በ2015 የትምህርት ዘመን በ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤቱ ላይ ቅሬታ ያላችሁ
(አዲስ አበባ 29/1/2016 ዓ.ም) የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አግልግሎት:-
1. በ2015 የትምህርት ዘመን በ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤቱ ላይ ቅሬታ ያላችሁ ተፈታኞች በአካል መምጣት ሳያስፈልግ eaes.et ላይ እስከ ጥቅምት 5/2016 ዓ/ም ከቀኑ 11:30 ድረስ ብቻ ማቅረብ ትችላላችሁ።
2. ውጤታችሁን ማየት ብቻ ሳይሆን ኦርጂናሉ ሠርቲፊኬት እስኪደርሳችሁ ድረስ ጊዜያዊ ሠርቲፊኬታችሁንም በሶፍት ኮፒ መውሰድ አልያም ማተም ትችላላችሁ።
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!
You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ...
TikTok፡- tiktok.com/@aaeducationbureau
Telegram ፡ /channel/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/
Website: - aaceb.gov.et
Email;- aacaebc@gmail.com
Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/
ውድ የምዕራፍ አካዳሚ ቤተሰቦች:-
✅✅✅ ✅✅✅ ✅✅✅
ነገ ዓርብ መስከረም 25/2016 ዓ.ም የኢሬቻ ዋዜማ ስለሆነና መንገዶች ስለሚዘጉ ለሁሉም የመንግስትና የግል ትምህርት ቤቶች ትምህርት ዝግ መሆኑን ከትምህርት ቢሮ ስለተገለፀልን ትምህርት የማይኖር መሆኑን እናሳውቃለን።
ት/ቤቱ!!
የተከበራችሁ የምዕራፍ አካዳሚ ቤተሰቦች ረቡዕ መስከረም 16/2016 ዓ.ም እና ሐሙስ መስከረም 17/2016 ዓ.ም በተከታታይ ለሚከበሩት የ1498ኛው የነብዩ መሀመድ ልደት (መውሊድ) እና ለደመራና መስቀል በዓል እንኳን አደረሳችሁ!! እያልን አርብ መስከረም 18/2016 ዓ.ም የአጠቃላይ መምህራንና ሰራተኞች ስብሰባ ስለሚካሄድ ትምህርት የማይኖር መሆኑን አስቀድመን ለማሳወቅ እንወዳለን።
በድጋሜ መልካም በዓል!!!
ት/ቤቱ!!
ዉድ የምዕራፍ ቤተሰቦች ሰኞ ህዳር 21/2013 ዓ.ም ለሚጀመረው የገፅ ለገፅ ት/ት ተማሪዎች በሁለት የቀናት ፈረቃ እንደሚማሩ ይታወቃል። ፈረቃ አንድ (Shift One) የሚባለው ሰኞ፣ ረቡዕ እና አርብ ሲሆን ፈረቃ ሁለት (Shift Two) ደግሞ ማክሰኞ፣ ሀሙስና ቅዳሜ ይማራሉ። ፈረቃዉ በየሁለት ሳምንቱ የሚቀያየር ይሆናል።
ከአንድ ቤተሰብ ሁለት ልጅና በላይ በአንድ ፈረቃ ተመድበዋል፤ በድልደላዉ ላይ ችግር ወይም ቅሬታ ያለው ቤተሰብ እስከ ህዳር 23/2013 ዓ.ም ር/መምህራን ቢሮ በአካል በመገኘት ማስተካከል የምትችሉ መሆኑን በማክበር እናሳውቃለን።
ቀን 18 / 3 / 2013 ዓ.ም
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የገጽ ለገጽ የመማር ማስተማር ስራ
በግል ትምህርት ቤቶቸ ከ1ኛ ክፍል ጀምሮ ህዳር 21/3/2013 ዓ/ም
በመንግስት ትምህርት ቤቶች ከ5ኛ ክፍል ጀምሮ ህዳር 28/3/2013 ዓ/ም መሰጠት
የሚጀምር መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ምክትል ቢሮ ሀላፊ አቶ አዲሱ ሻንቆ የገለጹ ሲሆን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ህዳር 24 እና 25/3/2013 ዓ/ም እንደሚሰጥም አክለዉ ተናግረዋል፡፡
የሰጡትን ሙሉ መግለጫ ከቪዲዮዉ ላይ ይከታተሉ፡፡
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የዩቲዩብ ፣ የቴሌግራም ፣ የፊስቡክ እና የትዊተር ገፃችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ!
