menhaj_salafiya | Unsorted

Telegram-канал menhaj_salafiya - ⚘ሱና የኑሕ መርከብ ናት قناة السنة سفينة نوح

2102

" ሱንና የኑህ መርከብ ናት። የተሳፈረባት ይድናል። ወደ ኋላ የቀረ ይሰምጣል።" ( ኢማሙ ማሊክ ረሂመሁላህ Telegram👇 t.me/Sadatcom1 t.me/Kunizewjeten2 t.me/Menhaj_Salafiya t.me/IbnuMuneworcom t.me/Muhammedsiragecom

Subscribe to a channel

⚘ሱና የኑሕ መርከብ ናት قناة السنة سفينة نوح

ግቡ ሊጀመር ነው


/channel/DurusuLugetilArabia?livestream=e3eeedb897b2c7f18d

Читать полностью…

⚘ሱና የኑሕ መርከብ ናት قناة السنة سفينة نوح

/channel/+WoKpxQu3y3Q3YjI8

Читать полностью…

⚘ሱና የኑሕ መርከብ ናት قناة السنة سفينة نوح

የጀመርከው ንግድ ቢከስርብህ
የምትኖርበት ቤት ቢፈርስብህ
ከቋሚ ስራህ ብትፈናቀል
ያቀድካቸው ፕሮግራሞች ቢበላሹ...
ብዙ ፈተናዎች ቢነባበሩብህም

አብሽር መቼም ቢሆን ከጌታህ ተስፋ እንዳትቆርጥ።

ጌታችን እንድህ በሚለው ቃሉ ያበስርሀል

سيجعل الله بعد عسر يسرا (الطلاق ٧

« አሏህ ከችግር በኋላ በእርግጥ ምቾትን ያደርጋል »

✍ Ibnu Seid

t.me/dinhhiwothnew

Читать полностью…

⚘ሱና የኑሕ መርከብ ናት قناة السنة سفينة نوح

ﻟَﯿْﺲَ ﺍﻟْﻌِﯿْﺪُ ﻟِﻤَﻦْ ﻟَﺒِﺲَ ﺍﻟْﺠَﺪِﯾْﺪِ
ﺍِﻧَّﻤَﺎ ﺍﻟْﻌِﯿْﺪُ ﻟِﻤَﻦْ ﺧَﺎﻑَ ﺑِﺎﻟْﻮَﻋِﯿْﺪِ
ﻟَﯿْﺲَ ﺍﻟْﻌِﯿْﺪُ ﻟِﻤَﻦْ ﺗَﺒَﺨَّﺮَ ﺑِﺎﻟْﻌُﻮْﺩِ
ﺍِﻧَّﻤَﺎ ﺍﻟْﻌِﯿْﺪُ ﻟِﻤَﻦْ ﺗَﺎﺏَ ﻭَﻟَﺎ ﯾَﻌُﻮْﺩُ
ﻟَﯿْﺲَ ﺍﻟْﻌِﯿْﺪُ ﻟِﻤَﻦْ ﻧَﺼَﺐَ ﺍﻟْﻘُﺪُﻭْﺭَ
ﺍِﻧَّﻤَﺎ ﺍﻟْﻌِﯿْﺪُ ﻟِﻤَﻦْ ﺳَﻌَﺪَ ﺑِﺎﻟْﻤَﻘْﺪُﻭْﺭِ
ﻟَﯿْﺲَ ﺍﻟْﻌِﯿْﺪُ ﻟِﻤَﻦْ ﺗَﺰَﯾَّﻦَ ﺑِﺰِﯾْﻨَﺔِ ﺍﻟﺪُّﻧْﯿَﺎ
ﺍِﻧَّﻤَﺎ ﺍﻟْﻌِﯿْﺪُ ﻟِﻤَﻦْ ﺗَﺰَﻭَّﺩَ ﺑِﺰَﺍﺩِ ﺍﻟﺘَّﻘْﻮﯼٰ
ﻟَﯿْﺲَ ﺍﻟْﻌِﯿْﺪُ ﻟِﻤَﻦْ ﺭَﮐِﺐَ ﺍﻟْﻤَﻄَﺎﯾَﺎ
ﺍِﻧَّﻤَﺎ ﺍﻟْﻌِﯿْﺪُ ﻟِﻤَﻦْ ﺗَﺮَﮎَ ﺍﻟْﺨَﻄَﺎﯾَﺎ
ﻟَﯿْﺲَ ﺍﻟْﻌِﯿْﺪُ ﻟِﻤَﻦْ ﺑَﺴَﻂَ ﺍﻟْﺒَﺴَﺎﻁَ
ﺍِﻧَّﻤَﺎ ﺍﻟْﻌِﯿْﺪُ ﻟِﻤَﻦْ ﺟَﺎﻭَﺯَ ﺍﻟﺼِّﺮَﺍﻁ
ﻟَﻴْﺲَ ﺍﻟْﻌِﻴﺪُ ﻟِﻤَﻦْ ﻃَﻌِﻢَ ﺍﻟْﺤَﻼَﻭَﺓ
ﺍﻧَّﻤَﺎ ﺍﻟْﻌِﻴﺪُ ﻟِﻤَﻦْ ﺗَﺮَﻙَ ﺍﻟْﻌَﺪَﺍﻭَﺓ
ﻟَﻴْﺲَ ﺍﻟْﻌِﻴﺪُ ﻟِﻤَﻦْ ﺷَﺮِﺏَ ﺍﻟﺨَﻤْﺮَ ﻭَﺍﻟْﺒِﻴﺮْ
ﺍِﻧﻤَﺎَّ ﺍﻟْﻌِﻴﺪُ ﻟَﻤَﻦِ ﺍﻟﺸْﺘَﻐَﻞَ ﺑِﺎﺍﻟﺘَّﻜْﺒِﻴﺮْ
ﻟَﻴْﺲَ ﺍﻟْﻌِﻴﺪُ ﻟِﻤَﻦْ ﻇَﻬَﺮَ ﺍﻟْﻤِﺪَﺍﺩَ
ﺍِﻧَّﻤَﺎ ﺍﻟِْﻌِﻴﺪُ ﻟِﻤَﻦْ ﺟَﻬَﺮَ ﺍﻟْﻮِﺩَﺍﺩَ
ﻟَﻴْﺲَ ﺍﻟْﻌِﻴﺪُ ﻟِﻤَﻦْ ﺯَﺍﺭَ ﺍﻟْﻐَﺮِﻳﺐَ
ﺍِﻧَّﻤَﺎ ﺍﻟْﻌِﻴﺪُ ﻟِﻤَﻦْ ﺭَﺍﺡَ ﺍﻟﻘَﺮِﻳﺐَ
=======
ﻋـــــــــــــﻴــــــــــــــــﺪ ﻣــــــــــــــــــــــﺒــــــــــﺎﺭﻙ
===================
مـــــــن أخـــــيـــــكــــــــم أبـــــي عــــــــبـــــــدالله يـــــاســــيـــــن بــــــن مـــــــــحــــــــمـــــــد


