mudenyaz | Unsorted

Telegram-канал mudenyaz - ሙድ እንያዝ በእኛ

216381

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን 💌 Contact us, @Modenyazbot »የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ። ° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° ° ° ° Creator @Teke_Man ° °

Subscribe to a channel

ሙድ እንያዝ በእኛ

አንዳንድ ሰው በጣም ውሸታም ከመሆኑ የተነሳ.. ሲኦል ብታገኘው እራሱ "ሰው ፈልጌ መጥቼ ነው እንጂ ገነት ነኝ" ይልሀል!!!😜

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

Are you Looking for stylish and comfortable clothing and shoes options for both men and women.

Come to us  Our collection of Hoodies, T-shirts, Tote bags , brand shoes , airpod are available in a variety of colors, designs, and sizes to suit your unique style.

T-shirts only by 450  ,
Hoodies are priced at 700
Kefay Tote bags  450 birr only
Orginal All-star shoes 2500
Orginal air jordan 2100
Iphone Airpod pro 1600 birr only

To  order, simply contact @kalki1618.
Also to see our  other design and product join our channel /channel/kalshoping

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

"ምን ሺ አመት አይኖር" is my motivation to make bad decisions in life.

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

#እሷ:- ሚስትና ልጆች እንዳሉህ ለምን አልነገርከኝም

#እሱ:- አይናፋር ነኝ ማሬ😔😔😔

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ቀን=  05/12/15

ድርጂታችን ማርክ ኮሚሽን ከተለያዩ ድርጂቶች ጋር አብሮ በመስራት ይታወቃል ስለሆነም ከዚህ በታች ያወጣናቸው ክፋት ስራወች ድርጂታችን አወዳዲሮ ያስቀጥራል

  ➊ , የስራ መደብ #አካውንታንት       
     ☞  የት/ደረጃ: #ዲግሪ
     ☞  ፆታ #ሴት/
     ☞  የስራ ልምድ: #2_ዓመት
     ☞  የስራ ቦታ: #cmc
     ☞  ብዛት   #10
     ☞   ደሞዝ #10000

  ➋, የስራ መደብ: #አርክቴክት
     ☞  የት/ደረጃ: #ዲግሪ
     ☞ ፆታ: #ሴት/ወንድ
     ☞  የስራ ልምድ:#2- አመት
     ☞   የስራ ቦታ     #cmc
     ☞   ደሞዝ         #5000_10000

➌,  የስራ  መደብ:#ሶፍትዌር_ኢንጂነር
     ☞  የት/ደረጃ: #ድግሪ
     ☞ ፆታ: #ሴት
     ☞ የስራ ልምድ: #2_አመት
     ☞  የስራ ቦታ:  #cmc
     ☞ ብዛት   #5
     ☞ ደሞዝ  #5000_10000

➍, የስራ መደብ:#ሶሻልሚድያ_ባለሙያ
     ☞  የት/ደረጃ: #ድፕሎማ_ድግ
     ☞ ፆታ: #ሴት/ወንድ
     ☞  የስራ ልምድ: #0_ዓመት
     ☞   የስራ ቦታ     #cmc
     ☞   ደሞዝ         #5000_10000

  ➎, የስራ መደብ #ሴክረተሪ
     ☞  የት/ደረጃ: #ድፕሎማ
     ☞  ፆታ # ሴት
     ☞  የስራ ልምድ: #2_ዓመት
     ☞  የስራ ቦታ: #cmc_ሳር ቤት
     ☞  ብዛት   #4
     ☞   ደሞዝ #4000_8000

  ➏, የስራ መደብ: #ሴልስ_ፕሮሞሽን
     ☞  የት/ደረጃ: #ድፕሎማ
     ☞ ፆታ: #ሴት
     ☞  የስራ ልምድ: #1-ዓመት
     ☞   የስራ ቦታ     #cmc
     ☞   ደሞዝ         #6000+comition

