ይህ ማህበራዊ ድህረ ገፅ በታርጫ ም/ቅ/አ/ተ/ሃይማኖት ገዳም ሰ/ት/ቤት የተከፈተ ሲሆን ዓላማውም ለመላው ህዝበ ክርስቲያን መንፈሳዊ ትምህርትን ተደራሽ ማድረግ ነው። ሀሳብና አስተያየት ለመስጠት እንዲሁም ማንኛውንም ጥያቄ ለመጠየቅም ሆነ ለመመለስ 👇👇👇👇 @merafekidusan_bot👈👈👈