ሙድ እንያዝ በእኛ
24 Jul 2023 13:08
ታላቅ ቅናሽ! ታላቅ ቅናሽ! ታላቅ ቅናሽ! ለበዓሉ ምን ለመልበስ ኣስበዋል? ሽፎን? ሓበሻ ቀሚስ? የሚፈልጉትን ዓይነት ልብስ በተመጣጣኝ ዋጋ ስለ ልብሱ ጥራት እና ውበት ለኛ ተውት እናንተን ለማስደሰት ኣምሮባቹ ተውባቹ እንድትመለሱ ቀንከለሊት ስንተጋ በታላቅ ደስታ ነው።ዋጋችን ተመጣጣኝ ነው ርቀት ሳይገድባቹ ባላቹበት ቦታ ሁናቹ እዘዙን ደስ እያለን እናስተናግዳቸዋለን። ለበኣሉ ያዘጋጀናቸው ሽፎንና ሐበሻ ቀሚሶች ትወድዋቸዋላቹ።በግሩኘ ለምትመጡ ታላቅ ቅናሽ እናደርጋለን።አድራሻችን 22 ዳውንታውን ፊትለፊት በተጨማሪም +25196006555
+251912689309 imo,telegram,whatsup, ያገኙናል።። @ ወይም በዚ ኣዋሩን።መለያችን ጥራትና ፍጥነታችን ነው።KB DESIGN
Читать полностью…
ሙድ እንያዝ በእኛ
23 Jul 2023 20:20
📲ካልደወልሽልኝ እረዳሻለሁ ካልፃፍሽልኝ📩 እረዳሻለሁ ካለገኘሽኝ እረዳሻለሁ... ግን ከረሳሁሽ ተረጂኝ😘
Читать полностью…
ሙድ እንያዝ በእኛ
23 Jul 2023 19:43
🔆ለራሷ የታክሲ የላትም መኪና🚗 የሌለው ሰው አይመቸኝም ትለኛለች 🙊😜
Читать полностью…
ሙድ እንያዝ በእኛ
23 Jul 2023 06:47
አብዛኛውን ግዜ ሰው Congra ብሎ የሚፀፈው Congrajulashn ብሎ መፃፍ ስለማይችል ነው አላለም🙊
Читать полностью…
ሙድ እንያዝ በእኛ
22 Jul 2023 21:26
ወንድሜ ቢራና ድራፍት🍺🍻 ከሚያጣጡህጋ አሸሸ ገዳሜ ስትል ውሃ አጣጭህን እንዳታጣ !!
Читать полностью…
ሙድ እንያዝ በእኛ
22 Jul 2023 07:22
🎁 Photo Globe
💶 Price 650 Birr
📥 አሁኑኑ ይዘዙ || @
ለመደወል || 📞 +251921935862
☎️ +251911518012
Click here for more gifts 🎁
Читать полностью…
ሙድ እንያዝ በእኛ
21 Jul 2023 20:48
መልክህ አስቀያሚ ሊሆን ይችላል ነገር ግን መልካም አስተሳሰብ ካለህ...
፡
#መልክህ_ያው_አሁንም_አስጠሊታ_ነው😂
Читать полностью…
ሙድ እንያዝ በእኛ
21 Jul 2023 07:27
ለመላው የዘንድሮ ተመራቂ Maambers ሁላ...
Koongreajulationes 🙌😂😁
Читать полностью…
ሙድ እንያዝ በእኛ
21 Jul 2023 07:14
ሴት ልጅ ታፍቅርህ እንጂ ዋሽንት ሁኚልኝ ብትላት ራሱ "ን*ኝ" ነው ምትልህ😜😂🤣
Читать полностью…
ሙድ እንያዝ በእኛ
21 Jul 2023 07:12
አጭሯን ልጅ ጭር ያለ ቦታ ውስደኝ ስትለኝ ኪሴ ውስጥ ከተትኳት😜🤣😂
Читать полностью…
ሙድ እንያዝ በእኛ
20 Jul 2023 08:09
የአንድ አንድ ሰው walk ይለያል ስደት እየተለማመዱ ነው ሚመስለው እኮ
Читать полностью…
ሙድ እንያዝ በእኛ
20 Jul 2023 07:40
ወንድ ልጅ ባንቺ ፍቅር እራሱን ካጠፋ የምር ያፈቅርሻል ማለት ነው አግቢው...
አንዷ ጓጀኛዋን ስትላት ሰምቼ ነው🤔🤣
Читать полностью…
ሙድ እንያዝ በእኛ
19 Jul 2023 19:18
ሴቶች ገንዘብ እንደሌለህ ሲያውቁ...
:
ፍቅር አንተኮ ልዩ ነህ እኔ ላንተ አልገባህም 😂🤣
Читать полностью…
ሙድ እንያዝ በእኛ
19 Jul 2023 19:05
#መቶ_ወንዶች መንደር ሊመሰርቱ ይችላሉ ቤት🏠 ለመስራት ግን የግድ #ሴት ታስፈልጋቼዋለች ምን ለማለት ኖ እንኳን ኑሮ ላይ ጭፈራ ላይ እራሱ የሴት🙍 እልልታ😃 ከሌለበት አይደምቅም !
ሴቶች እስኪ አንዴ #እልልልል በሉ 😃
Читать полностью…
ሙድ እንያዝ በእኛ
19 Jul 2023 07:18
#ቅጥ ያለው ሳይሆን #ቂጥ ያለው ተንደላቆ የሚኖርባት አለም
Читать полностью…