ministryof_health | Unsorted

Telegram-канал ministryof_health - የጤና ሚኒስቴር

-

Sudan Road (Goma kuteba), P.O.BOX 1234 Addis Ababa, Ethiopia http://www.moh.gov.et/ Tel :- 011 551 8031 https://m.facebook.com/EthiopiaFMoH/ Dr.Lia Tadesse, Minister.

Subscribe to a channel

የጤና ሚኒስቴር

የኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ሁኔታ መግለጫ
Status update on #COVID19Ethiopia

@Ministryof_health

Читать полностью…

የጤና ሚኒስቴር

የኢትዮጵያ የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት "ኮቪድ-19 ኢትዮጵያ" የተሰኘው የስልጠና መስጫ የሞባይል መተግበሪያ ተሻሽሎ በአዲስ መልክ መቅረቡን አስታወቀ።

በሞባይል መተግበሪያው ላይ የተደረጉ ማሻሻያዎችን አስመልክቶ ኢንስቲትዩቱ ዛሬ በሰጠው መግለጫ "ኮቪድ-19 ኢትዮጵያ" ዓለም አቀፉን የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ለመከላከልና ለመቆጣጠር ቁልፍ ሚና ያላቸውን የጤና ባለሙያዎች አቅም ለማጎልበት በጤና ሚኒስቴርና በኢትዮጵያ የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ትብብር በግንቦት 2012 ዓ.ም ስራ ላይ መዋሉን አስታውሷል።

መተግበሪያው ላይ ከተካሄዱ ጥናቶችና በኢትዮጵያ በሽታውን ለመከላከልና ለመቆጣጠር ከሚተገበሩ መመሪያዎች አንጻር ተሻሽሎ በአዲስ መልክ መቅረቡ ተገልጿል።

በዚህም የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ቅኝትና አሰሳ፣ ሕክምና፣ የላቦራቶሪ አገልግሎት፣ ብክለትን መከላከልና መቆጣጠር፣ የአደጋ ስጋት ተግባቦትና የኅብረተሰቡን ተሳትፎ የተመለከቱ የስልጠና ርዕሰ ጉዳዮች በመተግበሪያው ተካተዋል።

የቤት ውስጥ ልየታና እንክብካቤ፣ በትምህርት ቤት ወረርሽኙን የመከላከልና የመቆጣጠር እርምጃዎችም በመተግበሪያው የስልጠና ርዕሶች መሆናቸው ተገልጿል።

በሞባይል መተግበሪያው የሚሰጠውን ስልጠና ለማገዝ የማስተማሪያ ቪዲዮዎች፣ የምዘና ጥያቄዎች፣ ግብረ መልሶች እንዲሁም ጥያቄዎች መካተታቸው በመግለጫው ተመላክቷል።

መተግበሪያውን በመጠቀም የሚሰጠውን ስልጠና በአግባቡ ተከታትለው ለሚጨርሱ ሰልጣኞች የምስክር ወረቀት መዘጋጀቱም ተጠቁሟል።

ባለፈው ዓመት ብቻ መተግበሪያውን ካወረዱ ከ10 ሺህ በላይ ተጠቃሚዎች መካከል ከግማሽ በላይ የሚሆኑት የጤና ባለሙያዎች እንደሆኑ ተገልጿል።

የኢንስቲትዩቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተርና የኮቪድ-19 ምላሽ ዋና አስተባባሪ አቶ አስቻለው አባይነህ ከጊዜ ወደጊዜ እየጨመረ ያለውን የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ለመከላከልና ለመቆጣጠር የጤና ባለሙያዎችን ብቃት መጨመር እንደሚያስፈልግ ተናግረዋል።

“በመተግበሪያው የሚሰጠውን ስልጠና ባለሙያዎቹ ባመቻቸው ጊዜና ቦታ የሚሰጥ መሆኑ ሰፊ የሰው ሀይል በማብቃት ምላሽ የመስጠቱን ስራ በተጠናከረ መልኩ ማከናወን ያስችላል” ብለዋል።

የሞባይል መተግበሪያው የሚሻሻሉ መመሪያዎችና አሰራሮች ሲኖሩም ባለሙያው ወቅታዊ መረጃ እንዲኖረው በማድረግ ለተቀናጀ ስራና ውጤታማነት ሚና እንዳለው ገልፀዋል።

የጤና ባለሙያዎች መተግበሪያውን በሞባይላቸው በመጫን ስልጠና እንዲወስዱና ኮቪድን የመከላከልና የመቆጣጠር ስራ ላይ እንዲሳተፉ መልዕክት አስተላልፈዋል።

መተግበሪያው በትምህርት ቤቶች የኮቪድ-19 መከላከል ስራን ያካተተ በመሆኑ መምህራንና ሌሎችም አካላት እንዲጠቀሙበትም ጥሪ አቅርበዋል።

http://bit.ly/3apv5J2 የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም በሞባይል ስልክ እንዲሁም በታብሌት ላይ በመጫን ስልጠናውን በነጻ መከታተል እንደሚቻል ተገልጿል።

