⚪️🇷🇴 ቶተንሃም እና ጄኖዋ በራዱ ድራጉሲን ስምምነት አዲስ ዙር ድርድር።
የመጀመርያው ዙር ከስፐርሶች €23m አካባቢ ያቀረቡ ሲሆን ጄኖዋ የጠየቀው ዋጋ ደሞ €30m ነው።
ግንኙነታቸውም አሁንም ድረስ ይቀጥላሉ።
Postecoglou አሁንም ድረስ አሳምኖታል፡ Dragusin የቡድኑ አንድ አካል እንዲሆን ይፈልጋል።
@Fabrizio_Romano
▪️ Via | @Meda_Sport_Ethiopia
▪️ Via | @Meda_Sport_Ethiopia