mergetaa | Unsorted

Telegram-канал mergetaa - የባህል ህክምና አገልግሎት መስጫ ጥበብ መፍትሔ ነው

1761

👉የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ። 📞0932132147 ቴሌግራም https://telegram.me/mergetaa

Subscribe to a channel

የባህል ህክምና አገልግሎት መስጫ ጥበብ መፍትሔ ነው

☘️☘️☘️የሽኮኮ ጎመን☘️☘️☘️

⏩ወይና ደጋ እና ደጋ የሚበቅል ዕፅ ሲሆን በየአጥሩም በቅሎ ይታያል::

⏩ቅጠለ ሰፋፊ ቢጭ አበባ ያለው ገራም ትክል ነው:: 

⏩ቢጫ አበባው በብዛት አዘጋጅተው ለማንኝውን አልደርቅ ላለ ቁስል ማዳኛ ይሆናል::

🔴አጠቃቀም🔴

⏩ለቆላ ቁስል ~ለኢንፌክሽን~ለእከክ ~ለውሻ ንክሻ  በማር እየለወሱ በተደጋጋሚ ቁስሉን መቀባት ሙሉ መፍትሔ ይሰጣል:: የሽኮኮ ጎመን ~ለሪህ:ገበያ ለሚገረግረው ለቁስል ማዳኛ ይሆናል::
የእፅዋት ጥቅም እና ጉዳት እንለይ::

       ዕፅዋቱቹን በቴሌግራም ይመልከቱ
/channel/medanitkimema

⏩የአባቶቻችን የእጸዋት ጥበብ ፣ ዓይነ ጥላን ፣ ገርጋሪ መናፍስትን እንዴት ማራቅና ማስወገድ እንዳለብን የምንወያይበት

⏩# ማሳሰብያ
የባህል መዳህኒት እንሰራለን እያሉ ብዙ ሰው የሚያሳስቱ አሰተኛ ስላሉ እራሳቹህን ጠብቁ

⏯#ጥበብን መረዳት ዘመናዊነት እንደሆነ ሁሉ። በጭፍን መነዳትም የዘመኑ ሰለባ መሆን ነው

በቅንነት ሼር ላይክ በማድረግ ለተቸገሩ እናድርስ

🇪🇹ውጭ አገር ለምትኖሩ  እና አገር ውስጥ ሁናቹ መምጣት ላልቻላቹ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ

አድራሻ ጅጅጋ ነው

ሀሳብ አስተያየት ካላቹ በዚህ ይጠይቁ
/channel/yebahlmedanit

ማማከር ለምትፈልጉ ☎️0996296659

ብዙ መፍትሔወች የምታገኙበት የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ
/channel/medanitkimema

Читать полностью…

የባህል ህክምና አገልግሎት መስጫ ጥበብ መፍትሔ ነው

❇️የማይግሬን፣የፍልጸት፣የራስ ምታት ፍቱን የጸሎት መፍትሔ❇️

👉ይህ መፍትሔ የአንድ ድንቅ ወዳጄ ስጦታ ነው።
በማይግሬን በሽታ ለተጠቃችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን ይሁን።

❇️ከላይ በብራና ያስቀመጥኩላችሁ ጸሎት በቀይ እስክርቢቶ በልሙጥ ወረቀት ጠልሰሙንም ጭምር በመጻፍ ከትቦ መያዝ ሙሉ መፍትሔ ይሰጣል።በንጽህና ይሰራ

Читать полностью…

የባህል ህክምና አገልግሎት መስጫ ጥበብ መፍትሔ ነው

መፍትሔ-ሥራይ ጸረ-መናፍስት!!!!!!
...ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር
በማድረግ በሲጋራ ሱስ የተጠመደ ትውልድን እናድን።

..........እንጎቺት፣የአይጥ ሐረግ፣ዕጸ ኢየሱስ...........
እየተባለች የምትጠራው ዕጽ የሚስማማት መልክዓ ምድር ወይና ደጋ ሲሆን የሚያማምሩ ክብ መሳይ እና የልብ ቅርጽ ቅጠል ባለቤት ስትሆን!
መደብዋ የሐረግ ዝርያ ስትሆን...ስርዋ ድንች የሚመስል ግዙፍ አካል ነው።

#ዕጸ ኢየሱስ#
ባለ ብዙ መፍትሔ እና ከተለያዩ ዕጽዋቶች ጋር ተቀምማ ብዙ መፍትሔ ትሰጣለች።
ሊቃውንቶች እና ጠበብት በተለያየ ገቢር የተለያየ አቆራረጥን በመከተል ልዩ ልዩ እና አስደናቂ ምጢራትን ይጠቀሙባታል።

#ዕጸ ኢየሱስ#
ለመንድግ ወይንም ለሀብት
ለመሰውር
ለመክስተ ምስጢር
ለመስተዋድድ..እና
ለተለያዩ የስጋ ደዌ መፍትሔ እንደምትሆን ሊቃውንት በማህደራኣቸው ያስቀምጣሉ።

ዛሬ ስለዕጸ ኢየሱስ ወይንም እንጎቺት..የምናየው መፍትሔ...........ቀለል ያለ እና ለሀገራችን ኃይል መዳከም ዋነኛ አስተዋጽኦ ያሳደረ ለጤናም ጠንቅ የሆነ ችግር...ወይንም ሱስ....

ለሲጋራ ሱስ የሚሆን ፍቱን መፍትሔ እንሆ.....

በሲጋራ ሱስ የተጠመዳቹ ለመላቀቅ ግብግብ እየፈጠራቹ ግን የሲጋራ ሱስ አሸንፏቹ...የበታችነት ስሜት ለሚሰማቹ ወንድ ሴት ወጣት ሽማግሌ...በሙሉ ይመለከታል።

አጠቃቀም፦
የዕጸ ኢየሱስ.የእንጎቺት ወይንም የአይጥ ሐረግ ቅጠል
አድርቃቹ አልማቹ ደቁሳቹ ሱጋራ ማጨስ በምትፈልጉበት ሰዓት የተደቀቀው ቅጠል የሲጋራ ግማሽ አካሉ ሰርስራቹ አውጥታቹ....የዕጸ ኢየሱስ ቅጠል በመሀል አስገብታቹ በወጣው የሲጋራ ፍርፋሪ ደፍናቹ.....ሲጋራውን ማቀጣጠል እና ማጨስ።.......

እጅግ እንድትጠሉት ይሆናል ግን ይህ ድርጊት በተደጋጋሚ መውሰድ አለባቹ...ብያንስ ሲጋራውን እስክትጠሉት ድረስ።...ሙሉ ለሙሉ ከሱሱ ለመላቀቅ ከሳምንት..እስከ 3 ሳምንት ሊፈጅባቹ ይችላል።

በፍጥነት ሱሱን ለማቆም ቢፈለግ ከዕጸ ኢየሱስ ቅጠል ጋር ንጹህ የተፈጥሮ ስርኩል ጨምሩበት።

       ዕፅዋቱቹን በቴሌግራም ይመልከቱ
/channel/medanitkimema

⏩የአባቶቻችን የእጸዋት ጥበብ ፣ ዓይነ ጥላን ፣ ገርጋሪ መናፍስትን እንዴት ማራቅና ማስወገድ እንዳለብን የምንወያይበት

⏩# ማሳሰብያ
የባህል መዳህኒት እንሰራለን እያሉ ብዙ ሰው የሚያሳስቱ አሰተኛ ስላሉ እራሳቹህን ጠብቁ

⏯#ጥበብን መረዳት ዘመናዊነት እንደሆነ ሁሉ። በጭፍን መነዳትም የዘመኑ ሰለባ መሆን ነው

በቅንነት ሼር ላይክ በማድረግ ለተቸገሩ እናድርስ

🇪🇹ውጭ አገር ለምትኖሩ  እና አገር ውስጥ ሁናቹ መምጣት ላልቻላቹ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ

አድራሻ ጅጅጋ ነው

ሀሳብ አስተያየት ካላቹ በዚህ ይጠይቁ
/channel/yebahlmedanit

ማማከር ለምትፈልጉ ☎️0996296659

ብዙ መፍትሔወች የምታገኙበት የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ
/channel/medanitkimema

Читать полностью…

የባህል ህክምና አገልግሎት መስጫ ጥበብ መፍትሔ ነው

# ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች ሰላም ጤና እድገት ብልፅግና ለእምየ ኢትዮጵያና ለሕዝቦቿ ይሁን

ዛሬ ለሚገረግር እና እንቢይ (አልሸጥ )ለሚል ገብያ እናያለን
ገብያ ሲባል የተለያየ የገብያ አይነት አለ
እሱም ተንቀሳቃሽና ተንቀሳቃሽ ያልሆነ
ዛሬ ምናየው ተንቀሳቃሽ ላልሆነ ገብያነው ለምሳሌ ፦
ሆቴል
ግሮሰሪ
ሱቅ
ጉልት
ቡቲክ
መጋዘን
ማከፋፈያ ወዘተ........ሲሆን
# መፍትሔ#
ይህ ታላቅ እፅዋት
አበዛንጣ
ያሽኮኮ ጎመን
ግሜ ቅጠል በመባል ይታወቃል ይህ እፅዋት የተዘጋ (የጠፋ ) ገብያ ይከፍታል የቀዘቀዘ ገብያ ያሞቃል
ለሀብት ስራም ይውላል ታላቅ ባለብዙ ሚስጥር እፅዋት ነው።
አበዛንጣ ከነስመ ብሂሉ አበዛንጣ ወርቅ አምጣ አበዛንጣ ብር አምጣ አበዛንጣ ገብያ አምጣ ይባላል
ይህን ታላቅ እፅዋት እነዚህን ቃላቶች በመጠቀም ለእኔ ለገሌ ገብያ ወርቅ ብር አምጣ የተዘጋውን ገብያየን ክፈት እያሉ በቀንድ ቢለዋ ቀንበጥ ቀንበጡን (ቅጠሉን) ከ፯ ( 7 )ላይ ጥዋት በባዶሆድ በንፅህና ቆርጦ በድንጋ ጨቅጭቆ
የተጨቀጨቀውን በእለት ውሀ ዘፍዝፎ ገብያየን ክፈት እያሉ የንግድ ቤቱን ውሀ ውሀውን መርጨት በእየለቱ ውሀ እየበረዙ መርጨት ነው።
ይህን ድርጊት እስከ ፯ (7 )ቀን ቢሰሩት
# መልእክቱን SHARE በማድረግ መፍትሔውን ለዓለም ህዝብ እናዳርስ!

የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ።

ማሳሰብያ
የባህል መዳህኒት እንሰራለን እያሉ ብዙ ሰው የሚያሳስቱ አሰተኛ ስላሉ እራሳቹህን ጠብቁ

በቅንነት ሼር ላይክ በማድረግ ለተቸገሩ እናድርስ

Читать полностью…

የባህል ህክምና አገልግሎት መስጫ ጥበብ መፍትሔ ነው

🙏🏾ለመካን ሴት🙏🏾
🙏ልጅ ለከለከላት ሴት🙏

✔️የገራም ጥንጁት ሥር አንድ የስኳር ማንኪያ
✔️የቀጠጥና ሥር አንድ የሾርባ ማንኪያ
✔️የቱልት ሥር በስኳር ማንኪያ

👉እነዚህን እጽዋቶች በንጽህና አድርቀው ወግጠው በደንብ ነፍተው ከላይ በተቀመጠው መጠን ለክተው አንድ ላይ ቀላቅለው ከግማሽ ሊትር የወተት አጏት ጋር ቀላቅለው ጧት በባዶ ሆድ መጠጣት::

ይህ ድርጊት በሳምንት ለአንድ ጊዜ ለሶስት ሳምንት ይጠቀሙ::

ይህ እንደተጠቀሙ እስከ 9 ሰዓት ይፁሙ::
በዛር መናፍስት በዓይነጥላ የተዘጋ ማህፀን ይከፈታል::
እግዚአብሔርም ፍሬ ታፈሩ ዘንድ ይፈቅዳል::

👉 የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ።

Читать полностью…

የባህል ህክምና አገልግሎት መስጫ ጥበብ መፍትሔ ነው

🌴ግንዶሽ🌴
🌴ቃልቃሎ(ኦ)🌴

✅ለፊንጢጠ ኪንታሮት ማዳኛ✅

⏩ግንዶሽ የሚባለው ሐረግ መሳይ ዕፅ በንጽህና ፍሬውን እና ሥሩን  በማዘጋጀት ሁለቱም እኩል አንድ ላይ በማቀላቀል ፈጭተው ከተነፋ በኃላ በትንሿ የስኳር ማንኪያ መድኃኒት እና በሾርባ ማንኪያ ንፁህ ማር ጋር በማቀላቀል ማታ ማታ በተደጋጋሚ እስኪድን ይቀቡ

       ዕፅዋቱቹን በቴሌግራም ይመልከቱ
/channel/medanitkimema

⏩የአባቶቻችን የእጸዋት ጥበብ ፣ ዓይነ ጥላን ፣ ገርጋሪ መናፍስትን እንዴት ማራቅና ማስወገድ እንዳለብን የምንወያይበት

⏩# ማሳሰብያ
የባህል መዳህኒት እንሰራለን እያሉ ብዙ ሰው የሚያሳስቱ አሰተኛ ስላሉ እራሳቹህን ጠብቁ

⏯#ጥበብን መረዳት ዘመናዊነት እንደሆነ ሁሉ። በጭፍን መነዳትም የዘመኑ ሰለባ መሆን ነው

በቅንነት ሼር ላይክ በማድረግ ለተቸገሩ እናድርስ

🇪🇹ውጭ አገር ለምትኖሩ  እና አገር ውስጥ ሁናቹ መምጣት ላልቻላቹ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ

አድራሻ ጅጅጋ ነው

ሀሳብ አስተያየት ካላቹ በዚህ ይጠይቁ
/channel/yebahlmedanit

ማማከር ለምትፈልጉ ☎️0996296659

ብዙ መፍትሔወች የምታገኙበት የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ
/channel/medanitkimema

Читать полностью…

የባህል ህክምና አገልግሎት መስጫ ጥበብ መፍትሔ ነው

የባህል ህክምና አገልግሎት መስጫ ጥበብ መፍትሔ ነው:
#በፈቃደኝነት ሸር ሸር ያድርጉ

#በምን ተቸግረዋል ??

#በስንፈተ ወሲብ     ??
#በድክመተ ወሲብ   ??
#በፀላኤ ወሲብ      ??
#በህልመ ሌሊት      ??
#በግለወሲብ         ??
#በወሲብ ፍራቻ      ??

#መንስኤ እስኪት
#መፅንኤ እስኪት
#ዘኢያወርድ
#ገትር ምንድናቸው ??

