mudenyaz | Unsorted

Telegram-канал mudenyaz - ሙድ እንያዝ በእኛ

216381

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን 💌 Contact us, @Modenyazbot »የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ። ° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° ° ° ° Creator @Teke_Man ° °

Subscribe to a channel

ሙድ እንያዝ በእኛ

እድሜዋ 18 እያለች በጣም እንደማፈቅራት ስነግራት አንተ ህጻን ነክ እደግ ያለችኝ ልጅ እሄዉ ከ 7 አመት በኋላ አፈቅርካለሁ አለችኝ እኔ አሁንማ አርጅተሽብኛል ብያት እየቀወጠችዉ ነዉ😜🤣

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ትልቁ የግጥም ቻናል ለመቀላቀል 👇

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

#Jelese: why did you break up with her

#Me: ለልደትዋ የ25 ብር ካርድ በጋዜጣ ጠቅልዬ ሰጥቻት
I mean what more does she want

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

The way moms talk ''1 hour'' on the phone and say በይይይይይይ ስራ አላስፈታሽ 😂😂

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

እማታውቁት ብቻ ቤቲንግ እመድባለው እምትሉ ብቻ ተቀላቀሉ አታፍሩበትም ግብና ጉድ እዩ 👉 👉 /channel/+fX0GYK3O8S82MTg0 /channel/+fX0GYK3O8S82MTg0
/channel/+fX0GYK3O8S82MTg0

/channel/+fX0GYK3O8S82MTg0

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ጫካ መሄድ የምታዘወትረዋን ልጅ ማን አሏት
#ኤ_ደን    😂😂

አካፋ ተሸክሞ የሚዞረውን ልጅ ማን አሉት
#አብድረ_ዛቅ 😂😂
     

ካልሲውን ማጠብ የማይወደውን ልጅ ማን አሉት
 
#ዳ_ግም   😂😂
 

የበግ ላት መብላት የምትወደውን ልጅ ማን አሏት
#ሜ_ላት    😂😂


ሰፈር በብይ ፍቅር ያበደውን ልጅ ማን አሉት
#አ_ብይ


ሻይ በጣም የሚወደውን ልጅ ማን አሉን
#ና_tea

ሁሌ እያመሸች የምትገባውን ልጅ ማን አሏት
#ዳ_night

     
ባህር ዳርቻ መዝናናት የሚወደውን ልጅ ማን አሉት
 
#ጆ_sea
 

ቀንም ማታም የምትሰራውን ለየጅ ማን አሏት
 
#sun_night


ሁሌ የምትስቀውን ልጅ ማን አሏት
 
#ሲ_fun


ሆዳሟን ልጅ ማን አሏት #ቅ_ድስት


ቀዩን ልጅ ማን አሉት #ያ_red

ቤት መግባት የማይወደውን ልጅ ማን አሉት
  
#ና_home

ይህን ያውቁ ኖሯል
.
ጥቁር ድመት መንገድ እያቋረጠች ከሆነ ወደ ሆነ ቦታ እየሄደች ነው ማለት ነው
🤣

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ትዕግስት ምን እንደሆነ ማወቅ ከፈለክ...

2G ሚጠቀሙ ሰዎችን ጠይቅ

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

🎁 ትራስ /በፎቶ ወይም በፅሑፍ/
💰ዋጋ 600 ብር
📥 አሁኑኑ ይዘዙ ||
@Teke_Man
ለመደወል || 📞
+251921935862
                    ☎️
+251911518012
  
🍫 ለተጨማሪ የስጦታ አማራጮች 👇
           @
Teke_Man_Promotion

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

Online .....:
👉 🇨🇦 WORK VISA CANADA 2023 💯✔️
---—----------------------------      
    ♨️ አስደሳች ዜና ለመላው ኢትዮጲያውያን

✅ ከ 5000- በላይ ክፍት ቦታዎች በ0 አመት እና በልምድ

✅ Number of Positions: 5000+ positions 0 EXP and with Exp

✅ በተለያዩ የትምህርት ደረጃዎች የወጣ የስራ ማስታወቂያ

🔺የኮንትራት ሰራ ወደ ካናዳ
🔺የስራ ማስታወቂያ በ 0 ዓመትና በልምድ
🔺የስራው አይነት ኮንትራት
🔺ብዛት 5000+
🔺ደሞዝ: በስምምነት $ በዶላር
🔺አየር ትኬት በነፃ
🔺ቪዛ በነፃ

