mudenyaz | Unsorted

Telegram-канал mudenyaz - ሙድ እንያዝ በእኛ

216381

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን 💌 Contact us, @Modenyazbot »የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ። ° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° ° ° ° Creator @Teke_Man ° °

Subscribe to a channel

ሙድ እንያዝ በእኛ

ከማጠሯ የተነሳ Block አድርጊያት ሾልካ ዘi አለችኝ😜😂🤣

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ለልደት ለምርቃት እና ለማንኛውም አይነት ስጦታ ለሚወዱት ሰው በፎቶው ወይም በስሙ የእጅ ሰዓቶችን እንሰራለን።
ለማዘዝ ከፈለጉ ይደውሉልን
           📞
+251921935862
            ☎️
+251911518012
ወይም በቴሌግራም
@Teke_Man ላይ ይዘዙን
 
#ዋጋ:-የብረትም የቆዳም 500 ብር
JOIN For more
@Teke_Man_Promotion

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

አንድም ሴት በሜካፕ ምክንያት የወፍጮ ቤት ሰራተኛ መምሰል የለባትም አራት ነጥብ። 😜😂

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

የውሽማዋን ሰልክ Dady ብላ save አርጋው 😭 በደወለ ቁጥር ተሯሩጬ እሰጣት ነበር 😭 የወንዶች ጭቆና ይቁም

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ስጠጣ ውዬ 🍺🍻አየጨለጥኩ ይንጋ
ጅብ አይበላም አሉ #የሰካራም ስጋ

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ከሀብት ሁሉ እጅግ የሚበልጠው ጤና ነው እና እግዚአብሔር አምላክ ጤና ይስጠን!!
══••✧♡✧••══
◉ Join Us,
@Mudenyaz

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

እውነትን ተናግሮ ከመሸበት ማደር ጥሩ ቢሆንም አንዳንዴ ውሸት ተናግሮ ቤት ማደርም አይከፋም😉

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

የሆነ የሚያናድድህ ነገር ስትሰማ ወዲያው መልስ አትስጥ። ቀጣዩ ቀን አስኪመጣም ጠብቅ ፤ ምላሽህንም አዘግየው። ከቀናት በኋላ ጥበባዊ ምላሽ መስጠት የምትችል ሆነህ ራስህን ታገኘዋለህ። ወይም ጉዳዩ መልስ ማይገባው መሆኑን ትረዳለህ።

#ሰላም_ዋሉልኝ 😘😘😘

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ሰላም የሚነሳችሁን ነገር ፈጣሪ ከምንጩ ያድርቀው !
አሜን
🙏🙏🙏

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ምድር ላይ ያላህ ሃብት ህሊናህ ነው ቅን ሁን

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

አፌ መኪና እና ቤት ይኖርሀል ይኛል ሆዴ ግን እስካሁን እራት አልበላም 😜

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

How ነገረኛ is she?

“ማታ በህልሜ ከሆነች ሴት ጋ አይቼሀለው፤ ማነች?” ብላ ጓ ትላለች 😅

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

#ሁሌም_እድል_አለ !
በህይወትህ ያሰብከው የተመኘኸው እና የለፋህበት ነገር አልሳካ ቢልህ እና ነገሮች የተበላሹ ቢመስልህ ተስፋ ቆርጠህ ህይወቴ ተበላሸ ብለህ እንዳትቀመጥ ሁሌም ቢሆን የተሻለ መንገድ አለ!
#ሁሌም ቢሆን ፈጣሪ እድል ይሰጠናል ለኛ ያመቻቸው ትልቅ ነገር አለ አዘጋጅቶልናል!
ደስ የሚል ቀን ተመኘሁላችሁ!

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

#Boobs = No ass
#Ass = No boobs
#Boobs + ass = ugly face
#Ass + boobs + pretty face = no brain

No perfection in this world.

#ሰላም_እደሩ 😘😘😘

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ሴት ልጅ ልክ እንደ አበባ ናት
ጥሩ ባል ከገጠማት ትፈካለች
መጥፎ ባል ከሆነ ደሞ ትጠወልጋለች

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ተማሪ እያለው Class ቀርቼ እራሱ የረባሽ ስም ላይ ተፅፌ አውቃለው😜😂

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ሙሉ ክቡን ፒዛ ብቻዋን ፀጥ አድርጋ ጨረሰችና አፏን በናፕኪን እየጠረገች ''አብሮ ለመኖር ፍቅር ብቻ በቂ ነው!!'' አላለችም😳😜

#እየሔድሽ_እንዳይመሽብሽ 🚶‍♀🚶‍♀

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

አልሳካ ቢልህ መንገድህን እንጂ አላማህን አትቀይር !!