         ❤️ #እያንዳንዱን  በዝርዝር እናያለን፦

👉 #ስንፈተ ወሲብ ማለት  የወንድ ልጅ ብልት ለፆታዊ ግንኙነት ዝግጁ ሳይሆን ሲቀር ፣ (በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ) ፈፅሞ መቆም ወይም መነሳት ሲያቅተው  ስንተፈተ ወሲብ ይባላል።

👉 #ድክመተ ወሲብ መለት በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ብልት እየተነሳ መልሶ ሲተኛና ሲልፈሰፈስ ዘር ቶሎ ሲፈስ ፣መልሶ ቶሎ አልነሳሲል ድክመተ ወሲብ ይባላል ።

👉 #ፀላኤ ወሲብ ማለት ወንድንም ሆነ ሴትን ልጅ አስገድዶና እያስፈራራ በሰው በአራዊት በእንስሳ ተመስሎ የሚደፍር ነገር ሲከሰት ፀላኤወሲብ ይባላል  ይህ እርኩስ መንፈስ ክፉ የአይነ ጥላና የዛር ውላጅ መንፈስ ነው ነገር ግን መንፈሱ በተለያዩ ነገሮች እየተመሰለ የሰውንልጅ ሲያሰቃይ ይኖራል።

በፀላኤ ወሲብ የተጠቁ ሴቶች ማህፀናቸው አካባቢ እንብርታቸው አካባቢ ከፍተኛ የህመም ስሜት ይሰማቸዋል በፆታዊ ግንኙነት ጊዜም ያማቸዋል ደስታየላቸውም

ለወንዶችም ተመሳሳይ ችግር አለው አልፎ አልፎ

👉 #ሕልመ ልሊት ማለት በሚያውቁትም በማያቁት በባድ በዘመድ በቅርብ ጓደኛ በእህት በወንድም በባል በሚስት በአራዊት በእንስሳ እየተመሰለ ሌሊት በህልም እውን በመሰለ መልኩ የሚፈፀም ፆታዊ ግንኙነት ህልመ ሌሊት ይባላል።
ከቶም አንዳንዶቹ ሰዎች የእውነታው ፆታዊ ግንኙነት ልክእንደ ሕልመ ሌሊቱ ፆታዊ ግንኙነት አያስደስተነም ይላሉ ይህማለት መንፈሱ( መንፈሷ) ስሜታቸውን ተቆጣጥሮአቸዋል ማለትነው።

👉#ግለወሲብ ማለት ማንኛውም ሰው ለአቅመ አዳምና ሔዋን የደረሰ ሰው የሚፈፅመው አላስፈላጊ ልምድ ሲሆን ሰው ከተቃራኒ ፆታውጋር ፈጣሪ በፈቀደው ህግና ደንብ መሰረት ፆታዊ ግንኙነት ማድረግ ሲችል የፈጣሪን ህግ በመተው እራሱን በራሱ ያረካል ይህ ከባድ ሐጢአትና ስተትነው ንስሐ መግባትና መፀፀት ያስፈልጋል።

#ይህም ችግር ለወንዶች
#ለስንፈተ ወሲብ
#ለብልት መልፈስፈስ
#ለድክመተ ወሲብ
#ለብልት ማነስ
#ለብልት መሸብሸብ
#ለዘር ፍጥነት (መቸኮል)
#ለወሲብ ፍራቻና ለመሳሰሉ ያጋልጣል።

🌿ለሴቶቹ ደግሞ የሚያመጣው ችግር ፦
🌿ለወንድ ጥላቻ  ፍራቻ
🌿ለፆታዊ ግንኙነት ጥላቻ
🌿በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ያለመርካት ችግር
🌿ለግለወሲብ ሱሰኝነት
🌿ከወንድ ይልቅ ግለወሲን በቀን 4:5 ጊዜ መምረጥ
🌿የትዳር ማስጠላት ተስፋ መቁረጥ የበታችነት ስሜት ብቸኝነት መሰማት ወዘተ የመሳሰሉት ይከሰታሉ።

👉 #የወሲብ ፍራቻ ከአይነጥላ ችግርጋር ተያይዞ የሚመጣ ችግር ሲሆን ወንድም ሆነ ሴት አይነጥላ ካለባቸው የወሲብ ፍራቻ ያድርባቸዋል ከተቃራኒ ጓደኛ ሲቀርቡ መፍራት መንቀጥቀጥ በራስአለመተማመን እራስን ዝቅማድረግ የበታችነት ስሜት ከመገናኘት ይልቅ እራስን ወደኋላ ማሸሽ  የልብ ምት መጨመር ከፍተኛ ላብ ማላብ የጠረንና የትንፋሽ መቀየር ይከሰታሉ።

👉👉 #መንስኤ እስኪት ማለት የሞተን ወይም የደከመን ብልት የሚያነሳ ፣የሚያነቃ ለፆታዊ ግንኙነት ዝግጁ የሚያደርግ ማለት ነው እንዲሁም በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ብልት ቶሎ ቶሎ እንዴነሳና ለሴክስ ዝግጁ እንዲሆን ያደርጋል።

👉 #መፅንኤ እስኪት ማለት ብልት በግንኙነት ( ሴክስ ) ጊዜ እንደ ብረት የጠነከረ የሚያደርግና ቶሎ እንዳይበርድ ለረጅም ጊዜ እንደቆመ እንዲቆይ የሚያደርግ መድሐኒት መፅንኤ እስኪት ይባላል።

👉 #ዘኢያወርድ ማለት በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ዘር ቶሎ እንዳይፈስ ለረጅም ጊዜ እንዲቆይ የተቃራኒ ፆታን ስሜት እንደፈለጉ መጠበቅ የሚያስችል ጥበብ(  እፅዋት ) ሲሆን ዘኢያወርድ ይባላል።

👉👉 #ገትር ማለት የሞተም ያነሳል የደከመም ያጠነክራል ሙሉ በራስ መተማመንን የሚሰጥ ጥበብ (መድሐኒት ) ነው።

👉 #ታዲያ እነዚህ ችግሮች በብዙዎች ዘንድ የግል ሚስጥርሆነው ተደብቀውና ተሸፋፍነው የሰውን ልጅ ደስታ እየነጥቁ  ለረጅም አመታት አብረው ይኖራሉ ከአንዳንዶቹ ላይም እስከ መጨረሻው የእርጅና ዘመን ይዘልቃሉ።

✅የብዙ ሰዎችን ትዳር ፍቅርም እስከ ወዲያኛው እንዳይመለስ አድርጎ ቆራርጧል አለያይቷል የብዙሰው ቤት ተበትኗል ፈርሷል።

ነገር ግን ይህችግር የብዙ ሰዎች ችግር እንደሆነ መገንዘብ ያስፈልጋል ከመደበቅና እየተሸማቀቁ ሸፍኖ ይዞ የራስን ሞራል ከመጉዳት ዘወር ዘወር ብሎ መፍትሔውን ፈልጎ ችግሩን ማስወገዱ የተሻለ ይሆናል ። ሀገራችን ኢትዮጵያ የጥበብ መነሻ የጥበብ መፍለቂያ  የጥበብ መገኛ መሆኗን መዘንጋትም የለበትም።

በተለያዩ መዛግብቶች ሊቃውንት ቀደምት አባቶቻችን የሰደሩአቸውን ፈዋሽ የሀገር በቀል የእፅዋት መድኀኒቶች በራሳችን አዘጋጅተን መጠቀም አስፈላጊና ወሳኝነው።

#አንደኛ መፍትሔነታቸው ዘላቂነው
#ሁለተኛ የጎንዮሽ ጉዳት አያመጡም
#ሦሥትኛ ሰውነት ያድሳሉ
#አራተኛ ከኬሚካል የፀዱናቸው
#አምስተኛ የተፈጥሮ እፅዋት ናቸው

👉#መፍትሔ ስንፈተ ወሲብ ( ድክመተ) ወሲብ፦
#የዶግ  ስር
#የችፍርግ ስር
#የአንባጮ ተቀፅላና ስር
#የሳማ ስር
#የስረ ብዙ ስር

፩ኛ #ሁሉንም ለየብቻ በንፅህና አዘጋጅቶ ፈጭቶ ከእያንዳንዱ እኩል በማቀላቀል ፯ የሾርባ ማንኪያ ዱቄት ከሁሉም በማቀላቀል በማር ለወሶ ለ፯ ቀን ጥዋት ጥዋት 1: 1 የሾርባ ማንኪ የተለወሰውን ለ፯ ቀን ጥዋት በባዶ ሆድ መብላት እስከ 6:00 ሰአት መፆም

፪ኛ #ዘኢያወርድ
✅የወንዴ አብላሊት ስር
✅የዳማ ከሴ ስር ከፆታዊ ግንኝነት በፊት ከ20-30 ደቂቃ ማኘክ ወሳኝነው

፫ኛ #መፅንኤ እስኪት የዕፀ አድበስብስ ስሩን ቀጥቅጦ አልሞ ለ፯ ቀን በማር ቢበሉት ሁሌም ጠንካራ ያደርጋል ።

የሚከለከሉ ነገሮች ለ፩ኛው 
#ፆታዊ ግንኙነት ❌
#ተልባ   ምግብ❌
መፍትሔዎችን በአግባቡ ተጠቅመን ችግሮቻችን እናስወግድ።

#በዚህ ችግር ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ይደርስ ዘንድ ሸር ሳያደርጉ አይለፉ እናመሰግናለን

#ዕጸ #የዕፀ #የእንቧጮ #የገርጋሪ #👉🏾የወሲብ #👉ትዳር #ስንፈተ_ወሲብን_የሚያባብሱ #ስንፈተ

ማማከር ለምትፈልጉ 0932132147
#ዕጸ #የዕፀ #የእንቧጮ #የገርጋሪ #👉🏾የወሲብ #👉ትዳር #ስንፈተ_ወሲብን_የሚያባብሱ #ስንፈተ

⏩#በዓይነ_ጥላ(ገርጋሪ መንፈስ)
⏩#በስንፈተ_ወሲብ አንገት መድፋት ቀረ
⏩#በፊንጢጣ_ኪንታሮት መሰቃየት ቀረ
እያንዳንዳቸውን በዝርዝር ከታች እንደሚከተለው እናቀርባለን

     ⏩#ዓይነ ጥላ(ገርጋሪ መንፈስ)
👉የሚገረግሩ መናፍስት ተንኮል፦
🔹ትዳር እንዳንይዝ
🔹ልጅ እንዳንወልድ
🔹ሃብት እንዳናፈራ
🔹ቤተሰብ ሰላም እንዳይሆን
🔹ሀገር ሰላም እንዳይፈጠር
🔹ግልፍተኝነት ባህሪ እንዲኖረን ያደርጋሉ።

⏩የሚገርግሩ መናፍስት የተንኮል ጥግ፦
✔የውጭ ፕሮሰስ ማቋረጥ
✔ጽንስ ማቋረጥ
✔ትዳር ማቋረጥ
✔ተስፋ ማጨለም
✔ከትምህርት ማሰናከል

➡ልጅ እንዳይወልዱ መከልከል
➡የእንቅልፍ እጦት
➡ፍርሃት
➡ከማህበራዊ ሂወት ማግለል
➡በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት
➡ከስራ መባረር

↪ከሰዎች ጋር አለመስማማት
↪መነጫነጭ
↪ራስ ምታት
↪በሰው እንድንጠላ ማድረግ
↪ሀብት መገርገር
↪ስራ መገርገር

✅ጭንቀት መፍጠር
✅ለአደጋ መዳረግ
✅እቃ እንዲበላሽብን መሆን
✅ከፍቅር አጋር ማጣላት
✅በወር አበባ ከቤተ እምነት መከልከል
✅በህልመ ለሊት ከቤተ እምነት መከልከል ወዘተ .....

Читать полностью…

የባህል ህክምና አገልግሎት መስጫ ጥበብ መፍትሔ ነው

⏩#በዓይነ_ጥላ(ገርጋሪ መንፈስ)
⏩#በስንፈተ_ወሲብ አንገት መድፋት ቀረ
⏩#በፊንጢጣ_ኪንታሮት መሰቃየት ቀረ
እያንዳንዳቸውን በዝርዝር ከታች እንደሚከተለው እናቀርባለን

⏩#ዓይነ ጥላ(ገርጋሪ መንፈስ)
👉የሚገረግሩ መናፍስት ተንኮል፦
🔹ትዳር እንዳንይዝ
🔹ልጅ እንዳንወልድ
🔹ሃብት እንዳናፈራ
🔹ቤተሰብ ሰላም እንዳይሆን
🔹ሀገር ሰላም እንዳይፈጠር
🔹ግልፍተኝነት ባህሪ እንዲኖረን ያደርጋሉ።

⏩የሚገርግሩ መናፍስት የተንኮል ጥግ፦
✔የውጭ ፕሮሰስ ማቋረጥ
✔ጽንስ ማቋረጥ
✔ትዳር ማቋረጥ
✔ተስፋ ማጨለም
✔ከትምህርት ማሰናከል

➡ልጅ እንዳይወልዱ መከልከል
➡የእንቅልፍ እጦት
➡ፍርሃት
➡ከማህበራዊ ሂወት ማግለል
➡በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት
➡ከስራ መባረር

↪ከሰዎች ጋር አለመስማማት
↪መነጫነጭ
↪ራስ ምታት
↪በሰው እንድንጠላ ማድረግ
↪ሀብት መገርገር
↪ስራ መገርገር

✅ጭንቀት መፍጠር
✅ለአደጋ መዳረግ
✅እቃ እንዲበላሽብን መሆን
✅ከፍቅር አጋር ማጣላት
✅በወር አበባ ከቤተ እምነት መከልከል
✅በህልመ ለሊት ከቤተ እምነት መከልከል ወዘተ .....

✅#መፍትሔ_ዓይነ_ጥላ
➪#የሎሚ ተቀጽላ
➪#የወይራ ሥሩን
➪#የእጸ መናሄ ሥሩን
እነዚን ባንድነት አዘጋጅቶ ከሁሉም እኩል መጠን አደርገው ያደበላልቁት ከዚያ በንጽሕና ለ፳፰(28) ቀን ይታጠኑት

፪, ⏩#ስንፈተ_ወሲብ
👉⏩#ስንፈተ ወሲብን የሚያስከትሉ ምክንያቶች
💠ዓይነ ጥላ
💠ሕልመ ሌሊት
💠የስራ ጫና
💠ጭንቀት፣ ፍርሃት
💠ተጓዳኝ በሽታ ስኳር፣ደም ግፊት፣ካንሰር፣ኪንታሮት
💠ግለ ወሲብ በመፍጠር የአእምሮና የስነልቦናዊ ጫና ይፈጥራሉ።
ያኔ ስንፈተ ወሲብ እንዲከሰት ይሆናል።

⏩ ከስነ አካላዊ ወይም ከስነ ልቦናዊ የተነሳ የሚመጡ የግብረ ወሲብ ችግሮችና ዓይነታቸውን ተረድቶ መፍታት አስፈላጊ ነው

፩. ✅#መንስኤ_እስኪት ፦
የሚጠቅመው ግንኙነት ለማድረግ በምንዘጋጅበት ወቅት የብልት መሞትን ወይም አለመነሳትን የሚያስወግድ ነው

፪. ✅#መፅንኤ_እስኪት ፦
የሚጠቅመው ግንኙነት በምንፈፅምበት ሰዓት ብልታችን የሚልፈሰፈስብንን የሚያጠነክር የሚያበረታ ነው

፫. ✅#መፍትሔ_እስኪት ፦
የሚጠቅመው በአንዳንድ ክፉ ሰዎች የክፋት ስራ አማካኝነት በድግምት የታሰረ ብልትን የሚፈታ ማለት ነው

፬. ✅#ዘኢያወርድ_ገትር ፦
ቶሎ ለሚጨርሱ ሰዎች የሚያቆይ ረዘም ላለ ጊዜ ግንኙነት እያረጉ እንዲቆይ የሚረዳ ነው

፭. ✅#ፀላኤ_ወሲብ (ዓይነ ጥላ) ፦
የግብረ ስጋ ግንኙነት ጥላቻ ወይም ፍራቻ ማለት ነው ።

✅#መፍትሔ_ስንፈተ_ወሲብ
፩, ⏩#የዶግ ሥሩን
፪, ⏩#የአጋም ተቀጽላ
፫, ⏩#የችፍርግ ሥሩን
፬, ⏩#የሴት ቀስት ሥሩን
፭, ⏩#ዘርጭ እንቧይ ሥሩን

👉#እኒህን ሀገር በቀል እጸዋቶች በንጽሕና ሥራቸውን በማዘጋጀት ከሁሉም አራት አራት የሾርባ ማንኪያ ዱቄቱን አደርጎ ባንድ ላይ ያዋህዱ ከተዋሀደ በኃላ እኩል ይክፈሉት ለ፲፬ ቀን ጧት በ፫ የሾርባ ማንኪያ ማር አዋህዶ በስኳር ማንኪያው አንዳንድ ይውሰዱ
➪ግማሹን ደግሞ ለ፲፬ ቀን ከቻሉ በአንድ መለኪያ አረቂ ካልቻሉ በማር አዋህዶ ማታ ከእራት በኃላ በአንድ የስኳር ማንኪያዋ መውሰድ።

ዕፅዋቱቹን በቴሌግራም ይመልከቱ
/channel/medanitkimema

⏩የአባቶቻችን የእጸዋት ጥበብ ፣ ዓይነ ጥላን ፣ ገርጋሪ መናፍስትን እንዴት ማራቅና ማስወገድ እንዳለብን የምንወያይበት

⏩# ማሳሰብያ
የባህል መዳህኒት እንሰራለን እያሉ ብዙ ሰው የሚያሳስቱ አሰተኛ ስላሉ እራሳቹህን ጠብቁ

⏯#ጥበብን መረዳት ዘመናዊነት እንደሆነ ሁሉ። በጭፍን መነዳትም የዘመኑ ሰለባ መሆን ነው

በቅንነት ሼር ላይክ በማድረግ ለተቸገሩ እናድርስ

🇪🇹ውጭ አገር ለምትኖሩ  እና አገር ውስጥ ሁናቹ መምጣት ላልቻላቹ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ

