Job vaccancy🇪🇹
1⃣. Internist Doctor 3 man work experance 2years &above place of 1.adisabeba salary 50,000birr.
2.Deberberhane 85,000birr - 110,000birr.
3. Kemisa 100,000birr.
2⃣.Gp Doctor 3 man work experance 1 years - 2 years place of work
1.SOMALE salary 25,000birr .
2.Hossana salary 20,000birr.
3Arsi salary 15,000birr .
3⃣. Dental Doctor 2 man work experance 2 years & above place of work Bahardar salary 35,000birr - 40,000 + housing).
4⃣. Radiologist Technologist 4 man place of work
1.Jimma 25,000birr.
2.holeta
3.kemise
4. Arsi.
5⃣.pharmasist wz license 3 man place of work.
1. Alem banck.
2. Pastor.
3. Bure(Gojam) .
6⃣.Health officer work experance 5 yeras place of work chancho.
7⃣.Drugist wz license 5 man place of work
1.kolfa.
2. Tulu Demetu.
3. Sebeta
4. Fecha.
5 .Alem banck.
8⃣.Labratory Diploma work experance 3 yeras place of work chancho (40km from adisabeba).
9⃣.clinical Nures work experance 0 place of work chancho 2 man(40km from adisabeba)
please call us📞
0983848760
(asres)
for more join us👇
@mediccalinfo
@mediccalinfo
@mediccalinfo
♦♦ ሳይነሳይተስ (sinusitis) ♦♦
::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::
ሳይነስ የምንለው በተለምዶ
👉👉 ውድ የሜዲካል ኢንፎ ቤተሰቦች እንደምን ቆያቹ ሳይነሳይተስ
የሳይነሶች መቆጣት በተዋሲያን መጠቃት ወይም እብጠት ማለት ነው፡፡ ጤነኛ ሳይነስ በአየር የተሞላ ነው፡፡ ሆኖም ግን ሲዘጉና በፈሳሽ ሲሞሉ ተዋሲያን ሊያድጉ እና ኢንፌክሽን ሊፈጥሩ ይችላሉ፡፡
👉ምክንያት
• ጉንፋን
• የአፍንጫ ክፍል መቆጣት
• የውስጠኛው አፍንጫ ክፍል እብጠት
👉 👉 የሳይነስ መቆጣት የተለያዩ ዓይነቶች ያሉት ሲሆን እነሱም፡-
👉 አጣዳፊ ሳይነሳይተስ (acute sinusitis) አብዛኛውን ጊዜ እንደ አፍንጫ ፈሳሽ ፣ቅዝቃዜ እና የፊት ላይ ህመም የመሳሰሉ ምልክቶች ይኖሩታል ከ 2-4 ሳምንታት ሊቆይ ይችላል።
👉 በጣም ከፍተኛ ሳይነሳይተስ (sub-acute sinusitis) በአብዛኛው ከ 4 እስከ 12 ሳምንታት ውስጥ ይቆያል።
👉 ስር የሰደደ (chronic sinusitis) የፀረ-ቫይረስ ምልክቱ ከ 12 ሳምንታት ወይም ከዚያ ለበለጠ ጊዜ ሊቆይ ይችላል።
👌 ሳይነስ በአመት ውስጥ በተደጋጋሚ ሊከሰት ይችላል፡፡
👉 👉 አጣዳፊ ደረጃ ሳይነሳይተስ (acute sinusitis) ምልክቶች
• የፊት አካባቢ ህመም ወይም ግፊት ፤
• የአፍንጫ መዘጋት፤
• የአፍንጫ ፈሳሽ መብዛት፤
• ማሽተት አለመቻል ፤
• በተጨማሪ፡- ሳል ፣ትኩሳት፣ድካም፣የአተነፋፈስ መቀየር፣የጥርስ ህመም፤
• ሁለት ወይም ከዚያ በላይ ምልክቶች ወይም ወፍራም አረንጓዴ ወይም ቢጫ ፈሳሽ ካለብዎት ይህ ህመም ሳይነሳይተስ ሊሆን ይችላል፡፡
👉 👉 ሥር የሰደደ ሳይነሳይተስ በሽታ ምልክቶች
• እነዚህ ምልክቶች ለ 12 ሳምንታት ወይም ከዚያ በላይ ሊታዩ ይችላሉ፤
• የአፍንጫ መዘጋት እና ፊት አካባቢ የመክበድ ስሜት፤
• የአፍንጫ ቀዳዳ ቦታዎች ላይ መግል መያዝ፤
• ትኩሳት ፤
• የአፍንጫ ፈሳሽ መብዛት፤
• በተጨማሪ፡-ራስምታት፣የጥርስ ሕመም ፣ድካም፣የአተነፋፈስ መቀየር፤
👉 👉 ሕክምና
• ቀለል ያለ ሳይነሳይተስ ከሆነ እረፍት ማድረግ
• ብዙ ፈሳሽ መውሰድ
• በሙቅ ውሀ መታጠን ወይም እስቲም መጠቀም
• በሀኪም የታዘዙ መድሀኒቶችን መጠቀም
• ስር እየሰደደ ከሆነ ሀኪሞችን ማማከር
👉 👉 መከላከያ መንገዶች
• አለርጂክ ካለ በአግባቡ ማከም
• የመተንፈሻ አካላት ችግር እንዳይከሰት መከላከል
• ሲጋራ አለማጨስ
• ንጹህ አካባቢን ለመፍጠር መሞከር
መልካም የጤና ጊዜ ከዶክተር አለ ጋር !!!
::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::
👌👌👌 ሜዲካል# ኢንፎ # በእያንዳንዳችንን # የጤና ችግር # ላይ አስቀድሞ # ምክሮችን የሚለግስ # የሚያስተምር # ተቀዳሚ # የጤናዎ # አጋር !! ይመረጡት # ይጠቀሙበታል!!!
👌👌ተጨማሪ የጤና መረጃ እንዲደርሶ ቤተሰብ ይሁኑ
👇👇👇👇
@mediccalinfo
@mediccalinfo
@mediccalinfo
@mediccalinfo
New Job vaccancy🇪🇹
➡️ senior plarmasist(femal) for whole sale Technical manager place of work pastor .
➡️ Drugist (male)2⃣years work experance place of work pastor for whole sale store man
Please Call📞 Us👇
0983848760
( Asres)
For More Join Us👇
@mediccalinfo
@mediccalinfo
Urgent Job vaccancy
➡️ Gp Doctor work experance 2 years place of work Somile (dolo ado).
➡️Radiologist 2 man
work Place👇
1. Arsi
2. kemise .
➡️ Inter Medicen 2 years & above work experance place of work kemise salary 100,000birr .
