mudenyaz | Unsorted

Telegram-канал mudenyaz - ሙድ እንያዝ በእኛ

216381

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን 💌 Contact us, @Modenyazbot »የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ። ° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° ° ° ° Creator @Teke_Man ° °

Subscribe to a channel

ሙድ እንያዝ በእኛ

Baga Ayyana Irreechaa Bara Kanaatiin Nagaan Gessan! Nagaan Geenye! Irreechi Mallattoo Tokkummaa fi Obbolummaati!

እንኳን ለኢሬቻ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ! አደረሰን! ኢሬቻ የአንድነትና የወንድማማችነት ምልክት ነዉ!።

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ይሄ ማህበረሰብ ስንት ሰዐት ላይ ተኝቶ ነዉ ሳይነጋ ተነስቶ መልካም ቀን ብሩህ ቀን ምባባለዉ🤔🤔

#ለማንኛውም_ስትስቁ_ዋሉልኝ 👍

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

በስልካቹ ገንዘብ መስራት ትፈልጋላችሁ ?
.
.
ጥሩ ስልክ አላቹ ?
.
.
ሽጡት
😜😂😁

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

የራስህ ውሻ እራስክ ላይ መጮህ ከጀመረ ሌላ ሰው በተሻለ ሁኔታ እየመገበው እንደሆነ እወቅ !

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

Hello everyone irreecha is coming ! we are coming with new collection of t-shirt
ለወንዶችም ለሴቶችም የሚያምሩ እና ምቹ irreecha T-shirt and shoes available

ወደ እኛ ይምጡ የእኛ የ Hoodies፣ T-shirts፣ Tote ቦርሳዎች፣ ብራንድ ጫማዎች ፣ ዲዛይን እና መጠኖች ያገኛሉ።

ቲሸርት በ 450  ብቻ
የሁዲ ዋጋ 700 ነው።


ከ 3 በላይ ከገዙ ቅናሽ ale

To  order, simply contact @kalki1618. Or 0988019683
Also to see our  other design and product join our channel /channel/kalshoping
Location  Addis Ababa

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

"ኃይሌ ገ/ስላሴን ሞዴል አድርጌ ጠንክሬ ባልሰራ ኖሮ በአዲሱም አመት ስጋ ሳልበላ ቀርቼ ነበረ"ይለኛል

1 ኪሎ ጥሬ ስጋ በልቶ ሳይከፍል ሮጦ አምልጦኮ ነው
😝 🏃🏃‍♂

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

❗️ሰበር ዜና ትምህርት ሚኒስቴር የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት መረጃ ይፋ አድርጓል

ሙሉ መግለጫውን ለማንበብ ከታች Official ሆነውን የትምህርት ሚኒስቴር ፔጅ JOIN ያድርጉ

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

• ❇️ስራ ፈላጊኖት     
      
📌 የስራ መደብ፦#ስልክ ኦፕሬተር 
🌀የት/ደረጃ፦  10
🌀ደሞዝ፦7000
🌀ፆታ፦ሴት/ወንድ 
• 
📌 የስራ መደብ ፡ N.G.O
🌀የት ደረጃ ፡ ደግረ /ዲፕ
🌀ደሞዝ ፡  20,000
•     ፆታ ሴት/ወንድ 
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📌የስራ መደብ፦የባቡር ትኬት ቆራጭ
🌀የት/ደረጃ፦ 10
🌀ደሞዝ;-9000
🌀ፆታ፦ሴ/ወ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

📌የስራ መደብ፦ኤርፓርት ሽያጭ ሰራተኛ
🌀የት/ደረጃ፦10
🌀ደሞዝ፦ 8000
🌀ፆታ፦ሴ/ወ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖

📌የስራ መደብ፦ አካውታት
🌀የት/ደረጃ፦ዲግሪ
🌀ደሞዝ፦ 8500
🌀ፆታ፦ሴ/ው
➖➖➖➖➖➖➖➖
📌የስራ መደብ፦ ቤቲንግ ቤት 
🌀የት/ደረጃ፦10
🌀ደሞዝ፦8000
🌀ፆታ፦ሴ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📌የስራ መደብ፦ ኢንባሲ  ላይ ተላላኪ 
🌀የት/ደረጃ፦ 10+
🌀ደሞዝ፦6500-7000
🌀ፆታ፦ሴ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📌የሰራ መደብ፦ ጉደይ አስፈፃሚ
🌀የት/ደረጃ፦10
🌀ደሞዝ፦7000
🌀ፆታ፦ሴ/ወ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📌የስራመደብ፦ ሹፍርና ሹፍርና  ህ/1 ደረቅ 1
🌀የት/ደረጃ፦10+
🌀ደሞዝ:- በስምምነት 
🌀ፆታ፦ወ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📌የስራ መደብ፦ ስልሰ 
🌀የት/ደረጃ፦10
🌀ደሞዝ፦9000
🌀ፆታ፦ሴት
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📌የስራ መደብ፦ እረልእሰቴት ሽያጭ
🌀የት/ደረጃ፦12
🌀ደሞዝ:-10,000
🌀ፆታ፦ሴ/ወ
➖➖➖➖➖➖➖➖
📌የስራ መደብ፦ የፋብሪካ ስራ 
🌀የት/ደረጃ፦ 10
🌀ደሞዝ:-በስምምነት 
🌀ፆታ፦ወንድ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📌የስራ መደብ፦ ጨርቃ  ጨርቅ ፋብሪካ  ላይ 
🌀የት/ደረጃ፦10
🌀ደሞዝ፦ 10000
🌀ፆታ፦ሴ/ወ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📌የስራ መደብ፦ ብስኩት ፋብሪካ
🌀የት/ደረጃ፦10
🌀ደሞዝ፦ 10500
🌀ፆታ፦ሴ/ወ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📌የስራ መደብ፦ ጫማ ፋብሪካ ላይ
🌀የት/ደረጃ፦10
🌀ደሞዝ፦ 7500
🌀ፆታ፦ሴ/ወ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📌የስራ መደብ፦ ሳፋሪኮም ሽያጭ
🌀የት/ደረጃ፦10
🌀ደሞዝ፦ 15000
🌀ፆታ፦ሴ/ወ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📌የስራ መደብ፦ ውሀ ሽያጭ
🌀የት/ደረጃ፦10+
🌀ደሞዝ፦ 8500+
🌀ፆታ፦ሴ/ወ