አድራሻ ጅጅጋ ነው

ሀሳብ አስተያየት ካላቹ በዚህ ይጠይቁ
/channel/yebahlmedanit

ማማከር ለምትፈልጉ ☎️0996296659

ብዙ መፍትሔወች የምታገኙበት የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ
/channel/medanitkimema

Читать полностью…

የባህል ህክምና አገልግሎት መስጫ ጥበብ መፍትሔ ነው

⏩#ስለ ዓይነጥላ ሚባል ክፉ መንፈስ ስንቶቻችን ነን ግንዛቤው ያለን ከለለን ግልጽና አጠር ባለ መንገድ አቀረብኩላቹሁ የትም መሄድ ሳይጠበቅባቹ ባላችሁበት ትጠቀሙበት ዘንድ እንሆ

👉 የውጭ እድልን ይዘጋል (ፕሮሰስ ማቋረጥ)
👉 የወገብ ሕመም ይፈጥራል
👉 የአጥንት መገጣጠሚያ ህመም ያመጣል
👉 የራስ ሕመም (ማይግሪን) ያመጣል
👉 መጥፎ የሰውነት ጠረን  ያመጣል
👉 መጥፎ የአፍ ጠረን ይፈጥራል
👉 ቁርጥማት ያመጣል
👉 እግር ሰብስቦ ይይዛል
👉 ለሰው ጥሩ ሰርተው አለመመስገን

✅#ወንድ ማስጠላት
✅#ጓደኝነት ጀምሮ ምክኒያት አልባ መለያየት
✅#እራስን ዝቅ አድርጉ ማሰብ (የበታችነት ስሜት )
✅#ተስፋ መቁረጥ
✅#ማስለቀስ ፣ማዛጋት ፣ማንጠራራት
✅#ፀባይ መቀያየር
✅#ወንድ ልጅ ጠይቆ መተው
✅#ባል እየመጣ መመለስ
✅#ወንዶች ስጦታ ሊሰጡ ያሰቡትን መመለስ (መተው)

✳#እራስን መደበቅ (ቤት አለመውጣት )
✳#ሱሰኛ መሆን
✳#የእድል መዘጋጋት
✳#የወር አበባ መዛባት (መብዛት )
✳#የፅንስ አለመርጋት (መበተን )
✳ ሕልመ ሌሊት ያመጣል
✳ ለፍቅር አጋር ስሜት አለመኖር
✳ ለተለያዩ ሱሶች ይዳርጋል (በሱስ መጥመድ)
✳ ቤት ማስጠላት ውጭ ማምሸት
✳ ስራ ሲሰሩ ሲያነቡ ማዛጋት መደበት
✳ ሆድ መጮህ መገላበጥ መንፋት ጋዝ

❖#መጨናነቅ: መናደድ ፣መነጫነጭ ፣ድብርት ብስጭት
❖#ሂጅ ሂጅ ማለት
❖#ቤተሰብ ማስጠላት ፣አለመረጋጋት
❖#ስራ ማስጠላት ፣ድፍንፍን አድርጎ መያዝ ውጩን ማጨለም
❖#ከፍተኛ የራስ ህመም እራስን ከፍሎ ማመም (ማይግሬን)
❖#ተኝቶ መቃዥት ሌሊት መቶ ማነቅ ማስጨነቅ አፍኖ መያዝ ለመናገር ማቃት
❖#ፍርሐት
❖#ከፍተኛ ላብ
❖#የጠረን መቀየር
❖#መጥፎ የአፍ ጠረን
❖#በሰው ማሐል ሐሳብን መግለፅ አለመቻል መርበትበት መፍራት
❖#በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት
❖#ከስራ መባረር ወዘተ
የመሳሰሉት የዓይነ ጥላ ምልክቶች ናቸው
#ታዲያ ስንቶቻችን ነን ይህ ሁሉ ችግር #የዓይነጥላ (የክፋ መፈንስ ችግር ) እንደሆነ የምናውቀው ?

⏩#ዓይነ ጥላን በዘር (በደም) የሚወርድ የዛር መንፈስን የሾተላይ መንፈስን
#እንዴት እንዋጋው ?
✝በእየእምነታችን በርትተን መፀለይ
✝መፆም መስገድ
✝ንስሀ መግባት (ይቅር ማለት) ወደር የለለው  መፍትሔ ነው

            ⏩#መፍትሔ
✅#የቀጠጥና ሥር
✅#ከርቤ እጣን
✅#የእፀ ሳቤቅ ሥር
✅#የጊዜዋ ሥር
   
              ➡#አዘገጃጀት
👉 የሁሉንም ስሮች በንፅህና ማክሰኞ ቀን ነቅሎ ቀጥቅጦ አድርቆ ሸርከት አድርጎ በመፍጨት ከርቤ ህጣን ጨምሮ በስኳር ማንኪያዋ አንድ ጨምሮ ከ፲፬ -፳፩ (14-21) ቀን መታጠን።
ችግሩን በዘላቂነት ያስወግደዋል

በቅንነት ሼር ላይክ በማድረግ ለተቸገሩ እናድርስ

ውጭ አገር ለምትኖሩ እና አገር ውስጥ ሁናቹ መምጣት ላልቻላቹ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ

በስራ ሰዓት ይደውሉ ☎️0996296659

Читать полностью…

የባህል ህክምና አገልግሎት መስጫ ጥበብ መፍትሔ ነው

# ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችህ
ዛሬ #ሴት_ልጅ_በወንዶች ወይም በባሏ ስትጠላ ማድረግ ያለባትን መፍትሔ
ላካፍላችሁ

#ዓይነጥላ ገርጋሪ ወይም ዛር ውላጅ የሚባለው መንፈስ ብዙውን ጊዜ ከሴቶች ግንባር ላይ ተቀምጦ ባሏ የፍቅር ጓደኛዋ በጥቅሉ ሁሉም ወንድ እንዲጠላትና በወንዶች ዘንድ የማትረባ ከንቱ ሰው መስላ እንድትታይ ያደርጋል

# ለዚህ ዓይነ ጥላ መፍትሔ #
፩ አብላሊት
፪ ቀጋ
፫ ሞይደር
፬ ሴቴ እሬት
፭ ወይራ
፮ እሴቴ ብርጉድ #ብርጉዱ የእጣን ዘርነው (እራሱን የቻለ እጣን ነው )

የእፅዋቶችን ስራቸውን በንፅህና ነቅሎ ሰብስቦ ከንፁህ ቦታ ቀጥቅጦ አድርቆ እጣኑን ሁሉንም በአንድት ታጥና ትታየው ከሰሉንም ትኳል
የጠላት ወንድ ይወዳታል

#ይህ ወንድ ለሚጣላት ሴት የተፈተነ ምሳበ ወንድ ወይም መስተፋቅር ነው በሴቷ ላይ ሁኖ ወንድ የሚያርቀውን (ሚመልሰውን ) የዓይነጥላ መንፈስ ነቅሎ ያባረዋል

👉 በሂወተወት ላይ መሰናክል የሆነውን ክፉ መንፍስ ዓይነ ጥላ ገርጋሪ ቡዳ ዛር በደም የሚወርድ የቤተሰብ ዛር ሾተላይ እንዴት መወገድ እንዳለበት ያውቃሉ ?

እንግዲያውስ

👉በዚህ ችግር ለተጠቁ ወገኖቻችን ይደርስ ዘንድ በትህትና ያጋሩ

ጥብበ ታላቋን ታከብራለ

በስልክ
☎️0996296659

ሐሳብ ካለወት በዚህ ይጠይቁ
/channel/yebahlmedanit

Читать полностью…

የባህል ህክምና አገልግሎት መስጫ ጥበብ መፍትሔ ነው

/channel/Esubalewaba

Читать полностью…

የባህል ህክምና አገልግሎት መስጫ ጥበብ መፍትሔ ነው

 👉#መፍትሔ
⏯#የሎል ቅርፊቱን
⏯#የጅባራ የቆላም የደጋም ሥር እና ቅጠል
⏯#የታሪገም(ድርሽት) ሥር እና ቅጠል
⏯#የጊዜዋ ሥርና እና ቅጠል
⏯#የዓጋም ሥር እና ቅጠል
⏯#የእጸ መናሄ ሥር ቅጠል

እነዚህን እጸዋቶች ሥራቸውን የሎሉና የሽነት ቅርፊቱን በማድረቅ እና በማላም ከሁሉም በእኩል መጠን በማዘጋጀት ለ21 ቀን በስኳር ማንኪያዋ ሚሆን አዘጋጅቶ ማታ ማታ ከ፩፬-፳፩ ቀን ቢታጠኑት ከላይ የዘረዘርኳቸውን ችግሮች ያስወግዳል ።

⏩#የመተትና የዓይነ ጥላ ችግርን ፈፅሞ ያጠፋዋል ፍቱን መፍትሔ ነው ።

              ⏩#የሚከለክሉ ነገሮች
⏯አልኮል
⏯ተልባ
⏯ፆታዊ ግንኙነት

⏯#ጥበብን መረዳት ዘመናዊነት እንደሆነ ሁሉ።
በጭፍን መነዳትም የዘመኑ ሰለባ መሆን ነው።

ማማከር ለምትፈልጉ

☎+2519 32132147

ዕፅዋቶቹን ለማግኘት በቴሌግራም ይመልከቱ

Читать полностью…

የባህል ህክምና አገልግሎት መስጫ ጥበብ መፍትሔ ነው

⏩#ስለ ዓይነጥላ ሚባል ክፉ መንፈስ ስንቶቻችን ነን ግንዛቤው ያለን ከለለን ግልጽና አጠር ባለ መንገድ አቀረብኩላቹሁ የትም መሄድ ሳይጠበቅባቹ ባላችሁበት ትጠቀሙበት ዘንድ እንሆ

👉 የውጭ እድልን ይዘጋል (ፕሮሰስ ማቋረጥ)
👉 የወገብ ሕመም ይፈጥራል
👉 የአጥንት መገጣጠሚያ ህመም ያመጣል
👉 የራስ ሕመም (ማይግሪን) ያመጣል
👉 መጥፎ የሰውነት ጠረን  ያመጣል
👉 መጥፎ የአፍ ጠረን ይፈጥራል
👉 ቁርጥማት ያመጣል
👉 እግር ሰብስቦ ይይዛል
👉 ለሰው ጥሩ ሰርተው አለመመስገን

✅#ወንድ ማስጠላት
✅#ጓደኝነት ጀምሮ ምክኒያት አልባ መለያየት
✅#እራስን ዝቅ አድርጉ ማሰብ (የበታችነት ስሜት )
✅#ተስፋ መቁረጥ
✅#ማስለቀስ ፣ማዛጋት ፣ማንጠራራት
✅#ፀባይ መቀያየር
✅#ወንድ ልጅ ጠይቆ መተው
✅#ባል እየመጣ መመለስ
✅#ወንዶች ስጦታ ሊሰጡ ያሰቡትን መመለስ (መተው)

✳#እራስን መደበቅ (ቤት አለመውጣት )
✳#ሱሰኛ መሆን
✳#የእድል መዘጋጋት
✳#የወር አበባ መዛባት (መብዛት )
✳#የፅንስ አለመርጋት (መበተን )
✳ ሕልመ ሌሊት ያመጣል
✳ ለፍቅር አጋር ስሜት አለመኖር
✳ ለተለያዩ ሱሶች ይዳርጋል (በሱስ መጥመድ)
✳ ቤት ማስጠላት ውጭ ማምሸት
✳ ስራ ሲሰሩ ሲያነቡ ማዛጋት መደበት
✳ ሆድ መጮህ መገላበጥ መንፋት ጋዝ

❖#መጨናነቅ: መናደድ ፣መነጫነጭ ፣ድብርት ብስጭት
❖#ሂጅ ሂጅ ማለት
❖#ቤተሰብ ማስጠላት ፣አለመረጋጋት
❖#ስራ ማስጠላት ፣ድፍንፍን አድርጎ መያዝ ውጩን ማጨለም
❖#ከፍተኛ የራስ ህመም እራስን ከፍሎ ማመም (ማይግሬን)
❖#ተኝቶ መቃዥት ሌሊት መቶ ማነቅ ማስጨነቅ አፍኖ መያዝ ለመናገር ማቃት
❖#ፍርሐት
❖#ከፍተኛ ላብ
❖#የጠረን መቀየር
❖#መጥፎ የአፍ ጠረን
❖#በሰው ማሐል ሐሳብን መግለፅ አለመቻል መርበትበት መፍራት
❖#በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት
❖#ከስራ መባረር ወዘተ
የመሳሰሉት የዓይነ ጥላ ምልክቶች ናቸው
#ታዲያ ስንቶቻችን ነን ይህ ሁሉ ችግር #የዓይነጥላ (የክፋ መፈንስ ችግር ) እንደሆነ የምናውቀው ?

⏩#ዓይነ ጥላን በዘር (በደም) የሚወርድ የዛር መንፈስን የሾተላይ መንፈስን
#እንዴት እንዋጋው ?
✝በእየእምነታችን በርትተን መፀለይ
✝መፆም መስገድ
✝ንስሀ መግባት (ይቅር ማለት) ወደር የለለው  መፍትሔ ነው

            ⏩#መፍትሔ
✅#የቀጠጥና ሥር
✅#ከርቤ እጣን
✅#የእፀ ሳቤቅ ሥር
✅#የጊዜዋ ሥር
   
              ➡#አዘገጃጀት
👉 የሁሉንም ስሮች በንፅህና ማክሰኞ ቀን ነቅሎ ቀጥቅጦ አድርቆ ሸርከት አድርጎ በመፍጨት ከርቤ ህጣን ጨምሮ በስኳር ማንኪያዋ አንድ ጨምሮ ከ፲፬ -፳፩ (14-21) ቀን መታጠን።
ችግሩን በዘላቂነት ያስወግደዋል

በቅንነት ሼር ላይክ በማድረግ ለተቸገሩ እናድርስ

ውጭ አገር ለምትኖሩ እና አገር ውስጥ ሁናቹ መምጣት ላልቻላቹ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ

በስራ ሰዓት ይደውሉ ☎️0972907243

Читать полностью…

የባህል ህክምና አገልግሎት መስጫ ጥበብ መፍትሔ ነው

@Esubalewaba

Читать полностью…

የባህል ህክምና አገልግሎት መስጫ ጥበብ መፍትሔ ነው

🌿የእጽዋት ሥር እና ቅጠል ወደ ፈሳሽ ለመቀየር 🌿

በቅድምያ አንድን ዕጽዋት በፈሳሽ መልኩ ለማዘጋጀት
👉በንፁህ ውኃ ማጠብ
👉ለብ ባለ ውኃ ውስጥ ለ 4 ደቂቃ ያክል መቀቀል
👉በንፁህ እቃ በደንብ አድርጎ መጨቅጨቅ
👉በንፁህ ማጥለያ እንዲሁም በፋሻ ማጥለል
👉በመጠኑ ለሚፈለገው መፍትሔ ማዋል።

Читать полностью…

የባህል ህክምና አገልግሎት መስጫ ጥበብ መፍትሔ ነው

ጊዜዋ ካለ ከደጅሽ 'ለምን ታመመ ልጅሽ"
Ashwagandha (ጊዜዋ)

#ለዓይነ ጥላ
#የዛር ምናፍስቶች ያርቃል::
#ጭንቀት ለማስወገድ!
#የወንድ ድክመተ ወሲብን ያክማል!
#እንቅልፍ ለሚከለክላቸው  ፍቱን ነው።
#ለነርቭ ሕመምተኞች!
#ለፀጉር መቁሰል/ለፎሮፎር/ለፈንገስ
#የጤና ሻይ ለማዘጋጀት

🙏🏾ለበለጠ መረጃ በስራ ሰዓት ይደውሉ::
ለመምጣት ቢፈልጉ ደውለው ቀጠሮ ያስይዙ::

Читать полностью…

የባህል ህክምና አገልግሎት መስጫ ጥበብ መፍትሔ ነው

ለእናንተ ይሁን!ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን

ዛሬ መልካም የሆነ መንፈሳዊ የእግዚአብሔርን ቃል ብቻ በመጠቀም ፈውስ ስለሚሰጠው መፍትሔ ስራይ እፅፋለሁ።ይህ ጥበብ አበው ሲጠቀሙበትና ሲፈውሱበት የነበረ አሁንም ጠቢባን የሚጠቀሙት መንፈሳዊ ቃለ እግዚአብሔርን የያዘ ከታች የምታዩት ብራን ቃል ነው።ምንም ያልቀነስኩበትና ያልጨመርኩበት መሆኑን እንድታውቁ የመፅሀፉን ገፅም አብሬ አስቀምጫለሁ👇👇👇👇ያልተንዛዛ አጭር በጣም ውጤታማ አስማተ እግዚአብሔር! 🪴

