New job vaccancy🇪🇹
[07/08/2014]
➡️senior pharmacist wz license(femal) place of work.
1⃣.Bole mikhale.
2⃣.gerje.
3⃣.goro.
4⃣.Torhayloch.
5⃣.atena tera.
6⃣.betel.
7⃣.poyassa.
8⃣.hayet.
9⃣.mekanisa.
🔟.kality
1⃣1⃣.asko.
1⃣2⃣.Koye fecha.
♦️Salary attractive..[ for dispensing pharmacy]
[06/08/2014]
➡️senior pharmacist wz license Technical manager for whole sale place of work adisu gebeye.
♦️we need whole sale expreanced
[05/08/2014]
➡️senior drugist wz license place of work alem bank ♦️salary net 8000birr
please call us📞
0983848760
asres
Urgenet job vaccancy🇪🇹
♦️ (26/07/2014)
➡️senior health officer place of work
1⃣.holeta.
2⃣.assosa.
3⃣.wolete
♦️salary net 15.000birr
please call us👇
📞(0983848760)
asres.
For More Join Us👇
@mediccalinfo
@mediccalinfo
@mediccalinfo
@mediccalinfo
New job vaccancy🇪🇹 [29/07/2014]
➡️ senior druggist with liscense place of work. 1⃣.pastor(drug store)
2⃣.Alem bank(drug store) 3⃣.lebu(whole sale store). 4⃣.adisu gebeye(whole sale)
♦️[29/07/2014]
➡️senior drugist wz license place of work.
1⃣.Bole arabesa.
2⃣.alem bank.
3⃣.adisu gebeya.
♦️ [29/07/2014]
➡️senior druggist par time place of work semete(fega)
please call us👇
📞(0983848760)
asres
For More Join Us👇
@mediccalinfo
@mediccalinfo
@mediccalinfo
@mediccalinfo
ውድ የሜዲካል ኢንፎ
ቤተሰቦች
የ'ሰሞኑ ጉንፋን መሰል' ወረርሽኝ‼️
በ'ሰሞኑ ጉንፋን መሰል' ወረርሽኝ ላይ በጤና ሚኒስቴርና የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የተሰጠ ማብራሪያ!!
ኢንስቲትዩቱ በአንዳንድ ወረርሽኙ በታየባቸው ተቋማት ውስጥ ባደረገው የናሙና ምርመራ ከ59 እስከ 86 ፐርሰንት የሚሆኑት ኮቪድ ተገኝቶባቸዋል።
ወደ ጤና ተቋማት ሄደው ከተመረመሩት 55,562 ሰዎች ውስጥ ደግሞ 25,191 ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል።
በሀገራችን ከሁለት ሳምንት በፊት 5 ፐርሰንት የነበረው በኮቪድ 19 የመያዝ ምጣኔ አሁን ላይ ወደ 36 ፐርሰንት አድጓል።
በሀገራችን አዲስ የኮቪድ 19 ወጀብ ተከስቷል
ጤና ኢንስቲቲዩቱ እንዳለው የሚታየው ጉንፋን መሳይና የራስ ምታት፣ የድካም ስሜት ፣ የመገጣጠሚያና የጀርባ ህመም ፣ ሳል እና የመሳሰሉት ምልክቶች ሲታይብዎት አዲሱ ጉንፋን ነው ብለው አይዘናጉ !!
የኮቪድ-19 ሊሆን ስለሚችል በአፋጣኝ የኮቪድ ምርመራ ማድረግ ይኖርብዎታል ብሏል ።
For more info join us👇👇
@mediccalinfo
@mediccalinfo
@mediccalinfo
@mediccalinfo
New job vaccancy🇪🇹🇪🇹
➡️ Gp doctor work experance 3 years place of work fecha salary net 15,000birr.(0983848760)
➡️labratory diploma work experance 2 years we need 3 man place of work fecha & dela(debube)
salary attractive
➡️senior drugist wz license place of work dukem salary net 10,000birr.
Please Call Us📞
(0983848760)
asres.
For More Join Us👇
@mediccalinfo
@mediccalinfo
@mediccalinfo
New job vaccancy🇪🇹
➡️ senior pharmacist wz license(femal) place of work .
1⃣. Arat kilo.
2⃣.jemo.
3⃣.mekanisa.
4⃣.yerer goro.
5⃣.burayu salary very attractive.
➡️ pharmacist wz out license place of work 22 salary net 8000birr
➡️ senior pharmacist wz license place of work burayu salary net 14,000birr.
➡️ junior pharmacist work experance 1 years place of work 22 private hospital
Please Call Us📞
(0983848760)
asres
for More Join Us
@mediccalinfo
@mediccalinfo
@mediccalinfo
ሜዲካል ኢንፎ
ፀሀይ 🌞
ፀሀይ ለልጆች ለአጥንታቸው ተጨማሪ ንጥረ ነገር መሆኑን ሳንዘነጋ እስከ 12 ወር ድረስ ማሞቅ ይኖርብናል ፡፡
ከ 10-20 ደቂቃ ማሞቅ !!!