☎️  0963003771
0993452425

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

#አንዳንድ ሰዋች!! ለቀብርህ ከሩቅ መንገድ ይመጣሉ በሂወት እያለህ ግን አንተን ለመርዳት አንድ እርምጀ ይረዝምባቸዋል

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

እኔ የምጠይቃቸው የሀበሻ ቺኮች በጠቅላላ ከጋብቻ በፊት sex እንደማያረጉ ነው የሚነግሩኝ እኔ ምለው የየት ሀገር ቺኮች ናቸው ግን ፔንስዮንን ያጨናነቁት

#እያለ_ሲማረር_ሰምቼው_ነው 😂😜

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

በጣም ሆደ ቡቡ ከመሆኔ የተነሳ #ሽንኩርት ስልጥ እና ስከትፍ #ስለሚያሳዝኑኝ አለቅሳለው😢😢

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ከመጥፎ ሰዎች ጋር ጣፋጭ ነገር ከምትበላ ከደጋግ ሰዎች ጋር ድንጋይ ብትሸከም ላንተ የተሻለ ነው!!!

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ሁሌ ለበአል ሀገራችን ሰላም ከሆነች በግ አመጣለሁ ብሎ የሚሳል ልጅ አለ...

ይሄው እሱ ብቻ ነው ከፍሎ የማያውቀው
😂😂

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ሁለቱን አይናችሁን 80% ያህል በመጨፈን የምታነቡት ጽሑፍ በኮሜንት አጋሩን።

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ!

☪ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለመውሊድ በዓል በሰላም አደረሰዎ፡፡

   
#በዓሉ_የደስታ_እና_የሰላም_ይሁንልን!

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

#አስደሳች_ዜና ሙድ እንያዝ በእኛ የባህል ህክምና በአዲስ መልኩ በቴሌግራም ስራ ጀመረ!
የምንሰጣቸው አገልግሎቶች:-
1ኛ፦ ለስንፈተ ላይክ (የሚታሰር)
2ኛ:- ረጅም ፅሁፍ ለሚፈሩ(ጫት ወቅጠን እናጠጣለን)
3ኛ:- ለተሳዳቢ አባላት (እንስቅባቸዋለን)
4ኛ:- ከቻናል leave ለሚያደርጉ(በአባሎቻችን እናሰድባለን)
5ኛ:- ቀልዶችን forward የማያደርጉ(በጦር መሳሪያ እናስፈራራለን)
6ኛ:- አድ የማስባል መንፈስ ለተጠናወታቸው(እንፀልያለን)
7ኛ:- ክፍያ በካርድ ነው!
8ኛ:- ስራ የላችሁም ይሄን ፖስት የምታነቡ😜🤣

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ቅንነት ከጎደለው እውቀት አለማወቅ ይሻላል !

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

በጮሀብህ ውሻ ላይ ሁሉ አየቆምክ ድንጋይ የምትወረውር ከሆነ መድረሻህ ላይ አትደርስም!!

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

🎁 Mug
📥 አሁኑኑ ይዘዙ ||
@Teke_Man
ለመደወል || 📞
+251921935862
                    ☎️
+251911518012
  

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ለልደት ለምርቃት እና ለማንኛውም አይነት ስጦታ ለሚወዱት ሰው በፎቶው ወይም በስሙ የእጅ ሰዓቶችን እንሰራለን።
ለማዘዝ ከፈለጉ ይደውሉልን
           📞
+251921935862
            ☎️
+251911518012
ወይም በቴሌግራም
@Teke_Man ላይ ይዘዙን
 
#ዋጋ:-የብረትም የቆዳም 500 ብር
JOIN For more
@Teke_Man_Promotion

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ጠዋት ጎረቤት ጋር የማርያም ዝክር በልቼ አሁን አመሻሹን የቀረ ካለ ብዬ ስሄድ

