ይህንን ቻናል ለማሳደግ ለ betsebo እና ለጓደኛ ብያንስ
ለ 5ሰው
share yargu
👇👇👇👇👇👇
መዝሙር Layirics https://t.me/joinchat/AAAAAEVBN2h8y7P49Ou09g
>>>>>Audio
>>>>>layirics.....
👇👇👇👇
@Mezimurandlayirics
join
@Mezimurandlayirics
(ማቴ 2 )
------------
1-2 ኢየሱስም በይሁዳ ቤተ ልሔም በንጉሡ በሄሮድስ ዘመን በተወለደ ጊዜ፥ እነሆ፥ ሰብአ ሰገል፦ የተወለደው የአይሁድ ንጉሥ ወዴት ነው? ኮከቡን በምሥራቅ አይተን ልንሰግድለት መጥተናልና እያሉ ከምሥራቅ ወደ ኢየሩሳሌም መጡ።
3 ንጉሡ ሄሮድስም ሰምቶ ደነገጠ፥ ኢየሩሳሌምም ሁሉ ከእርሱ ጋር፤
4 የካህናትንም አለቆች የሕዝቡንም ጻፎች ሁሉ ሰብስቦ ክርስቶስ ወዴት እንዲወለድ ጠየቃቸው።
5-6 እነርሱም፦ አንቺ ቤተ ልሔም፥ የይሁዳ ምድር፥ ከይሁዳ ገዢዎች ከቶ አታንሽም፤ ሕዝቤን እስራኤልን የሚጠብቅ መስፍን ከአንቺ ይወጣልና ተብሎ በነቢይ እንዲህ ተጽፎአልና በይሁዳ ቤተ ልሔም ነው አሉት።
7 7 ከዚህ በኋላ ሄሮድስ ሰብአ ሰገልን በስውር ጠርቶ ኮከቡ የታየበትን ዘመን ከእነርሱ በጥንቃቄ ተረዳ፥
8 ወደ ቤተ ልሔምም እነርሱን ሰድዶ፦ ሂዱ፥ ስለ ሕፃኑ በጥንቃቄ መርምሩ፤ ባገኛችሁትም ጊዜ እኔ ደግሞ መጥቼ እንድሰግድለት ንገሩኝ አላቸው።
9 እነርሱም ንጉሡን ሰምተው ሄዱ፤ እነሆም፥ በምሥራቅ ያዩት ኮከብ ሕፃኑ ባለበት ላይ መጥቶ እስኪቆም ድረስ ይመራቸው ነበር።
10 ኮከቡንም ባዩ ጊዜ በታላቅ ደስታ እጅግ ደስ አላቸው።
11 ወደ ቤትም ገብተው ሕፃኑን ከእናቱ ከማርያም ጋር አዩት፥ ወድቀውም ሰገዱለት፥ ሣጥኖቻቸውንም ከፍተው እጅ መንሻ ወርቅና ዕጣን ከርቤም አቀረቡለት።
12 ወደ ሄሮድስም እንዳይመለሱ በሕልም ተረድተው በሌላ መንገድ ወደ አገራቸው ሄዱ።
13 13 እነርሱም ከሄዱ በኋላ እነሆ፥ የጌታ መልአክ በሕልም ለዮሴፍ ታይቶ፦ ሄሮድስ ሕፃኑን ሊገድለው ይፈልገዋልና ተነሣ፥ ሕፃኑንና እናቱንም ይዘህ ወደ ግብፅ ሽሽ፥ እስክነግርህም ድረስ በዚያ ተቀመጥ አለው።
14-15 እርሱም ተነሥቶ ሕፃኑንና እናቱን በሌሊት ያዘና ከጌታ ዘንድ በነቢይ፦ ልጄን ከግብፅ ጠራሁት የተባለው እንዲፈጸም ወደ ግብፅ ሄደ፥ ሄሮድስም እስኪሞት ድረስ በዚያ ኖረ።
16 16 ከዚህ በኋላ ሄሮድስ ሰብአ ሰገል እንደ ተሣለቁበት ባየ ጊዜ እጅግ ተቆጣና ልኮ ከሰብአ ሰገል እንደ ተረዳው ዘመን በቤተ ልሔምና በአውራጃዋ የነበሩትን፥ ሁለት ዓመት የሆናቸውን ከዚያም የሚያንሱትን ሕፃናት ሁሉ አስገደለ።
17-18 ያን ጊዜ በነቢዩ በኤርምያስ፥ ድምፅ በራማ ተሰማ፥ ልቅሶና ብዙ ዋይታ፤ ራሔል ስለ ልጆችዋ አለቀሰች፥ መጽናናትም አልወደደችም፥ የሉምና የተባለው ተፈጸመ።
19 19 ሄሮድስም ከሞተ በኋላ፥ እነሆ፥ የጌታ መልአክ በግብፅ ለዮሴፍ በሕልም ታይቶ፦
20 የሕፃኑን ነፍስ የፈለጉት ሞተዋልና ተነሣ፥ ሕፃኑን እናቱንም ይዘህ ወደ እስራኤል አገር ሂድ አለ።
…
22 በአባቱም በሄሮድስ ፈንታ አርኬላዎስ በይሁዳ እንደ ነገሠ በሰማ ጊዜ፥ ወደዚያ መሄድን ፈራ፤ በሕልምም ተረድቶ ወደ ገሊላ አገር ሄደ፤
23 በነቢያት፦ ናዝራዊ ይባላል የተባለው ይፈጸም ዘንድ፥ ናዝሬት ወደምትባል ከተማ መጥቶ ኖረ።
@Mezimurandlayirics
@Mezimurandlayirics
🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄
🎄 🎄 🎄 🎄
🎄 🎄 🎄 🎄
🎄🎄🎄🎄 🎄🎄🎄🎄
🎄
🎄
🎄🎄
🎄 🎄
🎄 🎄
🎄 🎄
🎄 🎄 🎄
🎄🎄🎄 🎄
🎄
🎄🎄🎄🎄🎄
🎄 🎄
🎄 🎄
🎄
🎄
🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄
🎄 🎄 🎄 🎄
🎄🎄🎄 🎄🎄🎄
🎄
🎄
🎄🎄🎄
🌲🌲🌲🌲 🌲🌲🌲🌲
🌲 🌲
🌲 🌲
🌲 🌲🌲🌲🌲
🌲 🌲
🌲 🌲
🌲 🌲
🌲 🌲
እ
ን
ኳ
ን
አ
ደ
ረ
ሰ
