mudenyaz | Unsorted

Telegram-канал mudenyaz - ሙድ እንያዝ በእኛ

216381

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን 💌 Contact us, @Modenyazbot »የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ። ° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° ° ° ° Creator @Teke_Man ° °

Subscribe to a channel

ሙድ እንያዝ በእኛ

🔥ሀገራችንን ኢትዮጵያን ያውቋታል?🔥

⚡️ ማየት ስለሚናፍቁት የሀገራችን ቦታዎች
🌟 እዛው እንዳሉ አድርጎ የሚያቀርብልዎ

👇👇👇👇👇👇👇
👉 ethioculturetips.com 👈
👉 ethioculturetips.com 👈
👆👆👆👆👆👆👆

💧 ከላይ ባለው አፕሊኬሽን ይመዝገቡ ወይም ወደ 9676 ok ብለው በመላክ ይመዝገቡ💧

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

የሚታይ ለውጥ የምትፈልግ ከሆነ የማይታይ ልፋት መልፋት አለብህ አጎንብሰህ ስትሰራ፣ ስትጥር፣ ስትታገል ማንም ዞር ብሎ ላያይህ ይችላል። መኪና🚘 ስትገዛ ቤት🏘 ስትገዛ ወይም የግል ስራ ስትጀምር ግን ሁሉም አይን ይጥልብሀል ስላንተ ይወራል...
#አየህ_ወዳጄ ማንም ባላየህ ሰዓት ከበረታህ ሁሉም እያየህ ትሸለማለህ።
          ሰላም እደሩልኝ
😘😘

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

የኔ ፍቅር በጧት ከንቅልፍሽ እንዳልቀሰቅስሽ አሁን ቁርሴን ስጭኝና በልቼ ልተኛ

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

📌የምን ብንሔድ ይሻላል ነው
❣️ አዎ ብንቆይ ይሻላል ሁሉም ጥሩ ይሆናል🥰 እንደ አመለካከታችን ነው ጥሩ ላይ ሆነው ያያቹሁአቸው ሁሉ ከባባድ ሁኔታዎችን ያሳለፉ ናቸው ❗️
🔺🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩🔺

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

እኔ ጋር ስትመጪ ጓደኛሽን ይዘሽ አትምጪ ብያት ነግሬ አቃተኝ ይሄው አሁንማ...

ጓደኛዋ ብቻዋን መምጣት ጀምራለች
😂

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ጋይሶች ቀልድ እኮ አይደለም ስራ ነው የያዝኩት

#ላይክ_አድርጉ_እንጂ😡😡😡

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ክፉ የማናይበት መጥፎ የማንሰማበት የተቀደሰ እለተ ሰንበት ይሁንልን🙏🙏🙏

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ፈረስ በapp ጠርቼ ደወለና የት ነው የማደርስህ አለኝ...

እኔ "ጠሮ"

Sorry አባ ጣፎ የሚልመስሎኝ ነው cancel አድርጊው
😳😄

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ጦዤ ሚስቴ ስልክህ እየጮኸ ነው ስትለኝ ...

#Me:- ደብድበውት ነው😳

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

አንዱ እዚጋ እጁ ላይ💪 ግድንግድ ሰንሰለት⛓ ተነቅሶ "ሻወር ሊገባ ነዉ"...

#My_brother ኧረ «አውልቀው እንዳይዝግብህ»

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

አንተን Good night ብላ ከሌላ ሰው ጋር ካወራች አትዘን ምናልባት እንዳይደክምክ አዝናልህ ይሆናል😉

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

❣️በአለም ላይ 4,670,238,390 ወንዶች እያሉ ስለምን አንድ እሱ የማይፈልግሽን ሙጥኝ ትይበታለሽ

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ባል አምሽቶ በመምጣቱ የተናደደችው ሚስት የ ኮንዶሚንየም ቤታቸውን በር አልከፍትም ያመሸህበት እደር ብላለች
ይቅርታ ውዴ ፍተሻ ነበር መንገድ ተዘጋግቶ ነው ያመሸሁት ቢላት ቢለምናት አልሰማም አለችው ካልከፈትሽ ከዚ ወደ መሬት ራሴን እወረውራለው ሲላት በዚ ደንግጬ ምከፍትልህ ከመሰለህ ሞኝ ነህ ይልቅ ሳይመሽብህ ወዳስመሹህ ሂድ ብላ ግግም አለች ተለቅ ያለ ድንጋይ ፈለገና ወደ መሬት ወርውሮ የተፈጠፈጠ ላማስመሰል ቀስ ብሎ ሲጥለው ድው የሚል ድምፅ ሰምታ ለማረጋገጥ በሩን ከፈት አርጋ ስትወጣ እሄን አጋጣሚ ሚጠብቀው ባል በወጣችበት ፍጥነት ዘው ብሎ ይገባና በሩን ይቆልፍባታል ሚስት ብስጭት ብላ ክፈት ስትለው አልከፍትም እዛው እደሪ ካልከፈትክ ኡኡኡኡ ብዬ ነው ጎረቤቱ ጠቅላላ እንዲሰማ ማረገው አለች ይስሙ ጥሩ እንዲ በ ጡት መያዣ እና ፎጣ ለብሰሽ የት አምሽተሽ እንደመጣሽ ነው ማሳውቃቸው 👉