/channel/MenhajuAsselfiya1
/channel/MenhajuAsselfiya1
/channel/MenhajuAsselfiya1

Читать полностью…

⚘ሱና የኑሕ መርከብ ናት قناة السنة سفينة نوح

===> እይውልሽ እህቴ አንቺም እኮ አባስሽው !!
1/መሰደድ ያለ መሕረም አይቻልም አይደል፡ስለዚህ ለምን እንደተሰደድሽ ታውቂያለሽ አይደል?አዎ ከሆነ መልስሽ አንቺ የቤት ንብ ነሽ፡የቤት ንብ እኮ ከቤት የምትወጣው አበባዎችን ቀስማ ወደ ቤት ተመልሳ በተዘጋጀላት ቀፎ ማሯን ትሰራለች፡ትራባለች፡ትወልዳለች፡ጠባቂም አላት አራጅም አይበላት፡ማንም ማሯን አይቆርጥም ተንከባካቢዋ ቢሆን እንጅ እርሱማ ግድ ነው አይደል መጠቃቀም ያለ ነው።
መልስሽ አላማዬን አላውቅም ከሆነ አንቺ የጫካ ወይም የቃባ ንብ ነሽና ያገሽው ሁሉ ያለክብር ማርሽንም አንቺንም ጥርግርግ አድርጎ ትቶሽ ላሽ -- - -
ስለዚህ አላማ ይኑርሽ እባክሽ ለአንቺው ነው፡
ስደት ላይ ያለሽው እህቴ ሆይ
1/ቂርአት በቻልሽው መጠን ከሙኽተሶር ኪታቦች ጀምርሽ ቅሪ ፡እስቲግፋር አድርጊ፡ድዓ አድርጊ፡በአሏህ ላይ ያለሽን ተወኩል አጠንክሪ
ለስሜትሽ ገደብ አብጅለት ከአገኘሽው ወንድ ጋር አታውሪ ድንገት ከአላማሽን እንዳያስወግድሽ
2/ለብዙ አመታት እመዳም ቤት አትቆይ፡ጊዜሽን በአግባቡ ተጠቂሚ፡አሏህ በረካ ከአደረገልሽ ትንሽ ይበቃል ዱንያ አይደል ከሁሉም ድርሻ ይኑርሽ ከባሉም ከልጁም
3/ብራችሁን ዝም ብላችሁ አታባክኑ ኢትዪ ስትመጡ እንኳን የሩቅ ሰው የቅርብ ቤተሰብም ገንዘብ  ከሌላችሁ ትዝ አትሏቸውም ፡
=>አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘ በመጠኑ አስባችሁ ለሚገባው ስጡ እናንተን በማይጎዳ መልኩ፡፡
ለምሳሌ=ለቤተሰብ ከልክ በላይ መላክ
            =ለኡስታዞች ከልክ መላክ፡ቂርአት ለሚያቀሩ ሰዎች አንድ ሴት ከ200-1000 ሪያል ወይም ድናር ፡ድርሃም መክፈል እርሱ ግደታው ሆኖ እያለ
            =ለመስጅድ፡ለመርከዝ እዚህ ያለው ባለሃብት ይስራ መስጅዱን እህቴ ፡አዎ እህቴ ባለሃብት ሙስሊም ዘጭ ነው ይስራ፡ለመስጅድ ከአዋጥሽ በልኩ በቃ፡
አሁንማ አይወራ ረመዷን ተጠብቆ ልመና በከተማ ፡በገጠሩ ወሩ ሙሉ በቃ በተለያየ ቦታ ግርፑ ተከፍቶ ማሻ አሏህ ሱመያ ማሻአሏህ የተለያዩ የመነሸጫ ቃላቶችን እየወረወሩ አሪፍ ምላስ ያለውን  መድርክ መሪ ያደርጉና ስክር አድርገው በነሻጣ በኡስታዝ እገሌ ስም 1000ሪያል በኡስታዝ እገሌ ስም 2000ሪያል - - - ووووووووو
አዎ መስጅድ ፡መርከዝ ማሰራት አጅር አለው አረ እንዳውም ሶደቀቱልጃሪያ ነው፡፡ግን እህት በልኩ በአቅምሽ ነው ፡፡ሙተመኪን የሆኑ ባለሃብቶች ፡ሙቂም የሆኑ ይጠየቁ መስጁን ይስሩ ወሏሂ አቅም አላቸው ግን እነሱን ከባድ ነው ሰጥተውም የታል ስለሚሉ፡አንቺ ታዋጫለሽ እንጅ ምን አደረጋችሁት አትሉም ፡ምን ተሰራበት አትይም፡ኦድት ይደረግ አትይምምም በቃ!!
አይይይይይ ርዕሴን ረሳውሁት...

4/ገዘባችሁን በአስተማማኝ ሁኔታ አስቀምጡ፡ከቻላችሁ ቦታ፡ቤት የማትረባም ብትሆን ነገ በውድ ትሸጣለችና  በስማችሁ ወይም
በደንብ ታማኝነቱን በምታውቁት ግዙ፡ብሩ እየረከሰ ስለሆነ
5/ቶሎ መጥታችሁ አግቡ ፡ውለዱ
6/ወደ ኢትዪ ስትመጡ አሁን ያለውን ሁኔታ በደንብ አጣሩ፡ከዚያም የኢትዪ ኗሪ መስላችህ ግቡ እንዳትታወቁ መታወቃችሁ ብዙ ችግር አለውና በሌቦች አይን ስር እንዳትወድቁ ፡

ማንንንንንንንንን?ምን አይነት ወንድ እናግባ?ስደት ላይ ሆነን ወይስ አገር ገብተን?????
 