ን።
#መልካም_የክርስቶስ_ልደት።
ይሄን ለሚወዱት ሁሉ Forward ያድርጉ
@Mezimurandlayirics
@Mezimurandlayirics
@Mezimurandlayirics
መስፍን ጉቱ
በሕይወቴ ዘመን ሰላም ያገኘሁት
ጻዲቁን ሳምን ነው የተረጋጋሁት
የቀድሞ ታሪኬ እንደዚህ አልነበረም
በናዝሬቱ ኢየሱስ ሕይወቴ አማረ
ዛሬ ላይ ሆኜ ነገን አያለሁ
ተስፋን የሰጠኝ የታመነ ነው
አላሻግርም ብሎ ያስቸገረ
በጌታ ኢየሱስ ተሰብሮ ታየ
አዝ፦ እግዚአብሔር ወዳጄ የዘለዓለም ወዳጄ (3x)
እግዚአብሔር ሰላሜ የዘለዓለም ሰላሜ (3x)
እግዚአብሔር እረፍቴ የዘለዓለም እረፍቴ (3x)
አዝ፦ እግዚአብሔር ወዳጄ የዘለዓለም ወዳጄ (3x)
እግዚአብሔር ሰላሜ የዘለዓለም ሰላሜ (3x)
እግዚአብሔር እረፍቴ የዘለዓለም እረፍቴ (3x)
(ሰላሜ እረፍቴ ወዳጄ የዘለዓለም ወዳጄ)
ዘመድ አልባ ሕይወት በኢየሱስ ሲተካ
አስገራሚ ውህደት ሰላም አለው ለካ
በተስፋ ያማረ ሕይወት አግኝቻለሁ
በለመለመው መስክ መኖር ጀምሪያለሁ
ዛሬ ላይ ሆኜ ነገን አያለሁ
ተስፋን የሰጠኝ የታመነ ነው
አላሻግርም ብሎ ያስቸገረ
በጌታ ኢየሱስ ተሰብሮ ታየ
አዝ፦ እግዚአብሔር ወዳጄ የዘለዓለም ወዳጄ (3x)
እግዚአብሔር ሰላሜ የዘለዓለም ሰላሜ (3x)
እግዚአብሔር እረፍቴ የዘለዓለም እረፍቴ (3x)
አዝ፦ እግዚአብሔር ወዳጄ የዘለዓለም ወዳጄ (3x)
እግዚአብሔር ሰላሜ የዘለዓለም ሰላሜ (3x)
እግዚአብሔር እረፍቴ የዘለዓለም እረፍቴ (3x)
@Mezimurandlayirics
@Mezimurandlayirics
@Mezimurandlayirics
Share join...
ሳሙኤል ቦርሳሞ
አዝ፦ በማለዳም ምሥጋና በቀትርም ምሥጋና በሌሊትም ምሥጋና
ምሥጋና ምሥጋና ይገባሃልና (2x)
ከየቀኑ ክፋት ስምህ ታድጐን
በቁሳቁስ ብዛት??? ልጅህ??? ተጥሎ
ከሚርመሰመሰው ከአመጽ ጦር
ተዋግተህ አሸንፈን ኢየሱስ አለን ከአንተ ጋር
አዝ፦ በማለዳም ምሥጋና በቀትርም ምሥጋና በሌሊትም ምሥጋና
ምሥጋና ምሥጋና ይገባሃልና (2x)
ሃዘንን በደስታ ጥማት በርካታ
ርሃብን በጥጋብ ጭንቀት በእፎይታ
ሁሉንም በጊዜው ውብ አድርገህ የሰራህ
የዘለዓለም አምላክ ኢየሱስ ይባረክ ስምህ
አዝ፦ በማለዳም ምሥጋና በቀትርም ምሥጋና በሌሊትም ምሥጋና
ምሥጋና ምሥጋና ይገባሃልና (2x)
ትንሿ አንደበቴ ምን ብላ ታውራ
አሳልፈኸኛል ጽኑውን መከራ
ውለታህ ያለበት ቆሞ ያመስግንህ
ሌላ ምን ልበልህ አንተ ክብሩ ነህ
አዝ፦ በማለዳም ምሥጋና በቀትርም ምሥጋና በሌሊትም ምሥጋና
ምሥጋና ምሥጋና ይገባሃልና (2x)
ስለ ታላቅ ስራህ የምለው አለኝ
በምክርም በድንቅ በሳቅ ሞላኸኝ
ከዘለዓለም እስከ ዘለዓለም ድረስ
ዙፋንህ ከፍ ይበል ውዴ አንተ ተወደስ
አዝ፦ በማለዳም ምሥጋና በቀትርም ምሥጋና በሌሊትም ምሥጋና
ምሥጋና ምሥጋና ይገባሃልና (2x)
@Mezimurandlayirics
@Mezimurandlayirics
share join
አቤኔዘር ለገሰ
አንተን ሳላይ እንዲ ከወደድኩህ ካፈቀርኩህ
በፍቅርህ ብዛት እንዲህ ከነገርኩህ
ያየሁ እለት አንተን ፊት ለፊት
እንዴት ልሆን ባላዉቅም
ደስታዬ ፍፁም ይሆናል
ህይወቴ ፍፁም ይሆናል x4
በላይ በሰማይ በጉ ሠርግ ላይ
እኛ ልጆችህ ተሰብስበን ሳይ
ሁሉም በደስታ አብሮ ሲዘምር
በዚያ አዲስ ሰማይ በተስፋ ምድር
ናፍቄአለሁ አዲሱን ቤቴን
ናፍቄአለሁ ዘላለም ቤቴን x2
በምድር ያለኝ ህይወት ቢያበቃም
ሰማይ ይቀጥላል የሱስ ካንተ ጋር
ሞት እንኳን ቢሆን መች ያስፈራኛል
ፊትህን እንዳይ ቤትህ ያደርሰኛል
ናፍቄአለዉ አዲሱን ቤቴን
ናፍቄአለዉ ዘላለም ቤቴን x3
ወደ አንተ እስክሄድ ወይ እስክትመጣ
እናፍቃለዉ የነፍሴ ጌታ
እስከዚያ ድረስ አንተ ጠብቀኝ
የክብር ቤቴ ፅዮን አድርሰኝ
ናፍቄአለዉ አዲሱን ቤቴን
ናፍቄአለዉ ዘላለም ቤቴን x3
👇👇👇👇👇👇👇👇
@Mezimurandlayirics
@Mezimurandlayirics