➡️Drugist license only place of work👇
1.Arsi
2.ashewameda 3.wolenchitey
4. Zewaye
5.fecha
🔴(Oromegna mandatory)
for More Join Us
@mediccalinfo
@mediccalinfo
New Job vaccancy🇪🇹
1⃣.inter medicine specalist 2 Years work experance place of work kemise salary 100,000birr ❗️
2⃣.inter medicine doctor place of work adisabeba salary 60,000birr❗️
3⃣.inter medicine doctor 2 years experance place of work fenote Selam salary 100,000birr ❗️
4⃣.Gp Doctor 2 yeras experance place of work Somali salary 25,000birr ❗️
5⃣.radiology technologist work experance 2 years place of work Jimma salary 25,000birr ❗️
6⃣.Senior health officer place of work Dukem
(Oromegna mandatory nw)
7⃣.Senior drugist license only 2 man Arsi & Ashowa meda salary (54,000birr for 1 year & 21,000birr for 6 month salary❗️
(oromegna mandatory nw)
8⃣.Senior drugist with license place of work fecha salary 10,000birr❗️
9⃣.Senior drugist with license place of work Ashowa meda salary net 8,000birr ❗️
🔟.x ray Tech. Place of work kemise salary attractive
please Call Us📞
0983848760
(Asres)
for more join us👇
@mediccalinfo
@mediccalinfo
ውድ የሜዲካል ኢንፎ ተከታታዮች እንደምን ቆያችሁ? ዛሬም ለእናንተ ይጠቅማል ያልናቸውን መረጃ ማድረስ ቀጥለናል ተከታተሉን፡፡
♦♦ የሺሻ ጉዳት♦♦
👉👉 ሺሻ ማጨስ የተጀመረው ቱርክ ወይም ህንድ ውስጥ ነው
ተብሎ ይገመታል፡፡ አሁን ግን በመላው አለም በተለይም
አሜሪካ፣ ካናዳ እና እንግሊዝ በመሳሰሉት ያደጉ ሃገሮች
ውስጥ ሳይቀር እየተስፋፋ መጥቷል፡፡ ሺሻ የሚጠቀሙ
ሰዎች ብዙ ጊዜ "ሺሻ እኮ ምንም ጉዳት የለውም ተፈጥሯዊ
ነገር ነው ይሄ እኮ ከፍራፍሬ ነው የሚሰራው" ሲሉ
ይደመጣሉ፡፡ ግን እውነት ሺሻ ምንም ጉዳት የለውም? ሺሻ
ምንድን ነው?
👉👉 ሺሻ ማለት የትንባሆ ቅጠልን ከሞላሰስ (የስኳር ተረፈ ምርት)
ወይም የፍረፍሬ ጣእም ካለው ሲረፕ ጋር ቀላቅሎ ማጨስ
ማለት ነው፡፡ ኢትዮጲያ ውስጥ ሺሻን ለማጨስ
የምንጠቀመው ከሰል ነው፡፡ የትንባሆው ቅጠል በሞላሰሱ
ወይም በፍራፍሬ ሲረፕ እርጥብ ይሆናል፡፡ ብዙ ጊዜ
የእንጆሪ፣ የአፕል፣ ቸኮሌት፣ ኮኮናት እና የናና ጣእም ያላቸው
የፍራፍሬ ሲረፖች ለሺሻ ተመራጭ ናቸው፡፡ ያንን በከሰሉ
አሙቆ የሚወጣውን ጭስ በውሃ ውስጥ እያለፈ ሲመጣ ጭሱን
በቱቦ መማግ ነው ሺሻ ማጨስ የሚባለው፡፡
👉👉 ሺሻ ውስጥ ምን አለ?
የትንባሆውን ጭስ ለማጣፈጥ እና ጉሮሮ ላይ እንዳይከብድ
ለማድረግ ቅጠሉ ከፍራፍሬ ሲረፕ ወይም ከሞላሰስ ጋር
ይቀላቀላል እንጂ ልክ እንደ ሲጋራ ሺሻም የሚሰራው
ከትንባሆ ቅጠል ነው፡፡ ስለዚህ በውስጡ ልክ እንደ ሲጋራ
ኒኮቲን (ትንባሆ ውስጥ የሚገኝ አነቃቂ እና ሱስ አስያዥ
ንጥረ ነገር) ፣ ካርቦን ሞኖኦክሳይድ፣ አርሰኒክ እና ሊድ
የተባሉትን መርዛማ እና ጎጂ ንጥረ ነገሮች ይዟል ማለት
ነው፡፡
👉👉 ሲጋራ ከማጨስ ከሺሻ ማጨስ አይሻልም?
ብዙ ጊዜ ሰዎች ሺሻን የሚያጨሱት ለተወሰነ ሰአት ስለሆነ
እና እንደ ሲጋራ በየቤቱ ስለማይገኝ ከሲጋራ ይሻላል ይላሉ፡፡
የሺሻ ጭስ የፍራፍሬ ጣእም ስላለው እና ጭሱ በውሃ ውስጥ
ስለሚያልፍ ጎጂ የሆኑት ንጥረ ነገሮች በውሃው ይፀዳል ብለው
ያምናሉ፡፡ ነገር ግን ፡-
• ልክ እንደ ሲጋራ ሁሉ ሺሻም ኒኮቲን ስላለው ሱሰኛ ያረጋል፡፡
እንደውም በሺሻ ውስጥ ያለው ኒኮቲን በሲጋራ ውስጥ ካለው
ኒኮቲን በእጥፍ ይበልጣል፡፡
• አንድ የሺሻ ፕሮግራም ቢያንስ ቢያንስ አንድ ሰአት እና ከዛ
በላይ ይፈጃል፡፡በዚህ ጊዜ አንድ ሰው ከ 150 እስከ 200 ጊዜ
ያህል ጭሱን ይምጋል፡፡ አንድ ሲጋራ አጭሶ ለመጨረስ ግን
20 ጊዜ ጭሱን መማግ ብቻ ነው የሚያስፈልገው፡፡ ስለዚህ
አንድ የሺሻ ፕሮግራም 8 ወይም ከዛ በላይ ሲጋራ አከታትሎ
ማጨስ እንደ ማለት ነው፡፡ (ይሄ ጥናት የተሰራው በአለም
የጤና ድርጅት ነው)
• ሲጋራም ሆነ ሺሻ የሚሰሩት ከትንባሆ ቅጠል ስለሆነ ለተለያዩ
በሽታዎች ያጋልጣሉ፡፡ ከእነዚህ በሽታዎች ውስጥ የሳምባ