- - - -ይቀጥላል

/channel/MenhajuAsselfiya1

/channel/MenhajuAsselfiya1

Читать полностью…

⚘ሱና የኑሕ መርከብ ናት قناة السنة سفينة نوح

ረመዷን አድስ ህይወት አድስ ምዕራፍ ነው።ከረመዷን የበለጠ ምን አድስ ምዕራፍ አለ፡ከረመዷን የበለጠ ምን አድስ ህይዎት አለ፡፡
=======
አዎ አኺሩ ዘመን ላይ ነንንንን!
የመሰሉ የበዙበት፡የሆኑ ያነሱበት ነው፡
የሆኑ ጥቂቶች ናቸው፡የመሰሉ (ያልሆኑትን የሆኑ)ብዙ ናቸው፡፡
=>ሰው በዚህ ጊዜ ለራሱ እንኳን እውነተኛ፡ታማኝ፡አፍቃሪ፡የተግባር ሰው አይደለምምም፡፡
=>የእኔ ምክር
ጥሩ ዐቂዳን ከቁርአን ፡ከሃድስ ከሰለፎች አረዳድ ጋር በልብህ ቋጥር፡በልብህ የተናገርከውን በምላስህ ተናገር፡በምላስህ የተናገርከውን በተግባር ግለፀው በቃ ይኼው ሰለፍይነት፡፡
አንተ አንድ ሰው ሆነህ ሳለ እንዴት ሶስት ሰው ትሆናለህ፡ሁለት እንኳን ብትሆን ይሻላል፡፡ልብህ ያለው ሌላ፡በምላስ ሌላ፡በተግባርህ ሌላ ሰው አትሁን በቃ አንድ ሰው ሁን ተፈጥሮህ ነውና!!!
ﻗﺎﻝ ﺍﻟﻌﻠَّﺎﻣﺔ ﺭﺑﻴﻊ ﺑﻦ ﻫﺎﺩﻱ ﺍﻟﻤﺪﺧﻠﻲّ،
ﺣَﻔِﻈَﻪُ ﺍﻟﻠﻪُ ﺗَﻌَﺎﻟَﻰ :
" ﻛﺜﻴﺮ ﻣﻦ ﺍﻟﻨّﺎﺱ ﻳﺴﻤّﻮﻥ ﺃﻧﻔﺴﻬﻢ ﺳﻠﻔﻴّﻴﻦ ﻭﻟﻴﺴﻮﺍ ﺑﺴﻠﻔﻴّﻴﻦ؛ ﺑﻞ ﻫُﻢ ﺧُﺼﻮﻡ
ﺍﻟﺴَّﻠﻔﻴّﺔ، ﻓﺎﻟﻌﺒﺮﺓ ﻟﻴﺴﺖ ﻓﻲ ﺍﻷﻟﻔﺎﻅ، ﺍﻟﻌﺒﺮﺓ ﺑﺎﻟﺤﻘﺎﺋﻖ ﻭﺍﻟﻤﻌﺎﻧﻲ ."
"] ﺍﻟﻤﺠﻤﻮﻉ " ‏( ١٦٧ /١٤ )]
=========
/channel/MenhajuAsselfiya1

Читать полностью…

⚘ሱና የኑሕ መርከብ ናት قناة السنة سفينة نوح

ነገ ሰኛ ረመዷን አንድ ነው።
በሱዕድ ዐረቢያ ጨረቃ ታይታለች።
አልሐምዱሊላህ ሱምመ አልሐምዱሊላህ ረመዷን አድስ ህይወት አድስ ምዕራፍ፡፡
ረመዷን ሙባረክ!!!
=============
/channel/MenhajuAsselfiya1
/channel/MenhajuAsselfiya1
/channel/MenhajuAsselfiya1

Читать полностью…

⚘ሱና የኑሕ መርከብ ናት قناة السنة سفينة نوح

==>> በዚህ ቻናል የሚሰጡ ደርሶች
1/سلم الوصول إلا علم الأُصول في التوحيد
2/أعلام السنة المنشورة
لاعتقاد الطائفة الناجية المنصورة
3/نظم القواعد الفقهية
በአቡ ዐብዲላሂ ያሲን ሙሐመድ
/channel/MenhajuAsselfiya1

Читать полностью…

⚘ሱና የኑሕ መርከብ ናት قناة السنة سفينة نوح

/channel/MenhajuAsselfiya1

በዚህች ቻናል አዳድስ  ደርሶች ይጀመራል፡
በሁሉም ፈኖች ደርሱን ገብተው መከታተል ይችላሉ!!







/channel/MenhajuAsselfiya1

በዚህች ቻናል አዳድስ  ደርሶች ይጀመራል፡
በሁሉም ፈኖች ደርሱን ገብተው መከታተል ይችላሉ!!












/channel/MenhajuAsselfiya1

በዚህች ቻናል አዳድስ  ደርሶች ይጀመራል፡
በሁሉም ፈኖች ደርሱን ገብተው መከታተል ይችላሉ!!




===========
አቡ ዐብዲላህ
ያሲን ሙሐመድ

Читать полностью…

⚘ሱና የኑሕ መርከብ ናት قناة السنة سفينة نوح

ٰ            🌹🌹🌹
         🌹🌹🌹🌹  👈አበባውን
      🌹🌹🌹🌹🌹 በመንካት
   🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ብቻ
   🌹🌹🌹🌹🌹🌹 የሚያመጣው
   🌹🌹🌹🌹🌹🌹 🍀
      🌹🌹🌹🌹🌹 add 🌷
         🌿🌹🌹🌿
              🌿🌿
                 🌿                  🌿
                 🌿           🌿🌿🌿
                🌿      🌿🌿🌿🌿
               🌿    🌿🌿🌿🌿
              🌿 🌿🌿🌿🌿
               🌿 🌿🌿🌿
                 🌿
                  🌿
                    🌿
                    🌿
+add የሱና ቻናል_የሚለው_በመጫን በጣም_ጠቃሚ _ነገር ትገኛላችሁ

Читать полностью…

⚘ሱና የኑሕ መርከብ ናት قناة السنة سفينة نوح

እንኳን ያንተ አይነቱ
ውሻ ቢባል ሽልማቱ


ጀግና ‘ሚባል ተሰብስቦ
ሊያከስማቸው ጥልቅ አስቦ

አንዴ ሲዘልፍ ሙሐመድን
ሌላ ግዜ ሊገላቸው ጦር ሰብስቦ አገር ቢያድን

አልሆን ብሎት አፈር በልቷል
ከነ ጀሌው ጉድጓድ ገብቷል ! 


የዛሬውም ከንቱ ውሻ …,

ምግባር ሆኖ ለከረፋው ማንነትህ

ባፍ ብትጮህ ብታላዝን እንዳባትህ …


በዋልጌ አምደበትህ እምነቱን አትገታም

አለም ቢደግፍህ በባዶ ራስ ቅልህ እኛን ከቶ አትረታም !!!

/channel/Muhammedsirage

Читать полностью…

⚘ሱና የኑሕ መርከብ ናት قناة السنة سفينة نوح

ዘረኝነት ከራስ ጋር ሲያጣላ
~
ጊዜው ሃሰተኛው ሙሰይሊማ ነብይ ነኝ ብሎ ተነስቶ ከባድ ፈተና የቀሰቀሰበት ጊዜ ነው። ጦልሐ አነሚሪይ ሙሰይሊማን ፍለጋ ወደ የማማ ሄደ።
* ሲደርስ "ሙሰይሊማ የት ነው?" ብሎ ጠየቀ።
- "እረፍ! የአላህ መልእክተኛ በል" አሉት።
* "ሳላየውማ አልልም!" አለ።
ሙሰይሊማ ዘንድ ደረሰና
* "ሙሰይሊማ አንተ ነህ?" አለው።
- "አዎ" አለ።
* "ማነው የሚመጣህ?" አለው። "ወሕይ ይወርድልኛል" ይል ስለነበር እሱን ነው የሚጠይቀው።
- "ረሕማን ነው" አለ።
* "በብርሃን ወይስ በጨለማ?"
- "በጨለማ።"
* በዚህን ጊዜ ጦልሐ እንዲህ አለው፦ "አንተ ውሸታም እንደሆንክ፣ ሙሐመድ ደግሞ እውነተኛ እንደሆነ እመሰክራለሁ። ቢሆንም ግን ከሙዶር ጎሳ እውነተኛ ይልቅ የረቢዐ ጎሳ ውሸታም እኛ ዘንድ የተወደደ ነው።"
ልብ በሉ! የሙዶር ጎሳ እውነተኛ ያለው ነብዩን ነው፣ ﷺ። የረቢዐው ቀጣፊ ያው ሙሰይሊማ ነው።
የጦልሐ መጨረሻ ምን ሆነ? የ0ቅረባ ጦርነት ጊዜ ከሙሰይሊማ ጎን ተሰልፎ ሲዋጋ ተገደለ።