🌿👉በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ :ንዌጥን በረድኤተ እግዚአብሔር መጽሐፈ መፍትሔ ሥራይ ሥራየ ዓረቢ ወእስላም ሥራየ ግብጻዊ ወኬልቄዶናዊ ሥራየ አረማዊ ወአይሁዳዊ ሥራየ እዝ ወአፍርንጅ ሥራየ ኢትዮጵያዊ ወክርስትያናዊ ሥራየ ጠቢብ ወፈላሻ ሥራየ ኩሎሙ ባርያ ወአጋንንት ወሌጌወን ቀይሐን ወጽሊማን ሥራየ ኪን ወካህናት ወለዲያቆናት ፍታሕ ሥራዮሙ ለኩሎሙ መሠርያን ዮፍታሔ ዮፍታሔ ዮፍታሔ ፍታሕ ሥራዮሙ ለመሠርያን ዘተገብረ በላዕለ ገብርከ......እዚህ ላይ ስምህን አስገባ።ለሴት ከሆነ በላእለ አመትከ እገሊት...ስሟን።ቅርጥናኤል ክፍትናኤል አዝዮስ አዝዮስ አዝዮስ:ታስተፎስ ታስተፎስ ታስተፎስ:ኪራኮስ በገጸ ሚካኤል ስፍዮስ ስፍዮስ ስፍዮስ:በድዮስ ቆሐኪግዮስ እግዚአብሔር በቦተልሔም ምዕዋዲከ በዝ ቃለ አስማቲከ ይኩን ዝርዙረ እመሂ ዘረገሞሙ ሰማየ ነጺሮሙ ምድረ ጎድጎዶሙ ታቦተ ገሲሶሙ ዕጣነ ወጊሮሙ ምድረ ረጊፆሙ ባሕረ በጽቢጾሙ ቆፅለ መቲሮሙ ዖመ ነቂሎሙ አስማተ ገቢሮሙ መሠርያን ኩሎሙ ዮፍታሔ ሆልናዝር ፍታሕ ወዘርዝር ኩሎሙ ሥራያተ ዘተገብረ በላዕለ ገብርከ(ለወንድ)...አመትከ(ለሴት)......ስምና የመፅሀፍ ስማችሁን እያስገባችሁ።

☘ገቢሩ(አሰራሩ) አስማቱን መስመረ በሌለው ነጭ ወረቀት ቢቻል በ7ቱ ቀለማት ካልተቻለ በቀይ ቀለም(እስክብሪቶ)ፅፎ በንፁህ እቃ ውሃ ቀድቶ በውሃው ላይ የቀኝጠፋ ተቀፅላ (ስሩን):የእንባጮ ተቀፅላ(ስሩንና ቅጠሉን):የሎሚ ተቀፅላ(ፍሬውን ቅጠሉን) ጨምሮ ለ7ቀን ወይም ለ3ቀን በንፅህና 7ት;7ት ጊዜ እየፀለያችሁ መፀበል ቤቱንም መርጫት።
ይህ ጸሎት
🌿ለመተት መከላከያ
🌿ለዓይነ ጥላ መከላከያ
🌿ለጠላት መከላከያ
🌿ለበረከት
🌿ለሠራቅያን
🌿ለዛር መንፈስ ማራቅያ
🌿ለነፍስም ለስጋም ማዳኛ ይሆናል
👉ዓዲ
#በቀይ ቀለም ጽፈው አንገት ላይ ከምትታሰረው ድርሳነ ሚካኤል ጨምራችሁ ከትባችሁ ማሰር።
~ለቅዠት
~ለቡዳ
~ለሕልመ ለሊት
~ለህፃናት ለዓይነ ጥላ ይሆናል።
~ትዳር ለገረገራቸው
~ሀብት ለገረገራቸው
~ፍርሃት ላለባቸው
~ለወር አበባ
~ለሆድ ሥራይ
~ለጨጓራ በሽታ
~ሆድ ለሚነፋ
~ለሰውነት ቁርጥማት ይሆልና።
👉ድግምት መተት
👉እርኩሳን መናፍስትን
👉አይነ ጥላ ገርጋሪን ያስወግዳል
እጅግ ፍቱን የአበው ጥበብ ነው።ቃለ እግዚአብሔር ፀሎት በመጠቀም ህይወታችን የምናሳካበት ጥበብ ነው።
እፅዋቱን ማግኘት ልማትችሉ እህት ወንድሞቸ አጠቃቀም።
1:🌿አስማቱን በበ7ቱ ቀለማት ካላገኛችሁ በቀይ ቀለም ፅፋችሁ ለ3ት ቀን በነጭ እጣንና በከርቤ እጣን ወረቀቱን ጠቅላችሁ ጧት ጧት በንፅህና ታጠኑት
2🌿እፅዋቱን አግንታችሁ መፀለይ ለማትችሉ እንዲሁ ፅፋችሁ በአዲስ እቃ ፅሁፉን አብራችሁ ከእፅዋቱና ከውሃው ጋር በመጨመር ጧት ጧት ቢቻል ለ7 ወይም ለ3 ቀን ተፀበሉት።
ይህን አድርቃችሁ የቃሉን ኃያልነት ትረዳላችሁ እጅግ 100% ይፈውሳል ግን ይህን ስትሰሩ በሙሉ እምነት ነው ፀሎት እያደረጋችሁ እግዚአብሔርን እያሰባችሁ።ያለ እምነት የሚሆን ነገር የለም። ይህን የሚቃወም ሰይጣን ብቻ ነው ሰው አእምሮ ያለው ሰው ልብ ይበል።

       ዕፅዋቱቹን በቴሌግራም ይመልከቱ
/channel/medanitkimema

⏩የአባቶቻችን የእጸዋት ጥበብ ፣ ዓይነ ጥላን ፣ ገርጋሪ መናፍስትን እንዴት ማራቅና ማስወገድ እንዳለብን የምንወያይበት

⏩# ማሳሰብያ
የባህል መዳህኒት እንሰራለን እያሉ ብዙ ሰው የሚያሳስቱ አሰተኛ ስላሉ እራሳቹህን ጠብቁ

⏯#ጥበብን መረዳት ዘመናዊነት እንደሆነ ሁሉ። በጭፍን መነዳትም የዘመኑ ሰለባ መሆን ነው

በቅንነት ሼር ላይክ በማድረግ ለተቸገሩ እናድርስ

🇪🇹ውጭ አገር ለምትኖሩ  እና አገር ውስጥ ሁናቹ መምጣት ላልቻላቹ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ

አድራሻ ጅጅጋ ነው

ሀሳብ አስተያየት ካላቹ በዚህ ይጠይቁ
/channel/yebahlmedanit

ማማከር ለምትፈልጉ ☎️0996296659

ብዙ መፍትሔወች የምታገኙበት የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ
/channel/medanitkimema

Читать полностью…

የባህል ህክምና አገልግሎት መስጫ ጥበብ መፍትሔ ነው

❤#በፍቃደኝነት ሸር ያርጉልን💛

#ስንቶቻችን ነን ስለዚህ እጸዋት ጥቅም የምናውቅው ?
👉ቀጠጥና
👉እፀ ንጉሥ
👉እፀ ደብተራ
👉እፀ እስራኤል
👉እፀ ዳባ ይባላል
#ስለዚህ እፅዋት ቀደምት ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶቻችን ስለስራውና
ስለ ፈዋሽነቱ አጥብቀው መስክረውለታል

#ከመፍትሔዎቹ ትቂቶችን እንይ፦

✅ለዓይነ ጥላ
✅በቤተሰብ በዘር ለሚወርድ የዛር መንፈስ
✅ለልክፍ (ቁራኛ)
✅ለኩላሊት
✅ለአንጀት ቁስለት
✅ለክፉ ቁስል
✅ለስንፈተ ወሲብ
✅ለኪንታሮት
✅ለነቀርሳ (ካንሰር )
✅ለቆረባ

⏩ለዘኢያገድፍ
⏩ለአፍልሆ
⏩ለሚጥል በሽታ(ለአውድቅ)
⏩ሌሊት በሕልሙ ለሚሸና
⏩ለመፍትሔ ሥራይ
⏩ለመፍትሔ ሐብት
⏩ለሕዝብ መስተፋቅር
⏩ለግርማ ሞገስ
⏩ለዓቃቤረስ (እራስን ከጠላት ለመከላከል )

↪ለመፍዝዝ (እራስን ከጠላት ለመሰወር)
↪ለመተት (ለድግምት መመለሻ)
↪ለቤትም ሆነ ለኪስ ሰላቢ መመለሻ
↪ለሀብት ሰላቢ መመለሻ
↪ለእውቀት ለመልክ ሰላቢ መመለሻ
↪ለቤት መጠበቂያ (ለሌባ)
↪ለእሪሕ በሽታ
↪ለቁርጥማት
↪ለግፊት (ደም ብዛት) እና ለመሳሰሉት

👉ከተዘረዘሩት የተወሰኑትን ላካፍላችሁ

፩. #ለዓይነ_ጥላ፦
👉 ስሩን ማክሰኞ ቀን ከሶስት ቦታ ነቅሎ ቀጥቅጦ አድርቆ ሸርከት አድርጎ አልሞ የላመውን ከርቤ በመጨመር ከ7-14 ቀን በንፅህና ማታ ማታ እየታጠኑ መተኛት።

፪. #ለቁርጥማት፦
👉 ስሩን ማክሰኞ ቀን በብዛት ሰብስቦ ቀጥቅጦ አድርቆ የደረቀውን አልሞ ዱቄቱን አንዳንድ የስኳር ማንኪያ ከትንሽ ማር ጋር እያፈሉ ማታ ማታ ከእራት
በኋላ እየጠጡ መተኛት።

፫. #ለአንጅት_ቁስለት
የተዘጋጀውን የስሩን ዱቄት አንዳንድ የስኳር ማንኪያ ከማር ጋር እያፈሉ ጥዋት ጥዋት በባዶ ሆድ መጠጣት

፬. #ለመፍዝዝ፦
👉 ሰኞ ማታ የቀጠጥና ስሩን በወይራ እጀታ ቆፍሮ ከስሩ ብርቀለበት
አሳድሮ ማክሰኞ ጥዋት ሳይሸኑ ሳይኮሱ ሳይነጋገሩ ከአለችበት ሂዶ የደቂቀ አዳም
ወሔዋንን ልጆች ሀይላቸውን አብርጅልኝ መፍዝዝ ወዓቃቤርስ ሁኝኝ ጠላት እኔን በክፉ ቢአነሳ እኔን እንደ አንበሳ እሱን እንደ እንስሳ አድርጊልኝ ከጥይት ከጦር ከበትር ከድንጋይ.... ከሁሉ ነገር ጠብቂኝ ብሎ በቀንድ ካራ ስሩን ቆርጦ በትንሿ ጣት አፅቅ ከሶስት ከርክሞ ከትቦ
መያዝ ቀለበቱን መልበስ

ልብ ይበሉ እጸዋቱ ሲዘጋጅ በንጽህና ይሁን ።

👉 ተጠቅመው እስኪጨርሱ
#አልኮል
#ተልባ
#ፆታዊ ግንኙነት ክልክል ነው።

ማሳሰብያ
የባህል መዳህኒት እንሰራለን እያሉ ብዙ ሰው የሚያሳስቱ አሰተኛ ስላሉ እራሳቹህን ጠብቁ

በቅንነት ሼር ላይክ በማድረግ ለተቸገሩ እናድርስ

ውጭ አገር ለምትኖሩ እና አገር ውስጥ ሁናቹ መምጣት ላልቻላቹ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ

ሐሳብ ካለወት በዚህ ይጠይቁ
/channel/yebahlmedanit

ለበለጠ መረጃ ይደውሉ
☎️0996296659

የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ
/channel/medanitkimema

Читать полностью…

የባህል ህክምና አገልግሎት መስጫ ጥበብ መፍትሔ ነው

🌿ዕፀ ለባዊት🌿

ሊቃውንቶች በስም እና በዝና በጣም የሚጓጉላት፣የሚሿት፣በገቢርም በአፈ ታሪክም የዕጽዋት ንግስት በሊቃውንት ልብ የማትጠፋዋ ተአምረኛዋ!
ዕፀ- ለባዊት እውነት የሰው አምሳል እና የሰው ብልት መሳይ ቅርጽ አላትን???

ስለ 🌿ዕፀ-ለባዊት🌿

Читать полностью…

የባህል ህክምና አገልግሎት መስጫ ጥበብ መፍትሔ ነው

♥አሰርኩሽ❤️

♥ሰላም ለሃገሪትነ ኢትዮጵያ!
♥ፍቅር ለሕዝበ ኢትዮጵያ!
♥ጥዒና ለሕዝበ ለሕዝበ ኢትዮጵያ !

#ዛሬ ስለ አንዲት መልካም ዕጽ ዘርፈ ብዙ ጥቅም የማጋራችሁ ይሆናል።

#ጾሙን፣በዓሉን ፣ሕማማቱን፣ ምክንያት በማድረግ ረዘም ላለ ጊዜ በመጥፋቴ እጅጉን ይቅርታ።
                            🌿አሰርኩሽ/ተበተብኩሽ🌿
#ለሰላቢ መከላከያ
#ለእብድ ውሻ ንክሻ
#ለእባብ ንክሻ
#ለመንስኤ እስኪት(ድክመተ ወሲብ)
#ለጨብጥ
#ለከብት እርባታ
#ለሁሉም ቁስል
#ለግርማ ሞገስ
#ለደም ፍታት
#ለሰው መውድድ እና የመሳሰሉት በርካታ ጥቅሞች የምትውል ድንቅ ዕጽ ናት።

🌿አሰርኩሽ በምስሉ ላይ እንደምትታየው ሐረግ መሳይ አንድ ዘለላ ቅርንጫፍ ላይ 5 ቅጠል ያላት ሴቴ እና ወንዴ በመባል የምትጠራው ከዛፍ ላይ እየተንጠለጠለች ዕጽ ናት።
አሰርኩሽ ቆላማ እና ወይና ደጋማ አከባቢ በብዛት ከቁጥቋጦ የማትጠፋ ዕጽ ናት።

~እጽዋትነትዋ ትንሽ ሥሯ የመርዛማነት ባህሪ ያላት ሲሆን በማር ስትወሰድ እጅግ በጣም በትንሹ እንዲሆን ይመከራል።

♦ዕጽ የሐዩ ወዕጽ ይቀትል!🔸
ዕጽ ያድናል ይገድላልም!እኛ ደግሞ ዕጽ ለተለያየ በሽታ ለማዳኛነት እንድንጠቀምበት በተሰጠን መሰረት የዕጽዋት ባህሪ፣ ዓይነት፣መልክ፣መጠን፣በመለየት የተለያዩ ፈውሶችን እንዲሰጡ ይሆናሉ።

♦እንዲሁም የዕጽዋት ኃይል ፈጣሪ በሰጣቸው የማዳን ፀጋ ከተለያዩ የአጋንንት ሴራ እንደመፍትሔ ሁነው ያገለግላሉ።
ይህንን ስላችሁ አዳኙ ኢየሱስ ብቻ ነው የሚል ሰው አይጠፋም።
እውነት ነው።ገናናው ልዑል እግዚአብሔር ኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝ ነው።

♦ግን ደግሞ አንድ ሰው ታሞ ወደ ዘመናዊ ሕክምና ሲሄድ ከተለያዩ ንጥረ ነገሮች፣ ከተለያዩ እጽዋቶች ፣ከተለያዩ የእንስሳት ቅሪቶች፣ ከተለያዩ መአድኖች፣የተዘጋጀው ክኒን፣በመርፌ የሚሰጡ መድኃኒቶች፣የሚቀቡ መድኃኒቶች፣ወዘተ አንጠቀምም ይህ የኢየሱስ አይደለም አንጠቀምም እንደማትሉ ሁሉ።

♦ይህንንም ድንቅ የአባቶቻችን ተፈጥሮን ያመረተችው ተፈጥሮአዊ ከሆኑት ዕጽዎቶች የሚዘጋጅ የመድኃኒቶች ሁሉ መጀመርያ ዘመናዊ መድኃኒቶችን ጠፍጥፎ ወደ ከፍታ ያደረሰ የአባቶች እውቀት ነውና! ልብ ብለን እናጢነው!!!

