mudenyaz | Unsorted

Telegram-канал mudenyaz - ሙድ እንያዝ በእኛ

216381

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን 💌 Contact us, @Modenyazbot »የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ። ° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° ° ° ° Creator @Teke_Man ° °

Subscribe to a channel

ሙድ እንያዝ በእኛ

አሞኛል ብዬ ከስራ አስፈቅጄ ቀርቼ ከሰፈር ልጆች ጋር ሆያሆዬ እያልኩ ነው🙄 በጣም አዋጭ ስራ ነው ዝምብዬ ነው እስከ ዛሬ ቢሮ ስመላለስ የኖርኩ 🤔

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

የዘመኑ ፈሎች ቡሄ ጨፍረው ሙልሙል ዳቦ ስትሰጣቸው...
:
#ኧረ_ሰውዬ🤷‍♂ ሼም የለህም እንዴ በል አመድ ውረድ እንደውም በባንክ አካውንታችን አስገባልን።

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

🎉ውጪ ሀገር ሄደው ትምህርቶን መከታተል ይፈልጋሉ?🎁
እንግዲያውስ ኢን አፍሪካ ቱጌዘር ለ75 እድለኛ ተማሪዎች ለ 2 ሳምንት ብቻ ! የሚቆይ ልዪ እድል ይዞላችሁ መጥቶአል
፨ ያለ ምንም ቅድመ ክፋያ
፨ ያለ ምንም አይነት መግቢያ ፈተና
፨ 100% የተረጋገጠ ቅበላ (acceptance)
፨ ቅድመና ድህረ ምረቃ ተማሪዎችን ያካተተ 🎓 ፨ ለ 12ተኛ ክፍል ማትሪክ ለወሰዱ ተፈታኞች የ 10% ቅናሽ ፨ ለ 2 ሳምንት ብቻ ! የሚቆይ ልዪ እድል
ኢን አፍሪካ ቱጌዘር የኔትወርኪንግ እና የዩኒቨርስቲ አፕሊኬሽን platform ሲሆን ለተማሪዎች📚 ያለምንም ቅድመ ክፍያ በ20 ሀገራት ውስጥ በሚገኙ ከ1000➕ በላይ ዩንቨርሲቲዎች ጋር ባለው partnership መሰረት በጣም በአጭር ጊዜ የቅበላ የሚያስገኝ ሲሆን ለዚህም ከታች የተዘረዘሩትን ማስረጃዎች ብቻ ይዞ  በመምጣት መጀመር ይችላሉ።
እኛጋ ሲመጡ ምን ያስፈልጎታል❓
◽️ሁለት ጉርድ ፎቶ
◽️ፓስፖርት፣መታወቂያ ወይም የልደት ሰርተፍኬት
◽️የትምህርት ማስረጃ (ትራንስክሪፕት)        ያለን ቦታ ውስን ነው
ለመመዝገብ ከታች ያለውን link ይጠቀሙ👇https://form.jotform.com/230621424671146
ወይም በ
📞+251955414243 / +251944043304  ያነጋግሩን
አድራሻችን፡- ቦሌ ወደ 22 መንገድ: በድሪያ ህንፃ 5ኛ እና 7ኛ ፎቅ በመምጣት ያነጋግሩን::

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

85% ስቀው ፎቶ የሚነሱ ሰዎች ፎቶ ከተነሱ በኋላ ፎቷቸውን እንዴት ስቀው እንደተነሱ ተኮሳትረው ነው የሚያዩት!

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

አባቴ six pack ሳይሆን six car ነው የሚያስፈልግሽ ወግመሽ ወርኪ😜😂
🚘🚖🚘
ውድቀትህን ለሚሹ ብቻ ብለህ ሳይሆን ስኬትህን ለሚመኙ ስትል ጠንካራና ውጤታማ ለመሆን ጣር💪