[ታሪኽ አጦበሪይ፡ 3/286]

እና ምን ለማለት ነው? በዘር ጥላቻ ወይም በዘር ውግንና ሰበብ ከአላህ ጋር እየተጣላን፣ የኣኺራ ቤታችንን እያጨለምን እንዳይሆን ተገቢ ጥንቃቄ እናድርግ።

Ibnu Munewor

=
የቴሌግራም ቻናል፡-
/channel/IbnuMunewor

Читать полностью…

⚘ሱና የኑሕ መርከብ ናት قناة السنة سفينة نوح

ሙሐመድ  ሲራጅ ሙ ኑር

እዉቀትን መፈለግ

የላኢላሃ ኢለሏህ ትርጉም ምንድን ነው ?!!!

ይደመጥ !!!!!

    t.me/NABAWITUBE

/channel/Muhammedsirage

Читать полностью…

⚘ሱና የኑሕ መርከብ ናት قناة السنة سفينة نوح

በአለባበሱ ተማርካለት
ጺሙን አይታው ተመችቷት

ለባል መርጣ አግብታው
ልቧን ሰብሮ የከዳው ብዙ ነው

_     

ፈለገ ዓሊም ፣የፈለገ ዳዒያህ ፣የፈለገ ታዋቂ ሰው ቢሆን  እሱም እንደማንኛውም የሰው ልጆች ሰው ነው ስህተትን ይሰራል።ከስህተት የጸዳን ሰው ማግኘት አይቻልም።

ግን እህቶች ብትሰሙኝ ትንሽ  ነገር ልበላችሁ፦

ድነኛን ሰው የትዳር አጋር ከማድረግ ጉጉታችሁ የተነሳ ካልሆኑ ሰዎች ከመውደቃችሁ በፊት ( ከሆነ ወንድ ጋር ከመተዋወቃችሁ በፊት)፦

1) ስለ ሰውየው ምንነትና ማንነት በጥልቅ እወቁ አጣሩ

2) ስለ ድኑ አጣሩ፤  ቢያንስ አምስት አውቃት ሶላትን በወቅቱ ስለመስገዱ

3) ስለ ስነ ምግባሩ ( ባህሪው) ከቤተሰቡ ጋር ያለው ህይወትና ግንኙነት ፣ከቅርብ ወዳጆቹ ጋር ያለው ባህሪ ምን ይመስላል? የሚለውን መርምሩ

4) ማስተዳደር የሚችልበትን ሐብትና ገቢ እወቁ

5) ከሱስ የጸዳ መሆኑን ጠይቁ

5) በአለባበሱና በውበቱ ብቻ ከመማረካችሁ በፊት ከላይ ያልኳችሁን ቀድማችሁ እወቁ

ድነኛ ነው፣ጺሙን ያስረዝማል፣ሱሪውን ያሳጥራል ብለው በውጫዊ ገጽታው ብቻ ተማርከው ብዙ ወራትን ሳይቆዩ  ፍች የሚፈጽሙ ቤታቸውን የሚያፈርሱ እህቶች እጅግ ብዙ ናቸው። ለዚህ ደግሞ ምክንያቱ ከአላህ ቀደር በታች ስለ ሰውየው ባህሪ  በደንብ ካለማወቅ የመጣ ነው። 
    ✍ Ibnu Seid ወንድማችሁ

t.me/dinhhiwothnew

Читать полностью…

⚘ሱና የኑሕ መርከብ ናት قناة السنة سفينة نوح

ግን ለምን በዚህ መጠን?
~
ሰው ግን ወላሂ በጣም የሚገርም ሆኗል። ቁም ነገር ላይ የመጨረሻ ዳተኛ ነው። የሌሎችን አጀንዳ ለመቀበል፣ እንቶ ፈንቶ ለማራገብ ግን አንደኛ!
* ወደ ተውሒድ የሚጣሩ፣ ከሺርክና ቢድዐ የሚያስጠነቅቁ ስራዎች ገበያ የላቸውም።
* ሰዎችን ከአክ 'ፍሮተ- ኃይሎች ለማትረፍ ያቅማቸውን ተፍ ተፍ የሚሉ ዱዓት ስራዎች ይሄ ነው የሚባል የሚያሰራጫቸው የለም።
* ስለ ኢስላማዊ አደቦች የሚሰጡ ትምህርቶች ቦታ የሚሰጣቸው የለም።
* ሌላው ቀርቶ የቤተሰብ የአፋልጉኝ ጥሪ እንኳ ሰሚ አጥቷልኮ። አላህን ማሰብ የለ! በሰው ጭንቀት መጨነቅ የለ! ነግ በኔ የለ! ምን አይነት ድንዛዜ ላይ ነው የደረስነው? እንዲያው ልጅ፣ መኪና፣... ጠፍቶባችሁ ተጨንቃችሁ "አፋልጉን" ያላችሁ እንኳ ጭንቀቱን አይታችሁታል። ምናለ እናንተ እንኳ ለየት ብትሉ?!

ከእንዲህ አይነቶቹ አሳሳቢ ጉዳዮች ይልቅ

- የሆኑ ዱዓቶች ላይ ፀያፍ ነገር ሲታይ ወይም ሲሰማ ያለ ምንም ጥንቃቄ ሁሉንም በጅምላ ለማጠልሸት የሚታየው ርብርብ የሚገርም ነው።
- ኦሮሞ ተሰደብ፣ አማራ ተወገዘ፣ ትግሬ ተነካ፣ ... ሲባል እጁንም ምላሱንም እሾህ አድርጎ ሁሉን በጅምላ ሊወጋ የሚዘምተው እልፍ ነው። አስመሳይ የዘር ነጋዴዎች!
- የወንዙ፣ የመንደሩ ወሬ ሲነሳለት ለእስክሳ የሚነሳውም ለጉድ ነው። ሐራም ነገር ሁሉ በዘር በብሄራችን ስም ሲቀርብ ልናወግዘው ቀርቶ ደጋፊ ሆነን እንሰለፋለን።
- በማይረቡ ጉዳዮች የአጀንዳ ፍርፋሪ ሲወረወርለት የሚያራግበውም መዓት ነው።

ብቻ ያሳዝናል!

