messineymar10 | Unsorted

Telegram-канал messineymar10 - 👑ሜሲ ምን በልቶ ዋለ

-

ዉድ የእግር ኳስ አፍቃሪዎች ቻናላችንን በመቀላቀል -ስለ ታላቁ ተጫዋች -የ 7 ባላንዶር ባለቤት -የ እግር ኳስ ቀመር -እግር ኳስን ለመጫወት ስለተፈጠረው ስለ አለማችን ታላቁ ተጫዋች " ሊዮኔል ሜሲ " FOLLOW ያድርጉ ሰለ ቻይናሉ ያሎትን አስተያየት 👇 👇 @Yabu_leo 👆👆 ለማስታወቂያ ስራ +251970510868 @MESSINEYMAR10

Subscribe to a channel

👑ሜሲ ምን በልቶ ዋለ

ከቫንስ ጋር ላለብን ጨዋታ የቡድን ስብስብ !🔴🔵

ሊዮ😔

@MESSINEYMAR10

Читать полностью…

👑ሜሲ ምን በልቶ ዋለ

📸 በአሁኑ ሠዓት ፌራን ቶሬስ በካምፕ ኑ በመገኘት በይፋ ለደጋፊዎች በመተዋወቅ ላይ ይገኛል

#FerranCuler 🔵🔴

@MESSINEYMAR10

Читать полностью…

👑ሜሲ ምን በልቶ ዋለ

አልቫሮ ሞራታ ወደ ባርሴሎና የሚያደርገው ዝውውር 95% ተጠናቋል ፤ አሁን የሚቀረው ዝውውሩን Official ማድረግ ብቻ ነው 🤝🇪🇸

📨 #JAVI_MIGUEL 🎖

@MESSINEYMAR10

Читать полностью…

👑ሜሲ ምን በልቶ ዋለ

📊 ባርሳ በዚህ የውድድር አመት በላሊጋው ለሁለተኛ ጊዜ ከሜዳው ውጪ ማሸነፍ ችሏል

✅ ቪያሪያል | 1-3 |
✅ማዮርካ | 0-1 |

@MESSINEYMAR10

Читать полностью…

👑ሜሲ ምን በልቶ ዋለ

ትልቅ ምስጋና ለቴርስቴገን 🙏❤️

Man of the match ተብሎ ተመርጧል

Читать полностью…

👑ሜሲ ምን በልቶ ዋለ

🇫🇷ዛሬ የሚደረግ የኮፓ ዴ ፍራንስ ጨዋታ

ቫኔስ ከ ፒኤስጂ

⏰ 05:10


#ድል ለታላቁ ክለባችን

@MESSINEYMAR10

Читать полностью…

👑ሜሲ ምን በልቶ ዋለ

ሰበር ዜና

ሊዮነል ሜሲ ፣ ጁዋን በርናት ፣ ስርጂዮ ሪኮ እና ቢቱማዛላ በኮቪድ 19 መያዛቸው ታውቋል።

@MESSINEYMAR10

Читать полностью…

👑ሜሲ ምን በልቶ ዋለ

ሊዮኔል ሜሲ ብዙ ግቦች ያስቆጠረባቸው የእንግሊዝ ክለቦች።

◎ 9 vs. አርሰናል
◉ 7 vs. ማንችስተር ሲቲ
◎ 4 vs. ማን ዩናይትድ
◎ 3 vs. ቼልሲ
◎ 2 vs. ሊቨርፑል
◎ 2 vs. ስፐርስ


@MESSINEYMAR10

Читать полностью…

👑ሜሲ ምን በልቶ ዋለ

ሊዮኔል ሜሲ ከቤተሰቦቹ ጋር ❤️💙

@MESSINEYMAR10

Читать полностью…

👑ሜሲ ምን በልቶ ዋለ

🎄ሜሲ እና አንቶኔላ Christmas’ን በማስመልከት ሲጨፍሩ💃🕺

@MESSINEYMAR10

Читать полностью…

👑ሜሲ ምን በልቶ ዋለ

ሄሬራ ሜሲንና ምባፔን አወድሷል

የፓሪስ ሴንት ዥርመኑ አማካይ አንደር ሄሬራ የወቅቱ የአለማችን ምርጡ ተጫዋች አርጀንቲናዊው ኮከብ ሊዮኔል ሜሲ እንደሆነ አስታውቆ በቅርቡ ግን ፈረንሳዊው ኢንተርናሽናል ክልያን ምባፔ የአለምን እግር ኳስን እንደሚቆጣጠር ይፋ አድርጓል።