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

🎁 White Mug🎁
ዋጋ 500 ብር 🔺
⚙️ አሁኑኑ ይዘዙ ❤️ @Teke_Man 💻
                   
📞 +251921935862
                    💚 +251911518012
  
@Teke_Man_Promotion 🔼🔸

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ከሀብት ሁሉ እጅግ የሚበልጠው ጤና ነው እና እግዚአብሔር አምላክ ጤና ይስጠን!!
══••✧♡✧••══
◉ Join Us,
@Mudenyaz

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ዉድ ደንበኞቻችን ከማንኛውም ጤና ተቋማት የታዘዙላችሁን መድሀኒቶች ማዘዣውን በፎቶ በመላክ መድሀኒቶችን ያለምንም ድካምና መንከራተት ያሉበት እናደርሳለን  ከገበያ ላይ በቀላሉ መገኘት ያልቻሉትን መድሀኒቶች ፈልገን እናቀርባለን

ድካሞን ቀንሰው ጤናዎን ይጠብቁ ! ካዚን መድሀኒት ቤት

Photo ለመላክ comment box አልያም @Rovi_Ben ላይ መጠቀም ይችላሉ

ለወዳጅ ዘመዶ share ማድረጉን አይርሱ        
kazin pharmacy

@kazinpharm12 @kazinpharm12

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ለእንጀራ ጄሶ🤔 ለቅቤ ሙዝ🤔
ለበርበሬ ገል🙄 የፈጠራችሁ ሰዎች👇
ለሽንኩርት መላ ፈልጉ እንጂ?

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

አንተ መንሱር ጀማል አይፎን ይዞ ዝንጥ ብሎ ዱባይ 5 star ሆቴል ተቀምጦ ምርጥ ምግብ ጠረጴዛ ላይ ደርድሮ ፎቶ ተነስቶ ...
''አትጨናነቅ ሁሉም ነገር ፈጣሪ ሲፈቅድ ነዉ ሚሆነዉ ብሎ ፖሰተ''
.
እኔም እኮ ግን እሱ ያለዉ ሀብት ቢኖረኝ አልጨናነቅም
😞

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ትልቁ ሃብት በልብ ውስጥ ያለ መልካምነት ነው፡፡

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

💋ግንኙነታችንን ከጀመርን በጣም እረጅም ዓመት አስቆጥረናል ቢሆንም ግን አሁንም ድረስ እንደ አዲስ ፍቅረኛ ነው የምንሆነው....

❤️ "እኔ እና እሁድ' 🌹

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ያመረረች ሴት እና የኢትዮጵያ ሳተላይት አንዴ ከሄዱ አይመለሱም አለኝ አንዱ ላጤ

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

አዎ ብንቆይ ይሻላል ነፍስ የሰራት የባለቤቱ ብቻ ነች 🙏

ዛሬ ሀዘን እና ጭንቀት ላይ ብንሆንም ነገ የተሻለ ቀን ይመጣል። #ስለዚ_ብንቆይ ይሻለናል !

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

#እሷ:- ዛሬ እኮ የተጋባንበት ሶስተኛ አመታችን ነው። ለምን በግ አታርድም ?

#እሱ:- እኔ ላጠፋሁት በጉ ለምን ይቀጣል ?😂😁

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

አንድም ጎደኛ የምለዉ ሰዉ የለኝም ስትል የነበረችዉ እኮ ነች ማታ እራት ልጋብዛት ተቀጣጥረን አራት ሴት ጎደኞቼ ናቸዉ ብላ ያመጣቻቸዉ😳 ለማንኛውም አሁን ጳዉሎስ ሆስፒታል ነኝ

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ለራስ ሰትል ጠንካራ ሁን ሂወት ለሰነፎች ፍጹም ቦታ የላትም !!

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

እቺ ደግሞ እዚህ ጋር ወንድ ነው ሴት ናት የሚያስብል ክርክር ውስጥ የሚያስገባ ሰውነት ይዛ... ለ ትዳር የሚሆን ወንድ ጠፋ ትለኛለች እንዴ😁😁

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

አንዳንድ ሴቶች ምላሳቸው በጣም ከመርዘሙ የተነሳ ነገ የሚገጥማቸውን መራራ ህይወት ሁላ መቅመስ ይችላሉ🤪🤪

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

👍ቦሌ የሆነ ሞል ውስጥ 1500 ብር የገዛውት ቲሸርት መገናኛ #ብራንዷን_ሃምሳ_ሀምሳ ብር" እያለ አይቼ ድንጋጤው እስካሁን አለቀቀኝም!😂

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

✔️በየትኛውም አጋጣሚ ትኩረታችሁን የሚፈልግ ሰው ካለ በቻላችሁት መጠን ፊት ስጡት። ምን አልባት የሰጣችሁት ፊት ፣ የሰጣችሁት ጊዜ ፣ የሰጣችሁት ትኩረት ያሰበውን ጥፋት ያስጥለው ይሆናል🙏

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

🎁ማጂክ ትራስ🎁
➡️ ዋጋ 900 ብር 🔺
⚙️ አሁኑኑ ይዘዙ ❤️ @Teke_Man 💻
                   
📞 +251921935862
                    💚 +251911518012
  
@Teke_Man_Promotion 🔼🔸

Читать полностью…
Subscribe to a channel