mudenyaz | Unsorted

Telegram-канал mudenyaz - ሙድ እንያዝ በእኛ

216381

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን 💌 Contact us, @Modenyazbot »የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ። ° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° ° ° ° Creator @Teke_Man ° °

Subscribe to a channel

ሙድ እንያዝ በእኛ

አሁንስ አህያ በጮኸ ቁጥር ከቁርጥ ቤት መሮጥ ሰለቸኝ

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

🥰እውነት እልሀለው አንተ ይሄ ቻናል ከሌለህ ቴሌግራም ባትጠቀም ይሻላል ዝም ብለህ ጆይን አርገው🤗 ላንቺም ነው SIS 🤗👇👇

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

• ❇️ስራ ፈላጊኖት     
      
📌 የስራ መደብ፦#ስልክ ኦፕሬተር 
🌀የት/ደረጃ፦  10
🌀ደሞዝ፦7000
🌀ፆታ፦ሴት/ወንድ 
• 
📌 የስራ መደብ ፡ N.G.O
🌀የት ደረጃ ፡ ደግረ /ዲፕ
🌀ደሞዝ ፡  20,000
•     ፆታ ሴት/ወንድ 
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📌የስራ መደብ፦የባቡር ትኬት ቆራጭ
🌀የት/ደረጃ፦ 10
🌀ደሞዝ;-9000
🌀ፆታ፦ሴ/ወ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

📌የስራ መደብ፦ኤርፓርት ሽያጭ ሰራተኛ
🌀የት/ደረጃ፦10
🌀ደሞዝ፦ 8000
🌀ፆታ፦ሴ/ወ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖

📌የስራ መደብ፦ አካውታት
🌀የት/ደረጃ፦ዲግሪ
🌀ደሞዝ፦ 8500
🌀ፆታ፦ሴ/ው
➖➖➖➖➖➖➖➖
📌የስራ መደብ፦ ቤቲንግ ቤት 
🌀የት/ደረጃ፦10
🌀ደሞዝ፦8000
🌀ፆታ፦ሴ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📌የስራ መደብ፦ ኢንባሲ  ላይ ተላላኪ 
🌀የት/ደረጃ፦ 10+
🌀ደሞዝ፦6500-7000
🌀ፆታ፦ሴ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📌የሰራ መደብ፦ ጉደይ አስፈፃሚ
🌀የት/ደረጃ፦10
🌀ደሞዝ፦7000
🌀ፆታ፦ሴ/ወ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📌የስራመደብ፦ ሹፍርና ሹፍርና  ህ/1 ደረቅ 1
🌀የት/ደረጃ፦10+
🌀ደሞዝ:- በስምምነት 
🌀ፆታ፦ወ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📌የስራ መደብ፦ ስልሰ 
🌀የት/ደረጃ፦10
🌀ደሞዝ፦9000
🌀ፆታ፦ሴት
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📌የስራ መደብ፦ እረልእሰቴት ሽያጭ
🌀የት/ደረጃ፦12
🌀ደሞዝ:-10,000
🌀ፆታ፦ሴ/ወ
➖➖➖➖➖➖➖➖
📌የስራ መደብ፦ የፋብሪካ ስራ 
🌀የት/ደረጃ፦ 10
🌀ደሞዝ:-በስምምነት 
🌀ፆታ፦ወንድ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📌የስራ መደብ፦ ጨርቃ  ጨርቅ ፋብሪካ  ላይ 
🌀የት/ደረጃ፦10
🌀ደሞዝ፦ 10000
🌀ፆታ፦ሴ/ወ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📌የስራ መደብ፦ ብስኩት ፋብሪካ
🌀የት/ደረጃ፦10
🌀ደሞዝ፦ 10500
🌀ፆታ፦ሴ/ወ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📌የስራ መደብ፦ ጫማ ፋብሪካ ላይ
🌀የት/ደረጃ፦10
🌀ደሞዝ፦ 7500
🌀ፆታ፦ሴ/ወ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📌የስራ መደብ፦ ሳፋሪኮም ሽያጭ
🌀የት/ደረጃ፦10
🌀ደሞዝ፦ 15000
🌀ፆታ፦ሴ/ወ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📌የስራ መደብ፦ ውሀ ሽያጭ
🌀የት/ደረጃ፦10+
🌀ደሞዝ፦ 8500+
🌀ፆታ፦ሴ/ወ