ሜሲ 21 አመታትን ቆይታ ያደረገበትን የልጅነት ክለቡን ባርሴሎና በመልቀቅ በነጻ ዝውውር ባሳለፍነው ክረምት ላፓሪዚያኖቹን መቀላቀሉ ይታወሳል።

ሜሲ በቀድሞ ክለቡ በነበረው ቆይታ በ778 ጨዋታዎች 672 ጎሎችን ከመረብ ማገናኘት መቻሉም አይዘነጋም።

በአዲሱ ክለቡ ፓሪስ ሴንት ዠርመን በሁሉም ውድድሮች ስድስት ጎሎችን ከመረብ ማገናኘት የቻለ ሲሆን አምስት ለጎል የሚሆኑ ኳሶችን ማቀበልም ችሏል።

@MESSINEYMAR10

Читать полностью…

👑ሜሲ ምን በልቶ ዋለ

ሜሲ እስከ ክሪስማስ ድረስ በየአንዳንዱ አመት ያስቆጠራቸዉ ጎሎች ::

ይሄኛዉ ከሁሉም ዝቅ ያለ ጎል ያስቆጠረበት ነዉ 😔


@MESSINEYMAR10

Читать полностью…

👑ሜሲ ምን በልቶ ዋለ

📸 | "ሜሲ፣ ፓራዴስ እና ዲማሪያ ለእረፍት አርጀንቲና ሲገቡ"


@MESSINEYMAR10

Читать полностью…

👑ሜሲ ምን በልቶ ዋለ

ሞክረውብን ነበር ስቴገን ተቆጣጥሮታል

Читать полностью…

👑ሜሲ ምን በልቶ ዋለ

ግራናዳዉች በጣም ተነቃቅተዉ ነዉ የገቡት

Читать полностью…

👑ሜሲ ምን በልቶ ዋለ

📷📸

#FerranCuler 🔴🔵

@MESSINEYMAR10

Читать полностью…

👑ሜሲ ምን በልቶ ዋለ

📊 ዣቪ ሄርናንዴዝ ባርሳን በአሰልጣኝነት ከተረከበበት ጊዜ ጀምሮ በላሊጋው ብዙ ነጥብ የሰበሰቡ ክለቦች

ሪያል ማድሪድ - 16 ነጥብ
ባርሳ - 14 ነጥብ 🔥
ሴቪያ - 14 ነጥብ
ሪያል ቤቲስ - 12 ነጥብ
ቪያሪያል - 10 ነጥብ
አትሌቲኮ ማድሪድ - 9 ነጥብ

In Xavi we thrust ! 👑

@MESSINEYMAR10

Читать полностью…

👑ሜሲ ምን በልቶ ዋለ

📊 ባርሳ የዛሬውን ድል ተከትሎ በ31 ነጥቦች እና በ8 ንፁህ ጎል 5ተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል

4ተኛ ደረጃ ከሚገኘው አትሌቲ በ1 ነጥብ እንዲሁም 3ተኛ ደረጃ ላይ ከሚገኘው ቤቲስ በ2ነጥቦች ብቻ ያንሳል

We are coming ! 😎

መልካም አዳር ❤️🌚

@MESSINEYMAR10

Читать полностью…

👑ሜሲ ምን በልቶ ዋለ

#MATCH_DAY 🔥

🏆 19ኛ ሳምንት የስፓኒሽ ላሊጋ ጨዋታ 🇪🇸

⏰ ጨዋታው ተጠናቀቀ

🔴 ማሎርካ 0 - 1 ባርሴሎና 🔵
#ሉክ_ዲዮንግ 44'

