐፍ ተጠቅሶ እናገኛለን፡፡ ለምሳሌ ሙሴንና እስራኤልን በሲና በረሃ  (ዘፀ.፳፫÷፳-፳፪)፤ (ዘፀ.፲፬÷፲፭-፳)  ኢያሱን በኢያሪኮ  (ኢያ.፭÷፲፫-፲፭)፤ ከአሞራውያንም እጅ ሕዝቅያስን እንደረዳቸው ተጽፏል፡፡ (ኢሳ.፴፯÷፴፮)  በትንቢተ ዳንኤል ምዕራፍ ፲ ቁጥር ፲፫ ላይ ‹‹የፋርስ መንግሥት አለቃ ግን ሃያ አንድ ቀን ተቋቋመኝ፤ እነሆም ከዋነኞቹ አለቆች አንዱ ሚካኤል ሊረዳኝ መጣ›› በማለት የቅዱስ ሚካኤል ተራዳኢነት ተገልጿል፡፡ በዚሁ የመጽሐፍ ክፍል ምዕራፍ ፲፪ ቁጥር ፩ ላይ ‹‹በዚያም ዘመን ስለ ሕዝብህ ልጆች የሚቆመው ታላቁ አለቃ ሚካኤል ይነሣል›› በማለት ታላቅነቱን፣ ለሰው ልጆች ሁሉ በአማላጅነቱና በተራዳኢነት የሚቆም እንደሆነ በማያሻማ ቃል ተገልጿል፡፡

በአጠቃላይ በኦሪት የእግዚአብሔር መልአክ እየተባለ የሚጠራው አብዛኛውን ጊዜ ቅዱስ ሚካኤል እንደሆነ ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን ያስተምራሉ፤ በድርሳነ ሚካኤልም ተጽፎ ይገኛል፡፡ የእግዚአብሔር መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ያልረዳው ቅዱስ የለም ቢባል ማጋነን አይሆንም፡፡ በዘመነ ሰመዕታትም ሰማዕታትን በተጋድሎ ያጸናቸው ይህ ሩኅሩኅ መላክ እንደሆነ በእነ ቅዱስ ፋሲለደስ እንዲሁም በእነ ቅዱስ ጊዮርጊስ ገድላት ላይ በሰፊው ተገልጿል፡፡
የቤተ ክርስቲያን አባቶች በየወሩ በ፲፪ ቀን መታሰቢያውን እንድናደርግ አዘውናል፡፡ ይህንንም ያልቻለ በዓመት አራት ዓበይት በዓላትን ከቀዝቃዛ ጽዋ ውኃ ጀምሮ እንደተቻለ ማዝከር ይገባል፡፡ እነዚህም ኅዳር ፲፪ ቀን ቀጥሎ ሰኔ ፲፪ ቀን ከዚያም ነሐሴ ፲፪ ቀንና ታኅሣሥ ፲፪ ቀን ናቸው፡፡

ሰኔ ፲፪፡- በቅዳሴያችን ‹‹ተውህቦ ምሕረት ለሚካኤል፤ ለሚካኤል ምሕረት (ይቅርታ ርኀራኄ) ተሰጠው እንላለን፤ ነቢዩ ሄኖክም ምሕረት ለሚካኤል መሰጠቱን ገልጿል፤ ትሕትናውን ታዛዥነቱን አስረድቷል፡፡ (ሄኖ.፮÷፭፣፲÷፲፪)

የሰማያውያን ሠራዊት አለቃ፣ ለሰው ሁሉ የሚራራና ስለ ሰው ልጆች ሳያቋርጥ ወደ ፈጣሪው የሚለምን፣ ርኀሩኀና ትሑት የሆነው ኃያሉ ቅዱስ ሚካኤል ባሕራንን ከሞት ያዳነበት፣ የሞቱን ደብዳቤ ወደ ሕይወት የቀየረበት የመታሰቢያው ዕለት ነው፡፡ መልአኩ የሠራውን ሥራ፣ የክብሩንና ገናንነቱን ጽፈን ለመጨረስ የሚቻለን አይደለም፡፡ እንዲሁ በጥቅሉ ጸሎቱ እና በረከቱ፣ ተራዳኢነቱም ሀገራችንና ሕዝባችንን ይጠብቅልን ከማለት በስተቀር፤ አሜን!


@meazahaymanot

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ሰኔ 18  የምዕመናን ተስፋ፣ መካኖች የሚወልዱበት ፣ሕሙማን የሚፈወሱበት
  ስዕለት የሚሰምርበት፣ ስውራን ቅዱሳን አባቶችና እናቶች ያሉበት፣ የሰሜን ምዕራብ ሸዋ ሀገረስብከት ሊቀጳጳስ የተፈወሱበት ድንቅ ቦታ
ደብረ መንክራት ሚጣቅ አማኑኤል ገዳም ጉዞ አዘጋጅተናል  ኑ አብረን እንባረክ

የገዳማትን ታሪክ ፤  አመታዊ ፣ ወርሃዊ እና ሣምንታዊ የጉዞ መርሃግብሮች ይመልከቱ !ለሚወዱት ቤተሰቦዎ አልያም ወዳጅዎ ካሉበት ቦታ ሁነው መንፈሳዊ ጉዞ የጉዞ ስጦታ ያበርክቱላቸው !