☎️  0963003771
0993452425

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ውጭ ሀገር ይዘው የሚሄዱት ጋዜጠኛ እየጠፋ ስላስቸገረ ከአሁን ብኋሏ ባለስልጣኖች እራሳቸው ዜናውን ከዛው ሆነው እንዲዘግቡ የሚያስችል ረቂቅ መመሪያ እየተዘጋጀ ነው!! 🙌

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

የቅዱስ ላሊበላ ፍልፍል ውቅር አብያተ ክርስቲያናት የኦርቶዶክስ ሃይማኖት ስፍራና መገለጫ ብቻ አይደለም። የሙስሊሙም ፣ የጴንጤውም ፣ የካቶሊኩም አጠቃላይ የሁሉም ህዝብ ታሪክ የሆነ ከሃገር አልፎ የአለም ቅርስ ነው።

➢ትኩረት ለአለም ቅርስ ለሆነው ለማይተካው የቅዱስ ላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያን ‼️

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ለሰዉ ምክር ስመክር "ይሄ ነገር ለኔም ሳይጠቅም አይቀርም!" እያልኩ ማስታወሻ እይዛለሁ

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ቤቲንግ ይጫወታሉ መበላትስ ሰልችቶታል እንግዲህያዉንሱ በነፃ ያለምንም ክፍያ በቀን ከ 10-15 odd የሚለቀቅበት ቻናል ልጠቁማቹ ይጠቀሙበታል ይቀላቀሉ

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

✔️ ቢዝነስ ካርድ፣ በራሪ ወረቀቶች፣ የሰርግና የልደት ካርዶች፣ ሰርተፍኬት እንዲሁም ማንኛውንም አይነት የወረቀት ስራ በብዛትና በጥራት እንሰራለን‼️

➡️ @Teke_Man_Promotion 🖥

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ሚስቱ "ልብሶቼን እንዳለ ለተራቡ ሰዋች መስጠት እፈልጋለሁ" ስትለው
.
"ያንቺ ልብስ የሚበቃው ካለማ በርግጠኝነት አልተራበም"

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ፍቅር ለአንቺ ከኔ የተሻለ ነው የሚገባሽ ካለ በግዜ ሌላ መፈለግ ነው 😊 የምን ያዙኝ ልቀቁኝ ነው ሌላ ጠብሷል ግልፅ እኮ ነው 😕

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ዝም ያልነው የምናወራው ነገር አጥተን ሳይሆን የመፍትሔ ሀሳብ ያላቸውን ለማዳመጥ ነው!ዝምታ የሚያምርባችሁ ብዙዎች አላችሁ ዝም በሉ

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

እርግጠኛ ነኝ ፎቶ ለመነሳት ፈልገው የአነሳስ style ጠፍቶብዎት  ተቸግረው ያውቃሉ።የናንተን ችግር ለመፍታት በአይነቱ ለየት ያለ አዲስ ቻናል ይዘንላችሁ መተናል ከናንተ የሚጠበቀው ከታች ባለው ሊንክ join ማድረግ ብቻ ነው👇👇👇👇👇👇
/channel/+t6zF26yaxWUxNmE0

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

🚩🚩🚩🚩 🚩🚩🚩🚩🚩
💰 ዋጋ ከ800 ብር ጀምሮ🔺
በሚፈልጉት ሰው ፎቶ እንሰራለን
🔹 አሁኑኑ ይዘዙ ✈️ @Teke_Man 💻
                   
☎️ +251921935862
                          
+251911518012
  
📸 @Teke_Man_Promotion

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ፍቅረኛሞች በራችን ላይ አሁን ተጣልተው አገላገልኳቸውና እሷ እንድትረጋጋ ብዬ ቤቴ አስገብቼ ቆለፍኩባት..