Ibnu Munewor
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
/channel/IbnuMunewor

Читать полностью…

⚘ሱና የኑሕ መርከብ ናት قناة السنة سفينة نوح

/channel/DurusuLugetilArabia?livestream=deb09b813437f1440b

ግቡ ግቡ

ሊጀመር ነው።

Читать полностью…

⚘ሱና የኑሕ መርከብ ናት قناة السنة سفينة نوح

የአላህ መልክተኛ(ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም)
ከዕለታት አንድ ቀን
ከባለደረቦቻቸው

ﻋَﻦْ ﺃَﺑِﻲ ﻫُﺮَﻳْﺮَﺓَ ﺃَﻥَّ ﺭَﺳُﻮﻝَ ﺍﻟﻠّﻪَ ﻗَﺎﻝَ :
ﺃَﺗَﺪْﺭُﻭﻥَ ﻣَﺎ ﺍﻟْﻤُﻔْﻠِﺲُ ؟ ﻗَﺎﻟُﻮﺍ : ﺍﻟْﻤُﻔْﻠِﺲُ ﻓِﻴﻨَﺎ
ﻣَﻦْ ﻻَ ﺩِﺭْﻫَﻢَ ﻟَﻪُ ﻭَﻻَ ﻣَﺘَﺎﻉَ . ﻓَﻘَﺎﻝَ : ﺇِﻥَّ
ﺍﻟْﻤُﻔْﻠِﺲَ ﻣِﻦْ ﺃُﻣَّﺘِﻲ، ﻳَﺄْﺗِﻲ ﻳَﻮْﻡَ ﺍﻟْﻘِﻴَﺎﻣَﺔِ
ﺑِﺼَﻼَﺓٍ ﻭَﺻِﻴَﺎﻡٍ ﻭَﺯَﻛَﺎﺓٍ، ﻭَﻳَﺄْﺗِﻲ ﻗَﺪْ ﺷَﺘَﻢَ ﻫَـﺬَﺍ،
ﻭَﻗَﺬَﻑَ ﻫَـﺬَﺍ، ﻭَﺃَﻛَﻞَ ﻣَﺎﻝَ ﻫَـﺬَﺍ،
ﻭَﺳَﻔَﻚَ ﺩَﻡَ ﻫَـﺬَﺍ، ﻭَﺿَﺮَﺏَ ﻫَـﺬَﺍ . ﻓَﻴُﻌْﻄَﻰ ﻫَـﺬَﺍ
ﻣِﻦْ ﺣَﺴَﻨَﺎﺗِﻪِ ﻭَﻫَـﺬَﺍ ﻣِﻦْ ﺣَﺴَﻨَﺎﺗِﻪِ .
ﻓَﺈِﻥْ ﻓَﻨِﻴَﺖْ ﺣَﺴَﻨَﺎﺗُﻪُ، ﻗَﺒْﻞَ ﺃَﻥْ ﻳُﻘْﻀَﻰ ﻣَﺎ ﻋَﻠَﻴْﻪِ
. ﺃُﺧِﺬَ ﻣِﻦْ ﺧَﻄَﺎﻳَﺎﻫُﻢْ ﻓَﻄُﺮِﺣَﺖْ
ﻋَﻠَﻴْﻪِ . ﺛُﻢَّ ﻃُﺮِﺡَ ﻓِﻲ ﺍﻟﻨَّﺎﺭِ . ( ﻣﺴﻠﻢ 6531 (

“ድሐ ማን እንደሆነ ታውቃላችሁ?” በማለት ይጠይቃሉ።
ሰሀቦችም “እኛ ጋር ድሀ ማለት ምንም ንብረትና ገንዘብ የሌለው ነው” በማለት ይመልሳሉ።
የአላህ መልክተኛ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ግን“ከኡመቴ (ህዝቤ) ድሃ
ማለት የትንሳኤ ቀን በብዙ ሰላቶች፤ ዘካዎችና፤
ፆሞች የሚመጣ ሰው
ነው። ግና ይህ ሰው አንድ ወንድሙን ሰድቧል፤
ሌላው ላይ ዋሽቷል፤
የአንዱን ገንዘብ ያለአግባብ ወስዷል፤ የሌላውን ደም አፍስሷል፤ አንዱን
መትቷል፤ በሌላው ላይም ድንበር አልፏል፤ ያኔም(የትንሳኤ ቀን ምርመራ)
የራሱን ጥሩ ሥራዎች ለበደላቸው በካሳ መልክ
አሳልፎ ይሰጣል፤ጥሩ ሥራው ለመካሻ አልበቃ ይለውና የበደላቸውን ሰዎች ኃጢያት ይሸከማል።
ከዚያም ወደ ጀሀነም ይወረወራል።” በማለት
መለሱላቸው።
(ሙስሊም ሀዲሰ ቁ.6531)


/channel/MenhajuAsselfiya1
/channel/MenhajuAsselfiya1
/channel/MenhajuAsselfiya1

Читать полностью…

⚘ሱና የኑሕ መርከብ ናት قناة السنة سفينة نوح

/channel/AbuAbdillahiYasin

Читать полностью…

⚘ሱና የኑሕ መርከብ ናት قناة السنة سفينة نوح

ክፍል 3
======
ማንንንንን እናግባ ??
====>>>ይህን ጥያቄ ለመመለስ አንቺ ማን ነሽ እህቴ ?ራስሽን ታውቂያለሽ አይደል ወይስ አታውቂምም?
1/አንቺ መጀመሪያ ምርጥ የድን፡የዕውቀት ባለቤት ሁኚ !!
==የሚከተለውን የቁርአን አንቀፅ በደንብ አስንተትነሽ አንብቢውማ ፡እረ እንዲያውም በደንብ ከእነሸርሁ ተመሪ፡-
إِنَّ الْمُسْلِمِينَ وَالْمُسْلِمَاتِ وَالْمُؤْمِنِينَ وَالْمُؤْمِنَاتِ وَالْقَانِتِينَ وَالْقَانِتَاتِ وَالصَّادِقِينَ وَالصَّادِقَاتِ وَالصَّابِرِينَ وَالصَّابِرَاتِ وَالْخَاشِعِينَ وَالْخَاشِعَاتِ وَالْمُتَصَدِّقِينَ وَالْمُتَصَدِّقَاتِ وَالصَّائِمِينَ وَالصَّائِمَاتِ وَالْحَافِظِينَ فُرُوجَهُمْ وَالْحَافِظَاتِ وَالذَّاكِرِينَ اللَّهَ كَثِيرًا وَالذَّاكِرَاتِ أَعَدَّ اللَّهُ لَهُم مَّغْفِرَةً وَأَجْرًا عَظِيمًا
ሙስሊም ወንዶችና ሙስሊም ሴቶች፣ ምእምናንና ምእምናትም፣
ታዛዥ ወንዶችና ታዛዥ ሴቶችም፣ እውነተኛ ወንዶችና እውነተኛ ሴቶችም፣ ታጋሽ ወንዶችና ታጋሽ ሴቶችም፣
አሏህን ፈሪ ወንዶችና አሏህን ፈሪ ሴቶችም፣
መጽዋች ወንዶችና መጽዋች ሴቶችም፣ ጿሚ ወንዶችና ጿሚ ሴቶችም፣ (ካልተፈቀደ ሥራ) ብልቶቻቸውን ጠባቂ ወንዶችና ጠባቂ ሴቶችም፣
አሏህን በብዙ አውሺዎች ወንዶችና አውሺዎች ሴቶችም፣
አሏህ ለእነርሱ ምሕረትንና ታላቅ ምንዳን አዘጋጅቶላቸዋል፡፡