♥ወደ ጉዳዬ ስገባ የአሰርኩሽ ገቢር እንደሚከተለው አጠር አድርጌ አቀርብላችሁ ዘንድ ሻትኩኝ!!!

#🌿የአሰርኩሽ /ተበተብኩሽ አቆራረጥ እና ገቢሮችዋ!🌿

~በቅድምያ ዕጽዋን ከመቁረጥዎት በፊት ንፁህ ለመሆን ይሞክሩ ከዛ በመቀጠል ጧት ፀሐይ ከመውጣትዋ በፊት ዕጽዋ ወዳለችበት ቦታ በመሄድ የዕጽዋት ማንገሻ ጸሎት ሰባት ጊዜ በላይዋ ላይ በመጸለይ በወይራ አንካሴ ቆፍረው በቀንድ ካራ ለመቁረጥ ሲዘጋጁ ዓለምን በፈጠረ አምላካችንን ስም እየገዘቱ የተባለችውን ዓይነት ፈውስ ትሰጥ ዘንድ በቢላዋ በመቁረጥ ለተባለው ዓይነት ሙያ ማዋል ነው።
.
      #ዕፀ አንግስ አልያም የእጽዋት ማንገሻ ከዚህ በፊት ስለላኩላችሁ ወርዳችሁ ፈልጉት።

♥የአሰርኩሽ/ተበተብኩሽ ገቢሮች!♥️

🔸ለሰላቢ መመለሻ፦
#ሰላቢ ማለት የተለያዩ ክፉ መናፍስቶች በሰው የተላኩ በዓይነ ጥላ፣በዛር መልኩም ቤታችን የገቡ አጋንንቶች የሚሰሩት ክፉ ስራ ነው።

ስራቸውም፦ወጥ ማበላሸት፣ለእንጀራ የተቦካ ሊጥ ማበላሸት፣እንጀራ መሻገት፣የእህል በረከት ማጣት፣የብራችን በረከት ማጣት፣እንስሳቶች ምርታቸው መቀነስ፣እንደ ወተት...ወዘተ ናቸው።
#የአሰርኩሽ ስር ከሚበላሽ እቃ፣ ከሚጠፋው እቃ ፣ከቡኃ እቃ፣ከብር ማስቀማጫ ሳጥን።ወዘተ...በቀይ ሀር አስረው ያስቀምጡ አልያም ይሰሩበት።አያስነካም የተበላሸውም ይስተካከላል።

🔸ለዕብድ ውሻ ንክሻ ማዳኛ፦
#ያበደ ውሻ የነከሰህ እንደሆነ የአሰርኩሽ ተበተብኩሽ ስር በተባለው መሰረት በመቆፈር በ ትንሿ ጣት ለክተህ አድቅቀህ ፈጭተህ በማንኛውም ሰዓት በግማሽ ሌትር የላም ወተት ጋር በማቀላቀል ይጠጡ።

🔸ለእባብ ንክሻ፦
#ለማንኛውም እባብ ንክሻ መከላከያ ገና ዕጿ ስትቆርጥ ዕጽ አንግስን ጸልየህ ከጨረስክ በኃላ ዕቀብኒ እም ሕምዘ ከይሲ (ለእከሌ) በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አወገዝኩኪ ብለህ ቁረጥ።በጣትህ ዓጽቅ ከትበህ በአንገትህ እሰር እንዘ ትሐውር ኃበ ሐቅል!

🔸ለድከመተ ወሲብ(ለመንስኤ እስኪት)፦
#የብልቱ ሴሎች በመድኃኒት፣ በስኳር፣ በግፊት፣በመዳከም ብልት አለመነሳት ችግር ለፈጠረበት ሰው የሚሆን።
~የአሰርኩሽ ሥር፤የወንዴ ቃጫ ሥር፣ ሁለቱም ከሰባት ከሰባት ቦታ በወይራ ዛብያ ቆፍረህ ሥሩን በንጽህና ቀጥቅጠህ ሁለቱም አንድ ላይ ቀላቅለህ በ አንድ ማሰሮ ውስጥ ከ ግማሽ ኪሎ ጥሬ ምሥር ጋር በደንብ ቀቅለህ መረቁን ጧት ጧት ለ 3 ቀን ያክል መጠጣት ነው።
የእጽዋቱ መጠን ከሁለቱም 6 የሾርባ ማንኪያ ይጠቀሙ።

🔸ለግርማ ሞገስ፤ለሰው ፍቅር፦
#የአሰርኩሽ ሥር ከዚህ በፊት በላኩላችሁ የደላሹት ገቢር አቆራረጥ መሰረት በመቁረጥ ለሚሹት ሁሉ መፍትሔ ትሆን ዘንድ በፈጣሪ ስም አወግዘህ ነቀህ በጣትህ ዓጽቅ ለክተህ በዓረብ ቆዳ በመከተብ ከኪስ ወይም ከአንገትህ ሥር አንጠልጥል።
ይህንኑ ገቢር ለንግድም ይሆናል። ጠጅ ለሚነግድ ሰው ከመሸታው እቃ ስር በሰምዕ ጠቅልለህ ቅበር።አልሸጥ ብሎ የገረገረው እንዲሸጥ ይሆናል።
#የደላሹት ገቢር ከዚህ ቀደም ስለላኩላችሁ ወደታች ወረድ ብለው ለማየት ሞክሩ።

🔸ላም እና ጥጃዋ አልዋደድ ቢሉ፦
#ላሚቱ ጥጃዋን ብትጠላ የአሰርኩሽ ሥር በአምሳያ ላም ቅቤ ለውሰህ ጥጃዋን እና ላሟን ቀባ እጅጉን ይዋደዳሉ።

🔸የጨብጥ መፍትሔ፦
#የአሠርኩሽ ሥር፤የመቅመቆ ሥር፤የዘረጭ ፍሬ እነዚህ በትንሿ የሻይ ማንኪያ አንድ አንድ ከሶስቱም በመለካት በንፁህ ማር በመለወስ ጧት በባዶ ሆድ ለሶስት ቀን መዋጥ ነው።
መሻርያው፦የገብስ ጠላ ጠጣ ወይም የደሮ ወጥ ብላ ትድናለህ።

🔸ለደም ፍታት(የወር አበባ ለሚበዛባቸው)
#የአሰርኩሽ ሥር ለ 3 ቀናት ያክል በመቀነት አድርጋ ወገቧን አስራ ትሰንብት ድጋሚ አይመለስባትም።
ትድኅን!

🔸ለከብት እርባታ፦
#የአሠርኩሽ ሥር ምሰህ አምጥተህ በትክል ድንጋይ ቀጥቅጠህ በዕለት ውኃ በጥብጠህ የከብቶቹ በረት በማለዳ ለ 3 ቀን እርጭ ከብቶቹንም በአሞሌ ጨው ቀላቅለህ በትንሹ አስልሳቸው።

🔸ለማንኛውም አሰፈሪ ቁስል፦
#የአሰርኩሽ ሥር ቆፍረህ አድርቀህ ደቁሰህ ከቁስሉ ላይ እስኪድን ድረስ መነስነስ ነው።
ፍቱን ነው።

🔸ለዓይነጥላ ለፍርሃት፤በፈተና ጊዜ ለሚጃጁ፦
#የአሠርኩሽ ሥር፤የሐረግ ሬሳ ሥር፤የቀበርቾ ሥር ለየብቻ አድርቀው እኩል በማቀላቀል ማታ ማታ ሊተኙ ሲሉ አንድ አንድ የሾርባ ማንኪያ በመለካት ተሸፋፍነው ለ 7 ቀን ይታጠኑ።

📌ይህ ድንቅ የአሰርኩሽ ጥበብ ከድንቅ አባቶቻችን ከትውልድ ወደ ትውልድ ሲዋረድ ቆይቶ እኛ ዘንድ ደረሰ እኔ ደግሞ ወደ ብዙኃን ሕዝብ ይደርስ ዘንድ በእንዲህ መልኩ ከተብኩት።
ድንቅ ነው።

⏩# ማሳሰብያ
የባህል መዳህኒት እንሰራለን እያሉ ብዙ ሰው የሚያሳስቱ አሰተኛ ስላሉ እራሳቹህን ጠብቁ

⏯#ጥበብን መረዳት ዘመናዊነት እንደሆነ ሁሉ። በጭፍን መነዳትም የዘመኑ ሰለባ መሆን ነው

በቅንነት ሼር ላይክ በማድረግ ለተቸገሩ እናድርስ

🇪🇹ውጭ አገር ለምትኖሩ  እና አገር ውስጥ ሁናቹ መምጣት ላልቻላቹ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ

አድራሻ ጅጅጋ ነው

ሀሳብ አስተያየት ካላቹ በዚህ ይጠይቁ
/channel/yebahlmedanit

ማማከር ለምትፈልጉ ☎️0996296659

ብዙ መፍትሔወች የምታገኙበት የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ
/channel/medanitkimema

Читать полностью…

የባህል ህክምና አገልግሎት መስጫ ጥበብ መፍትሔ ነው

        ✅#መፍትሔ_ዓይነ_ጥላ
➪#የሎሚ ተቀጽላ
➪#የወይራ ሥሩን
➪#የእጸ መናሄ ሥሩን
እነዚን ባንድነት አዘጋጅቶ ከሁሉም እኩል መጠን አደርገው ያደበላልቁት ከዚያ በንጽሕና ለ፳፰(28) ቀን ይታጠኑት

            ፪, ⏩#ስንፈተ_ወሲብ
👉⏩#ስንፈተ ወሲብን የሚያስከትሉ ምክንያቶች
💠ዓይነ ጥላ
💠ሕልመ ሌሊት
💠የስራ ጫና
💠ጭንቀት፣ ፍርሃት
💠ተጓዳኝ በሽታ ስኳር፣ደም ግፊት፣ካንሰር፣ኪንታሮት
💠ግለ ወሲብ በመፍጠር የአእምሮና የስነልቦናዊ ጫና ይፈጥራሉ።
ያኔ ስንፈተ ወሲብ እንዲከሰት ይሆናል።

⏩ ከስነ አካላዊ ወይም ከስነ ልቦናዊ የተነሳ የሚመጡ የግብረ ወሲብ ችግሮችና ዓይነታቸውን ተረድቶ መፍታት አስፈላጊ ነው

፩. ✅#መንስኤ_እስኪት ፦
የሚጠቅመው ግንኙነት ለማድረግ በምንዘጋጅበት ወቅት የብልት መሞትን ወይም አለመነሳትን የሚያስወግድ ነው

፪. ✅#መፅንኤ_እስኪት ፦
የሚጠቅመው ግንኙነት በምንፈፅምበት ሰዓት ብልታችን የሚልፈሰፈስብንን የሚያጠነክር የሚያበረታ ነው

፫. ✅#መፍትሔ_እስኪት ፦
የሚጠቅመው በአንዳንድ ክፉ ሰዎች የክፋት ስራ አማካኝነት በድግምት የታሰረ ብልትን የሚፈታ ማለት ነው

፬. ✅#ዘኢያወርድ_ገትር ፦
ቶሎ ለሚጨርሱ ሰዎች የሚያቆይ ረዘም ላለ ጊዜ ግንኙነት እያረጉ እንዲቆይ የሚረዳ ነው

፭. ✅#ፀላኤ_ወሲብ (ዓይነ ጥላ) ፦
የግብረ ስጋ ግንኙነት ጥላቻ ወይም ፍራቻ ማለት ነው ።

      ✅#መፍትሔ_ስንፈተ_ወሲብ
፩, ⏩#የዶግ ሥሩን
፪, ⏩#የአጋም ተቀጽላ
፫, ⏩#የችፍርግ ሥሩን
፬, ⏩#የሴት ቀስት ሥሩን
፭, ⏩#ዘርጭ እንቧይ ሥሩን

👉#እኒህን ሀገር በቀል እጸዋቶች በንጽሕና ሥራቸውን በማዘጋጀት ከሁሉም አራት አራት የሾርባ ማንኪያ ዱቄቱን አደርጎ ባንድ ላይ ያዋህዱ ከተዋሀደ በኃላ እኩል ይክፈሉት ለ፲፬ ቀን ጧት በ፫ የሾርባ ማንኪያ ማር አዋህዶ በስኳር ማንኪያው አንዳንድ ይውሰዱ
➪ግማሹን ደግሞ ለ፲፬ ቀን ከቻሉ በአንድ መለኪያ አረቂ ካልቻሉ በማር አዋህዶ ማታ  ከእራት በኃላ በአንድ የስኳር ማንኪያዋ መውሰድ።

       ዕፅዋቱቹን በቴሌግራም ይመልከቱ
/channel/medanitkimema

⏩የአባቶቻችን የእጸዋት ጥበብ ፣ ዓይነ ጥላን ፣ ገርጋሪ መናፍስትን እንዴት ማራቅና ማስወገድ እንዳለብን የምንወያይበት

⏩# ማሳሰብያ
የባህል መዳህኒት እንሰራለን እያሉ ብዙ ሰው የሚያሳስቱ አሰተኛ ስላሉ እራሳቹህን ጠብቁ

⏯#ጥበብን መረዳት ዘመናዊነት እንደሆነ ሁሉ። በጭፍን መነዳትም የዘመኑ ሰለባ መሆን ነው

በቅንነት ሼር ላይክ በማድረግ ለተቸገሩ እናድርስ

🇪🇹ውጭ አገር ለምትኖሩ  እና አገር ውስጥ ሁናቹ መምጣት ላልቻላቹ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ

አድራሻ ጅጅጋ ነው

ሀሳብ አስተያየት ካላቹ በዚህ ይጠይቁ
/channel/yebahlmedanit

ማማከር ለምትፈልጉ ☎️0996296659

ብዙ መፍትሔወች የምታገኙበት የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ
/channel/medanitkimema

Читать полностью…

የባህል ህክምና አገልግሎት መስጫ ጥበብ መፍትሔ ነው

       ዕፅዋቱቹን በቴሌግራም ይመልከቱ
/channel/medanitkimema

⏩የአባቶቻችን የእጸዋት ጥበብ ፣ ዓይነ ጥላን ፣ ገርጋሪ መናፍስትን እንዴት ማራቅና ማስወገድ እንዳለብን የምንወያይበት

⏩# ማሳሰብያ
የባህል መዳህኒት እንሰራለን እያሉ ብዙ ሰው የሚያሳስቱ አሰተኛ ስላሉ እራሳቹህን ጠብቁ

⏯#ጥበብን መረዳት ዘመናዊነት እንደሆነ ሁሉ። በጭፍን መነዳትም የዘመኑ ሰለባ መሆን ነው

በቅንነት ሼር ላይክ በማድረግ ለተቸገሩ እናድርስ

🇪🇹ውጭ አገር ለምትኖሩ  እና አገር ውስጥ ሁናቹ መምጣት ላልቻላቹ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ

አድራሻ ጅጅጋ ነው

ሀሳብ አስተያየት ካላቹ በዚህ ይጠይቁ
/channel/yebahlmedanit

ማማከር ለምትፈልጉ ☎️0996296659

ብዙ መፍትሔወች የምታገኙበት የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ
/channel/medanitkimema

Читать полностью…

የባህል ህክምና አገልግሎት መስጫ ጥበብ መፍትሔ ነው

⏩#የመተትና #የዓይነ ጥላ አንድነትና ልዩነት ላካፍላችሁ  ልጥፍ ፫

⏩#ለማንበብ_አንሰልች ችግሩ ካለብን መፍትሔ ልናገኝበት ከለለብን ወደፊት ልንጠነቀቅበት ስለምንችል ሸር ያድርጉልን

✅መጀመሪያ የዓይነ ጥላና የመተት ዝርዝሩን ላካፍላችሁ

⏩#የዓይነ_ጥላ
☑#ትዳር ማስጠላት
☑#ጓደኝነት ጀምሮ ምክንያት አልባ መለያየት
☑#እራስን ዝቅ ማድረግ (የበታችነት ስሜት )
☑#ተስፋ መቁረጥ
☑#ፀባይ መቀያየር
☑#ወንድ ልጅን ለማውራት መቸገር
☑#ባል እየመጣ መመለስ
☑#ህልመ ሌሊት
☑#እራስን መደበቅ (ከቤት አለመውጣት)
☑#ሱሰኛ መሆን

