“ዉድድርህ ከሰዎች ጋር አይደለም! ዉድድርህ:- ➻ከገደልከዉ ሰአት ➻ከፈጠርከዉ በሽታ ➻መማር እያለብህ ችላ ካልከዉ እዉቀት ➻መስዋእት ካረከዉ ጤናህ ➻አዲስ ሃሳብን አልቀበልም ካልከዉ ማንነት ➻ያንተን መጣር ከማይወዱ ሰዎች ➻እድለ ቢስ እንደሆንክ ከሚነግርህ ሰይጣን ጋር ነዉ” @RASN_MEHON