መልካም ወጣጥ ማለት ሱሪዉን ዝቅ የሚያረግ ሳይሆን እራሱን ዝቅ የሚያረግ ነው። በዚህ ግሩፕ 👉 ስለ መጽሀፍ ቅዱስ መወያየት 👉 አዳዲስ መዝሙሮችን መልቀቅ 👉 ቆየት ያሉ መዝሙሮችን መልቀቅ 👉 ወንጌልን ያለ ገደብ መስበክ 👉 መጽሀፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎችን መጠየቅ የግሩፓችን መሪ ጥቅስ ማቴ 5 :14 "እናንተ የአለም ብርሃን ናቹ ፤ በተራራ ላይ ያለች ከተማ ልትሰወር አይአይቻላትም።