ኢትዮጵያዊነት መልካምነት 😜😜

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ብሮ ምግብ ማብሰል የምትችል ሴት አግባ! ምክኒያቱም ፍቅር ያልቃል፣ ዉበትም ይጠፋል፣ ረሀብ ግን ዘላለማዊ ነዉ!

#ብሎ_መከረኝ 🤣😂

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

‹‹ ብርሃን ጨለማን ያሸንፋል እንጂ ጨለማ ጨለማን አይገፍም፡፡ ጥላቻም በጥላቻ አይሸነፍም፡፡ ያን ማድረግ የሚቻለው #ፍቅር ብቻ ነው፡፡ ››
#ፍቅርን_አብዝቶ_ይስጠን ❤️

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ለፕሮፋይል የሚሆኑ ገራሚ ገራሚ ፎቶዎችን ለማግኘት ከስር ጆይን ያድርጉ የፈለጉትን አይነት ያገኛሉ ይ🀄️ላ🀄️ሉን!👇

/channel/+UqU8zCoHqyw2NzQ0

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

አይ መለስ ዜናዊ ዱባወጥ እንድንጠላ አድርጎ አቀማጥሎ ነበር ያሰደገን..😞

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ፌስቡክ ላይ እየገባቾሁ "አመሰግናለሁ አምላኬ" እያላችሁ የምትፖስቱት...

ፈጣሪ "ምንም አይደል" ብሎ ኮሜንት እንዲሰጣችሁ ነው 🙄

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ሳይጨልምብን እንተያይ.....

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

የ 50ብር ዝርዝር ፈልጌ Trident ማስቲካ ገዝቼ መልስ ስልዉ

ችሏል 😳 (እስቲ ቆይ ሽመሌን ይዤ ልመለስና ቀልድ ይሁን ቁምነር ላጣራ)

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

#ልጅ: አባዬ ጓደኛዬ እኮ አንድ ቀኝ እጅ ብቻ ነው ያለው

#አባት: ሲያሳዝን አንደኛው ተቆርጦ ነው?

#ልጅ: አይ አንዱ ግራ እጅ ነው😜😜😜

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

አከራዬ ምግብ ሲሰሩ
ማነሽ .... እንደው ይሄ ልጅ ይሸተዋል ሂጂና .... በርህን ዝጋ በይው

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ፍቅረኛው እኔን የሚመስል ቦታ ውሰደኝ ብላው.. #ቶሞካ ☕️ ወስዷት .. WoW በጣም ደስ ይላል ግን እኔን በምን ይመስላል?? ስትለው....

የኔ ማር ሁለታችሁም መቀመጫ የላችሁም

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

‹‹ ብርሃን ጨለማን ያሸንፋል እንጂ ጨለማ ጨለማን አይገፍም፡፡ ጥላቻም በጥላቻ አይሸነፍም፡፡ ያን ማድረግ የሚቻለው #ፍቅር ብቻ ነው፡፡ ››
#ፍቅርን_አብዝቶ_ይስጠን ❤️

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

🌒አስቸኳይ ክፍት የስራ ቅጥር ማስታወቂያ

               ቀን:- 28/02/16
      
👉የስራ መደብ:-NGO በማንኛውም
🌒የት/ ደረጃ:- ዲግሪ/ ዲፕ/10+
☀️ ብዛት:- 20
🌒ፆታ:- ወ/ሴ
☀️ ደሞዝ :- 15,000-20,800