🏟 Estadio de Son-Moix

#FORCA_BARCA💙❤️

@MESSINEYMAR10

Читать полностью…

👑ሜሲ ምን በልቶ ዋለ

ሊዮኔል ሜሲ የተጫዋችነት ህይወቱን በዩናይትድ ስቴትስ መጨረስ እንደሚፈልግ ፍንጭ ሰቷል።



@MESSINEYMAR10

Читать полностью…

👑ሜሲ ምን በልቶ ዋለ

#አሪፍ_ዜና

ኮከባችን ሊዮነል ሜሲ ዳግም ምርመራ እንደሚደረግለት ተገልፇል ፡፡ ይህም የሆነበት ምክንያት የኮቪድ-19 ክትባትን ተከትቦ ስለነበረ ነዉ ፡፡ እናም በቀጣይ ምርመራዎች Postive የነበረዉ ወደ Negative ከተቀየረ ወደ ክለባችን ወደ ፓሪስ በመሄድ ቡድኑን ተቀላቅሎ በቀጣይ ሳምንት የፔዤ ጨዋታ ላይም የመድረስ እድሉ ሰፊ ይሆናል ።

@MESSINEYMAR10

Читать полностью…

👑ሜሲ ምን በልቶ ዋለ

ይሄን የቤቲንግ አፕ ብዙዎችን ሀብታም አድርጓል እናንተም ከPlayStore አውርዱት 👍

https://play.google.com/store/apps/details?id=sure.win2

Читать полностью…

👑ሜሲ ምን በልቶ ዋለ

በ 2021 ለሀገራቸዉ እና ለክለባቸዉ ብዙ ግቦችን በድምር ማስቆጠር የቻሉ ተጫዋቾች :-

1⃣ሮበርት ሌዋንዶስኪ (69)
2⃣ኪሊያን ምባፔ (51)
3⃣ኤርሊንግ ሀላንድ (49)
4⃣ ካሪም ቤንዜማ (47)
5⃣ክርስቲያኖ ሮናልዶ (46)
6⃣ሊዮኔል ሜሲ (43)

@MESSINEYMAR10@

Читать полностью…

👑ሜሲ ምን በልቶ ዋለ

ሊዮ ሜሲ ከፍቅረኛው ከህፃንነታቸው እስከ አሁን:

✅ 1998
✅ 2021

True Love Story Continued 😍❤

@MESSINEYMAR10

Читать полностью…

👑ሜሲ ምን በልቶ ዋለ

😯 የፔሲጂ የሴት ተጫዋቾች 🔴🔵👌

@MESSINEYMAR10

Читать полностью…

👑ሜሲ ምን በልቶ ዋለ

ሊዮ ሜሲ በ ታሪክ 3 ተከታታይ ጨዋታወች ላይ 3 ቅጣት ምቶች ያስቆጠረ ብቸኛው ተጨዋቾች ነው። ይሄንንም በ3 የተለየዩ አመታት አአድርጎታል

➮ (2016/2017)
➮ (2017/2018)
➮ (2018/2019)

🐐 🤝 🥅

@MESSINEYMAR10

Читать полностью…

👑ሜሲ ምን በልቶ ዋለ

ሜሲ ለፒኤስጂ በ 865 የሊግ ደቂቃዎች ውስጥ 1 ጎል ብቻ ነዉ ማስቆጠር የቻለው።


@MESSINEYMAR10

Читать полностью…

👑ሜሲ ምን በልቶ ዋለ

"ሰርጂዮ ራሞስ ከትላንት በስቲያ ከሎሪየንት ጋር ባደረጉት ጨዋታ ቀይ ካርድ መመልከቱ ይታወቃል። ፓሪስ ሴንት ዠርሜይን ከኦሎምፒክ ቫንስ ጋር የሚያደርገውን ቀጣይ የኤፍኤ ዋንጫ ጨዋታ የሚያመልጠዉ ይሆናል።"



@MESSINEYMAR10

Читать полностью…

👑ሜሲ ምን በልቶ ዋለ

ባርሳዉች በድጋሚ ወደ ማጥቃት ተመልሰዋል

Читать полностью…

👑ሜሲ ምን በልቶ ዋለ

የስፓኒሽ ላሊጋ 18ተኛ ሳምንት ጨዋታ

⏰ የመጀምሪያው አጋማሽ ተጠናቀቀ

ግራናዳ 0 - 3 ባርሴሎና
#ግሪዝማን 12'
#ሜሲ 35' 42'

🏟 Los Carmenes

#ForcaBarça

@MESSINEYMAR10

Читать полностью…
Subscribe to a channel