🟥 ፈጥነው ታች ባለው ሊንክ ይመዝገቡ

👇👇👇👇👇Apply Now👇👇👇👇👇👇👇
                        👇👇👇👇         
https://addiszemenvacancy.com/2023/03/18/canada-jobs-2023/


---------Follow Our Website---------
                      👇👇👇👇👇👇
         https://addiszemenvacancy.com

------------- Telegram------------
      /channel/addis_zemen_vacancy

Promotion bro

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

የሆነ ቀን አንዷ በጣም በሙቀት በጠራራ ፀሃይ ደራርባ ወጥታ ታክሲ ላይ ተሳፈረች። አጠገቧ የነበረችው ተገርማባት ትጠይቃት ጀመር...
:
#ጠያቂ - አንቺ በዚህ ሙቀት እንዴት እንደዚህ ደራርበሽ ለብሰሽ ትወጫለሽ?
:
#ተጠያቂ - ምን ባክሽ የአገራችን ሜትሮሎጂ ነው ዛሬ ይዘንባል ብሎ የሸወደኝ።
:
#ጠያቂ - አንቺ ሜትሮሎጂ ከምትሰሚ የባልሽን እቃ አቋቋም አይተሽ የምትለብሺውን ልብስ አትመርጪም?
:
#ተጠያቂ - ማለት? አልገባኝም፣ የባሌ እቃ ከአየር ሁኔታው ጋር ምን ያገናኘዋል?
:
#ጠያቂ - ይኸውልሽ...የባልሽ እቃ ወደ ግራ ከተኛ አየሩ አይዘንብም ፀሃያማ ነው የሚሆነው ማለት ስለሆነ ለሙቀቱ ሳሳ ያሉ ልብሶችን ለብሰሽ ትወጫለሽ። የባልሽ እቃ ወደ ቀኝ ከተኛ ቀኑ ዝናባማ ይሆናል ማለት ነውና ለሙቀት የሚሆኑ ልብሶችን ደረብረብ አድርገሽ ለብሰሽ ትወጫለሽ።
:
#ተጠያቂ - እሺ የባሌ እቃ መሃል ለመሃል ቀጥ ብሎ የቆመ እንደሆነሳ?
:
#ጠያቂ - የባልሽ እቃ ቀጥ ብሎ ከቆመማ ሲጀመር አንቺ ለምን ከቤትሽ ትወጫለሽ?✌️

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

የ ጃፓን ሚስቶች ምሳቸው 5 ማንክያ ሩዝ ነው የሚበሉት

የኔዋ 4 ማንክያ መብሰሉን ለማየት 2 ማንክያ ጨው ለመቅመስ 9 ማንክያ መቀዝቀዙን ለማየት 😁

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ይሄን ኑሮ ተቋቁመን ከቆየን በሚቀጥለው አመት ሁላችንም ለኖቤል አዋርድ ኖርዌይ መሄዳችን አይቀርም!😄

ስለዚህ የምታቀርቡትን ንግግር አዘጋጁ
🤭

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

👉 🇨🇦 WORK VISA CANADA 2023 💯✔️
---—----------------------------      
    ♨️ አስደሳች ዜና ለመላው ኢትዮጲያውያን

✅ ከ 5000- በላይ ክፍት ቦታዎች በ0 አመት እና በልምድ

✅ Number of Positions: 5000+ positions 0 EXP and with Exp

✅ በተለያዩ የትምህርት ደረጃዎች የወጣ የስራ ማስታወቂያ

🔺የኮንትራት ሰራ ወደ ካናዳ
🔺የስራ ማስታወቂያ በ 0 ዓመትና በልምድ
🔺የስራው አይነት ኮንትራት
🔺ብዛት 5000+
🔺ደሞዝ: በስምምነት $ በዶላር
🔺አየር ትኬት በነፃ
🔺ቪዛ በነፃ

🟥 ፈጥነው ታች ባለው ሊንክ ይመዝገቡ

👇👇👇👇👇Apply Now👇👇👇👇👇👇👇
                        👇👇👇👇         
https://addiszemenvacancy.com/2023/03/18/canada-jobs-2023/