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

/channel/Ethiopians_brand_shoes

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

🔴 ሁለት ነገር ቀናችንን ያበላሽብናል
1. ስለ ትናንት ማሰብና
2. ከሰው ጋር ውድድር

🟡 ሁለት ነገር ቀናችንን ያስተካክልልናል
1. ያለንን ማመስገንና
2. ዛሬን መኖር

🟢 ሁለት ነገር ነጋችንን ያሳምርልናል
1. እቅድ ማውጣትና
2. በቂ ምክንያት ማስቀመጥ

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

🎉ውጪ ሀገር ሄደው ትምህርቶን መከታተል ይፈልጋሉ?🎁
እንግዲያውስ ኢን አፍሪካ ቱጌዘር ለ75 እድለኛ ተማሪዎች ለ 2 ሳምንት ብቻ ! የሚቆይ ልዪ እድል ይዞላችሁ መጥቶአል
፨ ያለ ምንም ቅድመ ክፋያ
፨ ያለ ምንም አይነት መግቢያ ፈተና
፨ 100% የተረጋገጠ ቅበላ (acceptance)
፨ ቅድመና ድህረ ምረቃ ተማሪዎችን ያካተተ 🎓 ፨ ለ 12ተኛ ክፍል ማትሪክ ለወሰዱ ተፈታኞች የ 10% ቅናሽ ፨ ለ 2 ሳምንት ብቻ ! የሚቆይ ልዪ እድል
ኢን አፍሪካ ቱጌዘር የኔትወርኪንግ እና የዩኒቨርስቲ አፕሊኬሽን platform ሲሆን ለተማሪዎች📚 ያለምንም ቅድመ ክፍያ በ20 ሀገራት ውስጥ በሚገኙ ከ1000➕ በላይ ዩንቨርሲቲዎች ጋር ባለው partnership መሰረት በጣም በአጭር ጊዜ የቅበላ የሚያስገኝ ሲሆን ለዚህም ከታች የተዘረዘሩትን ማስረጃዎች ብቻ ይዞ  በመምጣት መጀመር ይችላሉ።
እኛጋ ሲመጡ ምን ያስፈልጎታል❓
◽️ሁለት ጉርድ ፎቶ
◽️ፓስፖርት፣መታወቂያ ወይም የልደት ሰርተፍኬት
◽️የትምህርት ማስረጃ (ትራንስክሪፕት)        ያለን ቦታ ውስን ነው
ለመመዝገብ ከታች ያለውን link ይጠቀሙ👇https://form.jotform.com/230621424671146
ወይም በ
📞+251955414243 / +251944043304  ያነጋግሩን
አድራሻችን፡- ቦሌ ወደ 22 መንገድ: በድሪያ ህንፃ 5ኛ እና 7ኛ ፎቅ በመምጣት ያነጋግሩን::

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

እንደምን አደርሽ ኢትዮጵያዬ 💚💛❤️

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

አባቱ ፊት አውራሪ እሱ ቺክ አባራሪ😜😂🤣

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

"ድንግል ነኝ ካላመንክ ልጄን ጠይቃት" ብላኝ ህፃናት አይዋሹም ብዬ ልጇን ልጠይቃት እየሔድኩ ነው🏃🏃

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ክብደቴን ለመቀነስ ጂም ልገባ ሄጄ ሳልሰራ ዋጋው ሰምቼ ኪሎዬን ቀንሼ መጣው🚶‍♂️🚶‍♂️

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

እንደተለመደው ዛሬም የካርድ መሙላት ውድድር @Teke_Man_Promotion ላይ ይደረጋል Join ያላደረጋችሁ Join አድርጉ

https://t.me/joinchat/SK_gmbogsfahfnt7

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ከንዱ ለመኪናው 🚗 የዝናብ መጥረጊያ አስቀይሮ ከናዝሬት ሸገር መጣ "ምነው ይባላል"...
:
እዚህ ዝናብ🌧 ስላለ ልሞክረው ብዬ ነው

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ለወንዶችም ለሴቶችም የሚያምሩ እና ምቹ የልብስ እና የጫማ አማራጮችን ይፈልጋሉ።

ወደ እኛ ይምጡ የእኛ የ Hoodies፣ T-shirts፣ Tote ቦርሳዎች፣ ብራንድ ጫማዎች እና ኤርፖድ በተለያዩ ቀለሞች፣ ዲዛይን እና መጠኖች ያገኛሉ።

ቲሸርት በ450 ብቻ፣
የሁዲ ዋጋ 700 ነው።
ከፋይ Tote ቦርሳዎች 450 ብር ብቻ
ኦሪጅናል All-star ጫማዎች 2500
ኦርጅናል air jordan 2100
Iphone Airpod pro 1600 ብር ብቻ

To  order, simply contact @kalki1618.
Also to see our  other design and product join our channel /channel/kalshoping

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ቺኩ አልጋ ስር ሒል ጫማ አግኝታበት ይሄ ደግሞ የማነው ትለዋለች...