ካንሰር እና የመተንፈሻ አካል ችግሮች፣ የጉሮሮ ካንሰር፣ አፍ
ውስጥ የሚወጣ ካንሰር፣ ከጉሮሮ ወደ ጨጓራ ምግብን
የሚወስደው የምግብ ቧንቧ ካንሰር እና የልብ ችግሮች
ናቸው፡፡ በተጨማሪም ለአይን ህመም እና ለቆዳ መሸብሸብ
ይዳርጋል፡፡
• ከሲጋራ በተለየ ሁኔታም ሺሻውን ለማጨስ በከሰል ስ
ለምንጠቀም ከከሰሉ የሚወጣውን መርዛማ ንጥረ ነገር ነገር
ካርቦን ሞኖኦክሳይድን ጨምሮ ወደ ሳንባችን ይገባል፡፡
• አሁን አሁን የትንባሆ ቅጠል የሌለባቸው ኸርባል በመባል
የሚታወቁ ሺሻዎች ወደ ገበያው እየመጡ ነው፡፡ ከምን
እንደሚሰሩ አምራቾቹ ግልፅ አድረገው መናገር
አይፈልጉም፡፡ቢሆንም እሱም ቢሆን መርዛማ ንጥረ ነገሮችን
ካርቦን ሞኖኦክሳይድን ጨምሮ ወደ ሳንባችን ማስገባቱ
አይቀርም፡፡
• ሺሻ ሲጨስ በቡድን ተቀምጦ እየተቀባበሉ ስለሆነ የሚጨሰው
የተለያዩ በትንፋሽ እና በምራቅ የሚተላለፉ በሽታዎች
ከአንዱ አጫሽ ወደ ሌላው አጫሽ በቀላሉ ሊተላለፉ
ይችላሉ፡፡ለምሳሌ እንደ ቲቢ እና ሄፒታይተስ የመሳሰሉት
በሽታዎች ይገኙበታል፡፡
• ሲጋራ ወይም ሺሻ የሚጨስበት ቦታ መገኘት ባናጨስ እንኳን
በእጅ አዙር ለጭሱ እና ለጉዳቱ ያጋልጠናል፡፡ ስንተነፍስ
ጭሱን መማጋችን አይቀርም፡፡
👌👌ስለዚህ ለጤንነታችን ሲባል በተቻለ አቅም ሺሻን ማጨስ
ማቆም አለብን፡፡
👌👌👌 # የሜዲካል ኢንፎ በእያንዳንዳችንን # የጤና ችግር # ላይ አስቀድሞ # ምክሮችን የሚለግስ # የሚያስተምር # ተቀዳሚ # የጤናዎ # አጋር !! ይመረጡት # ይጠቀሙበታል!!!
@mediccalinfo
@mediccalinfo
👌👌ተጨማሪ የጤና መረጃ እንዲደርሶ፦
join us👇👇
@mediccalinfo
@mediccalinfo
@mediccalinfo
@mediccalinfo
ውድ የሜዲካል ኢንፎ ተከታታዮች ዛሬ ይዘንላችው የቀረብነው ኦፕሬሽን መውለድ ጥቅሙና ጉዳቱ ነው ተከታተሉን፡፡
♦♦ኦፕሬሽን መውለድ ጥቅሙና ጉዳቱ♦♦
************************************
ህጻናት ይህችን ዓለም በሁለት መንገድ ይቀላቀላሉ ፡- በምጥ ወይም ደግሞ በኦፕሬሽን (surgical delivery by Cesarean
section) ፡፡ በአሁን ወቅት የህክምና አማራጭ ያላቸው እናቶች አምጦ ከመውለድ ይልቅ በኦፕሬሽን መውለድን እንደተሻለ አማራጭ ሲወስዱት ይታያል፡፡ አንዳንድ የህክምና ባለሙያዎችም በሁለቱም መንገድ መውለድ ያለውን ጠቀሜታና የጎንዮሽ ጉዳት አስረድተው ውሳኔውን ለእናቶች ከመተው ይልቅ በኦፕሬሽን እንዲወልዱ እናቶችን ሲገፋፉ ይታያል፡፡ ለመሆኑ በኦፕሬሽን መውለድ መቼ መፈቀድ አለበት?
👉በኦፕሬሽን መውለድ መቼ መወሰን አለበት?
1. አምጦ መውለዱ ለእናትየው ወይም ደግሞ ለህፃኑ ህይወት አደጋ ሊያመጣ ይችላል ተብሎ ሲታመንበት
2. ጽንሱ በጣም የፋፋ/የወፈረ/ ከሆነ እና የእናትየው ማህጸን ጠባብ ከሆነ
3. የጽንሱ አቀማመጥ በትክክል ካልሆነ ማለትም በእርግዝና የመጨረሻዎች ቀናት ጭንቅላቱ ወደታች ካልመጣ
4. በምጥ ወቅት ጽንሱ በቂ ኦክስጅን ካላገኘና የመተንፈስ ችግር ካጋጠመው
5. መንታና ከዚያ በላይ ጽንስ ሲኖር
6. የተራዘመ ምጥ ሲኖር እና
7. እናትየው ከፍተኛ የደም ግፊት ካለባት፤ የስኳር በሽተኛ ከሆነች፡ የHIV ቫይረስ ካለባት
👉 ጥቅሙ፡-
በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ያሉ እናቶችን እና የጽንስን ህይወት ይታደጋል፡፡ እናቶች በምጥ ወቅት ሊሰማቸው የሚችለውን የተራዘመ ስቃይ ያስቀራል።
👉ጉዳቱ፡-
1. ጽንሱን ለማውጣት የሚቀደደው የሰውነት ከፍል ለመዳን ጊዜ ይወስዳል፤ በሰውነት ላይ ጥሎት የሚያልፈው ጠባሳም በቀላሉ የሚድን አይደለም።
2. የእናቶችን የሆስፒታል ቆይታ ያራዝማል፡፡ በኦፕሬሽን የሚወልዱ እናቶች በፍጥነት አገግመው ልጆቻቸውን ለማጥባትም ሆነ ለመንከባከብ ይቸገራሉ።
3. የመጀመሪያ ልጃቸውን በኦፕሬሽን የወለዱ እናቶች ቀጣይ ልጆችን በተመሳሳይ ሂደት እንዲወልዱ ሊገደዱ ይችላሉ፡፡ ይህም በማህጸን ግድግዳ ላይ ተደጋጋሚ ጠባሳዎች ያስከትላል፤ ቁስሉ በቶሎ ካልዳነ ደግሞ የማህጸን ግድግዳ ከሌላ የሰውነት ከፍል ጋር ሊጣበቅ ይችላል።
4. በምጥ ከሚወልዱ እናቶች ይልቅ በኦፕሬሽን የሚወልዱ እናቶች ለከፍተኛ ደም መፍሰስና እንፌክሽን ይጋለጣሉ፡፡ በኦፕሬሽን የሚወልዱ እናቶች በምጥ ከሚወልዱ እናቶች የመሞት ዕድላቸው ሶስት አጥፍ የሰፋ ነው።
5. በኦፕሬሽን ሂደት ውስጥ የሽንትና የሰገራ ማስተላለፊያ ቱቦዎች ሊጎዱ ይችላሉ .ስለዚህ አስገዳጅ ሁኔታ ካልተፈጠረ በቀር እናቶች አምጠው መውለድን ቢመርጡ ይመከራል፡፡ አምጠው የሚወልዱ እናቶችም የተሻለ የመንፈስ እርካታ እንዳለቸው ይናገራሉ፡፡
👌👌👌 ሜዲካል ኢንፎ ምርጫዎ ያድርጉ # የጤና ችግር # ላይ አስቀድሞ # ምክሮችን የሚለግስ # የሚያስተምር # ተቀዳሚ # የጤናዎ # አጋር !! ይመረጡት # ይጠቀሙበታል !!!
