🎁🎁ይፍጠኑኑኑ....…🎁🎁
👀ያለምንም ወጪ በቀላሉ ስልክዎን በመጠቀም ገንዘብ ማግኘት ይፈልጋሉ!
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
እንግዲያውስ ግሩፓችን ላይ ከ 50 - 200 ሰዉ አድ በማድረግ ከ5000 ብር - 200,00 ብር በእጅዎ ያስገቡ።
❗️❗️ግሩፓችን
⚡️⚡️@admaslotteryethipoia
⚡️@admaslotteryethipoia
Er shay new endezi ayente neger ezi gurop li ayelwkukum alamaw resachutu meselegn ......
Читать полностью…👉በህይወታችሁ የሚጠቅማችሁን ምክር ላካፍላችሁ 👈
1 ምክሩን 5 ቁጥር ላይ ተመልከቱ
2 ይቅርታ ተሳስቼ ነው 11 ቁጥር ላይ ተመልከቱ
3 ቆይ ቆይ አትናደድ 15 ቁጥር ላይ ተመልከቱ
4 ተረጋጋ 13 ቁጥር ላይ አለላችሁ
5 መጀመሪያ ግን 2 ቁጥርን ተመልከቱ
6 ኧረ የምን መናደድ ነው 12 ቁጥር ላይ እዩት
7 ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል
8 ለማለት የፈለኩት ምክሩ 14 ቁጥር ላይ አለ
9 በትዕግስት በቃ 4 ቁጥር ላይ እዩት
10 የመጨረሻ ነው በቃ 16 ቁጥርን ተመልከቱ
11 በጣም ይቅርታ 6 ቁጥርን ተመልከቱት ምን ይላል ?
12 ባካችሁ 8 ቁጥር ላይ ፈልጉት
13 ተስፋማ አትቁረጡ 10 ቁጥር ላይ አለላችሁ
14 እንዴት እንደምላችሁ አላውቅም በቃ 3 ቁጥር ላይ ፈልጉት
15 እንደተናደዳችሁ ይገባኛል ግን በቃ 9 ቁጥር ላይ ታገኙታላችሁ
16 ስለ ትዕግስታችሁ በጣም አመሰግናለሁ ምክሩ 7 ቁጥር ላይ አለላችሁ ፡፡
ምንም ወረፋ ሳይጠብቁ add ባደረጉት መጠን በካርድ ወይም በባንክ እንደምርጫዋ በፍጥነት መሸለም ከፈለጉ ሁለተኛ ግሩፓችን ይቀላቀሉ። add ያድርጉ ወዲያው በላኩልን ቁጥር ሽልማትዎ ይላክልዎታል !
👇🏾👇🏾👇👇👇🏾👇👇
/channel/safaricom_bonus1
/channel/safaricom_bonus1
ከስማርት ስልክ እስከ መኪና ከሚያሰልመው የእጣ ቁጥር በተጨማሪ በጋበዙት የሰው ቁጥር እንደሚከተለው ተጨማሪ ገንዘብ ይሽለማሉ 🎴
25 ሰው አድ ሲያረጉ 10,000 ብር
50 ሰው አድ ካደረጉ 20,000 ብር
100 ሰው አድ ካደረጉ 50,000 ብር
200 ሰው አድ ካደረጉ 75,000 ብር
500 ሰው አድ ካደረጉ 100,000ሺ ብር
ብዙ አድ ለሚያደርጉ ቅድሚያ እንሰጣለን 🎊
አድ ያድርጉ በሽልማት ይንበሽበሹ ❗️
ከእርስዎ የሚጠበቀው ሰዎችን Add ማድረግ ብቻ ነው!
✅አሁኑኑ join ብለው ይጀምሩ👇🏼👇🏼👇🏼
/channel/safaricom_bonus1
/channel/safaricom_bonus1
ማሳሰቢያ:- ከ100 ሰው በላይ 𝗔𝗱𝗱 ካደረጉ ተጨማሪ ቦነስ ያገኛሉ። iPhone ስልክ የሚያሸልም የእጣ ቁጥርም ይላክልዎታል።🔔
▫#ሚስት_ስጦታ_እንጂ_ምርጫ_አይደለችም!