ከላይ በቁርአን አንቀፁ ውስጥ የተዘረዘሩት

አስር ባህሪያትን

የተላበሱ ወንድ እና ሴቶችን አላህ ለእነርሱ ምሕረትንና ታላቅን ምንዳ አዘጋጅቶላቸዋል፡፡
ስለዚህ አንቺ የእነዚህ መገለጫዎች ባለቤት ከሆንሽ የምታገቢውም የእነዚህ መገለጫዎች ባለቤት መሆን አለበት።
=====የድን ባለቤት መሆን አለበት፡አንቺም ሰለፍይ እርሱም ሰለፍይ መሆን አለበት፡፡
ሰለፍይ ሲባል ሰለፎችን
✅ዐቂዳው
✅ተግባሩ
✅ንግግሩ
✅ስነምግባሩ(አኽላቁ)
✅ ሱሉኩ
✅አደቡ(ስነ-ስርዓቱ) የገጠመ ወይም የተላበሰ መሆን አለበት።

ዐሊም ፡ኡስታዝ ቢሆንም እንኳ¡¡

አሁን ላይ የወሬ ሰዎች የበዙበት ፡ያልሆኑ ግን ደግሞ የመሰሉ የበዙበት ሰዓት ላይ ነንን !!
ስለዚህ የመሰለውን ሳይሆን የሆነውን ምርጭ ነው ከገባሽ እህቴ !!
===>ይህችን የሸይኽ ረቢዕን ንግግር ትኩረት ሰጥተሽ ተመልከችማ
ﻗﺎﻝ ﺍﻟﻌﻠَّﺎﻣﺔ ﺭﺑﻴﻊ ﺑﻦ ﻫﺎﺩﻱ ﺍﻟﻤﺪﺧﻠﻲّ،
ﺣَﻔِﻈَﻪُ ﺍﻟﻠﻪُ ﺗَﻌَﺎﻟَﻰ :
" ﻛﺜﻴﺮ ﻣﻦ ﺍﻟﻨّﺎﺱ ﻳﺴﻤّﻮﻥ ﺃﻧﻔﺴﻬﻢ ﺳﻠﻔﻴّﻴﻦ ﻭﻟﻴﺴﻮﺍ ﺑﺴﻠﻔﻴّﻴﻦ؛ ﺑﻞ ﻫُﻢ ﺧُﺼﻮﻡ ﺍﻟﺴَّﻠﻔﻴّﺔ، ﻓﺎﻟﻌﺒﺮﺓ ﻟﻴﺴﺖ ﻓﻲ ﺍﻷﻟﻔﺎﻅ، ﺍﻟﻌﺒﺮﺓ ﺑﺎﻟﺤﻘﺎﺋﻖ ﻭﺍﻟﻤﻌﺎﻧﻲ ."
"] ﺍﻟﻤﺠﻤﻮﻉ " ‏( ١٦٧ /١٤ )]
- - - -ይቀጥላል
Abu Abdillah 17/7/2016

=========
/channel/MenhajuAsselfiya1

Читать полностью…

⚘ሱና የኑሕ መርከብ ናት قناة السنة سفينة نوح

>>>አይ ወንዶች ትንሺ እንኳን አሏህን አንፈራም፡
ትንሽ እንኳን አኺራን አናስታውስም
ትንሽ እንኳን አናስተነትንም¡¡

!!!!!!!!!!!!""እናት እያለህ ፡እህት እያለህ፡አክስት እያለህ ፡ልጅ እያለህ ፡፡
በሴት ልጅ ይህን ያክል ግፍህ አሏህን አትፈሩምምም!!በተለይ ደግሞ አስመሳዪች ራሳችሁን ወደ ድን ፡ ደዓዋ ና ኡስታዝ ያስጠጋችሁ፡

1/ኡስታዝ፡ዳዒ፡ዐሊም መስሎ በሚመቸው ሚድያ ብቅ ይላል፡ መስሎ ይታያል ፡የሴቶችን ልብ ለመስረቅ ይሞክራል፡፡ከዚያም ስለጋብቻ፡ስለፍቅር፡ወይም ስለትዳር ብቻ በአገኘው አጋጣሚ ያወራል፡እህቶች ወጣነት ከመኖሩ ጋር፡ስደት ላይ ከመሆናቸው ጋር ብዙዎቹ በደንብ ያዳምጡታል፡፡እርሱም ከድጃ እኮ ነብያችንን ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ጠይቃ ነው ያገባችው ፡ሴት ልጅ ወንድ ልጅን መጠይቅ ትችላለች ይላል ፡፡ከዚያም እልባቸው የሌለውን ማሰብ ይጀምራሉ፡ብዙ ሴቶችም በውስጥ ይመጡና ኡስታዝ ኡስታዝ ማለት ይጀምራሉ፡ከዚያም ይጠይቁታል፡፡ከዚያም ከጠየቁት መካከል በጣም የዋሗን ና ብዙ ጋት ያላትን ይመርጣል፡[በአንድ ጊዜ ከአራት በላይም ሊሆኑ ይችላሉ] ያው ለምርጫ አይደል ቢበዙስ መታደል ነው፡በፎቶ በቪድዪ ያያታል እሺ የኔም ሃሳብ ነው ይላል፡እረ እንድያውም ከኽድጃ ጋር ተመሳሰልሽብኝ ይላታል፡ልቧ 360 ድግሪ ይመታል፡እመዳም ኪችን ገብታ የምትሰራው ይጠፋባታል፡ማንኪያ አምጪ ስትባል ፌርሙሱን፡አሲር ስትባል ወተት ታመጣለች ፡ምግብም ትቀንሳለች፡እንቅልፍም እንቢ ይላታል፡ሌሊት ከእንቅልፉ እየተነሳች ድምፁን ታዳምጣለች፡፡የሜዳ ላም ወይም የቃባ ንብ ሆነች ማለት ነው።ምን ልላክልህ ሀድያ፡ሰርፕራይዝ እያለች ወተት መስጠት ትጀምራለች፡ከዚያም የልሰራቻትን ፍራሽ ስር የደበቀቻትን ፡የእቁቧንም የወር ደመወዟንም ትልካለች እርጎ መሆኑ ነው።እርሱም ወተቱ እርጎው እስከሚያቋርጥ ሃያቲ ሃቢብቲ እያለ ተኝቶ አድሮ እህህህህ እንቅልፍ እንቢ አለኝ ፡በደንብ በልቶ ምግብ ዘጋኝ ይላታል ፡፡ግን እኮ ምግብ ቢዘጋውም፡እንቅልፍ እንቢ ብለውም ለወተቱ ና ለእርጎው የከፈለው ትንሽዪ ስራ ነው እርሷ ተሰዳ እንቅልፏን አጥታ መዳብ ቤት ከምትለፋው አንፃር ።
===>ወተቱን እና እርጎውን አልቦ ሲጨርስ ሪጀክት ያደርጋል፡፡የዱር ላም ናት እና ጫካ ጥሏት ይጠፋል፡የአወጋገዱ ሁኔታ ከወንድ ወንድ ከሴት እንደሁኔታው ይለያያል፡፡
ለምሳሌ ቦሌ ይቀበላታል፡ለእርሱ ይዛ የመጣችውን ሁሉ እጁ እንዳደርገ ፡ወደ ቤተሰቧ ይሸኛታል፡ከዚያም ኒካህ ቀድሞ አስሮ ከሆነ ውሰደኝ እንጂ ትላለች ወይም መጥተህ ኒካህ አስረህ ውሰደኝ ስትለው ቆይ እያለ ችላ ማለት ይጀምራል፡ስትደውል አያነሳም፡ከአነሳም መስጅድ ነኝ ፡ቂርአት ላይ ነኝ፡ላይብ ሙሃዶራ ላይ ነኝ ፡ከሸይኽ እገሌ ጋር ነኝ وووووووووو ምክንያየቱ አያልቅም በቃ፡ሲታክታት ትተወዋለች፡ዱንያ ትጨልምባታለች፡አንድ ሰሞን ታለቅሳለች ወንዶች ሁሉ ያስጠሏታል፡በቃ ሁሉም እንደርሱ ይመስላታል፡ከድን ከድን ሰዎች ትርቃለች፡አንድ ጊዜ የዱር ላም ናት ወደ ጫካ ስትመለከት ያው ቅጠለ በላው ደግሞ ያጠምዳታል....