ዋናው ነገር ልጆቻችን የፀሀይ ብርሀን ማግኝት የግድ መሆኑን እንዳንዘነጋ ነው !!!
ብዙ እናቶች ከ 3ወር በኃላ ስራ የምንጀምር ወቅት በመሆኑ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ላይ የምንኖረው ወደታች በየቀኑ መውረድ መውጣት መሰልቸቱ፤ በተለያዪ ምክንያቶች ልጆቻንን በቂ የፀሀይ ብርሀን ሳያገኙ በመቅረታቸው መራመድ ሲጀምሩ የተቸገሩ ልጆች አይቼ ስለማውቅ ወላጆች ለነገ የሚባል ነገር ሳይኖር ይህንን አባትና እናት ወይም ሌላ ጠንቃቃ የቤተሰብ አባል እያስቸገርን ቢሆንም ማሞቅ ግድ ይለናል!!!!
ለተጨማሪ መረጃዎች👇👇👇
@mediccalinfo
@mediccalinfo
@mediccalinfo
@mediccalinfo
New Job vaccancy 🇪🇹
➡️senior pharmacist wz license (femal)
♦️place of work semet Salary attractive
➡️senior pharmacist wz license(femal) place of work
1. Adisu gebeya.
2. Bole mekahale.
3. 22.
♦️Salary net 12,000birr- 13,000birr.
➡️ senior pharmacist wz license
♦️place of work 22 salary net 13,000birr
➡️pharmacist wz license salary 20,000birr.
➡️ senior pharmacist wz license (femal) place of work semet Salary attractive
➡️Junior pharmacy(femal) work experance 0 & junior drugist(femal) work experance 2 years
♦️work place pastor& Bole mikahale
➡️drugist wz license(femal)
♦️place of work Hayet salary attractive.
➡️drugist wz license salary 15,000birr
➡️ drugist 2 years (femal) for import store& sales person place of work
1.pastor.
2. Bole mikahale.
3. Gelane.
♦️Salary attractive
➡️drugist wz license salary 15,000birr
Please Call Us📞
(0983848760)
Asres
For More Join Us👇
@mediccalinfo
@mediccalinfo
@mediccalinfo
@mediccalinfo
New Job vaccancy🇪🇹🇪🇹
➡️ senior pharmacist wz license(femal) place of work
1.kotebe.
2.6 kilo.
3.bole mikahale. 4.mesalemeya .
5.bole deledeye.
6 adisu gebeya.
♦️ Salary net 11,000birr-13,0000birr)
➡️senior pharmacist wz license( femal) work place Bole
♦️salary net 13,000birr
➡️ senior pharmacist license only for retail pharmacy we need 2 man Place of work
1.adisu gebeya.
2.Hayet.
♦️Salary (3,500birr per month)
➡️ Junior pharmacy or junior drugist(femal) work experance 2 years for dispensing
♦️ place of work jemo
➡️drugist wz license work experance 2 years for whole sale store man place of work Gelane. Salary attractive
Please call us📞
0983848760
asres.
New Job vaccancy
↔️ senior health officer (Oromegna mawerate yemechle)
call us👇
0983848760
asres.
for more join us👇
@mediccalinfo
@mediccalinfo
@mediccalinfo
@mediccalinfo
New Job vaccancy
➡️Gp Doctor work experance 7 month place of work adola salary net 15,000birr.(oromegna mandatory nw).
➡️ mid Wifery we need 3 man work experance 0 years .
please call us📞
0983848760
asres
For Morr join us👇
@mediccalinfo
@mediccalinfo
@mediccalinfo
New Job vaccancy🇪🇹🇪🇹
➡️ senior pharmacis license only for whole sale
♦️place of work pastor salary
♦️3,500birr per month salary.
➡️ senior pharmacist wz license for whole sale Technical
♦️place of work pastor salary attractive.
➡️ senior pharmacist wz license
♦️place of work 150km from Desa
♦️salary net 18,000birr
➡️senior pharmacist license only for whole sale
♦️place of work Dela
♦️ salary 30,000birr(for 6 month salary
➡️ senior pharmacist for import sales man.
➡️. Pharmacist wz out license for Import Rigestration affair officer.
➡️.accountant for import place of work 22 Salary attractive
Please Call Us📞
0983848760
Asres
For More Join Us👇👇
@mediccalinfo
@mediccalinfo
@mediccalinfo
@mediccalinfo
New Job vaccancy🇪🇹🇪🇹
➡️Junior Drugist or junior pharmacy work experance 1 years place of work
1⃣. Bole deledeye.
2⃣. Tulu Demetu.
3⃣.bole Michele.
4⃣. Alem banck salary attractive
➡️ senior drugist wz license place of work
1⃣. Adis abeba.
2⃣.burayu.
3⃣. Dukeme.
4⃣.Adama.
5⃣. Sendafa.
6⃣. Fecha.
7⃣.Ashowa meda.
8⃣.cherro.
9⃣. Kela.
1⃣0⃣.Tafo.