➐,  የስራ  መደብ:#ማርኬቲንግ
                           it/አይቲ 
     ☞  የት/ደረጃ: #ዲግሪ/
     ☞ ፆታ:/ሴት/ወንድ
     ☞ የስራ ልምድ: #2_አመት
     ☞  የስራ ቦታ:  #22
     ☞ ብዛት   #4
     ☞ ደሞዝ  # 10000

➑, የስራ መደብ: #ሲቪል_ኢንጂነር
     ☞  የት/ደረጃ: #ድግ
     ☞ ፆታ: #ሴት
     ☞  የስራ ልምድ: #3_ዓመት
     ☞  የስራ ቦታ     #ቦ
     ☞  ደሞዝ         #15000

➒.የስራ መደብ: #ሴልስ_ለሞባይል_ቤት_ለፈርኒቸር
     ☞  የት/ደረጃ: #10-12- ድፕሎማ
     ☞  ፆታ #ሴት
     ☞  የስራ ልምድ: #0_ዓመት
     ☞  የስራ ቦታ: #ቦሌ
     ☞  ብዛት   #5
     ☞  ደሞዝ  #5000

  ➓, የስራ መደብ: #ሲኔር_ነርሰ
     ☞  የት/ደረጃ: #ድፕሎማ/ድግሪ
     ☞ ፆታ: #ሴት
     ☞  የስራ ልምድ:#3_ዓመት
     ☞   የስራ ቦታ  #አለም_ገና
     ☞   ደሞዝ     #10000

11,  የስራ  መደብ:#ኤሌክትሪሻን
     ☞  የት/ደረጃ: #ድፕሎማ
     ☞ ፆታ:#ወንድ
     ☞ የስራ ልምድ: #1_አመት
     ☞  የስራ ቦታ:  #ቦ
     ☞ ብዛት   #4
     ☞ ደሞዝ  # 5000

12,, የስራ መደብ: #ላብራቶሪ
     ☞  የት/ደረጃ: #ድግሪ/ድፕሎማ
     ☞ ፆታ: #ሴት/ወንድ
     ☞  የስራ ልምድ: #0_1 ዓመት
     ☞  የስራ ቦታ #አለም_ገና
     ☞  ደሞዝ #7000


Contact. 0913531869
Info @Markdotet

/channel/AIAEmployment

/channel/AIAEmployment

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ብመታሽ በርግጫ ባቀምስሽ በጥፊ፣
ስለምወድሽ ነው ቆንጂት አትከፊ

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ለማዘር የቤት ካርታ ስጪኝ እኛ ሲንግል ላውጣ ስላት 13 ብር ሰጥታ "ሲንግል እየጠጣህ አስብበት" አለችኝ 🤔

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

#መምህር : - ጫካ ውስጥ ነብር ቢያጋጥመኝ ፆታውን እንዴት ላውቅ እችላለሁ?
#ተማሪ:- ነብሩን በማባረር
#መምህር :- በማባረር እንዴት??
#ተማሪ:- ነብሩ ስታባርረው "ከሸሸ” ወንድ ነው ፣ "ከሸሸች” ሴት ናት ማለት ነው።

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

በ40 አመቷ በሯ ላይ ቁጭ ብላ "የማነሽ ይሉኛል የማን ልበላቸው” እያለች ስትዘፍን
#እናቷ ...

የመቄዶንያ ነሽ ልጄ የመቄዶንያ
══••✧♡✧••══
◉ Join Us,
@Mudenyaz

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

የሚፈልጉትን ምርጥ ምርጥ ጫማዎች፣የእጅ ሰአት፣የሴቶች ቦርሳ በተመጣጣኝ ዋጋ የሚገዙበት ቻናል ስልካችን--- 0937531110 @buufuu
👉👉👉👇joine 👇/channel/Ethiopians_brand_shoes
/channel/Ethiopians_brand_shoes
/channel/Ethiopians_brand_shoes
/channel/Ethiopians_brand_shoes
/channel/Ethiopians_brand_shoes
/channel/Ethiopians_brand_shoes
/channel/Ethiopians_brand_shoes

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

አንዳንዱ ዛሬ የሚያስደስተውን ሲያገኝ ትላንት መስዋእት የሆነለትን ይረሳል !!