✅#ማስለቀስ፣መጨናነቅ
✅#ቤተሰብ ማስጠላት
✅#ስራ ማስጠላት
✅#ከፍተኛ የራስ ህመም
✅#ተኝቶመቃዥት
✅#ፍርሐት
✅#ከፍተኛ ላብ
✅#በሰው መሐል ሐሳብን መግለፅ አለመቻል
✅#ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት
የመሳሰሉት የዓይ ነጥላ ምልክቶች ናቸው

⏯#መተት_ሲመተትና_በቤተሰብ_የመጣ_የዛር_መንፈስ
❌#ስራን መጥላት
❌#ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት
❌#በሰው ዘንድ ማስጠላት
❌#ሀገር ለሀገር ማዞር
❌#ለተለያየ በሽታ ማጋለጥ
❌#ሆድ ውስጥ ሥራይ መስራት
❌#ሆድ መነፋት ሆድ መገላበጥ
❌#ሆድን ወግቶ መያዝ መጮህ
❌#ሆድ ውስጥ የአየር መብዛት
❌#ሆድ ውስጥን አዕምሮን ማሸበር
❌#በተለያዩ በሽታዎች ተመስሎ ማሰቃየት
❌#ቤተሰብ ሰላም እንዳይሆን ማድረግ
❌#በጨጓራ የፈለጉትን እንዳይበሉ እንዳይጠጡ ማድረግ
❌#ሰውነት ማቀጨጭ በልቶ እንዳልበላ ማስመሰል

➪መተት ከዓይነ ጥላ አጋንንት ጋር አንድ የሚያደርገው ሁለቱም የሰውን ልጅ ውድ ሕይወት ማበላሸት፣ ውጥኑን፣ እቅዱን ማኮላሸት ላይ ስለሚያተኩሩ ነው፡፡

➪መተትም ዓይነ ጥላም በሰው ልጅ ሕይወት ውስጥ ጣልቃ በመግባት ሕይወትን ከማበላሸት እስከ ማጥፋት ይደርሳሉ፡፡
ሁለቱም አለን፣እጄ ገባ፣እርግጠኛ ነኝ በምንላቸው ነገሮቻችን ላይ የሚያደርሱብን ስውር ጥቃት አንድ ነው፡፡

➪መተት እና ዓይነ ጥላ በዕድላችን፣ በእውቀታችን ፣በትምህርታችን፣በእጮኛችን እና በትዳር ሕይወታችን እንዳንጠቀም ከጥንስሱ ጀምሮ እስከ ድግሱ ድረስ
የመደንቀር፣የማበላሸት ሥራን ይሠራሉ፡፡

👉ሁለቱም ተስፋ በጣልንባቸው ከመቶ ፐርሰንት በላይ እርግጠኛ በሆንባቸው ነገሮቻችን ላይ አጋንንታዊ የበላይ በመሆን በግልጽና በስውር የማይታይ ምስማር በመሆን ጠስቀው ይይዙብናል፡፡

⏩መተትና ዓይነ ጥላ ሲላቸው በራሳቸው ሲላቸው በሰው እያደሩ፣የእኛን ነገር ገና ከጅምሩ እየገረገሩ ያበላሹብናል፡፡

➪#ዓይነ ጥላና መተት የሰው ልጅ ዳግም የማያገኝውን፣ ተመልሶ የማይኖረውን ውድ ሕይወቱን በማባከን ፣የያዘውን በማስጣል ብሎም በመንጠቅ አንድ ናቸው፡፡

➪#መተትና የዓይነ ጥላ አጋንንት የሚለያቸው ወይም አንድ የማያደርጋቸው እንይ

▶#መተት በደጋሚዎች ወይም በምቀኞች በመጎተት ሰውን የሚቆራኝ አጋንንት ነው፡፡

▶#መተት በሰው እድል የሚቀና፣በሰው መልካም ሕይወት በብግነት የሚኖር ሰው በሚበላ በሚጠጣ፣በቁስ ወዘተ በማስደገም የሚያቆራኘው አጋንንት ነው፡፡

⏩#ዓይነ ጥላ በደጋሚዎች የሚጎተት አጋንንት አይደለም፡፡ እራሱን ችሎ፣ክፋቱን ተንኮሉን ጠቅልሎ ወደ ሰው ሕይወት የሚገባ አጋንንት ነው እንጂ በደጋሚዎች የሚቆራኝ አይደለም፡፡

▶#መተት ግን ድንገት ወደ እኛ ሕይወት በሰው ክፋት የሚመጣ አጋንንት ነው፡፡

⏩#ዓይነ ጥላ የማንም አጋንንታዊ ድግምት የማያዘው በራሱ የክፋት መንገድ የሚራመድ ክፉ መንፈስ ነው፡፡

👉ዓይነ ጥላ ግን ዕድላችን ላይ በመቅናት ሰተት ብሎ የሚገባ ነው፡፡

ልብ ይበሉ‼
✅#መተት በሰው ቅናት የሚገባ አጋንንት ሲሆን
✅#ዓይነ ጥላ እራሱ መንፈሱ በእኛ በመቅናት የሚገባ ነው፡፡
✅#ዓይነ ጥላ በውስጣችን ከገባ በኃላ እራሱን እየቀያየረ በሕመም እየተመሰለ ይቀመጣል፡፡
✅#መተትም ውስጣችን ከገባ ደዌ ሆኖ ይቀመጣል፡፡

                   👉#ልዩነታቸው
☑ዓይነ ጥላ አንዴ ውስጣችን ከገባ እንደ ግል ይዞታው ተደላድሎ ይቀመጣል፡፡
☑#መተት ግን ውስጣችን ከገባ በኃላ እድሳት የሚባል አጋንንታዊ ሥርዓት አለው፡፡

⏩ብዙ ጊዜ መተት የተመተተባቸው ሰዎች ከአጋንንቱ በቀላሉ መላቀቅ የሚያቅታቸው በአጋንንቱና በሚደገምበት ሰው መሃል ያለው አስደጋሚው ሰው በየዓመቱ ወይም በየወራቶቹ በተደገመበት ሰው ስም ለአጋንንቱ ስለሚገበር የተመተተበት ሰው ሲታደስበት አጋንንቱ እንደ አዲስ ወደ ውስጡ ይገባል፣ ጤና ያጣል፣ የጀመራቸው ነገሮች በአስገራሚና ለማመን በማያስችል ሁኔታ ይበላሻል፡፡

👉 አንድ ሰው በተለይ መተት የተመተተበት ሰው መተቱ ሲታደስበት የሚያሳየው ጠባይ አለ፡፡
⭐️#በድንገት ጭው የሚል ስሜት መሰማት
⭐️#ያለ ምክንያት ከፍተኛ ድንጋጤ ውስጥ መግባት
⭐️#መረበሽ መጨናነቅ ፍርሃት መሰማት
⭐️#የሆነ የማናውቀው ነገር ውስጣችን ሲገባ መሰማት
⭐️#እራስን ስቶ መውደቅ
⭐️#በጠራራ ፀሐይ ብርድ ብርድ ማለት
⭐️#ውልብ ብሎ ሰውነታችንን የሚከብድ ስሜት
⭐️#በድንገት የልብ ምት መጨመርና
⭐️#ዝብርቅረቅ የሚል ስሜት መሰማት
⭐️#ድንገተኛ የሰውነት ድካም
⭐️#ሰላም ማጣት
⭐️#ድንገተኛ የባሕርይ ለውጥ ማሳየት
⭐️#ያለ ምክንያት ብስጭት ብስጭት ማለት
⭐️#ማዞር ማቅለሽለሽ
⭐️#ልብ ላይ ጭንቅ የሚል ስሜት መሰማት
⭐️#ጩኽ ጩኽ የሚል ስሜት ከውስጥ መግፋት
⭐️#እጮኛሞችና ባለትዳሮች መጠላላት
⭐️#ከፍቅር አጋር ጋር እንለያይ ማለት
⭐️#የትዳር አጋርንና ልጆችን መጥላት

ስለዚህ የተመተተበት ሰው መተቱ ሲታደስበት እንኳን ለሰው ለራሱም የማያውቃቸው የሚይጨበጡ የባሕርይ ለውጦችን ያሳያል፡፡
ለምሳሌ ፦
👉በመጠጥ የተመተተበት ሰው በስንት ጸሎት እና ጸበል መጠጡን ከተወ የታደሰበት ቀን ንጉልያው እስኪዞር ድረስ ጠጥቶ ይሰክራል፡፡

👉በእጮኛውና በትዳሩ ላይ በመቅናት የተመተተበት ሰው ከሆነ የታደሰበት ቀን ከእጮኛውና ከትዳር አጋሩ እና ከልጆቹ ጋር ያለ ምክንያት ከፍተኛ ጠብ ውስጥ ይገባል፡፡

👉በእውቀቱ የተመተተበት ሰው ከሆነ የታደሰበት ቀን በዛን ሰሞን ደንዝዞ ፈዞ ይከርማል፡፡

👉በገንዘቡ የተመተተበት ሰው ገንዘቡ ከኪሱ ለመውጣት የሚያጨበጭቡ ይመስል ያለ ምክንያት ይወጣል፡፡ ግን በምን እንዳወጣው ፣ገንዘቡን የት እንዳደረሰው፣ምን ቁም ነገር ላይ እንዳዋለው አያውቅም፡፡ ሌላም ሌላ ….

✅#መተት ከዓይነ ጥላ የሚለይበት ምክንያት፦
መተት አደገኛና ገዳይ መሆኑ ነው፡፡ ምክንያቱም መተት የተመተተበትን ምግብ የበላ ወይም መጠጥ የጠጣ ሰው በድንገት ሊታመም ይችላል፡፡
በተለይ ወደ ሆድ በሚገቡ ነገሮች አጋንንቱ በሰውነታችን ሕዋሶች በመሰራጨት፣ ከፍተኛ ጉዳት ሊያደርስብን ይችላል፡፡

     👉#መፍትሔ
⏯#የሎል ቅርፊቱን
⏯#የጅባራ የቆላም የደጋም ሥር እና ቅጠል
⏯#የታሪገም(ድርሽት) ሥር እና ቅጠል
⏯#የጊዜዋ ሥርና እና ቅጠል
⏯#የዓጋም ሥር እና ቅጠል
⏯#የእጸ መናሄ ሥር ቅጠል
እነዚህን እጸዋቶች ሥራቸውን የሎሉና የሽነት ቅርፊቱን በማድረቅ እና በማላም ከሁሉም በእኩል መጠን በማዘጋጀት ለ21 ቀን በስኳር ማንኪያዋ ሚሆን አዘጋጅቶ ማታ ማታ ከ፩፬-፳፩ ቀን ቢታጠኑት ከላይ የዘረዘርኳቸውን ችግሮች ያስወግዳል ።
በጽሁፍ መመሳሰል እንዳትሸወዱ ጥንቃቄ እንድታደርጉ እሻለው

⏩#የመተትና የዓይነ ጥላ ችግርን ፈፅሞ ያጠፋዋል ፍቱን መፍትሔ ነው ።

              ⏩#የሚከለክሉ ነገሮች
⏯አልኮል
⏯ተልባ
⏯ፆታዊ ግንኙነት

ማማከር ለምትፈልጉ
☎+251996296659

Читать полностью…

የባህል ህክምና አገልግሎት መስጫ ጥበብ መፍትሔ ነው

⏩#በዓይነ_ጥላ(ገርጋሪ መንፈስ)
⏩#በስንፈተ_ወሲብ አንገት መድፋት ቀረ
⏩#በፊንጢጣ_ኪንታሮት መሰቃየት ቀረ
እያንዳንዳቸውን በዝርዝር ከታች እንደሚከተለው እናቀርባለን

     ⏩#ዓይነ ጥላ(ገርጋሪ መንፈስ)
👉የሚገረግሩ መናፍስት ተንኮል፦
🔹ትዳር እንዳንይዝ
🔹ልጅ እንዳንወልድ
🔹ሃብት እንዳናፈራ
🔹ቤተሰብ ሰላም እንዳይሆን
🔹ሀገር ሰላም እንዳይፈጠር
🔹ግልፍተኝነት ባህሪ እንዲኖረን ያደርጋሉ።

⏩የሚገርግሩ መናፍስት የተንኮል ጥግ፦
✔የውጭ ፕሮሰስ ማቋረጥ
✔ጽንስ ማቋረጥ
✔ትዳር ማቋረጥ
✔ተስፋ ማጨለም
✔ከትምህርት ማሰናከል

➡ልጅ እንዳይወልዱ መከልከል
➡የእንቅልፍ እጦት
➡ፍርሃት
➡ከማህበራዊ ሂወት ማግለል
➡በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት
➡ከስራ መባረር

↪ከሰዎች ጋር አለመስማማት
↪መነጫነጭ
↪ራስ ምታት
↪በሰው እንድንጠላ ማድረግ
↪ሀብት መገርገር
↪ስራ መገርገር

✅ጭንቀት መፍጠር
✅ለአደጋ መዳረግ
✅እቃ እንዲበላሽብን መሆን
✅ከፍቅር አጋር ማጣላት
✅በወር አበባ ከቤተ እምነት መከልከል
✅በህልመ ለሊት ከቤተ እምነት መከልከል ወዘተ .....

        ✅#መፍትሔ_ዓይነ_ጥላ
➪#የሎሚ ተቀጽላ
➪#የወይራ ሥሩን
➪#የእጸ መናሄ ሥሩን
እነዚን ባንድነት አዘጋጅቶ ከሁሉም እኩል መጠን አደርገው ያደበላልቁት ከዚያ በንጽሕና ለ፳፰(28) ቀን ይታጠኑት

            ፪, ⏩#ስንፈተ_ወሲብ
👉⏩#ስንፈተ ወሲብን የሚያስከትሉ ምክንያቶች
💠ዓይነ ጥላ
💠ሕልመ ሌሊት
💠የስራ ጫና
💠ጭንቀት፣ ፍርሃት
💠ተጓዳኝ በሽታ ስኳር፣ደም ግፊት፣ካንሰር፣ኪንታሮት
💠ግለ ወሲብ በመፍጠር የአእምሮና የስነልቦናዊ ጫና ይፈጥራሉ።
ያኔ ስንፈተ ወሲብ እንዲከሰት ይሆናል።

⏩ ከስነ አካላዊ ወይም ከስነ ልቦናዊ የተነሳ የሚመጡ የግብረ ወሲብ ችግሮችና ዓይነታቸውን ተረድቶ መፍታት አስፈላጊ ነው

፩. ✅#መንስኤ_እስኪት ፦
የሚጠቅመው ግንኙነት ለማድረግ በምንዘጋጅበት ወቅት የብልት መሞትን ወይም አለመነሳትን የሚያስወግድ ነው

፪. ✅#መፅንኤ_እስኪት ፦
የሚጠቅመው ግንኙነት በምንፈፅምበት ሰዓት ብልታችን የሚልፈሰፈስብንን የሚያጠነክር የሚያበረታ ነው

፫. ✅#መፍትሔ_እስኪት ፦
የሚጠቅመው በአንዳንድ ክፉ ሰዎች የክፋት ስራ አማካኝነት በድግምት የታሰረ ብልትን የሚፈታ ማለት ነው

፬. ✅#ዘኢያወርድ_ገትር ፦
ቶሎ ለሚጨርሱ ሰዎች የሚያቆይ ረዘም ላለ ጊዜ ግንኙነት እያረጉ እንዲቆይ የሚረዳ ነው

፭. ✅#ፀላኤ_ወሲብ (ዓይነ ጥላ) ፦
የግብረ ስጋ ግንኙነት ጥላቻ ወይም ፍራቻ ማለት ነው ።

      ✅#መፍትሔ_ስንፈተ_ወሲብ
፩, ⏩#የዶግ ሥሩን
፪, ⏩#የአጋም ተቀጽላ
፫, ⏩#የችፍርግ ሥሩን
፬, ⏩#የሴት ቀስት ሥሩን
፭, ⏩#ዘርጭ እንቧይ ሥሩን

👉#እኒህን ሀገር በቀል እጸዋቶች በንጽሕና ሥራቸውን በማዘጋጀት ከሁሉም አራት አራት የሾርባ ማንኪያ ዱቄቱን አደርጎ ባንድ ላይ ያዋህዱ ከተዋሀደ በኃላ እኩል ይክፈሉት ለ፲፬ ቀን ጧት በ፫ የሾርባ ማንኪያ ማር አዋህዶ በስኳር ማንኪያው አንዳንድ ይውሰዱ
➪ግማሹን ደግሞ ለ፲፬ ቀን ከቻሉ በአንድ መለኪያ አረቂ ካልቻሉ በማር አዋህዶ ማታ  ከእራት በኃላ በአንድ የስኳር ማንኪያዋ መውሰድ።