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

Teke Man ነኝ እስከዛሬ በቀልዶቼ ስትዝናኑ ቆይታቹሃል ዛሬ ደሞ የስራ ቻናሌለን #Join ብላቹ አስደስቱኝ👇👇

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

የጄሶ እንጀራ፣ የጅብ ስጋ፣ በርበሬ በቀይ አፈር፣ ቅቤ በኖራና በሙዝ.. የኢትዮጵያ ህዝብ ምን ያልበላው ነገር አለ ከአለም ዋንጫ በስተቀር !!
══••✧♡✧••══
◉ Join Us,
@Mudenyaz

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ደሞዝተኛ ነህ? ፍቅረኛህም ስራ የላትም? ቺኳ ፋሽን አያመልጣትም? በጣም ትለብሳለች ??

#ሲንግል_ነህ_ብራዘር

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ቀበሌ የሚሰራው ጓደኛችን ሰው ከማጉላላቱ የተነሳ አሞት ልንጠይቀው ስንሄድ..

"ነገ ኑ.."

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

አስቸኮይ ክፍት የስራ ቅጥር ማስታወቂያ
           
27/11/15_30/11/15
    🌸አካውንታንትለአስመጪና ላኪ
🦚ዲግሪ/ዲፕ
🦚14,000
🦚ወንድ/ሴት
    🌺መምህርበማንኛውምዘርፍ
🌼ዲግሪ/ዲፕ
🌼6500-10,000
🌼ወንድ/ሴት
  🌸አንፖልማሸግ(ፋብሪካ)
🦚8/10/12
🦚8000
🦚ወንድ/ሴት
    🌺አውቶኤሌክትሪሺያን
🌼ዲግሪ/ዲፕ
🌼12.000
🌼ወንድ/ሴት
     🌺HO/ነርስ
  🦚ዲግሪ/ዲፕ
  🦚12.000-15.000
  🦚ወንድ/ሴት
   🌸ጉዳይ አስፈፃሚ
🌼10/12
🌼7000
🌼ወንድ/ሴት
     🌺 ሹፌር ሕዝብ 1/ከባድ መኪና
🦚10ኛ ክፍል
🦚በስምምነት
🦚ወንድ
   🌺ስቶር  ኪፐር
🌼10ኛ /ዲፕ
🌼7000+
🌼ወንድ/ሴት
   🌺 ስልክኦፕሬተር
🦚 8/10/12
🦚7500
🦚ወንድ/ሴት
     🌺ማርኬቲንግ
🌼ዲፕ/ዲግሪ
🌼8500
🌼ወንድ/ሴት
     🌺ባስትኬት
🦚 10/12
🦚8000
🦚ወንድ/ሴት
    🌺ባንክ ቤት ተላላኪ
🌼10ኛ
🌼5500
🌼ሴት
      🌺ዉሃሽያጭ
🌸10ኛ
🌸8000
🌸ወንድ/ሴት
     🌺 ሪሴፕሽን በግማሽ ቀን
🌼8/10
🌼4500
🌼ሴት
   🌺  
Safari.com ሽያጭ
🦚10/12/ዲፕ
🦚10.000
🦚ወንድ/ሴት
    🌸  ሜካፕአርቲስት
🌼ሰርተፍኬት
🌼በስምምነት
🌼ሴት

  አድራሻ ፦መገናኛ ደራርቱ ህንፆ ሲደርሱ               
                            ይደውሉ።
📲
0989_51_15_89
📲0989_56_84-89

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

የእጅ ሰአት ልትገዛ ሂደህ 2500ብር ሲለህ...

ምሳ ሰዓት ሲደርስ ይጋብዘኛል እንዴ

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

Teke Man ነኝ እስከዛሬ በቀልዶቼ ስትዝናኑ ቆይታቹሃል ዛሬ ደሞ የስራ ቻናሌለን #Join ብላቹ አስደስቱኝ👇👇

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

"የሰው ፍቅር ይስጥህ" የቤተሰቦቼ ትልቅ ምርቃት

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ሰፈር መኪናዬን እያሳጠብኩ ነው ብሏት ...

ጫማውን እያስጠረገ ነው
😁

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ዛሬ በጠዋቱ ድፍን 200 መቶ ብር ወድቄ አገኘኝ

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ልጁ በጣም ከመክሳቱ የተነሳ የሆነ ፊልም ላይ ሲጋራ ሆኖ ተጫውቷል 😂😁

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ባልና ሚስት መንገድ ላይ ሲሄዱ...
#ፈረንጅ ባልና ሚስት :👫
#ሀበሻ ባልና ሚስት :🚶‍♂️ 🚶‍♀️

Читать полностью…
Subscribe to a channel