♦️ salary net 8000birr - 13,000birr
➡️senior drugist wz license we need 7 man place of work
1⃣.shegole.
2⃣.Dukem.
3⃣.Adama.
4⃣Ashowa meda .
5⃣.fecha .
6⃣.Ashowa meda.
7⃣. Sendafa.
♦️Salary net 11,000birr- 13,000birr
♦️(oromegna mandatory nw)
Please call us📞
0983848760
( Asres)
For More Join Us👇👇
@mediccalinfo
@mediccalinfo
@mediccalinfo
@mediccalinfo
🇪🇹Ãsëር:
➡️New Job vaccancy
▶️senior pharmacist wz license(femal) place of work
1⃣.mesalemeya
2⃣.adisu gebeya
3⃣. Empirayele
4⃣.alem banck
5⃣.akaki
➡️senior pharmacist wz license(femal) place if work adisu gebeya salary
⛔️11,000 birr
➡️ senior pharmacist wz license(femal) place of work
1⃣ .adisu gebeya
2⃣. Akaki
➡️ pharmacist wz out license place of work
1⃣. Bole
2⃣. Cmc
3⃣.Wolo sefer
➡️ senior drugist wz license
1⃣.hayer tena.
2⃣ .Saris.
3⃣.Adama.
4⃣. Burayu.
➡️drugist wz license (femal) place of work
1⃣ .Hayet.
2⃣. Saris.
➡️ senior drugist wz license place if work sendafa (oromegna mandatory nw
➡️ senior drugist wz license place of work shegole salary net 7000birr
🔸🔸🔸🔸🔸🔸
Please Call Us📞
0983848760
(Asres.)
for more join us
@mediccalinfo
@mediccalinfo
@mediccalinfo
♦♦ በህፃናት ላይ የሚከሰት ሳል♦♦
*************
ውድ የሜዲካል ኢንፎ ተከታታዮች ዛሬ ይዘንላቹ የቀረብነው በህፃናት ላይ የሚከሰት ሳል ሊያመጡ የሚችሉ ምክንያቶቹን እና ምልክቶቹን ነው ይከታተሉን።
ልጆች ሁል ጊዜ ሲያስሉ ችግር አለ ማለት አይደለም ሳል ከልጆች ንፍጥን እንዲሁም ከመተንፈሻ አካላቸው መቆጣትን የሚመጡ እና ኢንፌክሽን ካለ ለማስወገድ ይረዳቸዋል። ነገር ግን ሳሉን ተከትሎ በመተንፈሻ አካባቢ መጨናነቅ߹ትንፋሽ ማጠር ߹ ትኩሳት እና ከመጠን በላይ ላብ ካለ ግን ሌሎች ምክንያቶች አሉ ማለት ነው።
ሳልን ሊያመጡ የሚችሉ ምክንያቶች እና ምልክቶቻቸው ፦
• ጉንፋን ፦ ትንፋሽ ማጠር
ንፍጥ
የጉሮሮ መቁሰል
ሳል
የአፍንጫ ፈሳሽ መኖር
መካከለኛ የራስ ምታትና ትኩሳት
ማስነጠስ
• የሳንባ ምቸ ፦ሳል
ትንፋሽ ማጠር
ቶሎቶሎ መተንፈስ
የደረት አካባቢ ውጋት
አቅም ማነስ
• አስም ፦ሲር ሲር የሚል ድምፅ
ትንፋሽ ማጠር
ቋሚ የሆነ ሳል( ለእንቅልፍ መቸገር)
የደረት ህመም
• ብሮንካተስ፦የንፍጥ መዝረብረብ
ሳል
ትኩሳት
የምግብ ፍላጎት መቀነስ
እነዚህን የመሳሰሉ ምልክቶች እና ሳል ልጆችዎ ላይ ካጋጠሞ ወደ ጤና ተቋም በመሄድ አስፈላጊውን እርዳታ ለልጆችዎ ያግኙ!!!
ዶክተር አለ ለልጆችዎ መልካም ጤናን ተመኘ!!!
👌👌ተጨማሪ የጤና መረጃ እንዲደርሶ፦
👇👇👇
@mediccalinfo
@mediccalinfo
@mediccalinfo
@mediccalinfo
🇪🇹Job vaccancy 🇪🇹
➡️Gp Doctor 2 man work experance 2 years place of work Somile (for private clinic ) salary 25,000birr.
➡️ senior drugist only license place of work Asho Meda salary 24,000birr(for 6 month salary oromegna mandatory nw
➡️senior pharmasist wz license 2 man place of work Hayet &Alem banK
➡️Radilogist Technologist work experance 7 years - 10 years place of work holeta salary 35,000birr
please call us📞
0983848760
(Asres)
for more join us👇
@mediccalinfo
@mediccalinfo
@mediccalinfo
Urgent job vaccancy
[29/07/2014]
➡️ senior pharmacist wz license place of work 1⃣.Haile Garmant.
2⃣.goro.
3⃣.Piyassa.
4⃣.adisu gebeye.
5⃣.Paulos
Salary attractive.