        ፫,⏩#የፊንጢጣ_ኪንታሮት
👉#የፊንጢጣ ኪንታሮት ምልክቶች
✔ ሕመም የሌለው ከፊንጢጣ የሚፈስ ደም
✔ በሰገራ መውጫ አካባቢ ማሳከክ
✔ ሕመም ወይንም አለመመቸት
✔ በፊንጢጣ አካባቢ እብጠት ናቸዉ፡፡

          ⏩ #የፊንጢጣ_ኪንታሮትን የሚያስከትሉ ምክንያቶች
⭐ ሠገራን ሲያስወግዱ ለረጅም ጊዜ ማማጥ
⭐ ለረጅም ሰዓታት በመፀዳጃ ቤት መቀመጥ
⭐ የሆድ ድርቀት (ለረጅም ጊዜ የቆየ)
⭐ ከመጠን ያለፈ ውፍረት
⭐ እርግዝና
⭐ የፋይበር መጠኑ የቀነሰ ምግብ መመገብ
⭐ ቁርጥማት
⭐ የጀርባ ህመም
⭐ መቀመጫ አካባቢ ምቾት አለመሰማት

       ⏩#የፊንጢጣ ኪንታሮት መፍትሔ
፩. ➪#የምድር እንቧይ ፍሬ
፪. ➪#የእንቧጮ ቅጠልና አበባ
፫. ➪#የክትክታ ቀንበጡን
እነዚህን በንጽሕና ለየብቻቸው አዘጋጅቶ የምድር እንቧዩን አንድ የሾረባ ማንኪያ ከእንቧጮው አበባና ቅጠል ፣ የክትክታ ቀንበጡን ግማሽ የሾርባ ማንኪያ አድርጎ ሁለቱን ባንድ ላይ አዋህዶ ማታ በንጹ የጸጉር ቅቤ ጋር እየለወሶ ለ፱ ቀን መቀባት
ሲታጠቡ ለብ ያለ ውሃ አይወዲን ጨው ጨምረው ይታጠቡት።

በጽሁፍ መመሳሰል እንዳትሸወዱ ጥንቃቄ እንድታደርጉ እሻለ

ውጭ አገር ለምትኖሩም እና አገር ውስጥ ሁናቹ መምጣት ላልቻላቹ ባላቹህበት አገልግሎቱን ማግኘት ትችላላቹ

የጎንዮሽ ጉዳት አለው ወይ?

መድሀኒቶቻችን ከእፅዋት እሚሰሩ ከኬሚካል የፀዱ ስልሆን የጎንዮሽ ጉዳት የለውም
በቅንነት ሼር በማድረግ ለተቸገረ ይድረስ

📞0996296659

Читать полностью…

የባህል ህክምና አገልግሎት መስጫ ጥበብ መፍትሔ ነው

☎️0996296659
💚ጥበብን ይጠቀሙ ነው
በአጭር ጊዜ ከዓይነ ጥላ ችግር ይገላገሉ

#የዓይነ ጥላ ተጽኗቸው ምንድነው ?

✤ ትዳር ይገረግራል ፣ ያፈርሳል (ይዘጋል )
✤ ቤተሰብን ያስጠላል፣ከቤተሰብ ያርቃል
✤ በሰው ዘንድ እንዲጠሉ ያደርጋል
✤ ተስፋ ማስቆረጥ ህይወትን ባዶ ያደርጋል
✤ የገንዘብ አለመበርከት ፣ መገርገር
✤ ከማሕፀን ላይ ተቀምጦ ልጅ እንዳይወለድ ይዘጋል
✤ የተረገዘውን በወር አበባ መልክ ያስወርዳል
✤ የማህፀን ካንሰር ይፈጥራል
✤ የፊንጢጣ ኪንታሮት ያመጣል
✤ የማህፀን ኢንፌክሽን ያመጣል
✤ የማህፀን እጢ ያመጣል
✤ የወር አበባ ያዛባል (ይዘጋል)

👉 የውጭ እድልን ይዘጋል (ፕሮሰስ ማቋረጥ)
👉 የወገብ ሕመም ይፈጥራል
👉 የአጥንት መገጣጠሚያ ህመም ያመጣል
👉 የራስ ሕመም (ማይግሪን) ያመጣል
👉 መጥፎ የሰውነት ጠረን ያመጣል
👉 መጥፎ የአፍ ጠረን ይፈጥራል
👉 ቁርጥማት ያመጣል
👉 እግር ሰብስቦ ይይዛል
👉 ለሰው ጥሩ ሰርተው አለመመስገን

ስልክ ከፈለጉ 0996296659

✳ ሕልመ ሌሊት ያመጣል
✳ ስንፈተ ወሲብ ፣የብልት መልፈስፈስ (ተሎ መጨረስን) ያመጣል
✳ የትዳር ማስጠላት
✳ ፆታዊ ግንኙነት ያስጠላል
✳ ለፍቅር አጋር ስሜት አለመኖር
✳ ለተለያዩ ሱሶች ይዳርጋል (በሱስ መጥመድ)
✳ ቤት ማስጠላት ውጭ ማምሸት
✳ ስራ ሲሰሩ ሲያነቡ ማዛጋት መደበት
✳ ሆድ መጮህ መገላበጥ መንፋት ጋዝ መብዛት
✳ የስራ ማስጠላት ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት
✳ በሚሰሩት ስራ ደስተኛ አለመሆን

⏩ የበታችነት ስሜት መሰማት
⏩ ሀገር ለሀገር ማዞር
⏩ የምግብ ፍላጎት መዝጋት
⏩ ማክሳት (ማቅጨጭ)
⏩ጭንቀት ፣ ድብርት
⏩ እራስን አጥፉ አጥፉ ማለት
⏩ ሌሊት ማቃዠት ፣ ማስጮህ ፣ በሕልም ማስጨነቅ
⏩ ጥርስን ማንቀራጨጭ በሕልም ማሽናት
⏩ ለጨጓራ በሽታ መዳረግ
⏩ ስኳር ፣ ደም ግፊት ፣ አስም ፣ ኩላሊት ማምጣት

#መፍትሔ

፩. #የቀጠጥና ስር
፪. #ከርቤ ህጣን
፫. #የእፀ ሳቤቅ ስር
፬. #የጊዜዋ ስር

#አዘገጃጀት
👉 የሁሉንም ስሮች በንፅህና ማክሰኞ ቀን ነቅሎ ቀጥቅጦ አድርቆ ሸርከት አድርጎ በመፍጨት ከርቤ ህጣን ጨምሮ በስኳር ማንኪያዋ አንድ ጨምሮ ከ፲፬ -፳፩ (14-21) ቀን መታጠን ዓይነ ጥላን ያስወግደዋል

❤️ ከየትኛውም አይማኖት ጋር አያጋጭም

ማሳሰብያ
የባህል መዳህኒት እንሰራለን እያሉ ብዙ ሰው የሚያሳስቱ አሰተኛ ስላሉ እራሳቹህን ጠብቁ

በቅንነት ሼር ላይክ በማድረግ ለተቸገሩ እናድርስ

ውጭ አገር ለምትኖሩ እና አገር ውስጥ ሁናቹ መምጣት ላልቻላቹ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ

አድራሻ ጅጅጋ ነው

ሐሳብ ካለወት በዚህ ይጠይቁ
/channel/yebahlmedanit

በስራ ሰዓት ይደውሉ ☎️0996296659

የቴሌግራም ቻናል ይጎብኙ
/channel/medanitkimema

Читать полностью…

የባህል ህክምና አገልግሎት መስጫ ጥበብ መፍትሔ ነው

⏩#የመተትና #የዓይነ ጥላ አንድነትና ልዩነት ላካፍላችሁ  ልጥፍ ፫

⏩#ለማንበብ_አንሰልች ችግሩ ካለብን መፍትሔ ልናገኝበት ከለለብን ወደፊት ልንጠነቀቅበት ስለምንችል ሸር ያድርጉልን

✅መጀመሪያ የዓይነ ጥላና የመተት ዝርዝሩን ላካፍላችሁ

⏩#የዓይነ_ጥላ
☑#ትዳር ማስጠላት
☑#ጓደኝነት ጀምሮ ምክንያት አልባ መለያየት
☑#እራስን ዝቅ ማድረግ (የበታችነት ስሜት )
☑#ተስፋ መቁረጥ
☑#ፀባይ መቀያየር
☑#ወንድ ልጅን ለማውራት መቸገር
☑#ባል እየመጣ መመለስ
☑#ህልመ ሌሊት
☑#እራስን መደበቅ (ከቤት አለመውጣት)
☑#ሱሰኛ መሆን

✅#ማስለቀስ፣መጨናነቅ
✅#ቤተሰብ ማስጠላት
✅#ስራ ማስጠላት
✅#ከፍተኛ የራስ ህመም
✅#ተኝቶመቃዥት
✅#ፍርሐት
✅#ከፍተኛ ላብ
✅#በሰው መሐል ሐሳብን መግለፅ አለመቻል
✅#ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት
የመሳሰሉት የዓይ ነጥላ ምልክቶች ናቸው

⏯#መተት_ሲመተትና_በቤተሰብ_የመጣ_የዛር_መንፈስ
❌#ስራን መጥላት
❌#ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት
❌#በሰው ዘንድ ማስጠላት
❌#ሀገር ለሀገር ማዞር
❌#ለተለያየ በሽታ ማጋለጥ
❌#ሆድ ውስጥ ሥራይ መስራት
❌#ሆድ መነፋት ሆድ መገላበጥ
❌#ሆድን ወግቶ መያዝ መጮህ
❌#ሆድ ውስጥ የአየር መብዛት
❌#ሆድ ውስጥን አዕምሮን ማሸበር
❌#በተለያዩ በሽታዎች ተመስሎ ማሰቃየት
❌#ቤተሰብ ሰላም እንዳይሆን ማድረግ
❌#በጨጓራ የፈለጉትን እንዳይበሉ እንዳይጠጡ ማድረግ
❌#ሰውነት ማቀጨጭ በልቶ እንዳልበላ ማስመሰል

➪መተት ከዓይነ ጥላ አጋንንት ጋር አንድ የሚያደርገው ሁለቱም የሰውን ልጅ ውድ ሕይወት ማበላሸት፣ ውጥኑን፣ እቅዱን ማኮላሸት ላይ ስለሚያተኩሩ ነው፡፡

➪መተትም ዓይነ ጥላም በሰው ልጅ ሕይወት ውስጥ ጣልቃ በመግባት ሕይወትን ከማበላሸት እስከ ማጥፋት ይደርሳሉ፡፡
ሁለቱም አለን፣እጄ ገባ፣እርግጠኛ ነኝ በምንላቸው ነገሮቻችን ላይ የሚያደርሱብን ስውር ጥቃት አንድ ነው፡፡

➪መተት እና ዓይነ ጥላ በዕድላችን፣ በእውቀታችን ፣በትምህርታችን፣በእጮኛችን እና በትዳር ሕይወታችን እንዳንጠቀም ከጥንስሱ ጀምሮ እስከ ድግሱ ድረስ
የመደንቀር፣የማበላሸት ሥራን ይሠራሉ፡፡

👉ሁለቱም ተስፋ በጣልንባቸው ከመቶ ፐርሰንት በላይ እርግጠኛ በሆንባቸው ነገሮቻችን ላይ አጋንንታዊ የበላይ በመሆን በግልጽና በስውር የማይታይ ምስማር በመሆን ጠስቀው ይይዙብናል፡፡

⏩መተትና ዓይነ ጥላ ሲላቸው በራሳቸው ሲላቸው በሰው እያደሩ፣የእኛን ነገር ገና ከጅምሩ እየገረገሩ ያበላሹብናል፡፡

➪#ዓይነ ጥላና መተት የሰው ልጅ ዳግም የማያገኝውን፣ ተመልሶ የማይኖረውን ውድ ሕይወቱን በማባከን ፣የያዘውን በማስጣል ብሎም በመንጠቅ አንድ ናቸው፡፡

➪#መተትና የዓይነ ጥላ አጋንንት የሚለያቸው ወይም አንድ የማያደርጋቸው እንይ

▶#መተት በደጋሚዎች ወይም በምቀኞች በመጎተት ሰውን የሚቆራኝ አጋንንት ነው፡፡

▶#መተት በሰው እድል የሚቀና፣በሰው መልካም ሕይወት በብግነት የሚኖር ሰው በሚበላ በሚጠጣ፣በቁስ ወዘተ በማስደገም የሚያቆራኘው አጋንንት ነው፡፡

⏩#ዓይነ ጥላ በደጋሚዎች የሚጎተት አጋንንት አይደለም፡፡ እራሱን ችሎ፣ክፋቱን ተንኮሉን ጠቅልሎ ወደ ሰው ሕይወት የሚገባ አጋንንት ነው እንጂ በደጋሚዎች የሚቆራኝ አይደለም፡፡

▶#መተት ግን ድንገት ወደ እኛ ሕይወት በሰው ክፋት የሚመጣ አጋንንት ነው፡፡

⏩#ዓይነ ጥላ የማንም አጋንንታዊ ድግምት የማያዘው በራሱ የክፋት መንገድ የሚራመድ ክፉ መንፈስ ነው፡፡

👉ዓይነ ጥላ ግን ዕድላችን ላይ በመቅናት ሰተት ብሎ የሚገባ ነው፡፡

ልብ ይበሉ‼
✅#መተት በሰው ቅናት የሚገባ አጋንንት ሲሆን
✅#ዓይነ ጥላ እራሱ መንፈሱ በእኛ በመቅናት የሚገባ ነው፡፡
✅#ዓይነ ጥላ በውስጣችን ከገባ በኃላ እራሱን እየቀያየረ በሕመም እየተመሰለ ይቀመጣል፡፡
✅#መተትም ውስጣችን ከገባ ደዌ ሆኖ ይቀመጣል፡፡

                   👉#ልዩነታቸው
☑ዓይነ ጥላ አንዴ ውስጣችን ከገባ እንደ ግል ይዞታው ተደላድሎ ይቀመጣል፡፡
☑#መተት ግን ውስጣችን ከገባ በኃላ እድሳት የሚባል አጋንንታዊ ሥርዓት አለው፡፡

⏩ብዙ ጊዜ መተት የተመተተባቸው ሰዎች ከአጋንንቱ በቀላሉ መላቀቅ የሚያቅታቸው በአጋንንቱና በሚደገምበት ሰው መሃል ያለው አስደጋሚው ሰው በየዓመቱ ወይም በየወራቶቹ በተደገመበት ሰው ስም ለአጋንንቱ ስለሚገበር የተመተተበት ሰው ሲታደስበት አጋንንቱ እንደ አዲስ ወደ ውስጡ ይገባል፣ ጤና ያጣል፣ የጀመራቸው ነገሮች በአስገራሚና ለማመን በማያስችል ሁኔታ ይበላሻል፡፡

👉 አንድ ሰው በተለይ መተት የተመተተበት ሰው መተቱ ሲታደስበት የሚያሳየው ጠባይ አለ፡፡
⭐️#በድንገት ጭው የሚል ስሜት መሰማት
⭐️#ያለ ምክንያት ከፍተኛ ድንጋጤ ውስጥ መግባት
⭐️#መረበሽ መጨናነቅ ፍርሃት መሰማት
⭐️#የሆነ የማናውቀው ነገር ውስጣችን ሲገባ መሰማት
⭐️#እራስን ስቶ መውደቅ
⭐️#በጠራራ ፀሐይ ብርድ ብርድ ማለት
⭐️#ውልብ ብሎ ሰውነታችንን የሚከብድ ስሜት
⭐️#በድንገት የልብ ምት መጨመርና
⭐️#ዝብርቅረቅ የሚል ስሜት መሰማት
⭐️#ድንገተኛ የሰውነት ድካም
⭐️#ሰላም ማጣት
⭐️#ድንገተኛ የባሕርይ ለውጥ ማሳየት
⭐️#ያለ ምክንያት ብስጭት ብስጭት ማለት
⭐️#ማዞር ማቅለሽለሽ
⭐️#ልብ ላይ ጭንቅ የሚል ስሜት መሰማት
⭐️#ጩኽ ጩኽ የሚል ስሜት ከውስጥ መግፋት
⭐️#እጮኛሞችና ባለትዳሮች መጠላላት
⭐️#ከፍቅር አጋር ጋር እንለያይ ማለት
⭐️#የትዳር አጋርንና ልጆችን መጥላት

ስለዚህ የተመተተበት ሰው መተቱ ሲታደስበት እንኳን ለሰው ለራሱም የማያውቃቸው የሚይጨበጡ የባሕርይ ለውጦችን ያሳያል፡፡
ለምሳሌ ፦
👉በመጠጥ የተመተተበት ሰው በስንት ጸሎት እና ጸበል መጠጡን ከተወ የታደሰበት ቀን ንጉልያው እስኪዞር ድረስ ጠጥቶ ይሰክራል፡፡

👉በእጮኛውና በትዳሩ ላይ በመቅናት የተመተተበት ሰው ከሆነ የታደሰበት ቀን ከእጮኛውና ከትዳር አጋሩ እና ከልጆቹ ጋር ያለ ምክንያት ከፍተኛ ጠብ ውስጥ ይገባል፡፡

👉በእውቀቱ የተመተተበት ሰው ከሆነ የታደሰበት ቀን በዛን ሰሞን ደንዝዞ ፈዞ ይከርማል፡፡

👉በገንዘቡ የተመተተበት ሰው ገንዘቡ ከኪሱ ለመውጣት የሚያጨበጭቡ ይመስል ያለ ምክንያት ይወጣል፡፡ ግን በምን እንዳወጣው ፣ገንዘቡን የት እንዳደረሰው፣ምን ቁም ነገር ላይ እንዳዋለው አያውቅም፡፡ ሌላም ሌላ ….