0989680703
0960029538

አዘጋጅ: ማኅበረ መዓዛ ሃይማኖት

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ሰኔ 18  የምዕመናን ተስፋ፣ መካኖች የሚወልዱበት ፣ሕሙማን የሚፈወሱበት
  ስዕለት የሚሰምርበት፣ ስውራን ቅዱሳን አባቶችና እናቶች ያሉበት፣ የሰሜን ምዕራብ ሸዋ ሀገረስብከት ሊቀጳጳስ የተፈወሱበት ድንቅ ቦታ
ደብረ መንክራት ሚጣቅ አማኑኤል ገዳም ጉዞ አዘጋጅተናል  ኑ አብረን እንባረክ

የገዳማትን ታሪክ ፤  አመታዊ ፣ ወርሃዊ እና ሣምንታዊ የጉዞ መርሃግብሮች ይመልከቱ !ለሚወዱት ቤተሰቦዎ አልያም ወዳጅዎ ካሉበት ቦታ ሁነው መንፈሳዊ ጉዞ የጉዞ ስጦታ ያበርክቱላቸው !

0989680703
0960029538

አዘጋጅ: ማኅበረ መዓዛ ሃይማኖት

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ማኅደረ ጥያቄ

አእማደ ምሥጢር

1. እግዚአብሔር ማለት ምን ማለት ነው?

2. እምነትና ሃይማኖት ልዩነታቸውን አስረዱ

3. ትምህርት ሃይማኖት (የሃይማኖት ትምህርት) በስንት ይከፈላል?

4. ቤተክርስቲያን ማለት ምን ማለት ነው?

5. ለምን ምስጢራት ተባሉ?

መልሱን እስከ ነገ 9:00 ሰዓት በ @Astimeherobot አድርሱን

ከበጎ ነገር ጋር ተባበሩ

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ስንክሳር ዘወርሃ ሰኔ ዘጠኝ(፱)
/channel/meazahaymanot

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ማኅደረ ጥያቄ

አእማደ ምስጢር

1. አምድ ማለት ምን ማለት ነው?
2.ምስጢር ማለት ምን ማለት ነው?
3.አምስቱ አእማደ ምሥጢር የምባሉት?
4.አምስቱ አዕማደ ምሥጢር በአፈጻጸማቸው በስንት ይከፈላል ?
5. ሥላሴ ማለት ምን ማለት ነው

  መልሱን እስከ ዛሬ ማታ 3:00 ሰዓት  በ @Astimeherobot አድርሱን

መልካም ዕድል

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ማኅደረ ጥያቄ

አእማደ ምስጢር

1. አምድ ማለት ምን ማለት ነው?
2.ምስጢር ማለት ምን ማለት ነው?
3.አምስቱ አእማደ ምሥጢር የምባሉት?
4.አምስቱ አዕማደ ምሥጢር በአፈጻጸማቸው በስንት ይከፈላል ?
5. ሥላሴ ማለት ምን ማለት ነው

  መልሱን እስከ ዛሬ ማታ 3:00 ሰዓት  በ @Astimeherobot አድርሱን

መልካም ዕድል

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ስንክሳር ዘወርሃ ሰኔ ሰባት(፯)
/channel/meazahaymanot

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ስንክሳር ዘወርሃ ሰኔ ስድስት(፮)
/channel/meazahaymanot

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ምክረ አበው

"የማታምንበትን ነገር ለሰው ስትል አትስራው ከሰራኸው እንደምትጠፋበት እወቅ።" (መጽሐፈ ምክር)

"አንደበቱን ከቧልት ያየውን ምስጢር ከመናገር የሚከለክል ሰው ልቦናውን ከኅልዮ ኃጢአት ያርቀዋል።" (አረጋዊ መንፈሳዊ)

"ጸጋ ቢሰጥህ  በተሰጠህ ጸጋ አመስግን ያልተሰጠህን እሻለሁ በማለት የተሰጠህን እዳታጣ።" (ማር ይስሃቅ)


መልካም ቀን
@meazahaymanot

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ከአሁን ጀምሮ እንደተለመደው ለቻናላችን ያላችሁን ሀሳብ አስተያየት ማቅረብ ትችላላችሁ። ቢኖሩ፣ ቢስተካከሉ የምትሏቸው ጉዳዮች ላይ አተኩራችሁ ስማችሁንና ከየት ሀገር እንደሆናችሁ እየገለጻችሁ በድምጽ ሆነ በጽሑፍ ላኩልን። ቤተሰቦቻችን የት የት እንዳሉም እንድናውቅና እንድንተዋወቅ ይረዳናል     ላይ @misiwani_Bot እንጠብቃችኋለን

ሐሳብ አስተያየታቸውን ጻፉልን

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ስንክሳር ዘወርሃ ሰኔ አራት(፬)
/channel/meazahaymanot

Читать полностью…

መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር

ክቡራን የቻናላችን ተከታታዮች እግዚአብሔር ቢፈቅድና ብንደርስ ሰኞ 05/10 /2015 ዓ.ም  9:00 ሰዓት ላይ  ተከታታይ ትምህርት በማኅደረ ጥያቄ መርሐግብር ይጀምራል እንድትከታተሉ በልዑል እግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን።

ሃሳብ አስተያየት @misiwani_Bot
አድርሱን



@meazahaymanot
@meazahaymanot
@meazahaymanot

Читать полностью…
Subscribe to a channel