♦️[29/07/2014]
➡️drugist wz license place of work.
1⃣.adisu gebey
2⃣.assosa.
3⃣.bole arabesa.
4⃣.alem bank.
5⃣.pastor.
6⃣.adisu gebeya
salary attractive.
Please call us👇
📞(0983848760)
asres.
For More Join Us👇
@mediccalinfo
@mediccalinfo
@mediccalinfo
@mediccalinfo
Urgent job vaccancy🇪🇹
(26/07/2014)
➡️senior drugist wz license(female)
place of work paulos (for drug store dispensing) salary net 8000birr
♦️[27/07/2014]
➡️senior drugist wz license place of work assosa
♦️salary net 15.000birr
2.whole sale store manager adisu gebey & kality
♦️ [27/07/2014]
➡️ senior drugist wz license (for drug store dispensing)
place of work alem banck
please call us👇
📞(0983848760)
asres .
For More Join Us👇
@mediccalinfo
@mediccalinfo
@mediccalinfo
@mediccalinfo
New job vaccancy🇪🇹 [29/07/2014]
➡️ senior pharmacist wz license For Technical manager place of work.
1⃣.lebu.
2⃣.adisu gebeya.
3⃣.Ras dests (for dispensing)
4⃣.paulos (dispensing) 5⃣.goro ( dispensing) 6⃣.adisu gebey (dispensing)
♦️[29/07/2014]
➡️ par timer place of work kazanches & lebu
🕐
monday - friday 11:00- 3:00night
saturday 7:00- 3:00night. Sunday 2:30morring - 3;00 night
please call us👇
📞(0983848760)
asres
For More Join Us👇
@mediccalinfo
@mediccalinfo
@mediccalinfo
@mediccalinfo
ውድ የሜዲካል ኢንፎ
ቤተሰቦች
ዛሬ ስለ
✍️ #በአፍ #የሚወሰድ #የተቀላቀለ #የወሊድ #መከላከያ #እንክብል
🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹
♥♥#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን♥♥
🔵#በአፍ የሚወሰድ የተቀላቀለ የወሊድ መከላከያ እንክብል (combined oral contraceptive) በዉስጡ ኢስትሮጅንና ፕሮጀስቲን የተባሉ ሁለት ዓይነት ሆርሞኖችን የሚይዝ ሴቶች እርግዝናን ለመከላከል በየቀኑ የሚወስደዱት የወሊድ መከላከያ አማራጭ ነዉ፡፡
🔵#መቼ #ነዉ #መዉሰድ #መጀመር #ያለበት?
🔹 እርግዝናን ለመቆጣጠር ትክክለኛው መንገድ የወር አበባ በመጣ እስከ አምስተኛው ቀን መጀመር ነው፡፡ ሌላ የወሊድ መቆጣጠሪያ መቀየር ሲያስፈልጎ አሁንም የወር አበባ ጊዜን መጠበቅ አይርሱ፡፡
🔵#በአፍ #የሚወሰዱ #የወሊድ #መቆጣጠሪያ #እንክብሎች #ጠቀሜታዎች
🔹 የወሊድ መቆጣጠሪያ እንክብሎች ለመውሰድ ቀላል ናቸዉ
🔹 ዘጠና በመቶ ያህል አስተማማኝ እና ተስማሚ ነው
🔹 የግብረ ስጋ ግንኙነት ላይ ተእጽኖ አይፈጥርም
🔹 ብጉርን፣ የአጥንት መሳሳትን፣ ካንሰር ያልሆነ የጡት ማደግ፣ከማህፀን ውጭ እርግዝናን፣ የማህፀን ካንሰርን የመከላከል አቅምን ይጨምራሉ
🔹 የወር አበባ መዛባት እንዳይኖር ያደርጋሉ
🔹 ከብረት ማዕድን ማነስ የሚመጣ የደም ማነስን በመከላከል በኩል ጉልህ አስተዋፅኦ ያበረክታሉ፡፡
🔵#የእንክብሎችን #አወሳሰድ
🔹 በቀን አንድ እንክብል በትክክል ቀስቱ እንደሚያሳየዉና በተጨማሪም በተጀመረበት /በተመሳሳይ ሰዓት ብቻ ሁሌ መዉሰድ ተገቢ ነዉ፡፡
🔵 #እንክብሎቹን #መጠቀም #የሌለባቸው: -
🔹 እድሜ 35 እና ከዚያ በላይ ከሆነ
🔹 የምታጠባ እናት
🔹 ከመጠን በላይ ክብደት ካለ
🔹 በዘር የሚተላለፍ የደም መርጋት ችግር
🔹 የስኳር ህመም
🔹 ከፍተኛ የደም ግፊት
🔹 የልብ እና የጉበት ህመም
🔹 ከፍተኛ የስብ ክምችት
🔹 ረጅም የአልጋ ላይ እረፍት የሚፈልጉ ከሆነ
🔹 ሲጋራ የሚያጨሱ ሰዎች
👉👉 #የወሊድ መከላከያ መጠቀም ፈልገዉ የቱን ልጠቀም ብለዉ ካሰቡ እና እየተጠቀሙ ስለአጠቃቀም እና የጎንዮሽ ጉዳቶች ከባለሙያ ጋር መመካከር ይችላሉ፡፡
For more medical info
Join us👇👇
@mediccalinfo
@mediccalinfo
/channel/mediccalinfo
New job vaccancy🇪🇹
➡️ senior pharmacist wz license place of work .