✅#መተት ከዓይነ ጥላ የሚለይበት ምክንያት፦
መተት አደገኛና ገዳይ መሆኑ ነው፡፡ ምክንያቱም መተት የተመተተበትን ምግብ የበላ ወይም መጠጥ የጠጣ ሰው በድንገት ሊታመም ይችላል፡፡
በተለይ ወደ ሆድ በሚገቡ ነገሮች አጋንንቱ በሰውነታችን ሕዋሶች በመሰራጨት፣ ከፍተኛ ጉዳት ሊያደርስብን ይችላል፡፡

     👉#መፍትሔ
⏯#የሎል ቅርፊቱን
⏯#የጅባራ የቆላም የደጋም ሥር እና ቅጠል
⏯#የታሪገም(ድርሽት) ሥር እና ቅጠል
⏯#የጊዜዋ ሥርና እና ቅጠል
⏯#የዓጋም ሥር እና ቅጠል
⏯#የእጸ መናሄ ሥር ቅጠል
እነዚህን እጸዋቶች ሥራቸውን የሎሉና የሽነት ቅርፊቱን በማድረቅ እና በማላም ከሁሉም በእኩል መጠን በማዘጋጀት ለ21 ቀን በስኳር ማንኪያዋ ሚሆን አዘጋጅቶ ማታ ማታ ከ፩፬-፳፩ ቀን ቢታጠኑት ከላይ የዘረዘርኳቸውን ችግሮች ያስወግዳል ።
በጽሁፍ መመሳሰል እንዳትሸወዱ ጥንቃቄ እንድታደርጉ እሻለው

⏩#የመተትና የዓይነ ጥላ ችግርን ፈፅሞ ያጠፋዋል ፍቱን መፍትሔ ነው ።

              ⏩#የሚከለክሉ ነገሮች
⏯አልኮል
⏯ተልባ
⏯ፆታዊ ግንኙነት

ማማከር ለምትፈልጉ
☎+2519 32132147

ዕፅዋቶቹን ለማግኘት በቴሌግራም ይመልከቱ
/channel/mergetaa

Читать полностью…

የባህል ህክምና አገልግሎት መስጫ ጥበብ መፍትሔ ነው

ገንዘብዎ ላይ በረከት አጥተዋል?

✔️የገንዝብ መበተን ዋነኛ ምክንያቶች!

#የሴት ዛር መንፈስ
#የገርጋሪ መንፈስ
#የዝሙት መንፈስ
#የልጅነት ቁራኛ ዓይነ ጥላ
#የቤተሰብ ዛር መናፍት
#የሰላቢ መተት እና መናፍስቶች የበረከት ማጣት ችግር የሚፈጥሩ ናቸው::

✔️ገንዘብ አልመበርከት ምክንያቶቹ!

👉🏾አልባሌ የሆኑ ወጪዎች
👉🏾እቃ መበላሸት
👉🏾በተደጋጋሚ በመታመም የሕክምና ወጪ ማብዛት
👉🏾በብድር መልኩ በመውጣት ገንዘቦትን ባለመምለስ
👉🏾ለዝሙት ስራ
👉🏾ዕዳ ውስጥ በማስገባት ሁሌም ሕይወትዎ በብድር መታሰር
👉🏾በተልያየ ምክንያት ገንዘቦት መወረስ
👉🏾በይሉኝታ ገንዘብን እየሰጡ ማባከን
ወዘተ...
💵የገንዘብ አልመበርከትን ከላይ የተጠቀሱት ክፉ መናፍስቶች የሚፈጥሩት ችግር መሆኑን ተረድተን ወደ መፍትሔ ስንሔድ...👇🏾👇🏾👇🏾

#የእንቧጮ ተቀጽላ
#የሥረ-ብዙህ ሥር
#የምስሮች ተቀጽላ
እነዚህ ሶስቱም ተቀጽላ እኩል በአንድነት ወግጠው ነፍተው አንድ የሾርባ ማንኪያ ከ 3 የሾርባ ማንኪያ ማር ጋር ለውሰው!

መዝሙር ፡ ዘዳዊት ፡

፩አምጽኡ ፡ ለእግዚአብሔር ፡ ውሉደ ፡ አማልክት ፤
አምጽኡ ፡ ለእግዚአብሔር ፡ እጓለ ፡ ሐራጊት ፤
፪አምጽኡ ፡ ለእግዚአብሔር ፡ ክብረ ፡ ወስብሐተ ።
አምጽኡ ፡ ለእግዚአብሔር ፡ ስብሐተ ፡ ለስሙ ፤
ስግዱ ፡ ለእግዚአብሔር ፡ በዐጸደ ፡ መቅደሱ ።
፫ቃለ ፡ እግዚአብሔር ፡ ላዕለ ፡ መየት ።
አምላከ ፡ ስብሐት ፡ አንጐድጐደ ፤
እግዚአብሔር ፡ ላዕለ ፡ ማያት ፡ ብዙኅ ።
፬ቃለ ፡ እግዚአብሔር ፡ በኀይል ፤
ቃለ ፡ እግዚአብሔር ፡ በዐቢይ ፡ ስብሐት ።
፭ቃለ ፡ እግዚአብሔር ፡ ይቀጠቅጥ ፡ አርዘ ፤
ወይቀጠቅጦ ፡ እግዚአብሔር ፡ ለአርዘ ፡ ሊባኖስ ።
፮ወያደገድጎ ፡ ከመ ፡ ላህመ ፡ ለሊባኖስ ፤
ወፍቁርሰ ፡ ከመ ፡ ወልድ ፡ ዘአሐዱ ፡ ቀርኑ ።
፯ቃለ ፡ እግዚአብሔር ፡ ይመትር ፡ ነደ ፡ እሳት ።
ቃለ ፡ እግዚአብሔር ፡ ያድለቀልቆ ፡ ለገዳም ፤
ወያድለቀልቆ ፡ እግዚአብሔር ፡ ለሐቅለ ፡ ቃዴስ ።
፰ቃለ ፡ እግዚአብሔር ፡ ያጸንዖሙ ፡ ለኀየላት ፤
ወይከሥት ፡ አዕዋመ ፤
ወበጽርሑ ፡ ኵሉ ፡ ይብል ፡ ስብሐት ።
፱እግዚአብሔር ፡ ያስተጋብኦ ፡ ለማየ ፡ አይኅ ፤
ወይነብር ፡ እግዚአብሔር ፡ ወይነግሥ ፡ ለዓለም ።
ወይሁቦሙ ፡ እግዚአብሔር ፡ ኀይለ ፡ ለሕዝቡ ፤
እግዚአብሔር ፡ ይባርኮሙ ፡ ለሕዝቡ ፡ በሰላም ።

☝☝☝ይህንን የመዝሙረ ዳዊት ጸሎት ከላይ በተዘጋጁት ተቀጽላዎች 3 ጊዜ ጧት በባዶ ሆድ ጸልየው ጧት ጧት በባዶ ሆድ ለ 3 ቀን ይውሰዱ::

የዕፅዋቶቹ ምስል ቴሌግራም ሊንኩ በመጫን ልታገኙዋቸው ትችላላችሁ
/channel/meftelehulumale

በረከት የሚያሳጣ ማንኛውም ክፉ መንፈስ ያል ምንም ጥርጥር በ እግዚአብሔር ኃይል ይነሳል::

🙏 የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ

ማማከር ለምትፈልጉ
☎️0972907243

ሀሳብ አስተያየት ካላቹ በዚህ ይጠይቁ
/channel/Rekikyebahl

Читать полностью…

የባህል ህክምና አገልግሎት መስጫ ጥበብ መፍትሔ ነው

ዕፀ ደብተራ፥ዕፀ እስራኤል፥ቁጥንጢና እየተባለች የምትጠራ ዛፍ...መልካም መልካም መፍትሔዎች እንደያዘች ያውቃሉ?

ቁጢንጢና፦አብዛኛው የሀገራችን አየር ጸባይ የሚስማማት...ቅጠሎችዋ ሰፋ ሰፋ ብለው..ቢጫ አበባ የምታብብ ዕፅ ናት።

ይቺ ዕጽ ፍርኃት ላለባቸው እና በፍርኃት ለሚያልበው ሰው ሰው መኃል ሲጨመር ለሚንቀጠቀጥ ሰው መለኛ መፍትሔ ናት።

ማክሰኞ ቀን ዕጽዋቷ ቆፍሮ ከነቅጠልዋ አድርቆ አልሞ ደቁሶ ተነፍታ በነጭ ማር ተለውሳ ለሰባት ቀን ጧት ጧት በትንሽዋ የሻይ ማንካ በባዶ ሆድ መብላት።

ማየት ማመን ነው...ምንም የጎንዮሽ ጉዳት የለውም...እንደ መፋቅያም መጠቀም ይቻላል።

ማማከር ለምትፈልጉ 0996262650

Читать полностью…

የባህል ህክምና አገልግሎት መስጫ ጥበብ መፍትሔ ነው

⏯#የሴት_ልጅ_ዓይነ_ጥላ_ምልክትና_መፍትሔ
✅የውጭ እድልን ይዘጋል (ፕሮሰስ ማቋረጥ)
✅ ትዳር ይገረግራል ፣ ያፈርሳል (ይዘጋል )
✅ ቤተሰብን ያስጠላል፣ከቤተሰብ ያርቃል
✅ በሰው ዘንድ እንዲጠሉ ያደርጋል
✅ ተስፋ ማስቆረጥ ህይወትን ባዶ ያደርጋል
✅ የገንዘብ አለመበርከት ፣ መገርገር
✅ ከማሕፀን ላይ ተቀምጦ ልጅ እንዳይወለድ ይዘጋል
✅ የተረገዘውን በወር አበባ መልክ ያስወርዳል
✅ የፊንጢጣ ኪንታሮት ያመጣል
✅ የማህፀን ኢንፌክሽን ያመጣል
✅ የማህፀን እጢ ያመጣል
✅ የወር አበባ ያዛባል (ይዘጋል)

👉 የውጭ እድልን ይዘጋል (ፕሮሰስ ማቋረጥ)
👉 የወገብ ሕመም ይፈጥራል
👉 የአጥንት መገጣጠሚያ ህመም
👉 የራስ ሕመም (ማይግሪን)
👉 መጥፎ የሰውነት ጠረን 
👉 መጥፎ የአፍ ጠረን
👉 ቁርጥማት ያመጣል
👉 እግር ሰብስቦ ይይዛል
👉 ለሰው ጥሩ ሰርተው አለመመስገን

☑#ጓደኝነት ጀምሮ ምክንያት አልባ መለያየት
☑#እራስን ዝቅ ማድረግ (የበታችነት ስሜት )
☑#ተስፋ መቁረጥ
☑#ፀባይ መቀያየር
☑#ወንድ ልጅን ለማውራት መቸገር
☑#ባል እየመጣ መመለስ
☑#ህልመ ሌሊት
☑#እራስን መደበቅ (ከቤት አለመውጣት)
☑#ሱሰኛ መሆን
☑#የእድል መዘጋጋት

✅#የወር አበባ መዛባት (መብዛት )
✅#የፅንስ አለመርጋት (መበተን )
✅#ማስለቀስ፣መጨናነቅ
✅#ቤተሰብ ማስጠላት
✅#ስራ ማስጠላት
✅#ከፍተኛ የራስ ህመም
✅#ተኝቶመቃዥት
✅#ፍርሐት
✅#ከፍተኛ ላብ
✅#የሰውነት ጠረን መቀየር
✅#መጥፎ የአፍ ጠረን
✅#በሰው መሐል ሐሳብን መግለፅ አለመቻል
✅#በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት
✅#ከስራ መባረር
✅#ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት

✳ ሕልመ ሌሊት ያመጣል
✳ የትዳር ማስጠላት 
✳ ለፍቅር አጋር ስሜት አለመኖር
✳ ለተለያዩ ሱሶች ይዳርጋል
✳ ቤት ማስጠላት ውጭ ማምሸት
✳ ስራ ሲሰሩ ሲያነቡ ማዛጋት መደበት
✳ ሆድ መጮህ መገላበጥ መንፋት ጋዝ መብዛት
✳ የስራ ማስጠላት ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት
✳ በሚሰሩት ስራ ደስተኛ አለመሆን

⏩ የበታችነት ስሜት መሰማት
⏩ ሀገር ለሀገር ማዞር
⏩ የምግብ ፍላጎት መዝጋት
⏩ ማክሳት (ማቅጨጭ)
⏩ጭንቀት ፣ ድብርት
⏩ ሌሊት ማቃዠት ፣ ማስጮህ
⏩በሕልም ማስጨነቅ
⏩ ጥርስን ማንቀራጨጭ በሕልም ማሽናት
⏩ ለጨጓራ በሽታ መዳረግ
⏩ ስኳር ፣ ደም ግፊት ፣ አስም ፣ ኩላሊት
ማምጣት 

         ⏩#መፍትሔ
✅#የቀረጥ ተቀጽላ
✅#የሴት ቀስት ሥር
✅#የዋርካ ተቀጽላ
✅#የቄስ በደጀ ሥር
✅#የወይራ ሥር
   
              #አዘገጃጀት
➡️ካላይ የዘረዘርኳቸውን እጾች የሁሉንም ስሮች በንፅሕና አዘጋጅቶ ፈጭቶ ከሁሉም አንዳንድ የሾርባ ማንኪያ በማድረግ ማዋድ ከዚያ በሩብ ኪሎ ነጭ ማር አዋሕዶ ለ፲፬ (14) ቀን መውሰድ ።

      ✳️#የሚከለከሉ ነገሮች
፩. #ተልባ
፪. #አልኮል መጠጥ
፫. #ግንኙነት

የአባቶቻችን የእጸዋት ጥበብ ፣ ዓይነ ጥላን ፣ ገርጋሪ መናፍስትን እንዴት ማራቅና ማስወገድ እንዳለብን ፣ ስለ ጠልሰም ፣ ስለብራና መጽሐፍት ጥቅማቸው ይተነተናል።
         ⏩#ሁሉም_ሞያ_በባለሞያ

⏯#ጥበብን መረዳት ዘመናዊነት እንደሆነ ሁሉ።
በጭፍን መነዳትም የዘመኑ ሰለባ የጊዜው ተዘራፊ መሆን ነው።

ዕፅዋቶቹን የምታገኙበት የቴሌግራም ቻናል
/channel/mergetaa

# ማሳሰብያ
የባህል መዳህኒት እንሰራለን እያሉ ብዙ ሰው የሚያሳስቱ አሰተኛ ስላሉ እራሳቹህን ጠብቁ

ከየትኛውም እምነትጋ አያጋጭም

በቅንነት ሼር ላይክ በማድረግ ለተቸገሩ እናድርስ

ውጭ አገር ለምትኖሩ እና አገር ውስጥ ሁናቹ መምጣት ላልቻላቹ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ

ሀሳብ ካለወት በዚህ ይጠይቁ
/channel/Esubalewaba

ማማከር ለምትፈልጉ ይደውሉ ☎️0932132147

Читать полностью…
Subscribe to a channel