@Mezimurandlayirics
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
share and join 🌹
ኢየሩሳሌም ነጊያ
አዝ፦ ኢየሱስ ኢየሱስ ወዳጄ
ኢየሱስ ኢየሱስ መድሃኒቴ
ከአፌ አላወርድም ይህን ሥስምክን
አላርፍም አልረካም እስካገኝህ (2x)
ውኃ በማጣት እንደደረቀ መሬት
አግኝታ እስክትረካ ነፍሴ እያት ስትዋትት
ሃይልና ሞገስህ በሞላው መቅደስህ
ፍቀድልኝና ልየው ያን ፊትህን
እንጨትና ውኃ በሌለበት ቦታ
እኔ ግን እሄዳለሁ ውድዬን ፍለጋ
አንድ ጊዜ ብቻ አስበኝ መድህኔ
ጠግቤ እኖራለሁ በሕይወት ዘመኔ
አንድ ጊዜ ብቻ አስበኝ ሬድኤቴ
ፍቅርህ መድሃኒት ነው ፈውስ ለሕይወቴ
አዝ፦ ኢየሱስ ኢየሱስ ወዳጄ
ኢየሱስ ኢየሱስ መድሃኒቴ
ከአፌ አላወርድም ይህን ሥምክን
አላርፍም አልረካም እስካገኝህ (2x)
የተመኘሁትን ያሰብኩትን ይዤ
ግን አልረካሁኝም አለሁኝ ተክዤ
ጐተራዬ አልሞላም ፍላጐቴ አልቆመ
የውስጠቴን ርሃብ ይሄ አላተገበም
ወደ አንተ እጠራለሁ ሙጥኝ እልሃለሁ
ያገኘሁህ እለታ እንዴት እሆናለሁ
ሰው መልካም ምግብ በልቶ እንዲጠግብ
ነፍሴ ትጠግባለኝ በክብርህ በግርማህ
ሰው መልካም ምግብ በልቶ እንዲጠግብ
ነፍሴ ትጠግባለኝ ጌታዋን ስታስብ
ኢየሱስ የሕይወቴ ፍሰሃ
ኢየሱስ ብኖር በበረሃ
ኢየሱስ የሕይወቴ ብርሃን
ኢየሱስ ባልፍም በጨለማ
አንድ ጊዜ ብቻ አስበኝ ሬድኤቴ
ፍቅርህ መድሃኒት ነው ፈውስ ለሕይወቴ
አንድ ጊዜ ብቻ አስበኝ መድህኔ
ጠግቤ እኖራለሁ በሕይወት ዘመኔ
በመጠበቂያዬ በማማዬ ሆኜ
እጠብቅሃለሁ እንዳይህ አምኜ
ዝለቴ ድካሜ ይወገድ አፍረቴ
በሰፈሬ እንድታልፍ እንድትገባ ቤቴ
ባላሰብኩት ሰዓት ባልጠበኩት ቦታ
በጊዜ ሰሌዳ በአንተ አቆጣጠር
የጠበኩህ ጌታ ድንገት ትመጣለህ
ረሃቤን ጥማቴን ያኔ ታረካለህ
የጠበኩህ ጌታ ድንገት ትመጣለህ
ረሃቤን ጥማቴን አንተው ታረካለህ
አዝ፦ ኢየሱስ ኢየሱስ ወዳጄ
ኢየሱስ ኢየሱስ መድሃኒቴ
ከአፌ አላወርድም ይህን ሥምክን
አላርፍም አልረካም እስካገኝህ (2x)
👇👇👇👇👇👇👇👇
@Mezimurandlayirics
@Mezimurandlayirics
@Mezimurandlayirics
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
join and share
ሰላም ሰላም የዝ ቻናል በተሰቦች
የቻናሉ ተከታታየች እንዲበዙ የእርሶ ድርሻ በጣም ያስፈልጋል ስለዚህ ለቻላችሁ ሰው FORWARD SHARE ያድርጉ
JOIN👍👍👍👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
መዝሙር Layirics https://t.me/joinchat/AAAAAEVBN2h8y7P49Ou09g
ሰላም ሰላም የዝ ቻናል በተሰቦች
የቻናሉ ተከታታየች እንዲበዙ የእርሶ ድርሻ በጣም ያስፈልጋል ስለዚህ ለቻላችሁ ሰው FORWARD SHARE ያድርጉ
JOIN👍👍👍👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
መዝሙር Layirics https://t.me/joinchat/AAAAAEVBN2h8y7P49Ou09g
ሰላም እንደት ናችሁ ከታች ያለዉን ለ5ሰዉ share(forward )ያድርጉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
የበኩሎን ድርሻ ይወጡ
https://t.me/joinchat/AAAAAEVBN2h8y7P49Ou09g
ቢኒያም ዮናስ
የናፈቀኝ ያንተ መንፈስ ነው
የናፈቀኝ መገኘትህ ነው (x2)
አላስችልም አለኝ የውስጤ ረሀቡ
መንፈስህ አሁን ይፍሰስ በመቅደሱ (x2)
አይገለፅም አይብራራም ሀልዎትህ የኔ ጌታ
ማጣጣም ነዉ የምችለው በመንፈስህ እሞላለሁ
ጥግ አልይዝም ልትሰራ ወደህ
በልጆችህ መሀል ስትንቀሳቀስ
እጄን ያዘኝ እልሀለው
ግርማህ በኔ ላይ እስከማየው
ምታረካኝ አጽናኝ የህይወት ውሃ
አረስርሰኝ በህልውናህ እሳት