You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ
Telegram ፡ /channel/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/
ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች አርአያ ይሁኑ!
ቀን 18 / 3 / 2013 ዓ.ም
አስቸኳይ ማስታወቂያ!
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ህዳር 24 እና 25/3/2013 ዓ/ም የሚሰጥ በመሆኑ ተማሪዎች በተገለጹት ቀናት ወደ መፈተኛ ጣቢያዎቻችሁ በሰሃቱ በመገኘት ፈታንዉን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን ፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ
👉👉👉ሸሸሸሸርርርር
የየካ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
/channel/dam76
ዉድ የምዕራፍ ቤተሰቦች ከዚህ በታች የላክናቸዉ የመለማመጃ ጥያቄዎች ተማሪዎች ራሳቸውን በንባብ በመገንባት እና ከሳምንት በፊት የላክነውን ማስታወሻ በሚገባ በማንበብ እንዲሰሩ ወላጆች ተገቢውን ክትትልና ድጋፍ እንድታደርጉ በማክበር እንጠይቃለን።
ማሳሰቢያ:- የሁሉንም ጥያቄዎች መልስ በማሰራት ወላጆች የልጆቻቸውን ስራ የማስቀመጥ እና ገቢ የምታደርጉበትን መርሐ-ግብር ስናሳዉቅ ለት/ቤቱ ገቢ የማድረግ ኃላፊነት አለባቸው።
ት/ቤቱ !
ማስተካከያ:- ከላይ ልከን ነገር ግን ያጠፋነው የ1ኛ ክፍል በስህተት የ2ኛን ክፍል ድጋሚ ስለነበር ለሰጣችሁን እርማት እናመሰግናለን። ትክክለኛው ከዚህ በታች ልከናል!!
Читать полностью…👉የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈታኞች ነገ መስከረም 29 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 12:00 ጀምሮ በሚከተሉት አማራጮች ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ።
✅በዌብ ሳይት 👉 https://eaes.edu.et/
✅በአጭር የጽሑፍ መልዕክት 👉 6284
✅በቴሌግራም 👉 /channel/eaesbot
#MoE
ለውድ የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ
፨፨፨ ፨፨፨ ፨፨፨
ከነገ መስከረም 22/2016 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሐሙስ መስከረም 24/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 እስከ ቀኑ 10:00 በምዕራፍ አካዳሚ አጠ/2ኛ ደረጃ ላይብራሪ በአካል በመገኘት መመ'ደብ የምትፈልጉበትን ዩኒቨርስቲ እንድትመርጡ እያሳሰብን መጥታችሁ ፎርሙን ባለመሙላታችሁ ለሚፈጠረው የትኛውም ችግር ትምህርት ቤቱ ሀላፊነት የማይወስድ መሆኑን አስቀድመን ለማሳወቅ እንወዳለን::
ት/ቤቱ!
ሰላም ውድ የምዕራፍ አካዳሚ ቤተሰቦች:-
፨፨፨ ፨፨ ፨፨ ፨፨፨
ከነገ ሰኞ መስከረም 14/2016 ዓ.ም ጀምሮ በሁሉም የክፍል ደረጃዎች ትምህርት ሙሉ ቀን የሚሰጥ ይሆናል።
በመሆኑም ተማሪዎች:-
✅ ቁርስ እና ምሳ ይዘው እንዲመጡ ፣
✅ ለሙሉ ቀን ትምህርት አስፈላጊ የሆኑ የትምህርት ቁሳቁሶችን አሟልተው እንዲይዙ ዕገዛ እንዲታደርጉላቸው እናሳስባለን።
✅ ከመስከረም 16-18/2016 ዓ.ም በመውሊድ እና መስቀል በዓል ምክንያት ትምህርት የማይኖር መሆኑን ከወዲሁ ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡
ት/ቤቱ!
✍️✍️የት/ት አጀማመርን በተመለ✍️✍️
👉👉 የግል ት/ቤቶች ከ1ኛ ከፍል ጀምሮ ህዳር 21/2013 ይጀምራል፡፡
👉👉 የመንግስት ት/ቤቶች ከ5ኛ ክፍል በላይ ህዳር 28/2013 ይጀመራል፡፡
👉👉👉ሸሸሸሸርርርር
የየካ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
/channel/dam76