እግ/ር የጠፉትን መፈለግ ዘላሌማዊ አላማ ነው።እግ/ር ይህን ተልዕኮ ለያንዳዳችን ሰቷል።እግ/ር ይህን ተልዕኮ የሰጠው ለአንድ ግለሰብ ብቻ አይደለመ ለያንዳዳችን ነው።ክርስቲያን የሆነ ሁሉ እንጅ። group channel join @MissionaryGod አድርጉ አስታየት ካላችሁ https://t.me/Ticwcm መልዕክት ላኩ።