Meena (ሜና) - የጉራግኛ ቃል ሲሆን ስራ የሚል ትርጉም አለው። ሜና የስልክ መተግበሪያ በ አከፋፋዮች እና በነጋዴዎች መካከል ያለውን ክፍተት ለመሙላት የሚሰራ ሲሆን እቃዎችን በብዛት ማዘዝ እንዲሁም የነጋደው ቦታ ድረስ የመላክ አገልግሎት ይሰጣል።