👌👌ተጨማሪ የጤና መረጃ እንዲደርሶ አሁኑኑ ቤተሰብ ይሁኑ
👇👇👇👇
@mediccalinfo
@mediccalinfo
@mediccalinfo
@mediccalinfo
♦♦ችላ ሊባሉ የማይገቡ ሰውነታችን ለውጦች♦♦
********************************
የሰው አካል የራሱ የአሰራር ዘዴ አለው እና በሰውነታችን ውስጥ በተመሳሳይ ሰዓት በሚሊዮን የሚቆጠሩ ነገሮች ይከናወናሉ፡፡ ሰውነታችን ችግር በሚያጋጥመው ጊዜ እንድናውቀው ያደርገናል።ነገር ግን እነዚህን ምልክቶች ችላ በማለት የከፋ ደረጃ እንስከሚደርሱ እንጠብቃቸዋለን፡፡ ስለዚህ እነዚህን የማስጠንቀቂያ ምልክቶች በማወቅ በጊዜ እርምጃ መውሰድ ተገቢ ነው፡፡
1. የእንቅልፍ ችግር፣ መሸማቀቅ እና ግልፍተኝነት ፡-ይህ ምልክት ማለት ማግኒዢየም እና ፖታሲየም በሰውነታችን ውስጥ ዝቅተኛ ናቸው፡፡ ለውዝ፣ ሱፍ እና ተልባ ይመገቡ ለፖታሲየም ደግሞ ስኳር ድንች፣ አረንጓዴ እና ቅጠል ያላቸው አትክልቶች፣ ስፒናች ጎመን፣ የስዊዝ ቆስጣ
2. ጨው የበዛበት ምግብ መውደድ፡-ይህ የሰውነት መጉረብረብ ፣መመረዝ ወይም የመራቢያ አካል ኢንፌክሽን ሊሆን ይችላል፡፡
3. የቆዳ መድረቅ ፡-የቫይታሚን ኢ እጥረት በሚኖርበት ጊዜ የሚከሰት ሲሆን የአሳ ዘይት፣ ለውዝ እና የአትክልት ዘይት ይመገቡ፡፡
4. ጣፋጭ ነገሮችን መውደድ ወይም መፈለግ ፡-ይህ የሚያሳየው መጨነቅ፣ መርበድበድ እና ድካም ነው፡፡ ስለዚህ ግሉኮስ ፈጣን እረፍት ይሰጠናል ብለን እናስባለን ነገር ግን በምትኩ ማር እና ደረቅ ቸኮሌት ይውሰዱ፡፡
5. የድድ መድማት ፡-ይህ የቫይታሚን ሲ እጥረት ነው ስለዚህ ሻይ ይጠጡ፣ ነጭ ሽንኩርት፣ አትክልት እና ፍራፍሬ ይመገቡ፡፡
6. ጥሬ ምግቦችን መውደድ ወይም መፈለግ ፡-ከጨጓራ ወይም ከጉበት ጋር የተያያዘ ሲሆን ጥሬ ምግቦች የሆድ መነፋት እና ቁርጠትን ያስታግሳሉ፡፡
7. የክርን ቆዳ መድረቅ ፡-የቫይታሚን ኤ እና ሲ እጥረት ሲሆን ካሮት፣ ብርቱካን፣ አትክልትና ፍራፍሬ ይመገቡ
8. የባህር ውስጥ ምግቦችን በጉጉት መፈለግ ፡-የባህር ውስጥ ምግቦችን ለመመገብ በጣም የሚጓጉ ከሆነ የአዮዲን እጥረት አለብዎት ማለት ነው።
9. ለመራራ ምግቦች ከፍ ያለ ጉጉት መኖር ፡-መራራ ምግቦችን ለጉበት እና የሃሞት ከረጢት ተግባር/ ሥራ ያስፈልገናል ስለዚህ ሎሚና ክሬይንቤሪ ይመገቡ፡፡
10. የፀጉር እና ጥፍር መሰባበር ፡-ሰውነትዎ የካልሲየም እና ቫይታሚን ቢ እጥረት በሚኖርነት ጊዜ ይህን ምልክት እናስተውላልን ስለዚህ ወተት፣ ድንች፣ ጥራጥሬ፣ ባቄላ፣ አተር፣ ሽንብራ እና ስንዴ ይመገቡ፡፡
👌👌👌 ሜዲካል # ኢንፎ # ምርጫዎ ያድርጉ # የጤና ችግር # ላይ አስቀድሞ # ምክሮችን የሚለግስ # የሚያስተምር # ተቀዳሚ # የጤናዎ # አጋር !! ይመረጡት # ይጠቀሙበታል !!!
@mediccalinfo
@mediccalinfo
👌👌ተጨማሪ የጤና መረጃ እንዲደርሶ አሁኑኑ ቤተሰብ ይሁኑ👇👇👇👇
@mediccalinfo
@mediccalinfo
@mediccalinfo
@mediccalinfo
plsss join us🙏
👇👇👇👇
@EthiopiawinNN
@EthiopiawinNN
@EthiopiawinNN
@EthiopiawinNN
@EthiopiawinNN
ውድ የሜዲካል ኢንፎ ቤተሰቦቻችን ዛሬ አዲስ የጤና መረጃ ይዘንላቹ እንቀርባለን
❕❕❕❕❕❕❕
ዛሬ ፆም የመፆም የጤና ጥቅሞች ይዘን እንቀርባለን።
❕❕❕❕❕❕❕
እንዲለቀቅ like አርጉልን እና አብሮነታችሁን አሳዩን
Like Like🙏
ውድ የሜዲካል ኢንፎ ቤተሰቦቻችን ዛሬ አዲስ የጤና መረጃ ይዘንላቹ እንቀርባለን
❕❕❕❕❕❕❕
ዛሬ ስለ ራስ ምታት
ይዘን እንቀርባለን።
❕❕❕❕❕❕❕
እንዲለቀቅ like አርጉልን እና አብሮነታችሁን አሳዩን
Like Like🙏
ውድ የሜዲካል ኢንፍ ቤተሰቦቻችን ዛሬ አዲስ የጤና መረጃ ይዘንላቹ እንቀርባለን
❕❕❕❕❕❕❕
ደም ግፊት ያለባቸው ሰዎች መመገብ ያለባቸው እና የሌለባቸው ነገሮች
❕❕❕❕❕❕❕
ዛሬ post ይደረጋል like
👇👇👇
ውድ ቤተሰቦቻችን ዛሬ አዲስ የጤና መረጃ ይዘንላቹ እንቀርባለን
❕❕❕❕❕❕❕
ጠዋት ሲነሱ ሊያሰተውሏቸው የሚገቡ የጤና ሁኔታዎች ይዘን እንቀርባለን።
❕❕❕❕❕❕❕
እንዲለቀቅ like አርጉልን እና አብሮነታችሁን አሳዩን
Like Like🙏
ውድ 😍የሜዲካል ኢንፎ ቤተሰቦቻችን ዛሬ አዲስ የጤና መረጃ ይዘንላቹ እንመጣለን።
ዛሬ የሎሚ ጭማቂ የጤና ጥቅሞች ይዘን እንመጣለን።
ላይክ በማድረግ አብሮነታችሁን አሳዩን እንዲለቀቅ Like Like
🙏🙏
MEDICAL INFO
ውድ 😍የሜዲካል ኢንፎ ቤተሰቦቻችን ዛሬ ስለ....