=>>>ኢትዮ ትመጣለች ያገባታል በደንብ ወተቷን እና እርጎዋን ከጨርሰ በኋላ ብትወልድም ከእነልጆቿ ሌላ አድስ ጥሩ ጋት በአላት ይቀራታል።ልጇን ለቤተሰቧ ትታ ወደ ስደት… ይቀጥላል


/channel/MenhajuAsselfiya1

/channel/MenhajuAsselfiya1

/channel/MenhajuAsselfiya1
/channel/MenhajuAsselfiya1

Читать полностью…

⚘ሱና የኑሕ መርከብ ናት قناة السنة سفينة نوح

የጁምዓ ኹጥባ
ሸይኽ ሙሐመድ አሚን
/channel/MenhajuAsselfiya1?livestream=bc2984fb9d45a2013a

Читать полностью…

⚘ሱና የኑሕ መርከብ ናት قناة السنة سفينة نوح

/channel/MenhajuAsselfiya1?livestream=3f8bc096991c09223a

Читать полностью…

⚘ሱና የኑሕ መርከብ ናት قناة السنة سفينة نوح

አላህ ይሁነን!
~
አልኢማም አልአውዛዒይ - ረሒመሁላህ - እንዲህ ይላሉ፦
" 'የማያሙ፣ የማይመቀኙ እና የማይጠሉ ሰዎች የሚኖሩበት የሆነን ቤት መጎራበት እፈልጋለሁ' በማለት አንድን ሰው ጠየቅኩት።
ከዚያ ሰውየው ወደ መቃብር ወሰደኝና 'ይሄው እዚህ አሉልህ' አለኝ።"

📖 [ጃሚዑል ዑሉም ወልሒከም፡ 2/182]

Ibnu Munewor

=
* የቴሌግራም ቻናል
/channel/IbnuMunewor

Читать полностью…

⚘ሱና የኑሕ መርከብ ናት قناة السنة سفينة نوح

ٰ            🌹🌹🌹
         🌹🌹🌹🌹           👈አበባውን
      🌹🌹🌹🌹🌹             በመንካት
   🌹🌹🌹🌹🌹🌹            ብቻ
   🌹🌹🌹🌹🌹🌹    የሚያመጣው
   🌹🌹🌹🌹🌹🌹          🍀
      🌹🌹🌹🌹🌹           add 🌷
         🌿🌹🌹🌿      
              🌿🌿           
                 🌿                  🌿
                 🌿           🌿🌿🌿
                🌿      🌿🌿🌿🌿
               🌿    🌿🌿🌿🌿
              🌿 🌿🌿🌿🌿
               🌿 🌿🌿🌿
                 🌿
                  🌿
                    🌿
                    🌿
+add የሱና ቻናል_የሚለው_በመጫን በጣም_ጠቃሚ _ነገር ትገኛላችሁ

Читать полностью…

⚘ሱና የኑሕ መርከብ ናት قناة السنة سفينة نوح

خرج أبو بكر رضي الله عنه صبيحة الإثنين 12 ربيع الأول سنة11هجري وقال: مات #رسول_الله_ﷺ فأظلمت الدنيا على المسلمين ،
فبماذا ستحتفلون !
t.me/Kunizewjeten2

Читать полностью…

⚘ሱና የኑሕ መርከብ ናት قناة السنة سفينة نوح

Follow 👇

https://whatsapp.com/channel/0029Va9Ygnc3wtbBZogQQK28

Читать полностью…

⚘ሱና የኑሕ መርከብ ናት قناة السنة سفينة نوح

የመውሊድን ቢድዓእነት ለማስረዳት ብሽሽቅ ውስጥ መግባት፣ይበልጥ ወደ ሽርክና ቢድዓእ ሊያስገባቸው የሚችል ቃላትን መጠቀም አግባብ አደለም።አላማችን ስህተት ላይ ያሉ ወንድምና እህቶቻችን ለመመለስ ከሆነ ቅድሚያ የምናስተምረውንና የምናስረዳውን ሰውዬ ሁኔታ ማወቅ ቢቀድም ጥሩ ነው። ለጥቅል አክባሪዎቹም ከሆነ ቅድሚያ ጥበብን ተጠቅሞ እውነታውን ማስተማርና ማድረስ ነው ከእኛ የሚጠበቀው።
ቢድዓእነቱ እንደት እንደሆነ ቀድሞ ሳያስተምሩ
« መውሊድ የሆዳሞች በዓል ነው» ዓይነት መልእክቶችን ማሰራጨት ሰዎችን ካሉበት መንገድ አይቀይራቸውም፤ እንዳውም በእልህ ተነሳስተው ጥፋታቸውን ይጨምራሉ። ስለሆነም ለሰዎች እንዘንና እውነታውን አቅማችን በፈቀደው ልክ እናስታውሳቸው፣እንምከራቸው !