1⃣.4kilo.
2⃣.mekanisa.
3⃣.yerer goro.
4⃣.bole atelase.
5⃣. Gurde shola.
6⃣.22.
7⃣.burayu.
8⃣. Dera dawa. Salary
♦️13,000birr-20,000birr.
➡️ sales person for whole sale salary + commission place if work Gelan
➡️ labratory. Diploma we need 2 man place of work dela (debube)
Please Call Us📞
(0983848760)
asres.
for More Join Us
@mediccalinfo
@mediccalinfo
@mediccalinfo
ውድ የሜዲካል ኢንፎ ተከታታዮች ዛሬ ይዘንላቹ የቀረብነው የስብዕና መዛነፍ ችግር /ህመም/ ነው ተከታተሉን !!!
@mediccalinfo
የስብዕና መዛነፍ ችግር /ህመም/ /Personality disorders/
=========================================
እንደ ሰው ልጅ መልክ ሁሉ ባህርይም በእጅጉ ይለያያል። ይሁን እንጂ ልክ እንደ ውጫዊ ማንነታችን የሰው ልጅ በመሆናችን ብቻ ብዙ እርስ በእርስ የሚያመሳስሉን የጋራ የሆኑ ባህርይዎች አሉ። ስለሆነም ከሌሎች ግለሰቦች ተስማምቶ እና ተጋግዞ ለመኖር አንቸገርም።
ነገር ግን የተዛነፈ የስብዕና ችግር በተለያየ መንገድ ያላቸው ሰዎች ከሌሎች የማህበረሰብ ክፍሎች ጋር ተስማምተው ለመኖር ይቸገራሉ። የእነዚህ ሰዎች የስብዕና ችግር እና ባህርይ የማህበረሰቡን እንቅስቃሴና ሰላም ሲረብሽ ማየትም የተለመደ ነው።
የስብዕና መዛነፍ ችግር ከ10 ሰዎች በ 2ቱ ላይ እንደሚታይ ጥናቶች ያሳያሉ. እነዚህ የስብዕና መዛነፍ ችግሮች ለአንዳንድ የአዕምሮ ህመሞች እንደመነሻ ምክንያትም እንደሚሆኑም ይታመናል።
ሆኖም የዚህ ችግር ተጠቂዎች የችግሩ ተጠቂ መሆናቸውን ያለማመን ችግር ስላለባቸው የህክምና እርዳታ ለመስጠትም እጅግ አስቸጋሪ ነው። ለስብዕና መዛባት ዋና መንስኤዎች የትወልድ ሃረግ (Genettics) ፣ በልጅነት ዕድሜ የሚደርስ አካላዊ ፣ ወሲባዊ እና ስነልቦናዊ ጥቃት፤ እንዲሁም ያደግንበት ማኅበረሰብ ውስጥ ያሉ ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶች ናቸው፡፡
የስብዕና መዛባት ያለባቸው ሰዎች በአጠቃላይ በሶስት ቡድን (Clusters) ይከፈላሉ
ብዕና መዛባቶች (Cluster A Personality Disorders)
1. በምክንያት ያልተደገፈ ጥርጥር እና ከመጠን ያለፈ ሰዎችን ያለማመን ችግር (Paranoid Personality Disorder)፡- እነዚህ ሰዎች ያለምንም ተጨባጭ ማስረጃ የትዳር ጓደኛቸው ከሌላ ሰው ጋር የፍቅር ግንኙነት አለው ብለው ሊያምኑ ይችላሉ፡ ዙሪያ ገባውን ሁሉ በጥርጣሬ የሚመለከቱ እና ሰዎቸ በመሰረቱ አደገኞች ናቸው ብለው የሚያምኑ ናቸው፤ ለእነዚህ ሰዎች በቅንነት የወረወራችሁት ሃሳብ እንደ ጥቃት ሊቆጠር ይችላል.
2. ከውጪዉ ዓለም ወይም ከእውነታው ሸሽተው በራሳቸው አለም (ሃሳብ) የሚኖሩ (Schizoid Personality Disorder)፡- እነዚህ ሰዎች በራሳቸው ዓለም አብዝተው የሚመሰጡ፤ በእውኑ ዓለም ተጨባጭ ያልሆኑ ሃሳቦችን የሚያልሙ ሲሆን ለማኅበራዊ ደንቦች ግድ የሌላቸውና ከሰዎች ጋር ስሜታዊ ትስስር ለመፍጠር ፍላጎት የሌላቸው ናቸው.