ልዳስስህ ልሰማህ እወዳለሁ
ክብርህን ማየት ለኔ ደስታዬ ነው
የናፈቀኝ ያንተ መንፈስ ነው
የናፈቀኝ መገኘትህ ነው (x2)
አላስችልም አለኝ የውስጤ ረሀቡ
መንፈስህ በእኔ ይፍሰስ በመቅደሱ (x2)
አይገለፅም አይብራራም ሀልዎትህ የኔ ጌታ
ማጣጣም ነዉ የምችለው በመንፈስህ እሞላለሁ
ጥግ አልይዝም ልትሰራ ወደህ
በልጆችህ መሀል ስትንቀሳቀስ
እጄን ያዘኝ እልሀለው
ግርማህ በኔ ላይ እስከማየው
ከአድማስ ማዶ እንደማያት ፀሀይ
ሩቅ አይደለህም ምጠልቅብኝ ብርሀን
እዚህ ሁነህ በውስጥ ሰውነቴ
ወርሰህ ልየው መላ እኔነቴን (x2)
👇👇👇👇👇👇👇
share and join
@Mezimurandlayirics
@Mezimurandlayirics
@Mezimurandlayirics
☝️☝️☝️
ለዓለም ጥላሁን
በምሥጋና አከብርሃለሁ
በዝማሬ አደንቅሃለሁ (፪x)
ኢየሱሴ ወድጄሃለሁ
ኢየሱሴ አፍቅሬሃለሁ
አዝ፦ ኢየሱሴ (፪x) መታመኛዋ ለነፍሴ
ኢየሱሴ (፪x) መደገፊያዋ ለነፍሴ (፪x)
ልባርክ ነው ብለህ ሳታማክራቸው
ላስደንቅ ነው ብለህ ሳታማክራቸው (፪x)
ፍፁም ሳይጠብቁ ፍንጭን ሳትሰጣቸው
አቤት ጠላቶቼን ጉድ አደረካችው (፪x)
ጉድ አደረካቸው (፬x)
አዝ፦ ኢየሱሴ (፪x) መታመኛዋ ለነፍሴ
ኢየሱሴ (፪x) መደገፊያዋ ለነፍሴ (፪x)
ከፊተኛው ይልቅ እንዲሻል ኋለኛው
ተናገረህ የለም ዎይ ጌታ ጥበበኛው (፪x)
አዲስ የወይን ጠጅ በአዲስ አቁማዳ
ታናኳዬን ሞላኸው በበረከት ናዳ (፪x)
በበረከት ናዳ (፬x)
አዝ፦ ኢየሱሴ (፪x) መታመኛዋ ለነፍሴ
ኢየሱሴ (፪x) መደገፊያዋ ለነፍሴ (፪x)
ቀንበር የሚሰብር የቅባት ውፍረት
ሕይወትን የሚያድስ የፀጋ ሙላት (፪x)
የበረከት ዝናብ ውሽንፍር ሲመጣ
አልዋለ አላደረም ፋሬስ ጥሶ ወጣ (፪x)
ፋሬስ ጥሶ ወጣ (፬x)
አዝ፦ ኢየሱሴ (፪x) መታመኛዋ ለነፍሴ
ኢየሱሴ (፪x) መደገፊያዋ ለነፍሴ (፪x)
@Mezimurandlayirics
@Mezimurandlayirics
@Mezimurandlayirics
Share join
ሰላም እንደት ናችሁ ከታች ያለዉን ለ5ሰዉ share(forward )ያድርጉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
የበኩሎን ድርሻ ይወጡ
https://t.me/joinchat/AAAAAEVBN2h8y7P49Ou09g
ኤሎራ መዘምራን
ያደረኩት የለም ስለመዳኔ (2)
የከፈልኩት የለም ስለመዳኔ (2)
እንዲሁ በነፃ ነው የዳንኩት
እንዲሁ በፀጋነው የዳንኩት
1ጌታ ኢየሱስ ነው ለእኔ የሞተልኝ
ከሀጢያት እርግማን ነጻ ያወጣኝ
እራሱን ስለእኔ በርግጥ ሰውቶታል
ነፍሴን ሊያድናት ደም ከፍሎላታል
ወዶኝ ስላዳነኝ የለብኝ ኩነኔ
እዳዬ ተከፍሎልናል ነጻ ነኝ እኔ
ስራዬን መስቀል ላይ ሰርቶ ጨርሶታል
በሞቱ ህይወቴን ከሞት ዋጅቷታል
2ግራ አልተጋባሁም አልተቅበዘበዝኩም
ድነትን ፍለጋ ኢየዞርኩ ወጥቼ አልወረድኩም
በማመኔ ብቻ በልጁ በኢየሱስ እኔን አድርጎኛል
በአብ ቀኝ ከእርሱ ጋር እንድነግስ
ቤቴን በሰማይ እርሱ ሰርቶልኛል
መኖሪያዬን በላይ አዘጋጅቶልኛል
አርፊያለው በእርሱ በነፍስ በስጋዬ
የዘላለም ህይወት ሰጥቶኝ ኢየሱስ ጌታዬ
መዝሙር Layirics https://t.me/joinchat/AAAAAEVBN2h8y7P49Ou09g
ሳሙኤል ቦርሳሞ
አዝ፦ በማለዳም ምሥጋና በቀትርም ምሥጋና በሌሊትም ምሥጋና
ምሥጋና ምሥጋና ይገባሃልና (2x)
ከየቀኑ ክፋት ስምህ ታድጐን
በቁሳቁስ ብዛት??? ልጅህ??? ተጥሎ
ከሚርመሰመሰው ከአመጽ ጦር
ተዋግተህ አሸንፈን ኢየሱስ አለን ከአንተ ጋር
አዝ፦ በማለዳም ምሥጋና በቀትርም ምሥጋና በሌሊትም ምሥጋና
ምሥጋና ምሥጋና ይገባሃልና (2x)
ሃዘንን በደስታ ጥማት በርካታ
ርሃብን በጥጋብ ጭንቀት በእፎይታ
ሁሉንም በጊዜው ውብ አድርገህ የሰራህ
የዘለዓለም አምላክ ኢየሱስ ይባረክ ስምህ
አዝ፦ በማለዳም ምሥጋና በቀትርም ምሥጋና በሌሊትም ምሥጋና