«ጥርት ያለ የፊት ቆዳ ለማግኘት»
የፊት ቆዳችንን በአግባቡ ካልተንከባከብነው በቀላሉ የሚጎዳ ሲሆን ቀጥሎ ያሉትን የፊት ቆዳን መንከባከቢያ መንገዶች ይመልከቱ።
- ፊትን በቀን ሁለቴ መታጠብ
- የፊት ሳሙና ወይም ሌላ ቅባት ሲቀቡ የፊትዎን ቆዳ ከመፈተግ ይቆጠቡ ይልቁንም በለስላሳና ክባዊ እንቅስቃሴ ቀስ ብለው ይቀቡት
- ለፊት ቆዳዎት የሚስማማ ማርጠቢያ ክሬሞችን ይጠቀሙ ከመተኛትዎትም በፊት ሊጠቀሙት ይችላሉ
- የፊት ቆዳ ቀዳዳን ከሚደፍኑ ዘይታማ ከሆኑ ሜክአፖችና የቆዳ ክሬሞች ይራቁ
- የቆዳችን ንፅህና መጠበቅ በተለይ ብጉር የሚያስቸግረን ከሆነ ቤንዞይል ፐርኦክሳይድ፣ ፊዞርሲኖል፣ ሳሊክሊክ አሲድ ወይም ሰልፈር ያለው ለፊትዎ የሚስማማ ሳሙና መጠቀም ብጉሩ በዚህ ካልቀነሰ ሀኪም ማማከር ያስፈልጋል
በቤት ውስጥ የሚዘጋጅ መድሃኒት
በተለያየ ምክንያት የፊትና ሌላ የቆዳ አካል ላይ የቀረን ምልክትን ለማጥፋት ከፈለጉ የሚከተለውን በቤት ውስጥ የሚዘጋጅ ህክምናን ሊጠቀሙ ይችላሉ።
መድሃኒቱን በቤት ውስጥ ለማዘጋጀት፦
• አራት የሻይ ማንኪያ የሎሚ ጁስ
• አራት የሻይ ማንኪያ ማር
• አንድ አስኳሉ የወጣለት እንቁላል
አዘገጃጀት
• ፊትዎ/ቆዳዎ ንፁህና ደረቅ መሆን ስላለበት ይታጠቡት
• በመቀጠልም ከላይ የተዘረዘሩትን በንፁህ እቃ ውስጥ በደንብ ያደባልቁ
• ከዚያም ምልክት ባለበት የቆዳዎ ክፍል ላይ ይቀቡት
• ከ15 ደቂቃ ቆይታ በኋላ ይታጠቡት
ጥሩ ውጤት ለማግኘት በሳምንት ሁለት ጊዜ እንዲጠቀሙት ይመከራል።
MEDICAL INFO ምርጫዎ ያድርጉን ለወዳጆም መረጃዎቻችንን በማጋራት የበኩሎን ይወጡ !!!
👌👌ተጨማሪ የጤና መረጃ እንዲደርሶ አሁኑኑ ቤተሰብ ይሁኑ፦
@mediccalinfo
@mediccalinfo
@mediccalinfo
@mediccalinfo
New Job vaccancy🇪🇹
➡️inter Medicine (intrenist )specalist 3 man
place of work 👇
1⃣.Deberberhane salary(85,000birr)
2⃣.Adisabeba 50,000birr
3⃣.kemise 100,000birr .
➡️Gp Doctor place of work Somile salary 25,000birr .
➡️Radiologist Technologist 2 man place of work holeta &Jimma salary 25,000birr
Please Call Us📞
0983848760
( asres)
For More Join Us👇
@mediccalinfo
@mediccalinfo
@mediccalinfo
ውድ የሜዲካል ኢንፎ ቤተሰቦቻችን ዛሬ ሳይነሳይተስ (sinusitis) ይዘንላቹ እንቀርባለን።
❕❕❕❕❕❕❕
እንዲለቀቅ like እያረጋቹ አብሮነታችሁን አሳዩን
🙏🙏🙏
New Job Vaccancy🇪🇹
🔸Job Title :Dental Doctor
🔸Job Type :permanent
🔸work experance;2 years &above Required No: 2
🔸sex;both salary :net
35,000birr- 40,000birr
🔸place of work Bahardar
🛑(Menoreya beta alew)
Please call 📞us👇
0983848760
(asres)
For More Join Us
@mediccalinfo
@mediccalinfo
Job vaccancy
▶️ senior drugist wz license place of work sebeta
⭕️ (Oromegna mandatory
▶️ senior drugist for sales place of work Gelane
please call us📞
0983848760
(Asres)
Formore Join Us👇
@mediccalinfo
@mediccalinfo
New Job vaccancy🇪🇹
1⃣. Gp Doctor place of work Arsi
2⃣ .Radiologist place of work Arsi work experance 0 to 1 years
3⃣Urgent senior drugist wz license place of work piyassa salary 8,500birr & senior drugist wz license place of work kality total
4⃣ senior drugist with license place of piyassa salary 8000birr❗️❗️
5⃣Job vaccancy senior pharmasist wz license place of work semet salary attractive
please call us📞
0983848760
(Asres)
for More Join Us👇
@mediccalinfo
@mediccalinfo
ውድ የሜዲካል ኢንፎ ቤተሰቦቻችን ዛሬ
〽️ሺሻ እና መዘዙ〽️
ይዘንላቹ እንቀርባለን።
❕❕❕❕❕❕❕
እንዲለቀቅ like እያረጋቹ አብሮነታችሁን አሳዩን
🙏🙏🙏
plsss join us🙏
👇👇👇👇
@EthiopiawinNN
@EthiopiawinNN
@EthiopiawinNN
@EthiopiawinNN
@EthiopiawinNN
ውድ የሜዲካል ኢንፎ ቤተሰቦቻችን ዛሬ ችላ ሊባሉ የማይገቡ የሠውነታችን ለውጦች ይዘንላቹ እንቀርባለን።
❕❕❕❕❕❕❕
እንዲለቀቅ like እያረጋቹ አብሮነታችሁን አሳዩን
🙏🙏🙏
ውድ የሜዲካል ኢንፎ ተከታታዮች እንዴት ዋላች እንኳን ለገና ፆም በሰላም አደረሳቸሁ !!!