3. በአነጋጋራቸው፤ በባህሪያቸው፤ በአስተሳሰባቸው ላይ መዛባት ያለባቸው ሰዎች (Schizotypal Disorder):- እነዚህ ሰዎች ከሌሎቹ የስብዕና መዛባት ዓይነቶች በተለየ መልኩ በቀላሉ ችግር ውስጥ እንደሆኑ በአነጋገራቸው፤ ከተለመደው ወጣ ባለው ባህሪያቸው እንለያቸዋለን፡፡ ምንአልባትም በእኛ ማኅበረሰብ ውስጥ እንደ “እብድ” የምንቆጥራቸው አብዛኞቹ የእዚህ ስብዕና መዛባት ተጋላጮች ናቸው.
ቡድን ለ የስብዕና መዛባቶች (Cluster B Personality Disorders)
1. ለማኅበረሰብ ህግና ደንቦች ግድ የሌላቸው (Antisocial Personality Dsiroder)፡- ሌሎች ሰዎች ላይ ሆን ብለው አካላዊ እና ስነ-ልቦናዊ ጥቃት የሚያደርሱ፤ ርህራሄ የሌላቸው እና የሰዎችን ስሜት የማይረዱ፤ ባጠፉት ጥፋት መጸጸት የማይሰማቸው እና ከህይወት ተሞክሮ ትምህርት ወስደው ራሳቸውን ለማሻሻል የማይሞክሩ ናቸው:: ብዙ ጊዜ ጥቃት አድርሰው፤ወንጀል ፈጽመው ወደ ህግ ሲቀርቡ ብናያቸውም አብዛኞቹ ግን በረቀቀ መንገድ የሚንቀሳቀሱ፤ ከህግ ከለላ በቀላሉ የሚያመልጡና በዕለት ተዕለት ህይወታችን ውስጥ የምናገኛቸው ሰዎች ናቸው.
2. ስለራሳቸው ማንነት ማወቅ የተቸገሩ (Boarderline Personality Disorder):- እነዚህ ሰዎች አበዝተው ባዶነት፤ የስሜት አለመረጋጋትና ፍርሃት የሚሰማቸው ናቸው፡፡ በዚህም ምክንያት ቁጡዎች፤ ራሳቸውን ለመጉዳትና ለማጥፋት የሚሞክሩ ሰዎች ናቸው፡፡ እንደዚህ ዓይነት የስብዕና መዛባት በልጅነታቸው የጾታ ጥቃት የደረሰባቸው ሴቶች ላይ የተለመደ ነው፡፡
3. በሰውነታቸው ያላቸውን መልካም ዋጋ የማይረዱ (Histrionic Personality Disorder)፡- እነዚህ ሰዎች የሌሎችን ትኩረት አብዝተው የሚሹ እና በዕቅዳቸው ሁሉ የሌሎችን አበረታችነት የሚጠብቁ ናቸው:: ሌላ ሰው ቀጥሉ ካላላቸው ምንም ዓይነት ውሳኔ ለመወሰን ይቸገራሉ፡፡ከመጠን በላይ ለውበታቸውና ለአለባበሳቸውም የሚጨነቁም ናቸው.
4. ክፉ ሰዎች (Narcissistic Personality Disorder)፡- ሲበዛ ራስ ወዳድ የሆኑ ሰዎች፤ በነገሮች ሁሉ የራሳቸውን ጥቅም ብቻ የሚያሰሉና በጣም ተቆጣጣሪዎች ናቸው፡፡ የዚህ ስብዕና መዛባት ተጠቂ የሆኑ ሰዎች ሌሎችን የሚቀርቡት በሆነ መንገድ ሊጠቀሙባቸው እንደሚችሉ ሲያስቡ ብቻ ነው፡፡ እነሱ የፈለጉት ነገር ካለሆነ ለበቀል የሚጋበዙ ፤ዓለም በእነሱ ዛቢያ ብቻ የምትሽከረከር የሚመስላቸው ሰዎች ናቸው፡፡
ቡድን ሐ የስብዕና መዛባቶች (Cluster C Personality Disorders)
1. ከማኅበራዊ ህይወት ራሳቸውን የሚያገሉ (Avoidant Personality Disorder)፡- ሲበዛ የበታችነት ስሜት የሚሰማቸው በዚህም ምክንያት ሰዎች ስለነሱ መጥፎውን እንደሚያወሩ የሚያስቡ፤ ሰዎች የወቀሷቸውና ያገለሏቸው የሚመስላቸው ናቸው፡፡ ስለሆነም ራሳቸውን ከማኅበራዊ ህይወት ያገላሉ፡፡ ሰርግ እና ሃዘን ቤት መሄድ፤ ከጓደኞች ጋር ሻይ ቡና ማለት ያስጨንቃቸዋል፡፡
2. በሌሎች ሰዎች ላይ ሲበዛ ጥገኛ የሆኑ ሰዎች (Dependent personality Disorder)፡- በራሳቸው መተማመን የሌላቸው፤ በዕለት ተዕለት ኑሯቸው ውስጥ የሌሎችን ውሳኔ የሚጠብቁ፡ ሲበዛ ሽቁጥቁጥና ለሰው አጎብዳጅ የሆኑ ሰዎች ናቸው.