---------Follow Our Website---------
                      👇👇👇👇👇👇
         https://addiszemenvacancy.com

------------- Telegram-----------
      /channel/addis_zemen_vacancy

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

አንዳንዴኮ በራሴ ቅንነት እራሱ እቀናለሁ😉

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ኑሮ ስለመረረኝ የአሜሪካው ገዳም መሄጃውን መንገድ ንገሩኝ። አለም በቅቶኛል 🤔🙄

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

2 ቀን ጉዳይ ላስፈፅም ሄጄ ለምሳ ወጥተዋል ስላሉኝ እየበሉ ቢያስተናግዱኝ ብዬ በአገልግል ምግብ ይዤ እየሄድኩ ነው!🚶‍♂️

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

😋የጠበሳ ዘዴዎች ለወንድም ለሴትም 👌🤦‍♀ሴቶች ደፍረዉ የማይናገሩት ግን ከወንዶች🤷‍♂ የሚጠብቋቸዉ 7 ነገሮች❤️👇👇👇👇👇

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

what she eats -🥬🥖

what she uses for her hair -
🥑🍌🥚🍠🍯🥫🌰🥝🥥🍒🍋🍊🍇🍉

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ኡፍ ደሞ ሰኔ መጣ በየቀኑ የችግኝ🍀 ምናምን ዜና ልንሰማ ነው 🤔

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

👉 🇨🇦 WORK VISA CANADA 2023 💯✔️
---—----------------------------      
    ♨️ አስደሳች ዜና ለመላው ኢትዮጲያውያን

✅ ከ 5000- በላይ ክፍት ቦታዎች በ0 አመት እና በልምድ

✅ Number of Positions: 5000+ positions 0 EXP and with Exp

✅ በተለያዩ የትምህርት ደረጃዎች የወጣ የስራ ማስታወቂያ

🔺የኮንትራት ሰራ ወደ ካናዳ
🔺የስራ ማስታወቂያ በ 0 ዓመትና በልምድ
🔺የስራው አይነት ኮንትራት
🔺ብዛት 5000+
🔺ደሞዝ: በስምምነት $ በዶላር
🔺አየር ትኬት በነፃ
🔺ቪዛ በነፃ

🟥 ፈጥነው ታች ባለው ሊንክ ይመዝገቡ

⁉️ማሳሰቢያ:- VPN ወይም Psiphon መጠቀም ይኖርባችሗል

👇👇👇👇👇Apply Now👇👇👇👇👇👇👇
                        👇👇👇👇         
https://addiszemenvacancy.com/2023/03/18/canada-jobs-2023/


---------Follow Our Website---------
                      👇👇👇👇👇👇
         https://addiszemenvacancy.com

------------- Telegram-----------
      /channel/addis_zemen_vacancy

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

በኢትዮጵያ ትልቅ ተወዳጅነትን ያገኘው TikTok Ethiopia😍 ይቀላቀሉን!
ከ200ሺ በላይ ተከታዮችን አፍርተናል👇
/channel/+XEUbzxs9o0YzMjk0

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

10ጃምቦ ገ ል ብጣ .... "ውዴ ይሄ ነገር ይብቃኝ፣ ትንሽ ስጠጣ አናቴ ላይ ይወጣል" ስትለው

"አናትሽ ይህን ያህል እሩቅ ነው?"

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

መርጌታ ይስሀቅ (በሰለሞናዊ ጥበብ)
የምንሰራው ጥበብ
============
0931860743
1.ለሀብት
2.ለገበያ ብዙ ደንበኛ እንዲኖረን
3.ለመስተፋቅር
4.ለማንኛውም በሽታ
5.ሰውን ለማፍዘዝ ለማደንገዝ
6. ለሰላቢ በሌላ አማርኛ ነገሮችን ለመሰወር
7.ለግርማ ሞገስ
8.ለትምህርት ዘኢያገድፍ
9.ለዐቃቤ ርዕስ ለመከላከያ
10.ሰው እንዲወደን ማድረግያ
11.ብልት ማሳደጊያ ዕፀ አብይ
12.ለስንፈተ ወሲብ
13.ለዐደበተ ርቱዕ ጥሩ ተናጋሪ እንድንሆን
14.ለቁመት መጨመርያ ዕፀ (ኤግኤል)
15.በግለ ወሲብ ለምትሰቃዩ ወይም በሴጋ
16.ለመልክ ውበት እንዲኖረን ማድረጊያ
17. ስራ እንድንቀጠር ማድረግያ
18.ፈተና አሪፍ ውጤት እንድናመጣ ማድረግያ
19.ለሴቶች ትልቅ ዳሌ እንዲኖረን ማድረግያ በዕፀዋት ብቻ
20.ፀጉር እንዲረዝም ማድረጊያ ..... ወዘተ 0931860743
21.ለውፍረት
22.ለቅጥነት
23.ለስልጣን መጨመርያ
24.ለጥላ ወጊ
25.ለህዝብ ፍቅር
26.ብር እንዳይባክን ማድረግያ
27.የሴት ድንግልና መመለሻ
28.ለቁማር
29.ደፋር ለመሆን
30. ህልም እንፈታለን
31. ትዳር ላይ ማትስማሙ እድትስማሙ ሚያደርግ
32.ለመካን