@mediccalinfo
መጪው ጊዜ የገና ፆም ወቅት እንደመሆኑ የፆመኛ ትሩፋቶች ማውሳቱ መቼ የማይፃረር ወቅታዊ ተግባር ነው።
ጾም የመፆም የጤና ጥቅሞች
********************************
@mediccalinfo
1. ጾም የሰውነት ክብደትን ለመቀነስ ይረዳል
የተለያዩ ጥናቶች እንደሚያሳዮት ጾም የሰውነት ክብደትን ለመቀነስ አስተማማኝ መንገድ ነው። ለተወሰነ ወይም ለተገደበ ሠዓት መጾም ሰውነታችን ከመደበኛው ጊዜ በበለጠ ፋት ሴሎችን እንዲያቃጥል ይረዳዋል።
2. ጾም የኢንሱሊን ስሱነትን ይጨምራል
ጾም ለኢንሱሊን (Insulin) ስሱነት(ሴንሲቲቭነትነ) አሉታዊ ተጽእኖ አለው። ከማይጾሙባቸው ቀኖች በተሻለ ካርቦሃይድሬት (ስኳር) እንዲቋቋሙ ይረዳዎታል። ጥናቶች እንደሚያሳዮት ከጾም በኋል ሴሎች ግሉኮስን ከደም ውስጥ እንዲወስድ በመንገር ኢንሱሊን ውጤታማ ተግባርን እንዲወጣ ይረዳል።
3. ጾም የምግብ መፈጨትን ተግባር ይጨምራል
የሚቆራረጥ ጾም መጾም የምግብ ስልቀጣ ሥርዓት እረፍት እንዲያደርግ ይረዳዋል ይህም ሜታቦሊዝማችን በተሳካ ሁኔታ ካሎሪን እንዲያቃጥል ዕድሉን ያገኛል። የምግብ ስልቀጣዎ ደካማ ከሆነ ይህ አጋጣሚ ምግብን ሜታቦላይዝ የማድረግና ፋትን የማቃጠል ችሎታዎን ይጨምራል።
4. ጾም ዕድሜን ይጨምራል
እመኑም አትመኑም እውነታው እንዲህ ነው ትንሽ ምግብ የሚመገቡ ከሆነ ረጂም ዕድሜ የመኖር ዕድል አለዎት።
5. ጾም ረሃብን ይጨምራል
እውነተኛ ተፈጥሮአዊ ረሃብን ለማወቅ 12 ሠዓት ወይም 24 ሠዓት ሊበቃ ይችላል። ጾም በሰውነታችን ወስጥ ያሉ ሆርሞኖች እንዲረጋጉ ያደርጋል ስለዚህ ዕውነተኛ ረሃብ ምን ማለት እንደሆነ ያውቃሉ።
6. ጾም የአመጋገብ ስርዓትዎን ያሻሽላል
ጾም ምግብ የመመገብ ችግር ላለባቸው ሰዎች ጥሩ ልምድ በመሆን ይረዳል በተጨማሪም በሥራ ወይም ሌላ ቅድሚያ በሚሰጡት ጉዳይ ምክንያት የተስተካከለ የመመገቢያ ሠዓት ለሌላቸው ሰዎች ጾም በጣም ጠቃሚ ነው።
7. ጾም የአእምሮ ሥራን/ተግባርን ያሻሽላል
ጾም የአእምሮን ተግባር ያሻሽላል ምክንያቱም ብሬን ድራይቭድ ኒውሮትሮፊክ ፋክተር (Brain Drived Neurotrophic Factor) የተባለ ፕሮቲን እንዲመረት ያበረታታል ወይም ያደርጋል።
8. ጾም በሽታ የመከላከል አቅምን ይጨምራል
የተቆራረጠ ወይም የተዘበራረቀ ጾም በሽታ የመከላከል አቅምን ይጨምራል ምክንያቱም በፍሪ ራዲካል የሚደርስን ጉዳት ይቀንሳል፣ በሰውነት ውስጥ የሚፈጠርን ኢንፍላሜሽንን (Inflammation) ያረጋጋል እንዲሁም የካንሰር ሴል ምርትን ያስተጓጉላል።
9. ጾም ራስን ማወቅና መግዛትን ይጨምራል
ሰዎች በሚያነቡበት፣ በሜዲቴሽንና በዮጋ (Meditation & Yoga) ስፖርት ጊዜ ከህይወት ጋር ግንኙነት እንዲፈጥሩ ወይም እንዲቆራኙ በማድረግ ጾም ከፍተኛ አስተዋጽዎ ያደርጋል።
10. ጾም ቆዳን ያነፃል ብጉርን ይከላከላል
ጾም ንጽህና የሚያምር ቆዳ እንዲኖረን ይረዳል ምክንያቱም ሰውነታችን ለጊዜውም ቢሆን ከምግብ ስልቀጣ ዕረፍት ስለሚያደርግ የቆጠበውን ጉልበት በሌሎች ስርዓት ላይ ለማዋል ዕድሉን ያገኛል
👉 መልካም የጾም ወቅት እንዲሆንሎ ሜዲካል ኢንፎ ይመኛል!!!
ሜዲካል ኢንፎ ለማንኛውም የጤና ችግሮች ካጋጠመዎት ምርጫዎ ያድርጉን !!! ለወዳጆም መረጃዎቻችንን በማጋራት የበኩሎን ይወጡ !!!