3. ስህተት አልባ ህይወት ፈላጊዎች (Anankastic Personality Disorder)፡- ለህጎች ፤ ስርአቶች ፤ ዕቅዶች ሲበዛ አብዝተው የሚጨነቁ፡፡ ያቀዱት ጉዳይ ካልተፈጸመ ዕረፍት የሚነሳቸው፤የሚለብሱት ልብስ መዛነፍ ወይም አለመተኮስ ቀኑን ሙሉ የሚረብሻቸው ሰዎች ናቸው፡፡
ምንጭ ፡-ዘሳይኮሎጂስት
@mediccalinfo
👌ተጨማሪ የጤና መረጃ እንዲደርሶ፦
@mediccalinfo
@mediccalinfo
@mediccalinfo
@mediccalinfo
ውድ የሜዲካል ኢንፎ ቤተሰቦቻችን
ዛሬ
ሄፕታይተስ ቢ ቫይረስ ከተያዘ ሰው ወደ ጤናማው ሰው እንዴት ይተላለፋል ?
‹‹ እባክዎ ለወዳጅዎ ሼር (Share) በማድረግ ከሄፕታይተስ ቢ ቫይረስ ጥቃት እንታደጋቸው ››
ስለሚያደርጉት በቅድሚያ ምስጋናችን ከልብ ነው::
ሜዲካል ኢንፎ
- የፆታ ግንኙነት
- በወሊድ ወቅት ( ከእናት ወደ ልጅ)
- በደም ንክኪ እንዲሁም ከብልት በሚወጡ ፈሳሾች
- የጥርስ ብሩሽ በጋራ በመጠቀም
- የንቅሳት ወይም ሰውነትን ለመብሳት በሚያገለግል መሣሪያ
- በተገቢው መንገድ ከጀርም ያልጸዳ የሕክምና መሳሪያዎች (በህክምና ተቋማት)
- ምላጭ፣ የጥፍር መሞረጃ ወይም መቁረጫ በጋራ በመጠቀም (በተለይም በውበት ሳሎን)
- በቆሰለ የአካል ክፍል በኩል የደም ቅንጣትን ሊያስተላልፍ የሚችል ማንኛውንም ሌላ መሣሪያ በጋራ በመጠቀም
የማይተላለፍባቸው መንገዶች
- በትናንሽ ነፍሳት ወይም በሳል
- እጅ በመጨባበጥ፣ በመተቃቀፍ
- ጉንጭ ላይ በመሳሳም
- ጡት በማጥባት
- አብሮ በመብላትና በመጠጣት
- ሄፕታይተስ ቢን በክትባት መከላከል ይቻላል።
መልካም የጤና ጊዜ ይሁንልዎ
ሜዲካል ኢንፎ!!
እኛ ለእርስዎ ጤና ሁሌም ዘብ እንቆማለን፡
ሜዲካል ኢንፎ የጤናዎ አቅጣጫ ጠቋሚ!!!!
ለበለጠ ኢንፎ 👇👇
@mediccalinfo
@mediccalinfo
@mediccalinfo
@mediccalinfo
ውድ የሜዲካል ኢንፎ ቤተሰቦች ዛሬ
የቡና ነገር
========
በርካቶች "ቡና መጠጣት እንዲህ ያደርጋል፤ እንዲያ ያደርጋል" ሲሉ ይደመጣል።
የሳይንሱ ዓለምም በጥናት የደረሰባቸውን የቡና ጥቅሞች እንዲህ አስቀምጧቸዋል፤
1. የሰው ልጅ ፀጉር እድገትን ይጨምራል።
2. የአልዛይመር በሽታ ስጋትን ይቀንሳል።
3. በቆዳ እና ጡት ካንሰር የመያዝ ዕድላችንን ይቀንሳል።
4. ብጉርን በመከላከል የቆዳ ጤንነትን ይጨምራል።
5. የስኳር በሽታን በ50 % ይቀንሳል።
6. የፋይበር አወሳሰዳችንን ይጨምራል።
7. ሲርሆሲስ የተባለ የጉበት በሽታን ይከላከላል።
8. ድብርትን/ የሚደብት ስሜትን/ ይቀንሳል።
9. ኢንፍላሜሽንን ይቀንሳል።
10. በፓርኪንሰንስ በሽታ የመያዝ ዕድላችንን ይቀንሳል።
ሼር❗️❗️❗️
@mediccalinfo
@mediccalinfo
@mediccalinfo
New Job vaccancy🇪🇹🇪🇹
➡️senior pharmacist wz license(femal)
1. Ledeta.
2. Mesalemeya.
3.Bole mikahale .
4. 6 kilo.
5. Kotebe.
6. Adisu gebeya.
7. Alem banck.
♦️Salary net 11,000birr - net 13,000birr
➡️ senior pharmacist license only for whole sale & import
➡️ senior pharmacist wz license( femal) work place Bole
♦️salary net 13,000birr
➡️Junior pharmacy or junior drugist(femal) work experance 2 years for dispensing
♦️ place of work jemo.