ምሥጋና ምሥጋና ይገባሃልና (2x)
ትንሿ አንደበቴ ምን ብላ ታውራ
አሳልፈኸኛል ጽኑውን መከራ
ውለታህ ያለበት ቆሞ ያመስግንህ
ሌላ ምን ልበልህ አንተ ክብሩ ነህ
አዝ፦ በማለዳም ምሥጋና በቀትርም ምሥጋና በሌሊትም ምሥጋና
ምሥጋና ምሥጋና ይገባሃልና (2x)
ስለ ታላቅ ስራህ የምለው አለኝ
በምክርም በድንቅ በሳቅ ሞላኸኝ
ከዘለዓለም እስከ ዘለዓለም ድረስ
ዙፋንህ ከፍ ይበል ውዴ አንተ ተወደስ
አዝ፦ በማለዳም ምሥጋና በቀትርም ምሥጋና በሌሊትም ምሥጋና
ምሥጋና ምሥጋና ይገባሃልና (2x)
@Mezimurandlayirics
@Mezimurandlayirics
share join
(ማቴ 2 )
------------
1-2 ኢየሱስም በይሁዳ ቤተ ልሔም በንጉሡ በሄሮድስ ዘመን በተወለደ ጊዜ፥ እነሆ፥ ሰብአ ሰገል፦ የተወለደው የአይሁድ ንጉሥ ወዴት ነው? ኮከቡን በምሥራቅ አይተን ልንሰግድለት መጥተናልና እያሉ ከምሥራቅ ወደ ኢየሩሳሌም መጡ።
3 ንጉሡ ሄሮድስም ሰምቶ ደነገጠ፥ ኢየሩሳሌምም ሁሉ ከእርሱ ጋር፤
4 የካህናትንም አለቆች የሕዝቡንም ጻፎች ሁሉ ሰብስቦ ክርስቶስ ወዴት እንዲወለድ ጠየቃቸው።
5-6 እነርሱም፦ አንቺ ቤተ ልሔም፥ የይሁዳ ምድር፥ ከይሁዳ ገዢዎች ከቶ አታንሽም፤ ሕዝቤን እስራኤልን የሚጠብቅ መስፍን ከአንቺ ይወጣልና ተብሎ በነቢይ እንዲህ ተጽፎአልና በይሁዳ ቤተ ልሔም ነው አሉት።
7 7 ከዚህ በኋላ ሄሮድስ ሰብአ ሰገልን በስውር ጠርቶ ኮከቡ የታየበትን ዘመን ከእነርሱ በጥንቃቄ ተረዳ፥
8 ወደ ቤተ ልሔምም እነርሱን ሰድዶ፦ ሂዱ፥ ስለ ሕፃኑ በጥንቃቄ መርምሩ፤ ባገኛችሁትም ጊዜ እኔ ደግሞ መጥቼ እንድሰግድለት ንገሩኝ አላቸው።
9 እነርሱም ንጉሡን ሰምተው ሄዱ፤ እነሆም፥ በምሥራቅ ያዩት ኮከብ ሕፃኑ ባለበት ላይ መጥቶ እስኪቆም ድረስ ይመራቸው ነበር።
10 ኮከቡንም ባዩ ጊዜ በታላቅ ደስታ እጅግ ደስ አላቸው።
11 ወደ ቤትም ገብተው ሕፃኑን ከእናቱ ከማርያም ጋር አዩት፥ ወድቀውም ሰገዱለት፥ ሣጥኖቻቸውንም ከፍተው እጅ መንሻ ወርቅና ዕጣን ከርቤም አቀረቡለት።
12 ወደ ሄሮድስም እንዳይመለሱ በሕልም ተረድተው በሌላ መንገድ ወደ አገራቸው ሄዱ።
13 13 እነርሱም ከሄዱ በኋላ እነሆ፥ የጌታ መልአክ በሕልም ለዮሴፍ ታይቶ፦ ሄሮድስ ሕፃኑን ሊገድለው ይፈልገዋልና ተነሣ፥ ሕፃኑንና እናቱንም ይዘህ ወደ ግብፅ ሽሽ፥ እስክነግርህም ድረስ በዚያ ተቀመጥ አለው።
14-15 እርሱም ተነሥቶ ሕፃኑንና እናቱን በሌሊት ያዘና ከጌታ ዘንድ በነቢይ፦ ልጄን ከግብፅ ጠራሁት የተባለው እንዲፈጸም ወደ ግብፅ ሄደ፥ ሄሮድስም እስኪሞት ድረስ በዚያ ኖረ።
16 16 ከዚህ በኋላ ሄሮድስ ሰብአ ሰገል እንደ ተሣለቁበት ባየ ጊዜ እጅግ ተቆጣና ልኮ ከሰብአ ሰገል እንደ ተረዳው ዘመን በቤተ ልሔምና በአውራጃዋ የነበሩትን፥ ሁለት ዓመት የሆናቸውን ከዚያም የሚያንሱትን ሕፃናት ሁሉ አስገደለ።
17-18 ያን ጊዜ በነቢዩ በኤርምያስ፥ ድምፅ በራማ ተሰማ፥ ልቅሶና ብዙ ዋይታ፤ ራሔል ስለ ልጆችዋ አለቀሰች፥ መጽናናትም አልወደደችም፥ የሉምና የተባለው ተፈጸመ።
19 19 ሄሮድስም ከሞተ በኋላ፥ እነሆ፥ የጌታ መልአክ በግብፅ ለዮሴፍ በሕልም ታይቶ፦
20 የሕፃኑን ነፍስ የፈለጉት ሞተዋልና ተነሣ፥ ሕፃኑን እናቱንም ይዘህ ወደ እስራኤል አገር ሂድ አለ።
…
22 በአባቱም በሄሮድስ ፈንታ አርኬላዎስ በይሁዳ እንደ ነገሠ በሰማ ጊዜ፥ ወደዚያ መሄድን ፈራ፤ በሕልምም ተረድቶ ወደ ገሊላ አገር ሄደ፤
23 በነቢያት፦ ናዝራዊ ይባላል የተባለው ይፈጸም ዘንድ፥ ናዝሬት ወደምትባል ከተማ መጥቶ ኖረ።
@Mezimurandlayirics
@Mezimurandlayirics
Lebetseno
share yargu
👇👇👇👇👇👇
መዝሙር Layirics https://t.me/joinchat/AAAAAEVBN2h8y7P49Ou09g
>>>>>Audio
>>>>>layirics.....