ለጥያቄው 0931860743 ይደውሉልን

እያንዳዱ ችግር እኛጋ መፍትሄ አለ።

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

በእሁድ ቀን ቀበሌ ገብቼ ጉዳዬን ቶሎ ጨርሼ ወጣው...

ሽንት ቤታቸው ላይ ወረፋ አልነበረም

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ያመረረች ሴት እና የኢትዮጵያ ሳተላይት አንዴ ከሄዱ አይመለሱም  አለኝ አንዱ 😂

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

በብዛት የሚያምሩ ቤቶች በራቸው በጣም ሰፊ ነው 🤔🤔🤔🤔

Bro ያወራውክ ስለ ቤት አይደለም

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ነገ የተሻለ ቀን ይመጣል ብዬ ነበር ለኮሮና ጊዜ ማስክ በ500 ብር የገዛሁት 😖

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

የትኛውን ይበልጥ ወደዱት.... ?
📞0921935862

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

"ምንም ቢሆን ሚስት ማግባት ጥሩ ነው። ጥሩ ሚስት ካገባህ ደስተኛ ትሆናለህ። ካልቀናህ ደግሞ ፈላስፋ ትሆናለህ።"

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

መርጌታ ይስሀቅ (በሰለሞናዊ ጥበብ)
የምንሰራው ጥበብ
============
0931860743
1.ለሀብት
2.ለገበያ ብዙ ደንበኛ እንዲኖረን
3.ለመስተፋቅር
4.ለማንኛውም በሽታ
5.ሰውን ለማፍዘዝ ለማደንገዝ
6. ለሰላቢ በሌላ አማርኛ ነገሮችን ለመሰወር
7.ለግርማ ሞገስ
8.ለትምህርት ዘኢያገድፍ
9.ለዐቃቤ ርዕስ ለመከላከያ
10.ሰው እንዲወደን ማድረግያ
11.ብልት ማሳደጊያ ዕፀ አብይ
12.ለስንፈተ ወሲብ
13.ለዐደበተ ርቱዕ ጥሩ ተናጋሪ እንድንሆን
14.ለቁመት መጨመርያ ዕፀ (ኤግኤል)
15.በግለ ወሲብ ለምትሰቃዩ ወይም በሴጋ
16.ለመልክ ውበት እንዲኖረን ማድረጊያ
17. ስራ እንድንቀጠር ማድረግያ
18.ፈተና አሪፍ ውጤት እንድናመጣ ማድረግያ
19.ለሴቶች ትልቅ ዳሌ እንዲኖረን ማድረግያ በዕፀዋት ብቻ
20.ፀጉር እንዲረዝም ማድረጊያ ..... ወዘተ 0931860743
21.ለውፍረት
22.ለቅጥነት
23.ለስልጣን መጨመርያ
24.ለጥላ ወጊ
25.ለህዝብ ፍቅር
26.ብር እንዳይባክን ማድረግያ
27.የሴት ድንግልና መመለሻ
28.ለቁማር
29.ደፋር ለመሆን
30. ህልም እንፈታለን
31. ትዳር ላይ ማትስማሙ እድትስማሙ ሚያደርግ
32.ለመካን

ለጥያቄው 0931860743 ይደውሉልን

እያንዳዱ ችግር እኛጋ መፍትሄ አለ።

Читать полностью…
Subscribe to a channel