♔︵♡┈┈┈••✦♔✦••┈┈┈♡︵♔
:
☞አንድ ምሽት በጎልማሶች የትምህርት ክፍለ ግዜ የሳይኮሎጂ መምህሩ ወደ
ክፍል ገባና "ዛሬ አንድ Game እንጫወታለን" አለ፡፡
:
ተማሪዎቹም "ምን አይነት Game?" በማለት በህብረት ጠየቁ፡፡
:
መምህሩ ቀጥሎ "ፈቃደኛ የሆነ አንድ ሰው?" አለ፡፡
:
አንድ ፈቃደኛ ወንድ ተማሪ እጁን አወጣ፡፡
:
➊.መምህሩም ተማሪውን በህይወቱ ትልቅ ቦታ ያላቸውን 30 ሰዎች ስም ጥቁር
ሰሌዳው ላይ እንዲፅፍ ጠየቀው፡፡
፡
➋.ተማሪውም ከቤተሰቦቹ ጀመሮ የጎረቤቶቹን፣ የዘመዶቹንና የጓደኞቹን ስም
ፃፈ፡፡
፡
➌.መምህሩ በመቀጠል በጣም ጠቃሚ ያልሆኑ 3 ስሞችን እንዲሰርዝ አዘዘው፡፡
:
➍.እሱም የጎረቤቶቹን ስም ሰረዘ፡፡
:
➎.አሁንም ሌላ 5 ስሞችን እንዲሰርዝ ነገረው፡፡
፡
➏.ተማሪውም የሩቅ የምላቸውን ዘመዶቹን ስም ሰረዘ።
፡
በዚህ መልኩ የአራት ሰዎች ስም ብቻ (የእናቱ፣ የአባቱ፣ የሚስቱና የብቸኛው
ልጁ) እስኪቀር ብዙ ስሞችን ሰረ።
፡
ሙሉ የክፍሉ ተማሪዎች Gamu ለዚህ ተማሪ ብቻ እንዳልሆነ ተረድተው
በተመስጦ ይከታተላሉ፡፡
፡
➐.አሁንም መምሩ ከቀሩት አራት ስሞች 2 እንዲሰርዝ አዘዘው፡፡
፡
➑.ተማሪውም በጣም ከባድ ምርጫ ነበር፡፡
:
እያመነታና እንዳልተቀበለው በሚያስታውቅ መልኩ የወላጆቹን ስም ሰረዘ።
:
➒.መምህሩ በስተመጨረሻ ከቀሩት ሁለት ስሞች 1 እንዲሰርዝ ነገረው፡፡
:
➓.ተማሪውም ሙሉ በሙሉ አእምሮው ተረበሸ፡፡
:
በአይኖቹ እያነባ በሚንቀጠቀጡ ጣቶቹ የልጁን ስም ሰረዘ፡፡
፡
➊➊.መምህሩም ተማሪውን ወደ መቀመጫው እንዲመለስ ነገረው።
:
➊➋.ከደቂቆች በኀላ መምህሩ "ለምን ሚስትህን አስቀረህ?
:
►ቤተሰቦችህ ላንተ ብቸኞች ናቸው፤
:
►ልጅህን የወለድከው ( ወደ ህይወት ያመጣኸው) አንተ ነህ፤
፡
►ሚስት ግን ሌላ ማግባት ትችላለህ፤
:
►ለምን ከእነሱ እሷን አስቀደምክ?" በማለት ተማሪውን ጠየቀው፡፡
፡
►ሁሉም ተማሪውን ምላሽ ለመስማት ጓግቷል፡፡
:
➊➌.ተማሪውም በተረጋጋ መንፈስ እንዲሁም በቀስታ እንዲህ ስል መለሰ፦
:
አንድ ቀን ቤተሰቦቼ ምናልባት ከእኔ ቀድመው ያልፋሉ፤
:
ልጄም ሲያድግ ለትምርት፣ ለስራ ወይም በማንኛውም ምክንያት ጥሎኝ
ይሄዳል፡፡
:
ሙሉ ህይወቴን ሁሉን አብራ የሚትጋራኝ ብቸኛ ሰው ቢኖር ባለቤቴ /ሚስቴ/
ናት፡፡" አለ።
፡
ሁሉም ተማሪ ከመቀመጫቸው ተነስተው እውነተኛውን የህይወት ገፅታ
ስላካፈላቸው አጨበጨቡለት ይባላል።
:
♡┈┈┈••✦♔✦••┈┈┈♡
:
# እውነት_ነው ፡፡
:
➊.ሁላችንም ቤተሰቦቻችንን ምንም ያህል ብንወዳቸው ጥለናቸው እንሄዳለን፡፡
፡
ለማን ስንል? ለባል ወይም ሚስት፡፡
፡
➋.ልጆቻችንን ምንም ያህል ብንወዳቸው ጥለውን ይሄዳሉ፡፡
፡
ለማን ሲሉ ለሚስታቸው ወይም ለባላቸው ሲሉ፡፡
፡
➌.በስተመጨረሻ አብረው የሚዘልቁት ፈጣሪ ያጣመራቸው ሁለት ነፍሶች ብቻ
ናቸው፡፡
:
ባልና ሚስት፤ ወይም ፍቅረኞች፡፡
:
➍.ስለዚህ ወዳጄ የህይወት አጋሬ ናት የምትላትን ሴት ከምንም በላይ አክብራት፤
ቅድሚያም ስጣት፡፡
:
አንቺም እንደዛው እህቴ፡፡
:
♔┈┈┈••✦♔✦••┈┈┈♔
:
# አዎን_ወዳጄ ፥
፡
ሚስት ስጦታ እንጂ ምርጫ እንዳልሆነች ልብ በል።
፡
➊.ሚስት ማግባት ትዝ የሚልህ ሲመሽ ከሆነ ትዳር ሳይሆን አዳር ፈላጊ ነህ
ማለት ነው።
፡
➋.ሚስት ማግባት ትዝ የሚልህ ቤትህና ልብስህ ሲቆሽሽ ከሆነ ሚስት ሳይሆን
ሰራተኛ ነው የሚያስፈልግህ።
፡
➌.ሚስት ማግባት ትዝ የሚልህ ልጆችን ስታይ ከሆነ ሚስትህን የምትፈልጋት
ለርቢ ነው ማለት ነው።
፡
➍.ሚስት ማግባት ትዝ የሚልህ ተኝተህ ሲበርድህ ከሆነ ሚስት ሳይሆን ወፍራም ብርድልብስ ነው የሚያስፈልግህ።
#####################
እናንተም ሌላውንም ይጠቅማል ብለዉ ካሰቡ ሼር በማድረግ መልካምነትን እናስፋፋ !!!
https://t.me/joinchat/UYeM1yJ7sVAnXHE2