👌👌ተጨማሪ የጤና መረጃ እንዲደርሶ አሁኑኑ ይቀላቀሉን👇👇
@mediccalinfo
@mediccalinfo
@mediccalinfo
@mediccalinfo
♦♦ራስ ምታት ♦♦
**************
ውድ የሜዲካል ኢንፎ ተከታታዮች እንደምን ዋላቹ እንደወትሮው ለጤናቹ ይጠቅማል ያልነውን ይዘን ቀርበናል እነሆ፡-
ራስ ምታት እንደ አይነቶቹ ምክንያታቸው እና ምልክታቸው ሊለያይ ይችላል::
የራስ ምታት አይነቶች:-
👉 የመጣጣር ወይም የመሳሳብ አይነት ስሜት ያለው ራስ ምታት(Tension headache)
ዋነኛው የራስ ምታት ነው አዋቂዎችን እና ጉርምስና እድሜ ላይ ያሉትን ያጠቃል መካከለኛ የሆነ ህመም ሲኖረው በሁኔታዎች ይመጣል ይሄዳል ሌላ ምልክቶችም አይኖራቸውም፡፡
👉 ተደጋጋሚ ከባድ ራስ ምታት(Migraine headache)
በጣም ከባድ የሆነ ህመም አለው አበዛኛውን ጊዜ ህመሙ ከ4ሰዓት እስከ 3 ቀን ይቆያል ይህም በወር 4 ጊዜ ሊከሰት ይችላል ከህመሙ ጋር አብሮ ሌሎች ምልክቶችን ያያሉ፡-ለብርሀን ስሜታዊ መሆን፣ ጫጫታ ወይም ሽታ፣ ማቅለሽለሽ፣ ማስመለስ፣ የምግብ ፍላጎት መቀነስ፣ የጨጓራ መቆጣት ወይም የሆድ ህመም ይሄ ህመም ህፃናት ላይ ከሆነ ቆዳቸው ነጭ መሆን፣ የመደንዘዝ ስሜት እና ደብዛዛ እይታ ትኩሳት እናም የጨጓራ ህመም ይኖራቸዋል፡፡
👉 ችብችብ ያለ አይነት ስሜት(Cluster headache)
ይህኛው የራስ ምታት አይነት በጣም ሀይለኛ ስሜት ያለው ሲሆን በአንድ ዓይን በኩል የመውጋት ህመም ይህም ተከታታይነት ያለው ህመም ይሆናል፡፡
ይህ አይነቱ ራስ ምታት ያለባቸው ሰዎች የመንጎራደድ ባህሪይ ሊያሳዩ ይችላሉ፡፡ ህመም ባለበት በኩል ዓይናቸው እንባ ሊወጣው ይችላል የዓይን ሽፋኑ ውድቅ ይላል የመቅላት የዓይናችን ጥቁሯ የመጥበብ በዛው በኩል ሙልት ብሎ ክብድ ያለ ስሜት ይኖረዋል፡፡
ይህ ህመም ያለበት ሰው ህመሙ ሲነሳበት በቀን ከ1-3 ጊዜ ሊያመው ይችላል፡፡
👉 ቋሚ የሆነ ቀን በቀን የሚከሰት ራስ ምታት
ይህ አይነቱ ራስ ምታት 15 ቀን ወይም ከ 1 ወር በላይ እስከ 3 ወር ይቆያል እንዳንዱ ከ4 ሰዓት ያነሰ ነው ይህም ከ 4ቱ የራስ ምታት አይነቶች አንዱ ሊሆን ይችላል
👉 የሳይነስ ራስ ምታት
ጥልቅ የሆነ እና ተከታታይነት ያለው ህመም የጉንጭ አጥንት ላይ፣ግንባራችንን ወይም የአፍንጫችን አጥንት ላይ ይሰማናል ይህ የሚሆነው ጭንቅላታችን ላይ ክፍተት ካለ ሳይነስ እንለዋለን፡፡ ህመሙ ከሌሎች የሳይነስ ምልክቶች ጋር ነው የሚመጣው የንፍጥ መዝረብረብ፣ ጆሮ አካባቢ የመደፈን ስሜት፣ ትኩሳትእና ያበጠ ፊት ይኖረዋል፡፡ትክክለኛ የሳይነስ ራስ ምታት የሚከሰተው ከሳይነስ ኢንፌክሽን ነው ይህም ቢጫ ወይንም አረንጓዴ የመሰለ ፍሳሽ ይወጣል፡፡
👉 ጉዳት ከደረሰብን በኋላ የሚከሰት ራስ ምታት
ጭንቅላታችን ጉዳት ከደረሰበት በኋላ ከ 2-3 ቀን በኋላ የሚመጣ ህመም ነው
ተያይዞም፡-ደብዘዝ ያለ ህመም ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ የሚመጣ ህመም ይኖረዋል
፡-ማዞር
፡-ጭንቅላት ቅልል የማለት ስሜት
፡-ትኩረት የማድረግ ችግር
፡-የማስታወስ ችግር
፡-ፈጣን የሆነ ድካም
፡-ብስጭት
ይህ አይነት ራስ ምታት ለትንሽ ወራት ሊቆይ ይችላል ነገር ግን በሁለት ሳምንት ውስጥ መሻሻል ከሌለ ወደ ጤና ተቋም መሄድ ያስፈልጋል፡፡
👉 በሆርሞን መቀየር ምክንያት ሚከሰት ራስ ምታት
ይህ አይነቱ ራስ ምታት ሆርሞን ሲቀየር የሚከሰት ሲሆን ሆርሞን ሲስተካከል ራስ ምታቱም ይጠፋል
መንስኤ
• በእንፌክሽን ፡ትኩሳት ወይም በጣም ቅዝቃዜ ሲሰማን
• ጭንቀት
• አካባቢያችን ፡-የሲጋራ ጭስ፡ ከባድ ሽቶ
• ዘር፡-(ከቤተሰብ ጋር በተያያዘ)
• ጭንቅላት ላይ የደረሰ ጉዳት ካለ
• የሆርሞን መቀየር (ሴቶች ላይ)
መፍትሄው
• ሃኪም ማማከር
• የጭንቅላት ማሳጅ መጠቀም
• እረፍት መውሰድ
• ውሀ በብዛት መጠጣት
ራሳችንን እየተንከባከብን ሌሎችን እንርዳ
ፔጃችንን ላይክ በማድረግ ለወዳጅ ዘመድዎ ሀሳባችንን ያጋሩ እርሶም ይጠቀሙ
👌👌ተጨማሪ የጤና መረጃ እንዲደርሶ፦
@mediccalinfo
@mediccalinfo
@mediccalinfo
@mediccalinfo
♦♦ደም ግፊት ያለባቸው ሰዎች መመገብ ያለባቸው እና የሌለባቸው ነገሮች♦♦
**************************************************************
ውድ የሜዲካል ኢንፎ ተከታታዮች እንደምን ቆያችሁ ዛሬ ልናስገነዝባችሁ የወደድነው ደም ግፊት ያለባቸው ሰዎች ምን መመገብ አለባቸው እንዲሁም የለባቸውም የሚለውን ልናስገነዝባችሁ ወደናል ተከታተሉን፡፡
👉 መመገብ ያለባቸው ነገሮች
✅ ጎመን
✅ ሰላጣ
✅ ቀይስር
✅ ቅባቱ የወጣለት ወተት
✅ እርጎ
✅ ሙዝ
✅ አሳ
✅ ጥራጥሬ
✅ ነጭ ሽንኩርት ያለበት ምግብ የመሳሰሉት ይጠቀሳሉ፡፡
✅ የወይራ ዘይት
👉 መመገብ የሌለባቸው ነገሮች
✅ ጨው
✅ የታሸጉ ሾርባዎች
✅ የታሸጉ ቲማቲሞች
✅ ስኳር
✅ ቀይ ስጋ
✅ ቂቤ
✅ የዶሮ ቆዳ
✅ አልኮል
👉ሜዲካል ኢንፎ ማንኛውም የጤና ችግሮች ካጋጠመዎት ምርጫዎ ያድርጉን !!! ለወዳጆም መረጃዎቻችንን በማጋራት የበኩሎን ይወጡ !!!