👉የስራ መደብ:- ሪሴብሽን የቀን/ማታ
🌒የት/ ደረጃ:- 10+
☀️ብዛት:- 6
🌒ፆታ:- ወ/ሴ
☀️ደሞዝ:- 6000

👉የስራ መደብ:- ሆስተስ
🌒የት/ ደረጃ :- 10+
☀️ ብዛት:- 10
🌒ፆታ :- ሴ
☀️ደሞዝ:- 9,000

👉የስራ መደብ:- ስልክ ኦፕሬተር/ለራይድ       
      ለቢሮ / ለኤጀንት
🌒የት/ ደረጃ :- 8 /10/ዲፕ
☀️ብዛት:- 9
🌒ፆታ :- ወ/ሴ
☀️ደሞዝ:-8,500

👉የስራመደብ:ተላላኪ ለባንክ,ለአየርመንገድ

🌒የት/ደረጃ:-8/10/ዲፕ
☀️ብዛት:- 7
🌒ፆታ:- ሴ
☀️ደሞዝ:-7,900 ጥቅማጥቅም

👉የስራ መደብ:- መምህር
🌒የት/ደረጃ:- ኤኒ ዲግሪ/ዲፕ
☀️ብዛት :- 10
🌒ፆታ:- ወ/ሴ
☀️ደሞዝ:-
7000-9000

👉የስራ መደብ:- አካውንታት
🌒የት/ደረጃ:- ዲግሪ/ዲፕ
☀️ብዛት:- 4
🌒ፆታ:- ወ/ሴ
☀️ደሞዝ:- 9,000

👉የስራ መደብ:- HO/ነርስ/ላብራቶሪ
🌒የት/ደረጃ:- ዲግሪ/ዲፕ
☀️ብዛት:- 6
🌒ፆታ:- ወ/ሴ
☀️ደሞዝ:- 7,000-13000

👉የስራ መደብ:- ሁለገብ ፋብሪካላይ
🌒የት/ደረጃ:-8/10/ዲፕ
☀️ብዛት:- 20
🌒ፆታ:- ወ/ሴ
☀️ደሞዝ:- 6,000

👉የስራ መደብ:- ሹፌር
🌒የት/ደረጃ:- 10+
☀️ብዛት:- 5
🌒ፆታ:-ወ
☀️ደሞዝ:- 10,000+

👉የስራ መደብ:- መረጃ ሰብሳቢ
🌒የት/ደረጃ:- ዲግሪ/ዲፕ/10ኛ
☀️ብዛት:- 15
🌒ፆታ:- ወ/ሴ
☀️ደሞዝ:- 7,500+ትራንስፖርት