👇👇👇👇
@Mezimurandlayirics
join
@Mezimurandlayirics
ሱራፌል ደምሴ
የዜማ ጊዜ ደረሰ
ያለቀሰ እንባው ታበሰ
እየሱስ መጣ ወደርሱ
ጠላቶቹ/ከሳሾቹ ማቅ ለበሱ
ዘሬን ፡ ተሸክሜ ፡ እያለቀስኩ ፡ ሄድኩኝ
ዛሬ ፡ ነዶ ፡ ይዤ ፡ ለክብሩ ፡ ዘመርኩኝ
ለቅሶ ማታ ነበር ጠዋት ደስታ ሆኗል
የአምላኬ ክብር በኔ ላይ ጨምሯል
እራሴን ሰጥቼ ላምልከው ፈቅጄ
ለኔ ፈጥኖ ደራሽ እየሱስ ወዳጄ
እራሴን ፡ ሰጥቼ ፡ ላምልከው ፡ ፈቅጄ
እንባየ ታብሷል
በርሱ በወዳጄ
የዜማ ጊዜ ደረሰ
ያለቀሰ እንባው ታበሰ
እየሱስ መጣ ወደርሱ
ጠላቶቹ/ከሳሾቹ ማቅ ለበሱ 2×
ዛሬማ ግዜው ነውና
ዛሬማ ላሰማ ዜማ
ዛሬማ ለረዳኝ ጌታ
ዛሬማ ላሰማ እልልታ
ዛሬማ ግዜው ነውና
ዛሬማ ላሰማ ዜማ
ዛሬማ ክረምት አለፈ
ዛሬማ ሀዘን ጨለማ
ምድረበዳውና ደረቁ ምድር
ደስም ይላቸዋል ሀሴት ያደርጋል
ብሎ ያለው ቃሉ ዛሬ ተፈጽሟል
ዲዳው ተፈውሶ ለክብሩ ያዜማል
እራሴን ሰጥቼ
ላምልከው ፈቅጄ
ለኔ ፈጥኖ ደራሽ
እየሱስ ወዳጄ
እራሴን ሰጥቼ
ላምልከው ፈቅጄ
እንባየ ታብሷል
በርሱ በወዳጄ
ዛሬማ ግዜው ነውና
ዛሬማ ላሰማ ዜማ
ዛሬማ ለረዳኝ ጌታ
ዛሬማ ላሰማ እልልታ
ዛሬማ ግዜው ነውና
ዛሬማ ላሰማ ዜማ
ዛሬማ ክረምት አለፈ
ዛሬማ ሀዘን ጨለማ
ክረምቱ አለፈ አዲስ ዘመን መጣ
ወይኖቹም አበቡ ፡ በለሱም ጎመራ
ከአለት ንቃቃት ወጣሁ ልዘምር
ማዳኑን ላወራ ድንቁን ልናገር
የዜማ ግዜ ደረሰ
ያለቀሰ እንባው ታበሰ
እየሱስ መጣ ወደርሱ
ጠላቶቹ/ከሳሾቹ ማቅ ለበሱ
ዛሬማ ግዜው ነውና
ዛሬማ ላሰማ ዜማ
ዛሬማ ለረዳኝ ጌታ
ዛሬማ ላሰማ እልልታ
ዛሬማ ግዜው ነውና
ዛሬማ ላሰማ ዜማ
ዛሬማ ክረምት አለፈ
ዛሬማ ሀዘን ጨለማ
https://t.me/joinchat/AAAAAEVBN2h8y7P49Ou09g
አቤኔዘር ለገሰ
አልቻልኩም እኔ ስለ ኢየሱስ ዝም ማለት
ኧረ እኔ አልቻልኩም እኔ ስለ ኢየሱስ ዝም ማለት
አመስግን ይለኛል ውስጤ
በል ዘምር ይለኛል ውስጤ
አምልከው ይለኛል ውስጤ
ውለታ አለብህ ይለኛል
መች ያስችለኛል x2
ውስጤ አለ ዕልልታ x4
የማሰማው ለጌታ
ውስጤ አለ ምሥጋና x4
የምዘምርው ገና
ነብሴ አጥንቴ ዉስጥ ይሰማኛል
የሱስ ሲባል ውስጤ ይዘላል
ከቶ አልችል እኔ ዝም ማለት
እሱ ሲመለክ ቆሞ ማየት
ፍቅሩ በውስጡ እያቃጠለው
ይውጣልኝ የሚል ውስጤ ያለው
እንደኔ ያለ ከቶ ያልቻለ
ኢየሱስ ይበል እየጮኸ
ኢየሱስ x3 ኢየሱስ x3
ውስጤ ነደደ - ኢየሱስ x3
በፍቅሩ ብዛት - ኢየሱስ x3
ዝም አያሰኝ - ኢየሱስ x3
ጌታ ያረገልኝ - ኢየሱስ x3
በአብ ልክ ያለ ልኡል አምላክ ነው
የጌቶች ጌታ ሀያል ንጉስ ነው
እልፍ አእላፍ መላክት ሚሰግዱለት
ዙፋኑ ፅኑ መይናወጥ
ታድያ ይሄ ጌታ ሰዉ ሲሆን ወርዶ
ሀጥያቴን ሲሽር በመስቀል ሞቶ
በሰማይ ስፍራ ሲያስቀምጠኝ
በቃ ይሄ ነው ያላስቻለኝ
ኢየሱስ x3 ኢየሱስ x3
ከሙታን መንደር - ኢየሱስ x3
ስሜን ሰረዘው - ኢየሱስ x3
በህያዋን አገር - ኢየሱስ x3
በሰማይ ፃፈው - ኢየሱስ x3
ኢየሱስ ነው x4
ያከበረኝ ሰው ያረገኝ እመሰክራለው
ኢየሱስ ነው x4
ያከበረኝ ሰው ያረገኝ እመሰክራለው
ውስጤ አለ ዕልልታ x4
የማሰማው ለጌታ
ውስጤ አለ ምሥጋና x4
የምዘምርው ገና
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@Mezimurandlayirics
@Mezimurandlayirics
@Mezimurandlayirics
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
ለጓደኛ share ያድርጉ
ኢየሩሳሌም ነጊያ
አዝ፦ ኢየሱስ ኢየሱስ ወዳጄ
ኢየሱስ ኢየሱስ መድሃኒቴ
ከአፌ አላወርድም ይህን ሥስምክን
አላርፍም አልረካም እስካገኝህ (2x)
ውኃ በማጣት እንደደረቀ መሬት
አግኝታ እስክትረካ ነፍሴ እያት ስትዋትት
ሃይልና ሞገስህ በሞላው መቅደስህ
ፍቀድልኝና ልየው ያን ፊትህን
እንጨትና ውኃ በሌለበት ቦታ
እኔ ግን እሄዳለሁ ውድዬን ፍለጋ
አንድ ጊዜ ብቻ አስበኝ መድህኔ
ጠግቤ እኖራለሁ በሕይወት ዘመኔ
አንድ ጊዜ ብቻ አስበኝ ሬድኤቴ