Читать полностью…

የጤና ሚኒስቴር

የኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ሁኔታ መግለጫ
Status update on #COVID19Ethiopia
/channel/EthPHI
https://www.facebook.com/EPHIEthiopi

Читать полностью…

የጤና ሚኒስቴር

የኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ሁኔታ መግለጫ
Status update on #COVID19Ethiopia
/channel/EthPHI
https://www.facebook.com/EPHIEthiopi

Читать полностью…

የጤና ሚኒስቴር

የኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ሁኔታ መግለጫ
Status update on #COVID19Ethiopia
/channel/EthPHI
https://www.facebook.com/EPHIEthiopi

Читать полностью…

የጤና ሚኒስቴር

የኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ሁኔታ መግለጫ
Status update on #COVID19Ethiopia
/channel/EthPHI
https://www.facebook.com/EPHIEthiopi

Читать полностью…

የጤና ሚኒስቴር

የኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ሁኔታ መግለጫ
Status update on #COVID19Ethiopia
/channel/EthPHI
https://www.facebook.com/EPHIEthiopi

Читать полностью…

የጤና ሚኒስቴር

የኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ሁኔታ መግለጫ
Status update on #COVID19Ethiopia
/channel/EthPHI
https://www.facebook.com/EPHIEthiopi

Читать полностью…

የጤና ሚኒስቴር

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የዓይን ሕክምና ክፍል በመጪው እሑድ ነፃ የዓይን ሞራ ግርዶሽ የቀዶ ሕክምና አገልግሎት ይሰጣል።

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የዓይን ሕክምና ክፍል በዳግማዊ ምኒልክ ሆስፒታል ነፃ የዓይን ሞራ ግርዶሽ የቀዶ ሕክምና አገልግሎት በስፔሻሊስት ሐኪሞች ለመስጠት መዘጋጀቱን አስታውቋል።

በዚሁ መሠረት ማንኛውም የእይታ ችግር ያለበት ሰው እሑድ የካቲት 21 ቀን 2013 ዓ.ም በዳግማዊ ምኒልክ ሆስፒታል በመገኘት እና ምርመራ በማድረግ የአገልግሎቱ ተጠቃሚ መሆን እንደሚችል ጥሪ አቅርቧል።

@Ministryof_health

Читать полностью…

የጤና ሚኒስቴር

የኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ሁኔታ መግለጫ
Status update on #COVID19Ethiopia
/channel/EthPHI
https://www.facebook.com/EPHIEthiopi

Читать полностью…

የጤና ሚኒስቴር

የኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ሁኔታ መግለጫ
Status update on #COVID19Ethiopia
/channel/EthPHI
https://www.facebook.com/EPHIEthiopi

Читать полностью…

የጤና ሚኒስቴር

የኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ሁኔታ መግለጫ
Status update on #COVID19Ethiopia
/channel/EthPHI
https://www.facebook.com/EPHIEthiopi

Читать полностью…

የጤና ሚኒስቴር

የኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ሁኔታ መግለጫ
Status update on #COVID19Ethiopia
/channel/EthPHI
https://www.facebook.com/EPHIEthiopi

Читать полностью…

የጤና ሚኒስቴር

የኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ሁኔታ መግለጫ
Status update on #COVID19Ethiopia
/channel/EthPHI
https://www.facebook.com/EPHIEthiopi

Читать полностью…

የጤና ሚኒስቴር

የኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ሁኔታ መግለጫ
Status update on #COVID19Ethiopia
/channel/EthPHI
https://www.facebook.com/EPHIEthiopi

Читать полностью…

የጤና ሚኒስቴር

የኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ሁኔታ መግለጫ
Status update on #COVID19Ethiopia
/channel/EthPHI
https://www.facebook.com/EPHIEthiopi

Читать полностью…

የጤና ሚኒስቴር

የኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ሁኔታ መግለጫ
Status update on #COVID19Ethiopia
/channel/EthPHI
https://www.facebook.com/EPHIEthiopi

Читать полностью…

የጤና ሚኒስቴር

የኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ሁኔታ መግለጫ
Status update on #COVID19Ethiopia
/channel/EthPHI
https://www.facebook.com/EPHIEthiopi

Читать полностью…

የጤና ሚኒስቴር

የኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ሁኔታ መግለጫ
Status update on #COVID19Ethiopia
/channel/EthPHI
https://www.facebook.com/EPHIEthiopi

Читать полностью…

የጤና ሚኒስቴር

የኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ሁኔታ መግለጫ
Status update on #COVID19Ethiopia
/channel/EthPHI
https://www.facebook.com/EPHIEthiopi

Читать полностью…

የጤና ሚኒስቴር

የኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ሁኔታ መግለጫ
Status update on #COVID19Ethiopia
/channel/EthPHI
https://www.facebook.com/EPHIEthiopi