👉የስራ መደብ:- መስተንግዶ/ሄድ ዌተር
🌒የት/ደረጃ:- ቀልጣፋ
☀️ብዛት:- 10
🌒ፆታ:- ወ/ሴ
☀️ደሞዝ:- እጅግ ማራማራኪ

👉የስራ መደብ:- HR/ሱፐርቫይዘር
🌒የት/ደረጃ:- ዲግሪ/ ዲፕ/
☀️ብዛት:- 5
🌒ፆታ:- ወ/ሴ
☀️ደሞዝ:- 8,000-9000

👉የስራ መደብ:-ማስታወቂያ መለጠፍ
☀️የት/ደረጃ:- አይጠይቅም
🌒ብዛት:- 12
☀️ፆታ:- ወ
🌒ደሞዝ:- 9,000

👉የስራ መደብ:- ጫማማሸግ/
🌒የት/ደረጃ:- 10
🌒ብዛት:- 6
☀️ፆታ:- ወ/ሴ
🌒ደሞዝ:- 4,500-6000

👉የስራ መደብ፦ትኬተር ለባስ,ለባቡር
🌒የት/ደረጃ፦8/12+ዲፕ
☀️ብዛት ፦25
🌒ጾታ፦ወ/ሴ
☀️ደሞዝ ፦8,700

👉የስራ መደብ:- ማርኬቲንግ
🌒የት/ደረጃ:- ዲግሪ/ዲፕ
☀️ብዛት:- 3
🌒ፆታ:- ወ/ሴ
☀️ደሞዝ:- ማራኪ

👉የስራ መደብ:- ፀሀፊ
🌒የት/ደረጃ:- ዲግሪ/ዲፕ
☀️ብዛት:- 3
🌒ፆታ:- ሴ
☀️ደሞዝ:-5,000+

👉 የስራ መደብ:- ሲቪል ኢንጂነር
🌒የት/ደረጃ:- ዲግሪ
☀️ብዛት:- 3
🌒ፆታ:- ወ/ሴ
☀️ደሞዝ:- 14,800

👉የስራ መደብ:- ካሸር/ለሱፐርማርኬት
🌒የት/ደረጃ:- የሰራ/ች
☀️ብዛት:- 7
🌒ፆታ:- ወ/ሴ
☀️ደሞዝ:- 4,000+

👉የስራ መደብ:- IT/ዳታ ኢንኮደር
🌒የት/ደረጃ:- ዲግሪ/ዲፖ
🌒ብዛት:- 5
🌒ፆታ:- ወ/ሴ
🌒ደሞዝ:- 10.500

👉የስራ መደብ:- የሪልስቴት ሽያጭ
🌒የት/ደረጃ:- ቀልጣፋ
🌒ብዛት:- 8
🌒ፆታ:- ሴ
🌒ደሞዝ:- 9.500 +ኮሚሽን

👉የስራ መደብ:- አስጠኚ/ Per Time
🌒የት/ደረጃ:- ዲግሪ/ዲፕ
🌒ብዛት:-12
🌒ፆታ:- ወ/ሴ
🌓ደሞዝ:- 7,000

👉የስራ መደብ:- ሞተረኛ
🌒የት/ደረጃ:- 10+
🌒ብዛት:-4
🌒ፆታ:- ወ
🌒ደሞዝ:- ማራኪ

👉የስራ መደብ:- Out Door Sales
🌒የት/ደረጃ:- ዲግሪ/ዲፕ/10+
🌒ብዛት:- 6
☀️ፆታ:- ወ/ሴ
🌒ደሞዝ:- 7,500+ኮሚሽን

👉የስራ መደብ:- ግራፊክ ዲዛይነር
🌒የት/ደረጃ:- የሰራ/ች
☀️ብዛት:- 2
🌒ፆታ:-ወ/ሴ
☀️ደሞዝ:- 6800

👉የስራ መደብ:- ሲኒየር ኤሌክትሪካል 
🌒የት/ደረጃ:- ዲግሪ/ዲፕ
☀️ብዛት:- 4
🌒ፆታ:- ወ

🫵የስራመደብ ፦ ራነር ለሆስፒታል
    🌒የት/ደረጃ ፦10+
    🌒ፆታ፦ ወ/ሴ
    🌒ብዛት ፦5
    🌒የስራ ልምድ ፦ቀልጣፋ
    🌒ደሞዝ ፦7,800
   
        ☘ሌሎችም ተጨማሪ ስራዎችን ☘      
@ebajobvaccancies
     በመደወልና በአካል መተዉ ያናግሩን


    አድራሻ ፦መገናኛ ደራርቱ ህንጻ ሲደርሱ
                           ይደውሉ።
              

               ☎️09 93 11 44 61
               ☎️09 93 23 94 90

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

Teke Man ነኝ እስከዛሬ በቀልዶቼ ስትዝናኑ ቆይታቹሃል ዛሬ ደሞ የስራ ቻናሌለን #Join ብላቹ አስደስቱኝ👇👇
/channel/+SK_gmbogsfahfnt7

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ዳቦ በ10 ሳንቲም በተሸጠበት ዘመን ወይ ዘንድሮ ብሎ የዘፈነው ዘፋኝ...

ዘንድሮንስ ምን ይሆን የሚለው🤔🤔

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

በየሳምንቱ እሁዱ ረዘመ ምናምን የምትሉ ሰዎች ችግሩ እኮ ከእሁዱ ሳይሆን...

#ከድህነታችን_ነው

Читать полностью…
Subscribe to a channel