ፍቅርህ መድሃኒት ነው ፈውስ ለሕይወቴ
አዝ፦ ኢየሱስ ኢየሱስ ወዳጄ
ኢየሱስ ኢየሱስ መድሃኒቴ
ከአፌ አላወርድም ይህን ሥምክን
አላርፍም አልረካም እስካገኝህ (2x)
የተመኘሁትን ያሰብኩትን ይዤ
ግን አልረካሁኝም አለሁኝ ተክዤ
ጐተራዬ አልሞላም ፍላጐቴ አልቆመ
የውስጠቴን ርሃብ ይሄ አላተገበም
ወደ አንተ እጠራለሁ ሙጥኝ እልሃለሁ
ያገኘሁህ እለታ እንዴት እሆናለሁ
ሰው መልካም ምግብ በልቶ እንዲጠግብ
ነፍሴ ትጠግባለኝ በክብርህ በግርማህ
ሰው መልካም ምግብ በልቶ እንዲጠግብ
ነፍሴ ትጠግባለኝ ጌታዋን ስታስብ
ኢየሱስ የሕይወቴ ፍሰሃ
ኢየሱስ ብኖር በበረሃ
ኢየሱስ የሕይወቴ ብርሃን
ኢየሱስ ባልፍም በጨለማ
አንድ ጊዜ ብቻ አስበኝ ሬድኤቴ
ፍቅርህ መድሃኒት ነው ፈውስ ለሕይወቴ
አንድ ጊዜ ብቻ አስበኝ መድህኔ
ጠግቤ እኖራለሁ በሕይወት ዘመኔ
በመጠበቂያዬ በማማዬ ሆኜ
እጠብቅሃለሁ እንዳይህ አምኜ
ዝለቴ ድካሜ ይወገድ አፍረቴ
በሰፈሬ እንድታልፍ እንድትገባ ቤቴ
ባላሰብኩት ሰዓት ባልጠበኩት ቦታ
በጊዜ ሰሌዳ በአንተ አቆጣጠር
የጠበኩህ ጌታ ድንገት ትመጣለህ
ረሃቤን ጥማቴን ያኔ ታረካለህ
የጠበኩህ ጌታ ድንገት ትመጣለህ
ረሃቤን ጥማቴን አንተው ታረካለህ
አዝ፦ ኢየሱስ ኢየሱስ ወዳጄ
ኢየሱስ ኢየሱስ መድሃኒቴ
ከአፌ አላወርድም ይህን ሥምክን
አላርፍም አልረካም እስካገኝህ (2x)
👇👇👇👇👇👇👇👇
@Mezimurandlayirics
@Mezimurandlayirics
@Mezimurandlayirics
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
join and share
ናትናኤል ታየ
የእኔ ጌታ ክበር (ጌታ ክበር) (2x)
እኸ እኸ ክበር ለዘለዓለም ክበር (2x)
እንደአንተ ጌታ የለም
እኸ እኸ ክበር ለዘለዓለም ክበር (2x)
እንደአንተ ጌታ የለም
አዝ፦ ማን ብዬ ልጥራው ስምህን (2x)
ኢየሱሴ ልበል እንጂ
ማን አንደአንተ ማን ወዳጅ
ከአንተ ሌላ ማን ሊበጅ
ወድሃኒዓለም ልበል እንጂ (2x)
አንተ እኮ ለእኔ ቅርብ ነህ ሰወርዋራ መንገድ የለህ
አልዞርም ጽድቅን ፍለጋ ልቤ በአንተ አይሰጋ
የሰዎች ምልጃ አያባብልህ
የጻድቃን ምልጃ አያባብልህ
ሰውን ለማዳን አንተው በቂ ነህ (2x)
አዝ፦ ማን ብዬ ልጥራው ስምህን (2x)
ሁሉ በእጅህ አያልቅብህ
ጥንትም የአለህ ዛሬም የአለህ
መለዋወጥ የሌለብህ
ኢየሱሴ ዛሬም ያው ነህ/ደጉ አባቴ ካህኔ ነህ (2x)
አዝ፦ ማን ብዬ ልጥራው ስምህን (2x)
ኢየሱሴ ልበል እንጂ
ማን አንደአንተ ማን ወዳጅ
ከአንተ ሌላ ማን ሊበጅ
ወድሃኒዓለም ልበል እንጂ (2x)
👇👇👇👇👇👇👇
@Mezimurandlayirics
@Mezimurandlayirics
@Mezimurandlayirics
☝️☝️☝️☝️☝️☝️
join and share
እዮብ አሊ
ባንተ መንፈስ የተነካ
ቦታ አይመርጥም የማምለኪያ
ይዘምራል በዋለበት አያስችለው የሆንክለት
ባንተ መንፈስ የተነካ
ቦታ አይመርጥም የማምለኪያ
ይዘምራል በሄደበት አያስችለው የሆንክለት
በመንፈስህ ዝናብ የረሰረሰ ሰው
ዛሬም አንተን ነገም አንተን
አንተን ነው የሚለው(x2)
እኔም አንተን አንተን አንተን አንተን
ይልብኛል ልቤ(x2)
እጅግ ልቀህ በሃሳቤ(x5)
ደግሞ ልቀህ በሃሳቤ
እጅግ ልቀህ በሃሳቤ
መንፈስህ ከላይ ሲያገኘኝ ያሰረኝ ነገር ተፈታ
ክብርህ ነፍሴን አበራት እንደ ጠዋት ፀሃይ ወገግታ
ካንተጋ ውሎ እንዳደረ ፀዳልክ ፊቴ ላይ ቀርቶ
ፍጥረት በሙሉ ተገርሟል (መልኬ ላይ መልክክን አይቶ)(x2)
አልናግርም እንዲ ነው ብዬ
ፍቅሩ ያረገኝን በምን አቅሜ
ማውጣት አቅቶኝ አቅም ጨርሼ
መግለፅ አልቻልኩም በምን ምላሴ
አንተን በመውደድ ሸፍታ ነፍሴ
በማያቋርጥ በምኞት አጥናፍ
አንተን አንተን ይላል ልቤ(x2)
ከምናገረው ይላልቅ በኔ አፍ
አንተን አንተን ይልብኛል ልቤ(x2)
በመልካም ይሁን በክፉ ጊዜ
አንተን አንተን ይላል ልቤ(x2)
በሰላም መንደር ወይ በትካዜ
አንተን አንተን ይላል ልቤ(x2)
ከባህር ሰጥሞ በዝቅጠት አየርን እንደሚሻት ሰው
ነፍሴ አንተኑ ትላለች በእውነት ፊትህ ምላለው
ደመና በአየር ሲበተን ብርሃን ሲሄድ ጨልሞ