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

እስኪ ቻናላችን #የሚመቸው 👍
#የማይመቸው 👎

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

S*x እያረጋት ከንፈሯን ሊስማት ሲል "እረፍ ፍቅረኛ አለኝ" አለች አሉ....

ታማኝነት ትጠላለህ😂😂

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

አንዘናጋ በእግር ኳሱ ደስታችንን ስንገልጽ

ቂጣችንን አንጣል ወገኖቼ
🙏

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

በየትኛውም የስልኮ ካሜራ ጥርት ያለው ፎቶ መነሳት ይፈልጋሉ...

እንግዲያውስ የካሜራዎትን መስታወት በንፁህ ጨርቅ
#ያፅዱ አለቀ

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ሀብታም መሆን አቅቶኝ አይደለም ልጆቻችን ለምን በውርስ ምክንያት ይጋደሉ ብዬ እንጂ😜🤣😂

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ብዙ ሰው ፎቶህን አልወደዱትም ማለት #አታምርም ማለት አይደለም !
Keep Loving Youself 😘💞💕💓

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ያለኔ መኖር አትችልም ትለኛለች እንዴ...

#My_sister እራስሽን እንደ መታወቂያ ነው እንዴ እምታይው😜🤣😂

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

የአዲስአበባ ዩኒቨርስቲ ምሁራን ባካሄዱት ጥናት መሠረት የሰው ልጅ እንቅልፉ ሲመጣ...
.
እንደሚተኛ ደርሰውበታል 😂😜😜

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ብመታሽ በርግጫ ባቀምስሽ በጥፊ፣
ስለምወድሽ ነው ቆንጂት አትከፊ

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

እንታረቅ ከቶ ከሰራን በአምሳሉ፤
የትም አያደርሰን ዘር መቆጣጠሩ

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

"ማህፀኗ ከጠረረበት Ride ሹፌር ይፈጥናል"
አለ አንዱ 4ተኛ ስታረግዝበት

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

🎁 ትራስ /በፎቶ ወይም በፅሑፍ/
💰ዋጋ 600 ብር
📥 አሁኑኑ ይዘዙ ||
@Teke_Man
ለመደወል || 📞
+251921935862
                    ☎️
+251911518012
  
🍫 ለተጨማሪ የስጦታ አማራጮች 👇
           @
Teke_Man_Promotion

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ለፍቅረኛ ብሎ መሞት ማለት የሚያፈቅሩትን ሰው ለሌላ ሰው ትቶ መሄድ ማለት ነው🤷🏾‍♂️

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ህልምህን ከልብህ የምትፈልገው ከሆነ። እዛ ከመድረስ ውጪ ሌላ አማራጭ እንደሌለ ሁነህ ወደ ተግባር ግባ!

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ስለሆነው ብቻ ሳይሆን ስላልሆነውም ገር ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን🙏

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

2 ሚሊየን ብር በስህተት ወደባንክ አካውንቴ ያስገባ ሰው አለ! የመጀመሪያ ስህተት ስለሆነ እንዳልተፈጠረ አልፌዋለሁ! እንዳይደገም!

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

🎁 የእንጨት ፍሬም (MDF) 🍿
📐 Size 20 x 17 cm
🛍 600 ብር 💰
📥 አሁኑኑ ይዘዙ ||
@Teke_Man 🍫
ለመደወል || 📞 +251921935862
                    ☎️ +251911518012
       For more gifts JOIN HERE

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ሴት ሆይ መንገድ ላይ እየሄድሽ.. ወንድ ልጅ ከኃላሽ መጥቶ ከቀደመሽ ቂ*ሽ ያስጠላል ማለት ነው 🚶🚶

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ምስር ለማጠብ ላርጎ ልግዛ ከምትል ሴት ጋር እንዴት ይዘለቃል ጎበዝ 🤔🤔

Читать полностью…
Subscribe to a channel