👌👌ተጨማሪ የጤና መረጃ እንዲደርሶ፦
@mediccalinfo
@mediccalinfo
@mediccalinfo
@mediccalinfo
♦♦ ጠዋት ሲነሱ ሊያሰተውሏቸው የሚገቡ የጤና ሁኔታዎች ♦♦
*****************************
እንደምን አላችሁ ውድ የሜዲካል ኢንፎ ቤተሰቦች ? ጠዋት ሲነሱ ሊያሰተውሏቸው የሚገቡ የጤና ሁኔታዎች እነሆ ፡-
👉 የዓይን ቀለም መቀየር
የዓይን ቀለም መቀየር የጤናዎን ሁኔታዎች ይናገራል። የአይን ቢጫቀለም መያዝ ከቢጫ ወባ ጋር
ይያያዛልየዓይን ቀለም የሚቀይረው የጉበት በሽታ ብቻ አይደለም የዓይን መቅላትም ከአይን ነርቭ
ጉዳት ጋር ሊገናኝ ይችላል ከመጠን በላይ ያለፈ የፀሃይ ብርሃን መጋለጥም ዋነኛ ምክንያት ነው.
👉 ምላስ ፡- ምላስ የጤና ሁኔታዎን ይናገራል. ምላስ ምግብን ለማጣጣም የሚረዳን ህዋስ ሲሆን የተለያዩ ምግቦቸን
እና መጠጦችን ቀለም ለትንሽ ደቂቃ ይዞ የመቆየት በሃሪ አለው ነገር ግን በጠዋት ተነስተን የምላሳችን
ቀለም ስናይ ቢጫ፣ ነጭ ወይም ብርቱካናማ ነገር ተጋግሮበት ሲያዩ የሆነ የውሰጥ ችግር እንዳለ ያመለ
ክታል.የሚከሰተውም የጨጓራ አሲድ ወደ ላይኛው የመተንፈሻ አካል ወይም ወደ ምግብ ቧንቧ እና ወደ
ምላስ በመምጣት ይጋገራል. ጠዋትም ላይ ጥሩ ያልሆነ የአፍ ሽታ እነዲኖር ያደርጋሉ።
👉 ጥፍር ፡- በጥፍር ላይ ቢጫ፣ቡናማ ወይም ነጫጭ ስትራይፕ ወይም ሰረዞችን ስናይ ተራ ምልክቶች እንዳሎኑ ይረዱ
እነዚህ ምልክቶች የቆዳ ካንሰር እየመጣ መሆኑን ያመለክታል.ምልክቶቹ በተከሰቱ ጊዜ በአፋጣኝ ወደ ጤና
ተቋም መሄድ ይኖርቦታል።
👉 የፀጉር ምሳሳት ና ፎሮፎር
ፀጉሮን በጠዋት ተነስተው ሲያበጥሩ ከማበጠሪያው ጋር አብሮ የሚወድቀው የፀጉር ብዛት እየጨመረ ከመጣ
ፀጉሩ እየሳሳ መርገፍ የሆርሞን መዛባት ችግር ነው። ነገርግን የፀጉር መሳሳትና መስባበር ሌላ ከቆዳ ጋር
የተያያዘ ምክንያቶች ሊሆኑ ይችላሉ. በተጨማሪ ፎሮፎር ከማበጠሪያ አልፎ መራገፍ እና የመታየት ደረጋ
ከደረሰ አሳሳቢደረጋ ደርሱዋል ማለት ነው. ለዚህም ምክንያቱ ከመጠን ያለፈ መጨናነቅ እና ውጥረት
የበሽታ የመከላከል አቅምነ ከማዳከም አልፎ የራስ ቅልን ወዝ የመምጠጥ እና የማድረቅ ተፀዕኖም እንለው
ተደርሶበታል።
👌👌👌 ሜዲካል ኢንፎ# # በእያንዳንዳችንን # የጤና ችግር # ላይ አስቀድሞ # ምክሮችን የሚለግስ # የሚያስተምር # ተቀዳሚ # የጤናዎ # አጋር !! ይመረጡት # ይጠቀሙበታል !!!
👌👌ተጨማሪ የጤና መረጃ እንዲደርሶ፦
✅ ✅ join
@mediccalinfo
@mediccalinfo
@mediccalinfo
@mediccalinfo
ውድ 😍የሜዲካል ኢንፎ ቤተሰቦቻችን ዛሬ ስለ....
የሎሚ ጭማቂ ጥቅሞች
********
• ጉበትና ኩላሊትን ለማጽዳት።
• የምግብ ፍላጐትን ለመቀነስ።
• ማቅለሽለሽ፣ ማስመለስን እና የጉዞ ላይ ህመምን ለመቀነስ።
• መርዛማ ነገሮችን ከሰውነታችን ለማስወገድ።
• ከአጥንት ጋር ለሚያያዙ በሽታዎች።
• ለብጉርና ቀያይ ነጠብጣቦች።
• ኢንፌክሽንን ለመከላከል።
• ለሳል እና ጉንፋን ህመም።
• በሽታ የመከላከል አቅምን ለመጨመር።
• ለምግብ ስልቀጣ ይረዳናል።
• የልብ ችግርን ለመከላከል።
• ለፀጉር።
• ለጨረር ወይም ራዲየሽን።
• ቁስል ቶሎ እንዲያገግም ይረዳል።
• ለአስም በሽታ።
• ትኩረትን ለመጨመር።
MEDICAL INFO ምርጫዎ ያድርጉን ለወዳጆም መረጃዎቻችንን በማጋራት የበኩሎን ይወጡ !!!
👌👌ተጨማሪ የጤና መረጃ እንዲደርሶ አሁኑኑ ቤተሰብ ይሁኑ፦👇👇
@mediccalinfo
@mediccalinfo
@mediccalinfo
@mediccalinfo
እዚ channel ላይ ያላቹ ውድ ተከታታዮቻችንና ቤተሰቦቻችን ስለ ጤናዎ የምንወያይበት የሚጠይቁበት ግሩፓችን
ላይ የሌላቹ ይሄን link 👇
@Medicallnfo
@Medicallnfo
በመንካት ተቀላቀሉን።🙏🙏
ውድ 😍የሜዲካል ኢንፎ ቤተሰቦቻችን ዛሬ አዲስ የጤና መረጃ ይዘንላቹ እንመጣለን።
ዛሬ ፊታችንን ጥርት እንዲል የሚያረጉ መንገዶች ።
ላይክ በማድረግ አብሮነታችሁን አሳዩን
እንዲለቀቅ Like Like
🙏🙏
MEDICAL INFO