ነፍሴ ግን እግርህ ስር አለች (በፍቅርህ አቅሟ ተዳክሞ)(x2)
አልናግርም እንዲ ነው ብዬ
ፍቅሩ ያረገኝን በምን አንደበቴ
ማውጣት አቅቶኝ አቅም ጨርሼ
መግለፅ አልቻልኩም በምን ምላሴ
አንተን በመውደድ ሸፍታ ነፍሴ
ኋላ ወደ ውሃ ምንጭ እንደምትጓጓ
አንተን አንተን ይላል ልቤ(x2)
እንደምትናፍቅ መርካት ፈልጋ
አንተን አንተን ይላል ልቤ(x2)
ክረምትም ይሁን በብሩህ ጊዜ
አንተን አንተን ይላል ልቤ(x2)
በሰላም መንደር ወይ በትካዜ
አንተን አንተን ይላል ልቤ(x2)
ሁሌም አንተን አንተን አንተን አንተን
ይልብኛል ልቤ(x2)
እጅግ ልቀህ በሃሳቤ(x5)
ደግሞ ልቀህ በሃሳቤ
እጅግ ልቀህ በሃሳቤ
👇👇👇👇👇👇👇👇
share and join
@Mezimurandlayirics
@Mezimurandlayirics
@Mezimurandlayirics
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
አቤኔዘር ለገሰ
ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት
ሁሉም ነገር አልፏል አሮጌው ማንነት
በእየሱስ ደም ታጥቦ ነፃነት ያገኘ
ማን እንደ እኔ ያለ (x2)
ዳንኩኝ (x2) ዳንኩኝ እኔ ዳንኩኝ
ዳንኩኝ (x2) ዳግም ተወለድኩኝ (x2)
ሀጢያት ሚያስጨንቀኝ የእዳ ፅፈቴ
ሰላምን የማላውቅ ተቅበዥባዥ ህይወቴ
እየሱስ በመስቀል ላይ ሞቶልኝ ስለእኔ
ህይወትን አገኘው ነፃ ሰው ነኝ ዛሬ
ነፃ - ከሀጥያት እስራት
ነፃ - የለብኝም ስጋት
ነፃ - ሞቴ ተሻረልኝ
ነፃ - እየሱስ ከፈለልኝ (x2)
አመሠግናለው በህይወት መዝገብ ላይ
አመሠግናለው ስሜን ስለ ፃፍከው
አመሠግናለው ለሞት ስላልተውከኝ
አመሠግናለው ልጅህ ስላረከኝ
አመሠግናለው ብዙ ሆኖልኛል
አመሠግናለው መች ይሄ ይገባኛል
አመሠግናለው ሌላ ምን እላለዉ
አመሠግናለው ህይወቴ ያንተ ነው
ዳንኩኝ (x2) ዳንኩኝ እኔ ዳንኩኝ
ዳንኩኝ (x2) ዳግም ተወለድኩኝ (x2)
👇👇👇👇👇👇👇
share and join
@Mezimurandlayirics
@Mezimurandlayirics
@Mezimurandlayirics
ለዓለም ጥላሁን
በምሥጋና አከብርሃለሁ
በዝማሬ አደንቅሃለሁ (2x)
ኢየሱሴ ወድጄሃለሁ
ኢየሱሴ አፍቅሬሃለሁ
አዝ፦ ኢየሱሴ (2x) መታመኛዋ ለነፍሴ
ኢየሱሴ (2x) መደገፊያዋ ለነፍሴ (2x)
ልባርክ ነው ብለህ ሳታማክራቸው
ላስደንቅ ነው ብለህ ሳታማክራቸው (2x)
ፍፁም ሳይጠብቁ ፍንጭን ሳትሰጣቸው
አቤት ጠላቶቼን ጉድ አደረካችው (2x)
ጉድ አደረካቸው (4x)
አዝ፦ ኢየሱሴ (2x) መታመኛዋ ለነፍሴ
ኢየሱሴ (2x) መደገፊያዋ ለነፍሴ (2x)
ከፊተኛው ይልቅ እንዲሻል ኋለኛው
ተናገረህ የለም ዎይ ጌታ ጥበበኛው (2x)
አዲስ የወይን ጠጅ በአዲስ አቁማዳ
ታናኳዬን ሞላኸው በበረከት ናዳ (2x)
በበረከት ናዳ (4x)
አዝ፦ ኢየሱሴ (2x) መታመኛዋ ለነፍሴ
ኢየሱሴ (2x) መደገፊያዋ ለነፍሴ (2x)
ቀንበር የሚሰብር የቅባት ውፍረት
ሕይወትን የሚያድስ የፀጋ ሙላት (2x)
የበረከት ዝናብ ውሽንፍር ሲመጣ
አልዋለ አላደረም ፋሬስ ጥሶ ወጣ (2x)
ፋሬስ ጥሶ ወጣ (4x)
አዝ፦ ኢየሱሴ (2x) መታመኛዋ ለነፍሴ
ኢየሱሴ (2x) መደገፊያዋ ለነፍሴ (2x)
@Mezimurandlayirics
@Mezimurandlayirics
@Mezimurandlayirics
share
ሰላም ሰላም የዝ ቻናል በተሰቦች
የቻናሉ ተከታታየች እንዲበዙ የእርሶ ድርሻ በጣም ያስፈልጋል ስለዚህ ለቻላችሁ ሰው FORWARD SHARE ያድርጉ
JOIN👍👍👍👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
መዝሙር Layirics https://t.me/joinchat/AAAAAEVBN2h8y7P49Ou09g
ሰላም ሰላም የዝ ቻናል በተሰቦች
የቻናሉ ተከታታየች እንዲበዙ የእርሶ ድርሻ በጣም ያስፈልጋል ስለዚህ ለቻላችሁ ሰው FORWARD SHARE ያድርጉ
JOIN👍👍👍👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
መዝሙር Layirics https://t.me/joinchat/AAAAAEVBN2h8y7P49Ou09g