➡️ drugist wz license (femal) place of work
1. Hayet.
2. Cemet.
3. Yeka Abado.
4.Alem banck.
♦️ Salary net 8000birr
Please Call Us📞
(0983848760)
asres
for more join us
@mediccalinfo
@mediccalinfo
@mediccalinfo
@mediccalinfo
New Job vaccancy
➡️senior pharmacist wz license(femal) place of work Bole salary net 13,000birr. We need 2 man.
➡️senior pharmacist wz license(female) for Retail pharmacy place of work
1⃣.mesalemeya.
2⃣.welo sefer.
3⃣.bole mikahale .
4⃣.adisu gebeya.
Salary attractive
➡️ senior pharmacist wz license for Whole sale Technical manager salary attractive
please call us📞
(0983848760)
asres
For Morr join us👇
@mediccalinfo
@mediccalinfo
@mediccalinfo
New Job vaccancy🇪🇹🇪🇹
➡️ Dental Doctor work experance 3 years place of work Desa salary ♦️35,000birr- 45,000birr
➡️ Gp Doctor work experance 2 years place of work adola salary attractive
♦️(oromegna mandatory)
Please Call Us📞
0983848760
(Asres)
For More Join Us👇👇
@mediccalinfo
@mediccalinfo
@mediccalinfo
@mediccalinfo
New Job vaccancy
➡️Radiographer work experance 2 years &above place of work
1.ambo.
2. Nekemet.
Please Call Us📞
(0983848760)
Asres
for more join us
@mediccalinfo
@mediccalinfo
@mediccalinfo
♦♦ እርጅናን ለመከላከል የሚረዱን የአመጋገብ ስርአት♦♦
*********************************
አቮካዶ (ቆዳችን እንደ አዲስ እንዲገነባ ያደርጋል እና በውስጡ ያለው ቅባት ጤናማ ስለሆነ ኮለስትሮልን ይከላከላል)
እንጆሬ (ህዋሳችን እንዳይጎዳ ያደርጋል)
ካሮት (የአይንን ጤንነት ይጠብቃል እና ቆዳችን እንዳይሸበሸብ ያደርጋል)
ሎሚ፣ ብርቱካን እና የወይን ፍሬ (ጤናማ የሆነ የደም ዝውውር እንዲኖር ያደርጋል ፣ለልብ ጤንነት እና ሪህን ለማከም ይረዳል)
ነጭ ሽንኩርት (ከኢንፌክሽን እና ከካንሰር ይከላከላል ፣የበሽታ የመከላከል አቅምን ይጨምራል እና ኮለስትሮልን ያመጣጥናል)
ሬት በንፁህ ፊት ላይ በመቀባል ከ20-30 ደቂቃ አቆይቶ መታጠብ እና የወይራ ዘይት ሊተኙ ሲሉ በአይን ዙሪያ
በስሱ መቀባት
ቲማቲም እና ፓፓዬ (መመገብ እንዲሁም በጁስ መልክ በማድረግ ፊትን መቀባት ከዛም ለ20 ደቂቃ አቆይቶ መታጠብ)
ድንች (መመገብ እንዲሁም ልጣጩን ፊታቸህን ላ ለ20 ደቂቃ ያክል አቆይቶ መታጠብ)
አሳ (ኮለስትሮልን ይከላከላል)
እርድ ( እርጅናን ይከላከላል)
ለበለጠ መረጃ ሜዲካል ኢንፎ! # ማንኛውም የጤና ችግሮች ካጋጠመዎት# ምርጫዎ ያድርጉን!!! ለወዳጆም መረጃዎቻችንን በማጋራት የበኩሎን ይወጡ !!!
👌👌ተጨማሪ የጤና መረጃ እንዲደርሶ፦
Join Us👇👇
@mediccalinfo
@mediccalinfo
@mediccalinfo
@mediccalinfo
ማስታወቂያ
በጭንቅላት ውስጥ አላስፈላጊ ውሃ መጨመር( Hydrocephalus ) እና የጀርባ የአፈጣጠር ችግር (spina bifida)ችግር ያለባቸውን ሕጻናት ከየካቲት 9 ቀን ጀምሮ ነጻ ህክምና ይሰጣል፡፡
ስለዚህ ወላጆች ልጆቻችሁን #976 በመደወል አንድታስመዘግቡ በማክበር እንጠይቃለን፡፡
የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ
Job vaccancy 🇪🇹
➡️ internist Doctor 3 man place of work
1. Deberberhane
2. Kemisa
3.adisabeba .
♦️work experance 2 years & above salary 50,000birr - 110,000birr.
➡️ Senior Pharmasist 2 man place of work Alem banck &pastor .
➡️Gp Doctor 2 man place of work hossana &Somalie .
➡️ Radiologist 2 man place of work Jimma & Holeta.
➡️Health officer place of work chancho(sululeta) . Labratory Diploma &clinical Nures .
please call us📞
0983848760
( asres)
for more join us👇
@mediccalinfo
@mediccalinfo
@mediccalinfo