Читать полностью…

የጤና ሚኒስቴር

የኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ሁኔታ መግለጫ
Status update on #COVID19Ethiopia
/channel/EthPHI
https://www.facebook.com/EPHIEthiopi

Читать полностью…

የጤና ሚኒስቴር

የኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ሁኔታ መግለጫ
Status update on #COVID19Ethiopia
/channel/EthPHI
https://www.facebook.com/EPHIEthiopi

Читать полностью…

የጤና ሚኒስቴር

የኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ሁኔታ መግለጫ
Status update on #COVID19Ethiopia
/channel/EthPHI
https://www.facebook.com/EPHIEthiopi

Читать полностью…

የጤና ሚኒስቴር

"በቀጣዮቹ 2 ወራት እስከ 9 ሚሊየን የኮቪድ-19 ክትባት ወደ ሃገር ቤት ለማስገባት እየተሰራ ነው"
- ዶክተር ሊያ ታደሰ

በመጋቢት ወር መጨረሻ አልያም ሚያዚያ ወር መጀመሪያ ላይ እስከ 9 ሚሊየን የኮቪድ19 ክትባት ወደ ሃገር ቤት እንዲገባ እየተሰራ መሆኑን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ገለጹ፡፡

የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ በክትባቱ እና "እንድናገለግልዎ ማስክዎን ያድርጉ" በሚሉት ዘመቻዎች ዙሪያ መግለጫ ሰጥተዋል።

ለክትባቱ በዋናነት ቅድሚያ የሚሰጣቸው ዜጎችን የመለየት ስራ እየተሰራ ነውም ብለዋል።

በዚህም የጤና ባለሙያዎች፣ የማህበራዊ ጤና ሰራተኞች፣ የህዝብ የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ አካላት ቅድሚያ ይሰጣቸዋል ማለታቸውን ተዘግቧል።

@Ministryof_health

Читать полностью…

የጤና ሚኒስቴር

የኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ሁኔታ መግለጫ
Status update on #COVID19Ethiopia
/channel/EthPHI
https://www.facebook.com/EPHIEthiopi

Читать полностью…

የጤና ሚኒስቴር

የኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ሁኔታ መግለጫ
Status update on #COVID19Ethiopia
/channel/EthPHI
https://www.facebook.com/EPHIEthiopi

Читать полностью…

የጤና ሚኒስቴር

የኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ሁኔታ መግለጫ
Status update on #COVID19Ethiopia
/channel/EthPHI
https://www.facebook.com/EPHIEthiopi

Читать полностью…

የጤና ሚኒስቴር

የ “እንድናገለግልዎ ማስክዎን ያድርጉ” ሀገራዊ ንቅናቄ በትምህርት ቤቶች በይፋ ተጀመረ
____________________
"የመማር ማስተማር ሂደቱ እንዳይቋረጥ የአፍና አፍንጫ መሸፈኛዬን እጠቀማለሁ" በሚል መሪ ቃል ሀገር አቀፍ “እንድናገለግልዎ ማስክዎን ያድርጉ” ንቅናቄ በዛሬው ዕለት በትምህርት ቤቶች በይፋ ተጀምሯል።
ንቅናቄው ከዛሬ ጀምሮ በሀገር አቀፍ ደረጃ በሁሉም ትምህርት ቤቶች ተግባራዊ እንደሚደረግ የተገለጸ ሲሆን ይህም የመማር ማስተማሩ ሂደት እንዳይቋረጥ እና ትምህርት ቤቶች እንዳይዘጉ በትምህርት ቤት ውስጥ እና ከትምህርት ቤት ውጪ ተማሪዎች የአፍና አፍንጫ መሸፈኛን በአግባቡ መጠቀም እንዳለባቸው በመድረኩ ላይ ተነስቶዋል፡፡
በፕሮግራሙ ላይ የትምህርት ሚኒስቴር ፣ የጤና ሚኒስቴር፣የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዩት እንዲሁም የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ አመራሮችና ባለሙያዎች ፤መምህራን እና ተማሪዎች በተገኙበት በዳግማዊ ሚኒሊክ መሰናዶ ትምህርት ቤት በይፋ አስጀምረውታል።
ከዛሬ ጀምሮም በትምህርት ቤቶች የአፍና አፍንጫ መሸፈኛን ማድረግ ልምድ ሊሆን እንደሚገባው በፕሮግሩሙ ላይ ተገልጿል። ንቅናቄውን የጤና ሚኒስቴር፣የትምህርት ሚኒስቴር፣ የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዩት እንዲሁም ከአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ በመተባበር አዘጋጅተውታል።
#covid19ethiopia
#NOMASKNOSERIVCE
#SCHOOLRALLY
/channel/EthPHI
https://www.facebook.com/EPHIEthiopi

Читать полностью…

የጤና ሚኒስቴር

የኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ሁኔታ መግለጫ
Status update on #COVID19Ethiopia
/channel/EthPHI
https://www.facebook.com/EPHIEthiopi

Читать полностью…
Subscribe to a channel