"ማነክ ተኬ ፌስቲቫል እኮ አይደለም ያዘጋጀነው?" ብለው አገረጡኝ
😭

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

👌ለዩንቨርሲቲ ና  ለ ሃይስኩል  ተማሪዎች   ብቻ የተከፈተ በኢትዮጲያ የመጀመሪያው ቻናሎች ❤️❤️

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

#ጥቆማ❗️

ጠዋት እንቁላል ፋብሪካ እምቢልታ ጀርባ የሀብታም ሰልስት በክትፎ ነው አሉ ሄዳችሁ ቁርስ ተፈወሱ 🙌አታርፍዱ ግን ቂቤው እንዳይቀዘቅዝ 😫

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ብልጥ ስለነበርኩ፣ ዓለምን ለመቀየር እፈልግ ነበር፣ ዛሬ ግን ጥበበኛ ነኝ፣ ስለዚህ እራሴን እየቀየርኩ ነው።

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

አንዷ እንዲህ ብላ ጠየቀችኝ የበፊት ፍቅረኛህ መጀመርያ አንተ ነህ ትተሃት የሔድከው ወይንስ እሷ ናት ትታህ የሔደችው ብላ ጠየቀችኝ...

እኔም "ፍቅር ነው እኛን ትቶን የሔደው" አልኳት

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ከሰኞ እስከ ቅዳሜ በስራ ሰአት መሳለሚያ በሚገኘው ቢሮአችን በአካል በመገኘት ይመዝገቡ።
📞
+251921935862
           ☎️
+251911518012

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ድሃ ሆነህ የደሃ ልጅ ካስረገዝክ ትክዳለህ። ድሃ ሆነህ የሀብታም ልጅ ብታስረግዝ ቤተሰቦቿ ይክዱሃል 😂

#ከንቱ_ዓለም 😭

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

መጠጥ ለኔ ጠላቴ ነው ፈጣሪ ግን ጠላቶቻችንሁን ዉደዱ ብሏል 😂🍺🍻

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

0931860743
መርጌታ_ይስሀቅ_የባህል_መድሀኒት_አዋቂ_መስተፋቅር_እና_ሌሎች_ህክምና_አገልግሎት_የምንሰጣቸው_አገልግሎቶች_
  ( 10,000ወደ 30,000 ከ  50,000 ወደ 150,000  የማበርከት  አገልግሎት እንሰጣለን 0931860743
ትክክለኛዉን እና የቀደምት ሊቃውንት የአባቶቻችንን ጥበብ ይሻሉ ወይም ይፈልጋሉ ??0931860743
0931860743 እንግዲያውስ ከምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎት በትንሹ ከታች ተዘርዝረዋል
1  🍀🍀ለሀበት
2  🍀🍀ለመፈትሄ ስራ
3  🍀ለመስተፋቅር
4  🍀🍀ለስንፈተ ወሲብ
5  🍀🍀ለበረከት
6  🍀🍀 ለገቢያ
7  🍀🍀 ለትዳር እንቢ ላላቹሁ
8  🍀🍀 ለአይነ ጥላ
9  🍀🍀ለስልጣን
10🍀🍀ገንዘብ አልበረክት ላላችሁ
11🍀🍀ለግርማ ሞገስ
12🍀🍀ገንዘባቹሁን የተወሰደባቹሁ እንዲመለስላቹሁ የሚያደርግ
13🍀🍀አፍዝ አደንግዝ
14🍀🍀ለትዳር የሚሆን ኮኮብ ቆጠራ
15🍀ለሁሉ መስተፍቅር
16🍀🍀ለድምፅ
17🍀🍀ለብልት
18🍀🍀ለውጭ እድል
19🍀🍀 ወንድ ልጅ ብቻ እየወለዱ ሴት ልጅ መዉለድ ለተሳናቸዉ
20🍀🍀ለደም ግፊት
21🍀🍀ለመካንነት
22🍀🍀 ለህመም
23🍀🍀ኢቃማ ሳይኖራቹሁ ለምትንቀሳቀሱ እንዳትያዙ የሚያደርግ
24🍀🍀ሴት ልጅ ብቻ እየወለዱ
ወንድ ልጅ መዉለድ ለተሳናቸዉ
25🍀🍀ለጥይት መከላከያ ወይም ጥይት እዳይመታ የሚያደርግ
26🍀እፀ መሰዉር
ከምንሰጣቸዉ
በትንሹ  ይህን ይመስላል
    🍀 🍀በአካል መምጣት ለማትችሉ ወይም መዳኒቱን ለምትፈልጉ ከአገር  ውጭም  ሆነ  ከአገር ውስጥ  መዳኒቱን ባሉበት ቦታ እናደርሳለን  
🍀🍀ለጥያቄ ይደውሉልን

🇪🇹 +251931860743
       0931860743

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

.          ኢሬቻ ሲደርስ #ኦሮሞ
           አሸንዳ ሲደርስ #ትግሬ
           መስቀል ሲደር #ጉራጌ
    #መሆን_የሚያምረኝ_ነገር_አለ💞

Читать полностью…
Subscribe to a channel