#አምፑል💡 ስቀይር ስቀይር የማደርገው ነው።

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

እንኳን አደረሳችሁ 😘 አደረሰን 😍

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ዛሬ ቡሄ ስለሆነ እኛ ወንዶች ሆያ ሆዬ እንጨፍራለን ሴቶች ደግሞ ዳቦ ትሰጡናላችሁ በዛውም ሞያችሁን እናየዋለን 😜😂

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

🎁 Photo Globe
💶 Price 650 Birr
📥 አሁኑኑ ይዘዙ ||
@Teke_Man
ለመደወል || 📞
+251921935862
                    ☎️
+251911518012
     Click here for more gifts 🎁
በተመጣጣኝ ዋጋ ያሉበት ድረስ እናመጣለን

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ያለ ምክኒያት የሚወድህን አምላክ❤️ እያሰብክ ያለ ምክኒያት የሚጠሉህን ሰዎች እርሳቸው😍

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ጣፍጠህ እንደገባህ ጣፍጠህ ውጣ አሉ አንድ እናት ልጃቸው በምጥ ተይዛ😜🤣🤣

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

🙇‍♀#ሴቶችዬ_ጠንካራ_ሁኑ...
:
ሽንኩርት እንጂ ወንድ ልጅ እንዳያስለቅሳቹ።

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ለወንዶችም ለሴቶችም የሚያምሩ እና ምቹ የልብስ እና የጫማ አማራጮችን ይፈልጋሉ።

ወደ እኛ ይምጡ የእኛ የ Hoodies፣ T-shirts፣ Tote ቦርሳዎች፣ ብራንድ ጫማዎች እና ኤርፖድ በተለያዩ ቀለሞች፣ ዲዛይን እና መጠኖች ያገኛሉ።

ኦሪጅናል All-star ጫማዎች 2600
Orginal short All-star 2300
ኦርጅናል  jordan 4  2800
Original airforce  1800
Orginal Jordan 1 2100
Iphone Airpod pro 1600 ብር ብቻ ( white and black )
ቲሸርት በ 500  ብቻ
የሁዲ ዋጋ 700 ነው።
ከፋይ Tote ቦርሳዎች 450 ብር ብቻ


To  order, simply contact @kalki1618. Or @Natanim03
Also to see our  other design and product join our channel /channel/kalshoping

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ፈገግ በል አትበሉኝ፣ ባልስቅ ይሻለኛል፡
ጥርሴ ሺ ገዳይ ነው፣ ወንጀል ይከተኛል፡፡😉

#ጉረኛ_እኮ_ነኝ😜

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ሲጠግቡ ኢትዮጵያ ፍረሽ ሲርባቸው ኢትዮጵያ ድረሽ የሚሉሽ ምስኪኗ ሩህሩኋ ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ይብዛ💚💛❤️

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ፍቅር❤️ ሲሰጥ የሚሳሳ ሠው ግን ምን አስቦ ነው እውነቴን እኮ ነው ፍቅር ያልቃል እንዴ ??
Its not only about relationship አንዳንድ ሰዎች ከገንዘባቸው ይበልጥ ፍቅር ሲሰስቱ አያለሁ... ከሰው መቀበል የምንፈልገውን ነገር መሰሰት ግን አይከብድም እንደኔ እንደኔ ከፍቅር💕 በላይ በብዙ የምንሰጠው ነገር የለንም
❤️... ስጡ

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ነገ የሚባል ቀን የለም የነገን እሱ ብቻ ነዉ የሚያቀዉ ታዲያ ዛሬን መልካም ሰረተን እንለፈዉ🙏😥

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ለልደት ለምርቃት እና ለማንኛውም አይነት ስጦታ ለሚወዱት ሰው በፎቶው ወይም በስሙ የእጅ ሰዓቶችን እንሰራለን።
ለማዘዝ ከፈለጉ ይደውሉልን
           📞
+251921935862
            ☎️
+251911518012
ወይም በቴሌግራም
@Teke_Man ላይ ይዘዙን
 
#ዋጋ:-የብረትም የቆዳም 500 ብር
JOIN For more
@Teke_Man_Promotion

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ከበላቹ ከጠጣቹ ቦኋላ ሂሳብ እኔ ካልከፈልኩ ብላ የምታኮርፈውን ይስጣቹ

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ሴት ልጅ አበባ🌹 ናት ትለኛለች እንዴ🤔 ወንድ ልጅም ንብ ነው ቆንጆ አበባ ካገኘ ይቀስማል፤ የጠወለገችም ካገኘ ያው ይቀስማል 😆😅

Читать полностью…
Subscribe to a channel