« አንድ ሰው በአንተ ምክንያት ቢመራልህ ( እውነታውን አውቆ ቢከተል) ከቀይ ግመል የበለጠ ነው »የሚል መልእክት ከነብያችን ለዐልይ ቢን አቢ'ጧሊብ ተላልፏልና
ለሰዎች እውነታን ለማስረዳት እንትጋ !
✍Ibnu Seid

t.me/dinhhiwothnew

Читать полностью…

⚘ሱና የኑሕ መርከብ ናት قناة السنة سفينة نوح

በሐቅ መንገድ እስከጸናህ ፈተና አይቀሬ ነው !!

ታሪክን ወደኋላ ብታገላብጥ የትኛውም ሰው ለአላህ ድን በሐቅ ላይ እስከቆመ ድረስ ችግር/ፈተና ያገኘዋል ።

__ __
قال ابن عثيمين رحمه الله:
فتش في التاريخ ، ما من إِنسان قَام لله - عز وجل - بحقٍّ إِلّا وجد أَذى.
شرح الكافية الشافية ٣ / ٢٧٠

___

የመጀመሪያዎቹ ፈተናን ቀማሾች የአላህ ነብያቶችና መልእክተኞች ናቸው። እውነተኞች ታማኞች አብሳሪዎችና አስጠንቃቂዎች በመሆናቸው አማካኝነት ብዙ መከራዎችን ከህዝቦቻቸው ከቤተሰብና ከጎሳዎቻቸው አስተናግደዋል ቢሆንም ግን ከአቋማቸው ወደ ኋላ ብለው አያውቁም። አንተም በሐቅ ላይ እስካለህና እስከጸናህ ድረስ እንደ ኢማንህ ልክ ፈተናን ማስተናገድህ አይቀሬ ነው በያዝከው ሐቅ ላይ ጽና !! ✍ Ibnu Seid

t.me/dinhhiwothnew

Читать полностью…

⚘ሱና የኑሕ መርከብ ናት قناة السنة سفينة نوح

ይቅርብህ!
~
ስለ ትግራይ ፖለቲካ ቢነሳ ትግሬ ወንድሜ ሊከፋህ ይችላል። ስለ አማራ ፖለቲካ ቢወራ አማራው ወንድሜ ሊከፋህ ይችላል። ስለ ኦሮሞ ፖለቲካ ቢወራ ኦሮሞው ወንድሜ ሊከፋህ ይችላል።
ወንድሜ ሆይ! የፖለቲከኛ ድስኩር ተከትለህ ጥላቻ አትዝራ። በኣኺራ ታምን የለ? ለነሱ በስባሳ ፖለቲካ ብለህ ኣኺራህን አታጨልም። ዘረኝነት ውስጥ አትግባ።
ወንድሜ የነሱ ፖለቲካ ለድሃው ህዝብ ጠብ የሚያደርገው ላይኖር ህይወትን ያክል ውድ ነገር አትገብር። የኢኮኖሚውን ኪሳራ፣ ማህበራዊ ውጥንቅጡን፣ የህሊና ጠባሳውን ትተነው ይሄው ሚሊዮን የሚገመት ወጣት ረገፈ። እስኪ ከዚህ ሁሉ መአት በኋላ ዛሬ ላይ እንደ ህዝብ ያተረፍነውን ንገረኝ። እንዲሁ ካንድ መከራ ወደ ሌላ መከራ መገላበጥ ብቻ። የፈተና አዙሪት።
አሁንም በዱር በገደሉ ያለህ፣ "በለው ውገረው" የምትል ሁሉ እቅጩውን እወቀው! በሞትህ አትፀድቅም። ባንተ ሞት እናትህ ቤት ሃዘን እንጂ ደስታ አይገባም። ሌላው ቀርቶ የትግል አጋሮችህ ሳይቀሩ የፖለቲካው አሰላለፍ ሲቀየር "ቅዱስ" ሞትህን "አላማ ቢስ እልቂት" ብለው ያራክሱታል። እናትህ ያለ ልጅ፣ ልጆችህ ያለ አባት ቀርተው ሜዳ ላይ ሲወድቁ አታጋዮችህ በትልልቅ ሆቴሎች ውስኪ ይራጫሉ። እና ለማን ነው የምትሞተው?! እኮ ለምን?

Ibnu Munewor
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
/channel/IbnuMunewor

Читать полностью…

⚘ሱና የኑሕ መርከብ ናት قناة السنة سفينة نوح

የተጠናቀቁ ዱሩሶች ስብስብ!
------------------------------------

በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ተቀርተው ተጠናቀው የተለቀቁ ዱሩሶችን እነዚህን ሊንኮች በመጫን በቀላሉ ማግኘት ትችላላችሁ።

1, "አድ'ዱሩሱል ሙሂማህ | الدروس المهمة"
/channel/SheikhMuhammedZain/762

2, "ኡሱሉ'ሱንናህ | أصول السنة"
/channel/SheikhMuhammedZain/755

3, "ሸርሑ ከሽፊ' ሹቡሀት | شرح كشف الشبهات"
/channel/SheikhMuhammedZain/970

4, "ሸርሑ መሳኢሊል ጃሂሊያህ | شرح مسائل الجاهلية"
/channel/SheikhMuhammedZain/994

5, "ሸርሑ ዐቂደቲ 'ጠሐዊያህ | شرح عقيدة الطحاوية"
/channel/SheikhMuhammedZain/775

6, "ኡሱሉን'ፊ ተፋሲር | أصول في التفسير"
/channel/SheikhMuhammedZain/912

7, "አር'ረሒቁል መኽቱም | الرحيق المختوم"
/channel/SheikhMuhammedZain/548

8, "ሙልሐቱል' ኢዕራብ | ملحة اﻹعراب"
/channel/SheikhMuhammedZain/150

9, "ከሽፉ'ኒቃብ | كشف النقاب"
/channel/SheikhMuhammedZain/662

10, "አል'ፈዎኪሁል ጀንያህ | الفواكه الجنية"
/channel/SheikhMuhammedZain/224

11، "አል'ፈዎኪሁል ጀንያህ | الفواكه الجنية"
/channel/SheikhMuhammedZain/1084

12, "ሙዘኪራ ፊ አሕካሚ አስ-ሲያም" | مذكرة في أحكام الصيام
/channel/SheikhMuhammedZain/1255

13, "ሸርሑ ኡሱሊ አስ-ሱና" | شرح أصول السنة
/channel/SheikhMuhammedZain/1281

14, "ደዓኢሙ ሚኒሃጂ ኑቡዋህ | دعائم منهاج النبوة" /channel/SheikhMuhammedZain/1310


📍የሸይኹን የተጠናቀቁ ዱሩሶችን ለማግኝት ይህን ቻናል ይቀላቀሉ ↓↓↓
/channel/SheikhMuhammedZain♦️የቴሌግራም አድራሻች
ንን ጆይን ያድርጉ፦https://t.me/joinchat/AAAAAEPAmExFhLDgAQXMeg

Читать полностью…
Subscribe to a channel